EBS Special Show: የ ጠጅ አጣጣል ( Tej Preparation)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 ปีที่แล้ว +11

    በጣም እናመሰግናለን ለምን ቀኑን አልነገራችሁንም እስከስንት እንደሚቆይ ሌላም ሙያ አሳዩን ለምሳሌ አረቂ ፊሊተር ሌሎችንም

  • @alembekele9455
    @alembekele9455 3 ปีที่แล้ว +1

    YOU ARE SO OPEN THANK YOU SO MUCH!!

  • @auntie9077
    @auntie9077 6 ปีที่แล้ว +2

    Loved that the bees seemed so tamed!!!Watching from NYC!!

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 3 ปีที่แล้ว +1

    B'yandadu hidet emiyasfelgew qen lmen altngerem? Emtwqu kalachehu?

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አርፍ ነው እናታችን ግን አሰራሩን ብቻ ሳይ ሆን ስንት ቀን ነው የምያስፈልገዉ እና በስንተኛዉ ቀን ነው የተበጠበጠዉ ዉሃ ማር ላይ የተወቀጠዉ የገሾ እንጨት የምገባበት እና ያልተወቀጠዉ እንጨት ገሾ በስንተኛዉ ቀን ነው የምገባዉ አብራሪልን

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
    @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 ปีที่แล้ว +8

    አይማር እዳለ ስኮር ነው ይታወቃል ልግግ ይላል ትክክለኛ ማር እዲ አደለም

  • @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
    @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ 7 ปีที่แล้ว +12

    ይሄን ልጅ የት ነው የማውቀው እያልኩ ነበር ትዝ አለኝ የትዳር ምርጫየ አዘጋጅና አቅራቢ ነበር

    • @madynahomar9365
      @madynahomar9365 7 ปีที่แล้ว

      mekiya Hussen esilam new hiweta የፍቅር ምርጫየ

    • @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
      @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว

      mekiya Hussen esilam new hiweta ልክ ነሽ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር

    • @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
      @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ 7 ปีที่แล้ว

      Madynah Omar ያው በለው ከፍቅር ወደ ትዳር ነው የማስታወሴ ጫፍ ነው እና ያን ፕሮግራም የህዝብ ተቃውሞ ባህላችን አይደለም በሚል የቆመ ይመስለኛል በጣም ነበር የሚያናደው እና የህዝቡ አስተያየት ነገቲቭ ነበር ልጁንም አስጠልቶኝ ነበር ለካ እንድህ ቆንጆ ነበር

    • @birkealemuoromoonelove5659
      @birkealemuoromoonelove5659 7 ปีที่แล้ว +1

      mekiya Hussen esilam new hiweta yes

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 ปีที่แล้ว +6

    አይ እኛ ሀበሾች ገበያዋን እንዳንቀማት ነው ቀኑን የማትናገረው ይገርማል

    • @adiamissac896
      @adiamissac896 2 ปีที่แล้ว

      Hahaha

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว

      ስርም እርድም በጨርቅ ታስሮ ይገባል። የጌሾዉ እንጨት ሲገባ ከላይ ይንሳፈፋል ሲበስል ከታች ይዘቅጣል ፡በዚህ ነዉ መድረሱ የሚታወቀዉ። ትልቁ ነገር ዉሀ ጠብታ በአካባቢዉ መኖር የለበትም ።

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ብዙ ስረ

    • @rahelteka1028
      @rahelteka1028 ปีที่แล้ว

      አዎ ፣አይገርምም

  • @tadiosmekonnen2297
    @tadiosmekonnen2297 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ጠጂ ነው ያልተጠቀማችሁ ተጠቀሙ

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 ปีที่แล้ว +1

    Kefu kenun kalnegerech bemn yetawekal.

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 4 หลายเดือนก่อน

    ጠማቅያ እህታችን ለምንድነው የደበቁን ቀኑን የእንያዳንዱን ጠጅ ማርና በጌሹ መሀል ምን ያህል ግዜ እንደ ሚወስድ ምክንያቱም እኔም የጠጅን አጠማመቅ ቤቴ ውስጥ ስለምሙክረው ብዙ ግዜም የዋጥልኛል እልፋ እልፉ በስተቀር

  • @renaebruce-miller
    @renaebruce-miller 6 ปีที่แล้ว +1

    I loved this, thank you!

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 ปีที่แล้ว +4

    ተንኮለኛ ሴትዮ ናቸው ቅኑን ለምን አይናገሩም ሰው እንዳያውቅ ነው አይተንኮል ጋዜጠኛውም ቀኑን በደብ መጠየቅ ነበረብህ ማዘርዬ ተንኮል ምንም አይሰራም ሽንት ለመሰለ ጠጅሽ ደሞ

  • @ethiopiawossenu8798
    @ethiopiawossenu8798 7 หลายเดือนก่อน

    Gebeatu weyem geshow men yahel endemikoy lemen ayenagerum yetedebesebes agelalese new

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 7 ปีที่แล้ว +12

    ውይ. ጋዜጥኛው. ውድድኩት. ውይ. ድስ. ስሊ. የእናቴ. ጠጅ. እስታውስኝ. ውይ. ትህትናህ. ታድላ. ላንትን. ምታግባ. ሚስት. ውይ.

  • @selamawitkidanemariam8313
    @selamawitkidanemariam8313 2 ปีที่แล้ว

    አስቴርዬ አመሰግናለሁ ልጄን መልስ ለመጥራት ጉድጉድ እያልኩ ስለሆነ ጠቅሞኛል

  • @selam7401
    @selam7401 7 ปีที่แล้ว +1

    mehateb maser minew andandachu lay altay ale? setoch

  • @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
    @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว +4

    ማሩን በጃቸው ማውጣታቸው አልተመቸኝም ሲቀጥል ጋዜጠኛውን በጣም አከበርኩት እውነት የጠላው ዝግጅት ለይም በጣም ሲሰራ ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት በጣም ነው ያስደሰትከኝ

  • @addislema661
    @addislema661 3 ปีที่แล้ว

    Yegermal metete bayedegefem teje endemitemeke ema enaweralen gen temehert endayewesedbet new kenun setyewa yemategeltesew yegermal lemen meglese asefelege tadiya?

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ አላቸው ? የት የገኛል

  • @yonasmekuant8438
    @yonasmekuant8438 ปีที่แล้ว

    enamsegnalen

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 ปีที่แล้ว

    Asfawya comichalik alakim gin betam Asikingina aznang lerasik Artistim neak😍😘

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +4

    እረ ማዘር ምነው ቀኑን ቢናገሩ

  • @genetsisay8292
    @genetsisay8292 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክ አይደለችምእባካችሁ ጊሾው አይወቀጥም

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +8

    ለምን ትክክለኛውን ቀን ስንት ጊዜ ተጠንሰሶ ስንት ጊዜ እንደ ሚቆይ ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነበር። እናመስግናለን

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 2 ปีที่แล้ว

    Y geshow enchet aykekelinm gin??

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 7 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ንፅህና የጎደለው ነው1 ልጁ ማሩን በጁ ሲያጨማልቀው ንብ ነደፈው. የንቡን እሾክ ሲነቅሉት እጁ ቢደማስ? በብዙ ነገር ይጨመላለቃል። ቱፍፍፍፍፍ. ሁለተኛ ጠጅ አልጠጣም

    • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
      @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ 7 ปีที่แล้ว

      jole memeru
      Weyine endene tej yemiwed yelem gen telahut ewunet lekas endi eyetechemaleku new miserut

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +1

      ኮተት እጃቸው ላይ አሲድ አለበት ያለሽ ማን ነው አበሻ የታወቀ ነው ቅሌቱን ያበዛዋል ንብ ተናድፋ አታደማም የተቀለው የንቡ ሰውነት ነው ዘጊ

    • @xdscuae9032
      @xdscuae9032 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv 7 ปีที่แล้ว +1

    Wey des stlu ❤️👍❤️👍❤️ ketlubet des ylal.

  • @almaztessema2173
    @almaztessema2173 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰራሩን ነው ያሳያችሁን እንጂ ቀኑን ግልጽ አለደረጋችሁም

  • @genetsisay8292
    @genetsisay8292 3 ปีที่แล้ว +1

    2ተኛወ ፊልተር ጠጅ መሆኑ ነው ይገርማል ጠጅ በባልደራስ በቤተመንግስት ትላልቅ ሰዎች ሰንማር ጠጅ እንደዚህ ተንቦራጭቆ አይደለም የሚሰራው ልክ አለው

  • @alembekele9455
    @alembekele9455 3 ปีที่แล้ว +1

    wowwwww!!

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 7 ปีที่แล้ว +8

    ይቼ አስቴር የምትባል ውሸታም መፀአፋን (ፈተና) ብላ የፃፈችውን አንብቤ በጣም ነው ያዘንኩት የሀገራችን መፀአፍ ዋጋ እንደሌለው የተረዳሁት የዛኔ ነው እኔ በጣም አውቃታለሁ ልጃገረድ ሆኜ አስደፈሩኝ ያለችው ውሸት በጣም ይገርማል እሷ ማለት አስቴር በመጀመሪያ ልጃገረድ አልነበረችም ያለችው ቦታ ተቀጥራ ስትገባ ሁለተኛ አንድ ሀብታም ኤርትራዊ የልጇአን አባት ሳይሆን ሌላ አቶ ስዬም የሚባሉ አሁን በኤወት የሉም ልጃገረድ ነኝ ብላ ለረጅም ግዜ ስትጫወትባቸው ቆትታ በመጨረሻ የወር አበባ በነበራት ሰአት በውስኪ አስክራ አብራ ተኝታ ብዙ ብር እንደወሰደች አውቃለሁ ያ የሆነው የልጇአን አባት ማለት(አርአያን) ከማግኝቷ በፌት ነው ከዛም በተደጋጋሚ ከአቶ ስዪም እንደምትወጣ አውቃለው ከዛም ከሌሎች ጋር በቤዝነስ እንደምትወጣ አውቅ ነበር ከዛ ነው የልጇአን አባት አግኝታ አብራ መኖር የጀመረችው እሱም ኤርትራዊ የአራት ልጆች አባት ባለትዳር ነበር ባለቤቱ አስመራ ነበረች ለቩፌር ስለነበር አስቴርን በቅምጥ መልክ አርጎ ይኖር ነበር ይኤ ችግር የለም እኔን የገረመኝ ድንግልናዬን በግድ ወሰዱብኝ ማለቷ እና ሚታ ቤራ ፋብሬካን ደብረዘይት ማለቷ እና በጣም ገረመኝ ፈሬያ እግዝያብሔር የሌላት የኤትዪጵያን ሕዝብ በውሸት ፅፎ ለገንዘብ ብሎ ማታለሏ ነው መንፈስ አለብኝ እጠነቁላለሁ ባልና ሚስት አትሆንህም አይሆንሽም እያለች ያለያየቻቸው ለምንን መፅአፋ ላይ አልፃፈችም የሚጠይቀኝ የለም በማለት የማይረባ ውሸት መፀአፍ ለሚያሳትሙ ትምህርት ይሁናቸው በውሸት የሰው ቀልብ እንሳብ እያሉ ባይፅፉ ጥሩ ነው ለማንኛውም እግዝያብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል እንደ ታሰረው ታምራት ።

    • @zgoraalex8493
      @zgoraalex8493 ปีที่แล้ว

      አንተ/አንቺ ራሱ እየቀባጠርክ መሆኑን በምን እናውቅልሀለን ? እሰይ እግዚአብሔር ፈርዶላታል አስቴር እንወድሻለን መፅሐፏን አንብቤዋለሁ።

    • @peacebeuponu2
      @peacebeuponu2 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ታሪክ በጣም ልክ ነው የገዛ ልጅዋን በአስቃቂ ሁኔታ የበደለች ሴት ነች::ልጅዋ ሩታ የደረሰባትን በቲክቶክ ላይ ብዘ ብላለች "Ruthie” በሚባል አካውንት ማየት ትችላለቹ:: ሴትየዋ narcissism የሚባል mental disorder አለባት:: በጥንቁልናም በጣም ትታወቅ እንደነበረም ገልፃለች::

  • @tylertou3410
    @tylertou3410 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @danieltadele2122
    @danieltadele2122 3 ปีที่แล้ว

    Mesheshaye enem adama(nazret)tej bet alegn ena sle tej yalek smet des yilal gin gedel gbu tej bet yemibalew debub wust nw gurage wust tej kuch blo yemiteta beg ale ena esun eyayu zm blew sitetu gedel yigebalu

  • @helensemere3026
    @helensemere3026 5 ปีที่แล้ว +1

    ልጅታ በጣም ደስ ትላለች ግልፅ ናት

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ንቦቹ ነድፍ ጨረሱት እኳ የኔ ፀባየ ሰናይ ተዋቸው እነሱ ይስሩት ዝም ብለ አታይም የኔ ቆጆ አዛዘነኝ ወንድሜን ነው የሚመስለኝ ይኤ ልጅ ስወደሁ

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 ปีที่แล้ว

    በስማም ሲያስጠላ

  • @lamlam2851
    @lamlam2851 7 ปีที่แล้ว

    teje eko eyetafete beteley ere beketu akababi yenebere teji betam yetem nebere men waga alew aferesut

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    ከመጀመሪው፡እስከ፡መጨረሻው፡የሚቆየው፡ቀን

  • @በእምነቴበእናቴእናበሀገሬ
    @በእምነቴበእናቴእናበሀገሬ 7 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጅ የፍቅር ምርጫዬ የሚለው አላዋጣ።ሲለው ወደ ጠጅ መጣ.

  • @selam7401
    @selam7401 7 ปีที่แล้ว

    qenu minyahl endehone altetekeseim

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 5 ปีที่แล้ว

    አሠራሩን ለምን አትናገሩም እናትዬ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว +1

    Netsehena zero newu.

  • @kbb7400
    @kbb7400 ปีที่แล้ว

    ቀኑ ለምን አልተገረም? ማሩ ከውሃ ጋ ከተበጠበጠ በኃላ ከስንት ቀን በኃላ ጌሾ እንደሚገባ የተወስነ ቀን ከማለት ምን ነበር ቢነገር? አላህ ለርሶ ያለውን ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላው!

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 7 ปีที่แล้ว +1

    ጠጅ. ሲስራ.

  • @genetfiker4234
    @genetfiker4234 7 ปีที่แล้ว

    ጠጆ ሃሃሃ

  • @haregabebe968
    @haregabebe968 7 ปีที่แล้ว

    wey tej aserare. ....yetechmalek

  • @ethioisrael8585
    @ethioisrael8585 7 ปีที่แล้ว

    sewadeshe eko

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 7 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድኩህ. እግባኝ.

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 7 ปีที่แล้ว

      Msrst Mulu wiy ahunis wendoch abaya melbes alebachew setoch ayn awetu😉

    • @buzuneshsenkhut8571
      @buzuneshsenkhut8571 7 ปีที่แล้ว

      Msrst Mulu kkkkkkk yshala?

    • @fathafatha4030
      @fathafatha4030 5 ปีที่แล้ว

      ወደደደደደጀጀጀጀ

  • @Sinke24
    @Sinke24 7 ปีที่แล้ว +3

    ጠጃም ሁላ

  • @tylertou3410
    @tylertou3410 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 7 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድኩህ. እግባኝ.

    • @allhamdllaallhamdlla6312
      @allhamdllaallhamdlla6312 7 ปีที่แล้ว +2

      ከከከከከከከከከከከ አደጋ አለው።

    • @መሲሙሴላምሳኤል
      @መሲሙሴላምሳኤል 7 ปีที่แล้ว

      allhamdlla allhamdlla
      ምንው. እድጋ. እልው. የእይን. ፍቅረ. ይዞኝ. እኮንው. ብዛላይ. ትህትናው. ውይ. እኔ. እንጃ. ውድድኩት. ብፍቅረ. ልሞትንው. ምን. ይሻልኝል

    • @allhamdllaallhamdlla6312
      @allhamdllaallhamdlla6312 7 ปีที่แล้ว +1

      ብቻ እራሴን አጠፍለሁ እዳትይ።ደስ ይላል ፍቅር ።ይሳካልሽ

    • @መሲሙሴላምሳኤል
      @መሲሙሴላምሳኤል 7 ปีที่แล้ว

      allhamdlla allhamdlla
      እሜን. ውይ. የእይን. ፍቅር. እኮ. ህግ. የልውም. እራሴን. እላጥፋም. ልማን. ብየንው. ራሴን. እማጥፍው. ግን. ብትህትናው. ትስቃየሁ. ብቃ. ፍቅረ. የሆነ. ጋዜጠኛ. ንው