ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ምርጥ ልዩ የማር ጠጅ አሰራር / How to make Ethiopian wine ( Tej)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2021
  • ሰላም ዉድ የቻናሌ ተመልካቾች እንደምን ከረማችሁ ሼር ፣ ላይክ ፣ ኮሜንት ማድረጉን አይዘንጉ ሼር በማድረግ ለምታበረታቱኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውሉን ምልክት በመጫን All የሚለውን በማጥቆር ቤተሰብ ይሁኑ።በጣም አመሰግናለሁ 😍
    Welcome to Emuye Kitchen, this video channel provides useful information about foreign and traditional cuisine; It's a TH-cam channel where you can learn how to make homemade food, talk about the type and amount of spices we use, and exchange experiences in general; Become a family by subscribing to this TH-cam channel.
    እንኳን ወደ እሙዬ ኩሽና በደህና መጣችሁ ፣ ይህ ቪዲዮ ቻናል ስለ ውጪ ሀገርና የባህል ምግብ አሰራር ጠቃሚ መረጃን የሚሰጥ ነው፤ በቤት ውስጥ የምንሰራቸው ምግቦች እንዴት እንደሚሰሩ የምንማማርበት፣ የምጠቀማቸውን ቅመም አይነታቸውንና መጠኑን በግልፅ የምናወራበት በአጠቃላይ ልምድ የምንለዋወጥበት የዮቱብ ቻናል ነው ፤ ይህን የዮቱብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ความคิดเห็น • 16

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing 👏

  • @Sinako-el1wt
    @Sinako-el1wt ปีที่แล้ว

    ገበዝ አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ❤ ተባረኪ👍

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 2 ปีที่แล้ว +2

    አነቺ መልካም ሰው ነሽ መጠን ነገርሽን

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌

    • @hidayaibrahim3194
      @hidayaibrahim3194 ปีที่แล้ว

      E goo goo by MI I ordered the food I think

  • @ethio-addistube2441
    @ethio-addistube2441 2 ปีที่แล้ว +1

    look Nice....

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia7595 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @AbebeMekonen-ev5bk
    @AbebeMekonen-ev5bk ปีที่แล้ว

    good

  • @hailegirma1783
    @hailegirma1783 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን መጥቼ ልገዛ እፈልጋለሁ ። ስልካችሁን ስጡኝ።

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 2 ปีที่แล้ว

    መጠነነንገሪንጌሾ ምን ያኽልነው

    • @ethiopianfood1653
      @ethiopianfood1653  2 ปีที่แล้ว

      እንደምትጥይው ጠጅ በግምት መጥነሽ ጨምሪ የኔ ጠጅ በዛ ስለሚል ጌሾውን በርከት አድርጌዋለሁ

  • @briktigebrezgabher5924
    @briktigebrezgabher5924 2 ปีที่แล้ว

    Sinti keni wechi yikoyal

  • @firehiwotalemayehu
    @firehiwotalemayehu ปีที่แล้ว

    Sugar mech chemersh

  • @gacheaserat
    @gacheaserat ปีที่แล้ว

    በፍላስትክ ዘመን የተፈጠረ ሰው የእትዮጵያን ታርክ ወይንም የሀገሩን
    ታርክ ለምን አይጠይቅም የማያውቀው ታርክ ላይ ከመቆናጠጡ በፍት ስለዝ ሥራ ከመግለፅ በፍት እየገለጹክ ያለሁት የእትዮጵያን ታርክ ነው ብሎ መረዳት ያስፈልጋል እሽ እሙዩ።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 7 หลายเดือนก่อน

    ስኳር እና እርሾ እየጨመርሽ ደግሞ like እና share ከኛ ትጠብቂያለሽ? እኔ dislike ነው ያረግኩሽ፡፡ እንዲፈላ ከፈለግሽ 5 ወይም 6 ቀን አታቆዪም ባዕድ ነገር ጨምረሽ ያንቺ ቢጤ ገልቱዎችን ግራ ከምታጋቢ? አለማፈርሽ ደግሞ የስኳር ጠጅ እያሳየሽ "ምርጥ ልዩ የማር ጠጅ አሰራር" እያልሽ ትወሸክቻለሽ፡ ወሽካታ!!