ለ1.5 ሚሊየን ሰዎች ጠንቁያለው እኔ ጋር ያልመጣ አርቲስት፣ ባለስልጣንና ባለሃብት የለም! | የኔ ህይወት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 499

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 2 หลายเดือนก่อน +31

    አሁን መረዳት የቻልኩት ግዕዝ ፣ ኦርቶዶክስ ፣ የአብነት ት/ቤቶች የእውቀት ምንጭ መሆናቸውን ነው። ነገር ግን እውቀቱ ለክፉም ለደግም መርጦ መጠቀም የአባቱ ነው። ሐዋርያው "ሁሉ ተፈቅዷል ሁሉ ግን አይጠቅምም" እንዳለ።

    • @yosefkemiso4455
      @yosefkemiso4455 2 หลายเดือนก่อน +2

      yoseph

    • @fereweyninegash5
      @fereweyninegash5 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ!

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 2 หลายเดือนก่อน +10

    የልጁ የክርስቶስ እየሱስ ደም ከአጢያት ሁሉ ያነጻል

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 2 หลายเดือนก่อน +13

    ይፍሩ ተገኝ እንኳንም ተውከው ይሄን ስራ እንደቀልድ ጀምረከው ነው የሰፋው ህዝቡም እንደጎርፍ ነበር የሚመጣው በተለይ ነጋዴዎች እኔየማውቅህ ከ26አመት በፊት ነው,በጆተኒው ግዜ ግን መልካም ሰው ነህ

  • @Emandu-m2h
    @Emandu-m2h 2 หลายเดือนก่อน +28

    አላህ እየጠበቀን እንጂ እማ ያልተቆፈረልን ጉድጓድ የለም አሁንም አላህ ይጠብቀን !!

    • @KonjitBerhanu
      @KonjitBerhanu 2 หลายเดือนก่อน

      @@Emandu-m2h እኮ።

  • @danielteka3200
    @danielteka3200 2 หลายเดือนก่อน +27

    እግዚአብሔር ከማንኛውም እስራት በልጁ በእየሱስ ስም ነፃ ያወጣል ,,,,ሃሌሉያ

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen eysus geta naw 🥰🥰🥰

    • @יונייוני-ו3ק
      @יונייוני-ו3ק 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይ መናፍቅ

    • @abuka6424
      @abuka6424 2 หลายเดือนก่อน

      @@יונייוני-ו3ק😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigisttemesgen9293
      @tigisttemesgen9293 หลายเดือนก่อน

      Amen in Jesus name.❤

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 2 หลายเดือนก่อน +5

    “አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ #ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።”
    - ዘዳግም 18፥11

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px 2 หลายเดือนก่อน +16

    እንኮን ጌታ እረዳህ ወንድም ይፍሩ

  • @batrishiferaw8775
    @batrishiferaw8775 2 หลายเดือนก่อน +6

    አምላኬ ሁሉንም ጠንቋዮች እንዲሁ አዋርደህ አስለፍልፍልን የብዙዎቻችን ልጆች በዚህ ጥንቆላ እንደተተበተቡብን ይሰማኛል።

  • @NatnaelMekonin
    @NatnaelMekonin 2 หลายเดือนก่อน +89

    በጣም የገረመኝ በምን ያህል ርቀት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ስም ለማጠልሸት የምታጡትን እንቅልፍ ሳስብ ነው
    ነገር ግን በምንም አይነት መንገድ ብትፍጨረጨሩ ምንም ማድረግ አትችሉም ምክንያቱም መሠረቷ ክርስቶስ ነው

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሁንስ፣ቢሆን፣አልሸሹም፣ዞርአሉእንጂ

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ant khade Aresema yet heda kkkk

    • @elsabetmicheal6726
      @elsabetmicheal6726 2 หลายเดือนก่อน

      Dikam bicha new tirfu. ignore them all

    • @petershowofficial9408
      @petershowofficial9408  2 หลายเดือนก่อน +15

      ሰላም ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ላይ የማንንም ሃይማኖት የማኮሰስም ሆነ የማግነን አላማ ይዘን ምንም አይነት ፕሮግራም እደማንሰራ ልነግራችሁ እወዳለው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ላይም የየትኛውንም ሀይማኖት ክብር ለመንካትና ለማንኳሰስ ብለን ያነሳናቸው ነጥቦች እንደሌሉ ሁላችሁም እድትረዱን በታላቅ አክብሮትና ትህትና እጠይቃለው፡፡

    • @getachewaredo576
      @getachewaredo576 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ለማለት ነው እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ አይደል እንዴ የመተት የጥንቐላ መፅሐፍ የሚሽጠው ይሄ ስራ የሴጣን ስራ ነው ቤተክርስቲያንዋን ከወደድን እንደዚህ አይነት ስራ እየስሩ ስምዋን የሚያበሉሽት እንደዚህ ዓይነት ስዎች ናቸውና

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጠንቋይ ይፍሩ ለ1.5 ሚልዮን ስጠነቁል የስንት ሚልዮን ሰዉ ህይወት አጥፍቷል? ይጠየቅ

    • @teodorosmekurray
      @teodorosmekurray 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @BelistiAsema
      @BelistiAsema 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ብሮ ቢጠየቅ ምኑን ያቀዋል ዙሮ ከዚህ ስራው ሲወጣ ሰወቹ በሂወት ካሉ ይሻላቸው ይሆናል ሰው ይሳሳታል ከተመለስ መልካም ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @HABTAMUWoldemichael-r3z
      @HABTAMUWoldemichael-r3z หลายเดือนก่อน

      ልታስጠነቁል ሄደሀል መሠለኝ ምነው ደነገጥክ?

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪን ሆይ እንደ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቆር በለን.

  • @teferibayu5497
    @teferibayu5497 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን።ተባረኩ።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 หลายเดือนก่อน +6

    በልጅነትህ በትክክለኛ አጠራር እግዚአብሔር ቢጠራህም ባልተገባ መንገድ ተጉዘህ ወዳጣሃት እውነተኛዋ ልጅነትህ በንስሃ ለመመለስ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ይፍቀድልህ፡፡

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 2 หลายเดือนก่อน +2

    44:00 guy talk like a humble king🤴 that's your crown 👑 brother 🎉 much love and respect 🙏

  • @LiduHora
    @LiduHora 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ሴቶች ጋር የተኛውንም እና ስንቱ እንደጸነሱ ስንቶቹ ትዳር እንደፈቱም ይናገር። አርቲስት ኦሮቶዶክስ ሙስሊም ጴንጤ የማይመጣ የለም ከሚል እራሱ ይሄንን ተጠቅሞ ያወጣቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች እናትና ልጆች ይናገር። የራሱን ይናገር በዚህ ውስጥ ያጠፋቸውን። እዚም ሊሸቅል ነው አውልቆ የመጣው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በዘመናዊ ሊሸቅል 😂😂

    • @Meta_tube10
      @Meta_tube10 2 หลายเดือนก่อน

      anchin chemiro wede 1.5 m new meselegn

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 2 หลายเดือนก่อน +6

    እያጋለጠ የተገለጠ ዕድለኛ ሰው ነው ኢየሱስ ያድናል።

  • @kalebfikadu-f8q
    @kalebfikadu-f8q 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ለማንም ኢትዮጵያዊ የሚሆን መማርያ ነው ልቡን ለከፈተ ሰው

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌላዊ ነው ይህ ሰው። The converted Paul! He is very humble and down to earth. He’s a key person defected from the enemy’s camp to His Lord and Savior Jesus Christ!

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj 2 หลายเดือนก่อน +7

    እና ሠው በጥቆላ ነው በቀላሉ የሚሣካለት ማለት ነው እኛ እድሜጠልክ እንከራተታለን ተሣካ ሥንል ይበላሻል ጌታሆይ ድረሥልን ይቅር ይበላቸው።

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ይማርወት: ያስተምሩልን እየዞሩ:: አድራ አሉበት::
    ክፍ ደብተናራና ጠንቋይ ነው አገሬን ሰላም የንሳው::

  • @amsalubedemo8164
    @amsalubedemo8164 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጥንቆላ የሠይጣን አምልኮ እና እርኩሰት ነው በክርስቲያን ላይ ምንም ሀይል የለውም!

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 หลายเดือนก่อน

    Thank you Jesus. Amen.❤

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ክርስቶስ ም: ምን አልባት ትንሽ ቅንነት አይቶበት ነው እንዲህ ያወጣወት:: ከአጋንት ሰላም: ጤና: ማስተዋል: ጥበብ እንዴት ትሆናል? ለሱም ሰላም ስለለው እንዴት ከለለው ይሰጣል!

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምህረቱ የበዛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 หลายเดือนก่อน +6

    እውነቱ ይሔ ነው በጣም በጣም በጣም ያሣዝናል አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በጠንቅዋይ በመተተኞች በደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ተባረክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ ጌታ ይወድሓል ተባረክ እውነት ሥለመሠከርክ ተባረክ እውነቱ ይሔ ነው ።

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e 2 หลายเดือนก่อน +3

      የጨለማዉን ንጉስ የሚያመልኩ ጴንጤዎች ስለሚመሯት ነዉ!

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@selamgetu-x7e የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ እኮ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ጉዳችሑ አደባባይ ወጥቶላችሑዋል እንደ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን አንገት አንገታቸውን በሰይፍ ትቆረጣላችሑ ትንሽ ቀን ጠብቁ ።

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ewunetinበአብዛኛው የባቢሎናውያን ቤተ-እምነት ምትሓት በድብቅ እና ውስጥለውስጥ ሳይሆን መንፈስ የተዋረሱ ሓሰተኛ ነቢያቶች በግላጭ መድረክ ላይ፣በሚዲያ የሚከናወነው ኖርማል የሆነ ነገር ነው_ይህም በምዕመኑ 'አሜን' 🙌ተብሎ የሚደገፉ ቅቡል ነገር ነው ።

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 2 หลายเดือนก่อน

      @@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ እና ሕጋዊ ነን እያልክ ነው አንተ ጠንቁዋይ ነፍሠ በላ መተተኛ ደብተራ አውሬ ትጠፋላችሑ

    • @AynalemSefu
      @AynalemSefu 2 หลายเดือนก่อน

      አትቀባጥል መሃይም​@@Ewunetin

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርመው ወደ ጴንጤ ሀይማኖት የመጣው ሁሉ ደብተራ ጠንቋይ ዱርዬ ምናምን የሚሉ ናቸው?

    • @Ayal-n9v
      @Ayal-n9v 2 หลายเดือนก่อน +6

      አዎ አዳኝ መሐሪ መድሃኒ አለም ብቻ ስለሆነ ነው

    • @Ayal-n9v
      @Ayal-n9v 2 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ አዳኝ መሀሪ መድሃኒ አለም ስለሆነ ነው

    • @HabMotion
      @HabMotion 2 หลายเดือนก่อน +2

      awo getaye hateyaten yetelale enji hateyategnchien ayetelam wudajachien sebesabiyachi , semu yebarek

    • @Aloha83
      @Aloha83 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yetameme sew ye miyasfelgew tiru doctor new, esum Eyesus new

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 2 หลายเดือนก่อน +7

    አንክዋን አግዛቢር ማረህ!!

  • @fikryonatanfikr8973
    @fikryonatanfikr8973 2 หลายเดือนก่อน +5

    የምትሳደቡ ሰዎች እውነትን መስማት የማትፈልጉ ወይም እናንተም ከዛ አይነት ነገር መውጣት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ስለማትፈልጉ ነው:: ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ከሁሉም ቤቴ እምነቶች ይመጣሉ አለኮ ይልቅ አሁንም በጥንቆላና በመተት የምታምኑ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ሳይመሽባችው

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይደለም ሁሉም ስሜታዊ የሆኑት ልክ ሲናገር የቅዱሳንን ስም የቤተክርስቲያንንም ስም እየጠራ ነበር ማለትም የመጥፋቱን መገድ በረተክርስቲያን እደመራችው ለመናገር ሞከር እጅ አወ ከሁሉም ቤት ፈጣሪውን ክዶ ለጠቆይ የሚሰግድ እጅግ ብዙነው አይ ኢትዮጲያ ጉድሽ ብዛቱ የነዚ ጠቆይወች ክፋት የሚሄደው የተረገሙ አገራችንን አረከሳችሆት ጠቆይ ከምድረገፅ ይጥፋልን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 หลายเดือนก่อน +10

    ከትንሹ መንፈስ ወደ አለቃው መናፍቅ መንፈስ እንኳን አሸጋገረህ !!!

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 2 หลายเดือนก่อน

      አረ አይባልም ፀልዪለት እንጂ የሚያሳዝን እንጂ እንኳ ለሲዖል አበቃህ አይባልም እግዚአብሔር ይማረው እንጂ ከእሳት ወደ ረመጥ ነው የሄደው።

  • @yetmanful
    @yetmanful 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ነው እንጂ፣ መታ መታ አርጎ ፍርሃት ሲጸናብህ የቋጠርካትን ይዘህ ሹልክ ማለትህ ደግ። ማጅራት ከመምታት ከማይተናነሰው ምግባርህ መውጣትህ ጥሩ ነው። ሌላውን ለመምከር መቃጣትህም ከኃይማኖት ጋር ማገናኘትህም መታበይ ነው።

  • @woldu100
    @woldu100 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጠያቂው ጥያቄውን ደፈር አድርጎ በግልጽ ይህንን ነገር በደንብ እንድንረዳ ቢያደርግ መልካም ነበር::

  • @gamachisalemu4God
    @gamachisalemu4God หลายเดือนก่อน

    እየሱስም:-እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ÷በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ::ዮሐ 14÷6

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 หลายเดือนก่อน +4

    💥አልሸሹም ዞር አሉ አሁንም ጴንጤ ነህ ዘመናዊ ጠንቋይ👌

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለዛ ነው እማደንቅህ እውነት አለህ ሁሉ ምታወራ እወነት ፈጶሞ ከለህበትሞያ ያውጣት

  • @bogaletaye9785
    @bogaletaye9785 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ አገሬ ወይ አገሬ የደናቁርት መጫወቻ ትሁኝ? አሳፋሪዎች

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n 2 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ኦርቶዶክስን ወንጀለኛ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት

    • @shylook
      @shylook 2 หลายเดือนก่อน

      kkkkkk

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      ከዚ መጥፎ ነገር መውጣቱ ጥሩ ሆኖ የባሰበት ኢንተር ናሸናል ቤት መግባቱ ነው ንሰሃ በመግባቱ መቼም ኦርቶዶክሰ በማንም ልቅምቅም አትወድቅም ሆድ አምላኪዋች ናቸው የሚከሳት

    • @biniyamworku2678
      @biniyamworku2678 2 หลายเดือนก่อน

      @@TigistTeklehaymanotGebreselassከየት ወቶ የት ይግባ 🤣🤣🤣

  • @AmanAmi-n5y
    @AmanAmi-n5y 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ዘላለማዊውን እስልምናን ይስጥክ

  • @eduam2859
    @eduam2859 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጨርሰህ እንድትፈወስ ማሪያም ቤቴ ክርስትያን ህድና ተሳለም ::

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወዝ ለወዝ ሲሮጥ ከረሞ የክሀናትን ስም ያጠፋል

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 2 หลายเดือนก่อน +17

    የእውነት አምላክ ልሳንህን ይዝጋው።አንተ ለገንዘብ ብለህ የገባህበትን ጭለማ በሌሎች ላይ አታላክ።ኦርቶዶክስ ዘለአለማዊ ነች።

    • @bentikuma2565
      @bentikuma2565 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን እንደፈለክ ግልጽ አይደለም?

  • @NunuAlex-fl3po
    @NunuAlex-fl3po 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከጎላሚኬል ወጥተህ ወነዝ ለወዝ ሲያሮጥህ ነበረ አንተን ይቅር ማለት ከባድ ነዉ ስጠግብ በ70 አመትህ ልትሞት ስትል ይቅረ አይበልህ አንዱን ገለህ አንዱን የምታነሳ

  • @AlemayehuTirfe
    @AlemayehuTirfe 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ዝግጅት አቀራረብ ለሌሎች ብዙኀን ትምህርት ሰጪነቱ የላቀ ስለሆነ የዚህ መድረክአዘጋጅ በቅድሚያ ሊመሰገን ይገባል እላለሁ::

  • @abebechurge7189
    @abebechurge7189 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንካን ጌታረዳህ

  • @eritrea2913
    @eritrea2913 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል በልጅነቴ የሰማሁት ከሰውየው ኣንደበት በድጋሜ ሰማሁት፥ ኤርትራ በደርግ ግዜ እንደዚህ በተፈላለየ ኣከባቢ ይታይ ነበር ሃገራችን ነጻ ከወጣች ከ ደርግ ኣገዛዝ ይሃ ነገር የለም እግዚኣብሄር ይመስገን ኤርትራ መንግስት እድሜ ይስጣቸ ሰምተን ኣናውቅም።

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያአሁኑ ባሰ በፊት በጥንቆላ አሁን ደግሞ በመናፍቃን በሉሲፈር መንፈስ ሌላ ጥፋት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ሴትኞ አዳሪ ስታረጀ አቃጣሪ ትሆናለች
    ጠንቆይ ሲመሉክስ ምን ይሆነናል መልስን

  • @Mengstab-m4f
    @Mengstab-m4f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እጠነቁላለው ወይደሞ መኪና ግዙልኝ ኣይነት መልእክት😂😂😂እኔና ደጀኔ ቸግሮናል

  • @SemiraShibru
    @SemiraShibru 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጴንጤዎችማ ለምን ይመጣል ኦፊሻል ጠንቃይ አላቸው ማለት ፓስተሮቹ

  • @EndyTek
    @EndyTek 2 หลายเดือนก่อน

    You are vary honest person it is Tangeble our creatures God ,is Alaive, for those anbleabers who Calle as idialiest.you can learn from this.

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 หลายเดือนก่อน +2

    አየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ! ነፃ አዉጫችን እየሱስ ተባረክ!! በየሱስ ያመነ እና ዳግም የተወለደ ሰዉ ሁሉ አዲስ ፍጥረት ነዉ!❤ እየሱሴ እወድሃለሁ❤❤❤

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 หลายเดือนก่อน +16

    አቶ ይፍሩ አሁንም ከአጋንንት ወደ አጋንንት ነው የገባሄው... በትንሹ በክርስቶስ እጅ እያለህ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እንደዚህም አለ.... ወደተራራዉም ዉጡ እንጨቱንም አምጡ ቤተክርስትያኔንም ስሩ በዛም ስሜ ይጠራል እኔም በርሱ ደስ ይለኛል... ይላል አምላካችን... ከቤተክርስትያን የወጣ ከክርስቶስ እጅ የወጣ ሰው እንደሞተ ይቆጠራል.... ዛሬ በየአዳራሹ ጴንጠው አሳሳቹሁ በየአዳራሹ ህዝብን ከቤተክርስትያን አስተው የሚሰሩት ነዉረኛ ተግባር ካንተ የክርስቶስን ትእዛዛት ለምያውቅ ሰው ምን አይነት አጋንንታዊ የአዳራሽ ጥንቆላ ዉስጥ ተመልሰህ እንደገባህ እያወክ አሁንም ድሮ የሰራሄዉን ስህተት አሁንም መድገምህ ይገርመኛል

    • @Misrak-xn3qd
      @Misrak-xn3qd 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወደ መረጠው ሄዷል
      የሰውን ጉድፍ ለመንቀስ ከምንሞክር የራሳችንን ምሰሶ ለማየት ብንሞክርስ???

    • @Ambassel
      @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ድሮ በድብቅ ሲሰራ የነበረውን ነውር በሃይማኖት ስም ነብይ ነኝ በማለት ያለምንም ሃፍረት እየተጨማለቁ ነው::እድገትና ስልጣኔ ይሉሃል ይሄ ነው::

    • @astershifera1606
      @astershifera1606 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንኖ እከፍ ነሽ ጌታንና አጋንትን ለይትሽ ሳታቂ አፍሽን በእግዚአብሔር ላይ ስትከፍች አይከብድሽም አንች ዮሐንስ አስራ ሶስትን አቢቢ የተሳዳቢው መንፈስ ግብቶቢሻልና ንሰአ ግቢ ጌታኢየሱስ ልቦና ይስጥሽ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመናዊ ጠንቃይ ቤት ገባክ

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 2 หลายเดือนก่อน +2

    አታላይ መከሰስ አለበት

  • @DorusHotel
    @DorusHotel 2 หลายเดือนก่อน +2

    From traditional devlish work to the modernized one.

  • @NaniAsme
    @NaniAsme 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም ፓስተር ነን ባዮች ጠንቑይ ናቸው።

  • @abiyutesfaye4278
    @abiyutesfaye4278 2 หลายเดือนก่อน +10

    ካህናት ......ቤተሰቦቼ.......ለምን ለማያያዝ ትሞክራላችሁ:: ቤተሰቦቼ ብለህ ልትናገር ትችላለህ:: ግእዝ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው:: በቤተክርስቲያን ያሉ ትምህርቶችን ላልተገባ ተግባር ካዋልከው ችግሩ የአንተ ነው:: ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት:: ማንም ሚዲያ ስላገኘ ብቻ የሚዘልፋት አይደለችም:: ክብር ለመድሃኔአለም ዛሬ በብዙ በዝተናል ገና አለምን እንሞላለን::

    • @samuelkassa-n2t
      @samuelkassa-n2t 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነህ ወንድሜ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ኦርቶዶክሰ ጥንቆላ አታሰተምርም እዚያ ገብተክ ተበሳበሰ ወንድሜ በዘመናዊ መልክ

  • @FikreWojo
    @FikreWojo 2 หลายเดือนก่อน

    በጸሎት እናደቀዋለን ስራውን የዳናችሁ ጊለጡሊን ተባረኩ።

  • @seanyetyacob5815
    @seanyetyacob5815 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ye get sem yebark

  • @zimbilehtewachew
    @zimbilehtewachew 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸ ሰውዬ በጣም የገረመኝ የእድሜው ነገር ለ 1.5 ሚሊዮን ሰው ሲጠነቁል ለ 1 ሰዉ 1 ስዓት ቢያጠፋና በቀን ለ 16 ሰዓት ቢጠነቁል ለ 256.8 አመታት ጠንቁሏል ማለት ነው። በ20 ዓመቱ ቢጀምር አሁን የ276.8 እድሜ ባለፀጋ ነው። ከዚህ በኋላ ደግሞ እረፍት ስለሚያደርግ ከዚህ እድሜ እጥፍ እንደሚኖር ግልጽ ነው። በሀብትም ቢሆን የዋዛ አይሆንም ከጠነቆለላቸው ከእያንዳንዳቸው 1000 ብር ቢቀበል የ1.5 ቢሊዮን ብር ጌታ ነዉ ።

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 2 หลายเดือนก่อน +3

    ንቃተ ህሊናህ እንደሚረብሽ ደጋግመህ ተናግረሃል። የኔ ጥያቄ ስንት ልጆች ለዲያብሎስ መስዋዕትነት ከፈልክ?

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m หลายเดือนก่อน

    እነሆ የአለምን ሀጥያት ሁሉ የሚሰተሰርይ የእግቤሄር በግ

  • @nomoreever3649
    @nomoreever3649 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ለመሰሎች መንቂያ ነው:: "ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ..."

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ብለህ በገንዘብ ትቸገራለህ? አሁንም እኮ ወደ ጥንቁልና ነው የሄድከው። አሁንም ሰዎችን ትፈውሳለህ፣ መንፈስ ታስወጣለህ።

  • @tamirattsige3158
    @tamirattsige3158 2 หลายเดือนก่อน +2

    የስንት ሰው የተበላሽ ሕይወትን ከጥፋት አደነሐል? የስንት ሰው ሕይወተንስ አበላሽተሀል? ሰዎች በሌላ ሰዎች ሕይወታቸው የተመሰቃቀለባቸወን የምትረዳ ከሆነ ለምን ተውክ(ወጣህ)? ይህ አይነቱ ሥራ ጥሩ ነው ብየ ስለማስብ። አንዱን ጠቅመህ ሌላወን ለመጉዳት የምትሔድበትን መንገድ ግን አጥብቄ አወግዘዋለሁ።

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ያው ነህ ከግጡ ወደ ማጡ መጨረሻው በአንድ አምላክ የ ያላመነ አዱንያዊ ብቻ ነዉ

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 2 หลายเดือนก่อน +23

    አሁን ትንቢት በሚል ጪብል አጋንት ከመጥራት ወደ ሖላ አይሉም እንደዉም 7እጥፈ ሁኖ ይገባቦታል !! በአዳራሺ ዉሰጥ ትንቢት አመጣሁላችሁ በሚል ዘመናዊ ጥቆላ ባይገለጡ እኔ ልጠየቅ

    • @mayasolomon9445
      @mayasolomon9445 2 หลายเดือนก่อน +3

      ማን ጠራሽ ሳትጠሪ አቤት አትበይ

    • @mayasolomon9445
      @mayasolomon9445 2 หลายเดือนก่อน

      ማን ጠራሽ ሳትጠሪ አቤት አትበይ ሳታንኳኪ አትግቢ

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 2 หลายเดือนก่อน

      @@mayasolomon9445 😜 ተናግረሺ ሙተሻል ሶሻል ሚዲያዉ ባለቤት ነኝ አልሺሳ ጥናዛም በይፉ በመድረክ ላይ ትንቢት በሚል ጪብል እረኩስ የጥልቁን ሰራ የምታሰፈጸሙ መሆኑ ያደባባይ ምሰጥረ ነዉ ! የኢዮ ጩፉ ካራቴ & ዘይት ሰትሸሚች የምትዉይ ሁላ ቀደኛዉ ሰዉየ ቤታችሁ ገባ ነገ የሱን ቆሻሻ ሶፉት ለማሳት ሰትሻሙ እናያለን

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 หลายเดือนก่อน +1

      እድሉ አለ

    • @UnitelServicesEthiopia
      @UnitelServicesEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምነዉ በመመለሳቸዉ ደበረክ እንዴ? አይዞን ወንድሜ ቻለዉ

  • @TigistNaji
    @TigistNaji 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ሂወት ያበላሸህውሰ የሰው እድል የዘጋህውሰ

  • @AlamudinNahim-x9d
    @AlamudinNahim-x9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመራያ በህግ መጠየቅ አለብክ በሀለተኛ ለመውጣት ፈልገክ ነው ወየይስ እነሱ 😂😂😂

  • @TemesgenAmbesaw
    @TemesgenAmbesaw 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ነገር ያስተዋልኩት ጥንቆላ የሚሰሩት መጀመሪያ ክርስትና ያልገባቸዉ ሰዎች ናቸዉ። አየህ መጀመሪያ ክርስትና ቢገባቸዉ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አይወጡም ነበር። በጣም ያሳዝናል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሆይ ለክፎዎች የተሰወርሽ ነሽ መቼም እንወድሻለን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረተሽ ለብሩሀን እና እግዚአብሔርን ለሚፈሩ መኖሪያቸዉ ነሽ።

  • @BelistiAsema
    @BelistiAsema 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ አሁንም መንገዱን አላገኘኸውም ከዛ ግዙፍ ወንጀል መራቅህ መለስተኛ ሰላም ይሰጥህ ይሆናል ነገር ግን ሰይጣን በቀላሉ ዝም ያለህ አሁንም ጥመት ላይ ስለሆንክ ነው

  • @LoopogKolhd
    @LoopogKolhd 2 หลายเดือนก่อน

    Bless yefru

  • @minaleshowamoges6379
    @minaleshowamoges6379 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከእሳት ወደ እሳት ። በእግዚአብሔር እና በእናቱ ድንግል ማርያም እመን። ንስሃ ግባ ስገድ ለመዳን።

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሽታህ ጠቅላይ ሚንሰትሩ ናቸው ፎቶአቸውን ስታይ ሰወነትህ ያብጣል አሉኝ። የምን በሽታ ነው ያመመህ? የህዳር ወይስ የግነቦት ወረርሽ? እግዚአብሔር ይማርህ። አባትህን ኤልማስን ሰላም በልልኝ።

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንስ መች ተቀዬርክ አልሽሽም ዘውር አሉ ነው ያው ፓስተር ማህረግ ይስጥሀል ጥንቆላ ስሟ ተቀይሮ ትንቢት ትሉትና ያው መድረክ ላይ ትጠነቁላላችሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እንዲህ አይነትየጥንቆላ የውሽት የአይምሮ መቆጣጠሪያ ዘዜ የህዝባችንን አይምሮ ሽባ አርጎታል: እንድህ አይነት ነግር እይስራም ስራ መስራትን አምልኩ እውነተኝነትን አምልኩ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ወደጌታየዘላለም ህይወት በደህና መጡ ፒተር የቤ/ክሽማግሌዎች ፀልየው እራሱላይም ዘይት ቢፍስበት ጥሩነውእግዚሀብሔር የወደደውን እንዲያደርግ በህይወታቸውተባሩኩ

    • @tekaligngetachew
      @tekaligngetachew 2 หลายเดือนก่อน +1

      የእዮ ጩፍ ነው ወይስ የዮነናታን

    • @husenjaa7617
      @husenjaa7617 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጴንጤ ለካ ያስጠነቁላል ጉድ ነው

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄኔ ስንቱን በጥንቆላ አስገድለህ ይሆን? የስንት ሰው ደም ይኖርብህ ይሆን?

  • @yonasjonnymargietis3988
    @yonasjonnymargietis3988 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yedemu hayl ina gulbet iko keyetgnawum hatiyat yanetsal geta yibarek 😢

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 หลายเดือนก่อน

    መናፍቅ ከትንቆላ መንፈስ የበላይ የሆነ እርኩስ መንፈስ የሚዘውረው ነው አልሸሹም ዞር አሉ !

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ቤተክርስቲያን ጠላት በዛባት እንጂ ስንቱ ከስት መቀመቅ ወጣ ስንት ሰው ሰው ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน +1

      በውስጦም ሆነው ሆዳቸውን ይሞላሉ ሲወጡም እደዛው ወዝ ለወዝ ሲዞር ከርሞ አሁን የካህናትን ሰም ያጠፋል እረኩስ

  • @abejehadero2300
    @abejehadero2300 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዚኛው(በአባቱ) ቢዝነሱ ሲቀዘቅዝ በልጁ መጣህ? አልሸሹም ዞር አሉ ነው።
    ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ!
    ልትድን ብትወድስ እናትና ልጁን ያዝ።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካድያ በዚ እድሜ ንሰሃ መግባት እንጂ ዘመናዊ ጠንቃይ ቤት እኮ ነው የገባከው ከጋሼ ፓሰተር ነብይ ለመባል ነው ይቅር ይበልክ የሰው ህይወት እድሜ ላበላሸከው እሱ ይጠይቅክ ካዝናው ሲሞላለት በደንብ ሊጠቀጥቅ ዘመናዊዋች ጋር ሄድክ ዛት ሴት 😂😂

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳፍንታም አጨረሻክ ምን ሆነ ፈጣሪ ስራችውን ያፍርሰው ቁረብና ነበርኩ ታሪክ ነው ፈጣሪ እኔያንተ ነኝ ያለኝን ነገር ሁሉ ባንተ የተባረከ ይሁን ነገሬ ሁሉ አንተ ባንተ ይታይልኝ ያለኝ አንተ ባርክልኝ ያንተ ይበልጣል ወገኖቼ ሆይ በሰይጣን የሚመጣ ነገር ይቅርባችው የፈጣሪ ስጦታ ይሻላል

    • @mafitube9180
      @mafitube9180 2 หลายเดือนก่อน

      አልሰራም ብሎካል እንዴ😅😅

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ke 30 አመት ጥንቆላ በሇላ መጬረሻህ እንዲያምር ብትሰልም ጥሩ ነበር ከስህተት ወደሌላ ስህተት ሆነብህ

  • @MesganaweGebretsadik
    @MesganaweGebretsadik 2 หลายเดือนก่อน

    amen

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከወሬው ወደ ቁምነገሩ መምጣቱ ይበጅ ነበር፡፡ በመጀመሪያ ጥንቆላ እራሱ ምንድን ነው?

  • @berhanehaile4533
    @berhanehaile4533 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam ygermal yhe sewye befit kalemeteyk adrgo neber dese new yejemerkut be mexehaf blo semchalew

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ምንም አይገርመኝም ጴጤ ሆነው የመጡት እነማናቸው ስለሌላው አይመለከተኝም እኛ ወጌል አማይ ሆኖ ክርስቶስ አልበቃ ብሎት የሄደው ነው የሚገርመው ወጌል አማኝ ሆናቸው የሄዳችው ንሰአ ግብ በመጭረሻው ሰአት የገአነብ እሳት እዳይበላቸው የኦርቶዶክስን ስም ያጠልሻሉ ላልሽ እውነቱን ከእየሱ እየሰማሽ ለመከራከር አትድፈሪ እሽ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน

      እዩ ጩፋ ልልሽ ነበር ለካ እሱ የሱዳኑኑ ነው ፓፓፓፓራራራራራ የምትሉት የትኛው ሀዋሪያት የተናገሩትን የው ደሞስ ሀዋሪያቱ እኮ የተሰበሰቡት ሰወች የተለያየ ቆቆ ስለነበረ ነው የተናገሩት ሞለትም ልሳን እሽ ወጌሉላይ የማይተረጓም ልሳን የለም ይላል ሁሉም ቆቆ ተናጋሪ አለው ይላል ቅዱስ መፅሀፉ የናተንስ ማን ይተርጉመው ነው የሚናገረው ሰው ገና አልተወለደም ምድረ ሞኝ
      እኮንም ክርስቲያን ሆንኩ እናትም አለችኝ የመስቀል ስር ስጦታየ

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 2 หลายเดือนก่อน

    ሌላውን ሃጥያት ውስጥ ጨምሮ እኔ ድኛለሁ ማለት አይገባኝም። ሴጣኑ አልታዘዝ ሲል ነው የለቀቁው።

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዴት ወዴት ኦርቶዶክስ ናት ጥቆላ ያስተማረችህ ሰውየ እረስህ የተሳሳተ መገድን ነውኮ የመረጥከው ቤተክርስቲያን ምን ታርግህ ኧረ ተው ከበተክርስቲያን ውረዱ እኛ የምናምናት ክርስቶስን አለቃዋ አድርጋ የሾመችውን ነው ተው ስለጥቆላችሁ እዛው ተጨማለቁ ቤተክርስቲያን እደናተ አልረከሰችም በፈጣሪ

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp 2 หลายเดือนก่อน +1

    Meret. Gelesa na maberareya new! geta yebarkeh yiferu !!!

  • @batrishiferaw8775
    @batrishiferaw8775 2 หลายเดือนก่อน +1

    እበክህን ለአንዱ ሐብት ለመስጠት የምንድነው በቅርብ ዘመድ እድል ላይ የምትሠሩት መስጠት ከፈለጀጋችሁ እንዲሁ ለምን አትሠጠም ግፈኞች ናችሁ ይህንን ያሠራችሁትን ህዝብ ሳትፈቱ መቼም ሕይወት የላችሁም ዝርዝራቸውን አውጥታችሁ ፍቱት።

  • @tedted8833
    @tedted8833 2 หลายเดือนก่อน

    ሀብታም ለመሆን ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ ሰዎች ግን እራሳቸውን አይጠይቁም የሚሰራ ቢሆን ጠንቋዮ ራሱ ለምን ሀብታም አልሆነም 😂😂😂

  • @RoMI-b9q
    @RoMI-b9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    So, 1.5 million ሰው አንተ ጋር ለጥንቁልና ከመጣ በጣም ብዙ ሰው ባንተ ምክንያት, ሞቷል, አብዷል ወይም ህይወቱ ተበላሽቷል.ስለዚህ ለብዙ ነብሳት ተጠያቂ ነህ. Police ምርመራ ማድረግ አለበት!!

    • @KetemaBelete
      @KetemaBelete 2 หลายเดือนก่อน +1

      He said that dealy 150*30=4500 monthly * by 12 months =54,000 * 30 years equal to 1,620,000 there for it me be or not bro

  • @eduam2859
    @eduam2859 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ስለ ሴይጣን ብማብራሪያ ምን ያደርጋል ?

  • @tadessefantahun2115
    @tadessefantahun2115 2 หลายเดือนก่อน

    ሚሊዮን ሰዎችን አሰናክሎ ለሠይጣን ሽጦ....ህግ ግን ምንም አያረገውም😢😢😢

  • @Nyanimkuu
    @Nyanimkuu 2 หลายเดือนก่อน

    🤩🤩🤩🤩🤩

  • @BahriRashid
    @BahriRashid 2 หลายเดือนก่อน

    Ashuf

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 2 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ አይነት ስንቱ በአጋንንት እስራት ተይዞ በየፀበሉ መከራውን የሚበላውን ቤት ይቁጠረው ይሄ ሲወራ ቀላል ይመስላል የተያዘና የታሰረ ያውቀዋል አጋንንት እኮ የሚሰጠው የለውም ክፋትንና ምቀኝነትን የሰውን መልካም ስራ ማጥፋት ተንኮልን ነው። በጠንቋይ እና በአጋንንት የተያዙትን እግዚአብሄር ይፍታቸው

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄርን አምነህ በፀሎት ሰይጣንን ታባርረዋለህ።

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray 2 หลายเดือนก่อน +1

    በህግ መጠየቅ አለበት በስው ኢወት ስትጫወት እየገደልክ የነበርክ ስው ነህ

  • @EthaferahuAndarge
    @EthaferahuAndarge 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከቤትህ ወደ ቤትህ ከጥንቆላህ ወደ ጥንቆላህ ሄድክ ነገ ዼን ጤ ጋር ስትጠነቁል አናገኝሀለን

  • @Hayatkedir-bb6pn
    @Hayatkedir-bb6pn 2 หลายเดือนก่อน +1

    መተት ከመች ወዲህ ነው የፈጣሪ ስጦታ የሆነው አረ ሚዲያዎች ወደት ወደት እየወረደችሁ ነው ባልጠፋ ሰው ጭራሽ ጥንቆለም በይፋ እንደስራ ተቆጠረ???????