ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 9 หลายเดือนก่อน +5

    ባለሙያ ነሽ አንቺን ያገባ ታድሏል❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው እጅግ በጣም ደስ ይለል በርቺ🎉❤❤❤❤🎉

  • @mulumolla7616
    @mulumolla7616 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ባለሙያ ነሸ አመሰግናለሁ

  • @alemgebre712
    @alemgebre712 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Betam teru new ejesh yebarek
    Kekoye Fereje masgebat enchelalen.

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር + ከለሩ ውርቅ ነው.ተባረኪ ውዴ🙏

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

    • @tigisttadesse7485
      @tigisttadesse7485 3 ปีที่แล้ว +1

      ለጠጅ የወጥ እርድ ነው የምትጠቀሚው ወይስ የጠጅ መልክነው

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam gobez nes ❤

  • @agdan2717
    @agdan2717 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much. You give us clear instructions .

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 11 หลายเดือนก่อน +1

    የስንት ቀን ጠጅ ነው? በጣም ያምራል በርቺ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  11 หลายเดือนก่อน +1

      14 ken

    • @notcutiexbunny
      @notcutiexbunny 8 หลายเดือนก่อน +1

      Great job, really good explanation and instruction I’ll do it for Fasika thank you

  • @abyssiarchive7155
    @abyssiarchive7155 ปีที่แล้ว +3

    Good job.

  • @HA-ci7kx
    @HA-ci7kx 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ነዉ

  • @mrhawetgabremikael5818
    @mrhawetgabremikael5818 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56  3 ปีที่แล้ว +10

    ማር 900g
    ውሀ 8 ብርጭቆ
    ጌሾ. 250g
    እርድ. ግማሽ የሻይ ማንኪያ

  • @tiruworkengidadesta9286
    @tiruworkengidadesta9286 2 ปีที่แล้ว +2

    Tej Le mazegajet ye mitatenw betam tinsh be hone esat ye berbere zala nw

  • @menetwabdegefa9784
    @menetwabdegefa9784 8 หลายเดือนก่อน

    I love the way you do, gasho❤

  • @aronseyoum826
    @aronseyoum826 2 ปีที่แล้ว +2

    betam enamesegnalen

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho607 ปีที่แล้ว +2

    like it

  • @emebetharrop4742
    @emebetharrop4742 ปีที่แล้ว +1

    very nice!!!

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 2 ปีที่แล้ว +2

    Btam gobez gn ered mechemr lemn be rasu be maru new colour linerew migebaw endgbya aserar bizu fetrewoch alu gn endzi tekekelegnaw aserar sidereg demo be denbu mehon alebt

  • @emebetalemu5785
    @emebetalemu5785 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much. I did''nt know how to make Tej. I will try.

  • @morikz7448
    @morikz7448 2 ปีที่แล้ว +7

    I would be very happy if the recipe was in English

    • @kb2vca
      @kb2vca 2 ปีที่แล้ว +6

      I don't speak any of the Ethiopian languages but the recipe looks like
      burn a thin stem or two of gesho in part to add aroma to fermenting vessel and in part, I think , to sanitize the vessel.
      1 t turmeric (for coloring)
      2-3 lbs of honey
      a volume of water 4 X the volume of the honey (if 3 lbs , then 8 quarts of water).
      allow the honey to ferment naturally (it may not if the honey is processed so you may want to add some yeast)- so perhaps 3 -5 days
      looks like about 2 oz of gesho stems dry roasted in a pan and added to the mead before they are allowed to cool.
      Not clear to me but probably 10- 14 days fermenting ; strain out gesho and bottle. Enjoy.

    • @atenuassmara2867
      @atenuassmara2867 2 ปีที่แล้ว +2

      900 g honey

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ሙከራሽን በጣም አደንቃለሁ። በተለይ ለንጽህና የሰጠሽዉ ትኩረት። ነገር ግን በባህላዊ ጠጅ ዉስጥ ከተፈጥሮ ማር በስተቀር ምንም አይነት ባእድ ነገር አይጨመርም(እርድ ፣እርሾ፣ ብቅል፣ወዘተ አይገባም)። እዉነተኛ ማር ከሆነ የራሱ ከለር በቂና የተመጣጠነ ኘዉ። በርቺ!!

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  2 ปีที่แล้ว

      Amesegenalehu

    • @notcutiexbunny
      @notcutiexbunny 2 ปีที่แล้ว

      Great job, very clear explanation and I like your cleanliness!

    • @Amen-47
      @Amen-47 ปีที่แล้ว

      ትክክል እርድ በተለይ ጣእሙን ያጠፍዋል

  • @enocook
    @enocook 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow great job thank you for sharing with us

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 3 ปีที่แล้ว +6

    Well done. Can’t wait to give it a try.

    • @ThomasY-bl9sx
      @ThomasY-bl9sx 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሙያሽም ድምፅሽም ያምራል❤

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 2 ปีที่แล้ว +3

    Endy endy beleg

  • @hirut139
    @hirut139 2 ปีที่แล้ว +2

    እርዱ የወጥ ነው ወይነስ ማቅለሚያ የጠጅ እባክሽ ነገሪኝ

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 3 ปีที่แล้ว +2

    wow nice mlekue.becha.yebkal really 👏👌😍 see you

  • @anezinmulatu6713
    @anezinmulatu6713 2 ปีที่แล้ว +2

    ከተበጠበጠ በኋላ ሲወፍር ወሃ ቢጨመር ምን ይሆናል

  • @mahmmmahhh3336
    @mahmmmahhh3336 ปีที่แล้ว +1

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 4 หลายเดือนก่อน

    ያንቺ ኣሰራር ስለ ወደድኩት
    ለልጄ ጋብቻ በዚህ ኣገባብ
    ልሰራ እየተዘጋጀሁ ነጅ
    ጥሩ እንዲሆንልኝ ጸልይልኝ🙏🙏🙏

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ይሆናል እግዚአብሔር ይጨመርበት ጋብቻውም ያብረሀምና የሳራ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ

    • @NbsGtub
      @NbsGtub 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@mamaskitchenmelat56አዲስ አበባ የጠጅ ዋጋ በሊትር እና በብርሌ ስንት ነው???

    • @letigebrekristos3282
      @letigebrekristos3282 3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏❤️💐​@@mamaskitchenmelat56

    • @letigebrekristos3282
      @letigebrekristos3282 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ጠጅ ለመጣ
      በጣም ጥሩ ኣርገሽ ስለኣሳይሽኝ
      እዳልኩሽ ለልጄ ጋብቻ
      ሰራሁትና
      እዳ ኣንችን ባይሆን
      በጣም ጥሩ ሆነልኝ
      እግዚኣቢሔር ይስጥልኝ
      እግዚኣቢሔር ዕድሜና ጤና
      ይስጥሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጎበዝ ጥሩ ስለሆነልሽ በጣም ደስ ብሎኛል በልጅሽም ሰርግ ቡድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ

  • @TGFreedom-mk2ze
    @TGFreedom-mk2ze ปีที่แล้ว +1

    እርዱ አያቆመጥጠው ውዴ

  • @edenkassa1766
    @edenkassa1766 2 ปีที่แล้ว +2

    gobezz berchi

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ ቆንጆ አሰራር ነው

  • @fantayetegegne4102
    @fantayetegegne4102 5 หลายเดือนก่อน

    good

  • @selamhabtu1109
    @selamhabtu1109 3 หลายเดือนก่อน

    Selk yesetal

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ብርሌዎቹን ኬት ገዛሻቸው??

  • @saraababe3990
    @saraababe3990 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ክእርድ የምግብ ከለር ቢጨመር ምን ይሆነል

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 ปีที่แล้ว +1

    በስንት ቀን ይደርሳል

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  ปีที่แล้ว

      የምትሰሪው ብዙ ካልሆነ እና ወቅቱ ሞቃት ከሆነ 13 ቀን ይበቃዋል

  • @elsay4019
    @elsay4019 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇷🥰🥰🥰♥️♥️🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቁንዲ ነሽ 👏👏👏

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow so good.

  • @zewdimekonen7729
    @zewdimekonen7729 ปีที่แล้ว +1

    Besntegna ken yidersal ebaksh eht melslgn

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 2 ปีที่แล้ว +1

    የጌሾ ቅጠልስ አይሆንም በንጨቱ ፈንታ????

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  2 ปีที่แล้ว +2

      አይሆንም ይኮመጥጣል መልኩም ይቀየራል

  • @kurilemma1481
    @kurilemma1481 2 ปีที่แล้ว +2

    Perfect

  • @damiendesaleng
    @damiendesaleng 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አህቴ, እርዱ የጠጁን ጣዕም አይቀይረውም?

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 3 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌

  • @maseratkafale
    @maseratkafale ปีที่แล้ว

    እርዱ ባይኖርስ መቸም ለከለር ብቻ ነው ሚመስለኝ

  • @mahjwendy487
    @mahjwendy487 ปีที่แล้ว +1

    enamsginaln

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v ปีที่แล้ว +1

    Erdu bztwal

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว +3

    qonjo teg video bemayet demerkush an him Bek bey

  • @betelehmayalew6840
    @betelehmayalew6840 3 ปีที่แล้ว

    አስቸኳይ ነው ማር ኮመጠጠብኝ ምን ላርግ መፍትሄ

    • @betelehmayalew6840
      @betelehmayalew6840 3 ปีที่แล้ว

      እርሾ አላደረኩም ማርና ጌሾ ብቻ ነው

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 ปีที่แล้ว +4

      የሚኮመጥጠው ድንገት ውሀ ጠብ ካለ ነው ወይም በእርጥብ እጅ ከነካሽው ጥሩ ሆኖ ከፈላ ግን ትንሽ ማር አልሽው ለሌላ ግዜ እቃውን በደምብ እጠኝው በርቺ ጎበዝ

    • @betelehmayalew6840
      @betelehmayalew6840 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mamaskitchenmelat56 እሽ እማዬ አመሰግናለሁ ግን ለ10 Killo ማር በአንድ ኪሎ ላልሰው ለቀና ትብብርሽ ከልቤ አመሰግናለሁ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 ปีที่แล้ว +1

      @@betelehmayalew6840 አይ 250g ይበቃል ማር ከበዛ የፈላውን ያጠፋብሻል

    • @betelehmayalew6840
      @betelehmayalew6840 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mamaskitchenmelat56 በጣም አመሰግናለሁ

  • @welansamelse5699
    @welansamelse5699 2 ปีที่แล้ว +1

    .ጠጀአጠቀ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว

    እርድግን ጠጅውስጥ አዮገባም እራሱ የጠጅ አሰራር አለው እርድ ላልጫ ወጥ ነው!!

  • @genetmenbera7653
    @genetmenbera7653 3 ปีที่แล้ว

    ባለ ሞያ ነሸ

  • @hannatamrat6156
    @hannatamrat6156 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤