"እናት ስትሆኚ ልጅሽ የእስትንፋስሽ ሚስጥር ይሆናል" ሃይማኖት አስራት (ሚስ ጆሊ ጁስ)/ Dagi Show SE 4 EP 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show

ความคิดเห็น • 160

  • @raduchannel2182
    @raduchannel2182 2 ปีที่แล้ว +47

    ልጅ ምሳጥ እግዚአብሔር ነው ሁሉ በእጁ ነው የምንፋልገውን ሰይሆን የምያስፋልጌንን እሱ እራሱ በፋቃዳው ሰዓት ሁሉም ውብ ይሆናል

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 ปีที่แล้ว +36

    ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። ሰጪውም ፈቃጁም የእግዚአብሔር ነው ።እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብሩን ሁሉ እሱ እራሱ እግዚአብሔር ይውሰድ🙏🙏።

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      እህቴ፡ እግዚአብሔርማ፡ ከ25~29 ወለዱ፡ ብሎ፡ ተናግሮዋል፡ አይ፡ እግዚአብሔር ይስጣል፡ ብለሽ፡ በ45 ዓመት፡ ወልደሽ፡ ችግር፡ ያለበት፡ ህፃን፡ ስትውልጂ፡ ምን፡ አጠፋሂ፡ እንዳትይ፡ ግዜ፡ ስጥቶሻል፡ በዛ፡ ግዜ፡ ወለጂ፡ ወንድ፡ ሳታማርጪ፡ አቃቂር፡ ሳታውጪ፡ ደግሞ፡ ሁለት፡ ይበቃል፡ በረካ፡ ያርግልሽ።

  • @sebli96
    @sebli96 2 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ግልፅነትሽ በጣጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

    • @narditube4690
      @narditube4690 2 ปีที่แล้ว

      betam getan manm edmewun tenagro ayawukm mirt set

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 2 ปีที่แล้ว +9

    ሀይሚ የኔ ፍልቅልቅ አንደበትሽ በጣም ይጣፍጣል ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ድንግል ከነልጇ ከነቤተሰብሽ ትጠብቅሽ ዳጊ እናመሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁሌም ያስተምረኛል 😘😘😘

  • @tigistgenanaw497
    @tigistgenanaw497 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ የምታቀርቢያቸዉ ጥያቄዎች ፍሰታቸዉ እርጋታሽ በጣም ትመስጭኛለሽ ሀይም እኔም ልጅ ሆኘ ነዉ የማዉቅሽ ሀሳብሽን የመግለፅ ችሎታሽ የሚደነቅ ነዉ ከርእስ አለመዉጣትሽ ጭምር እግዚአብሔር ብዙ ልጆች እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +21

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈጣሪ ተጨማሪም ልጅ ይስጥሽ እናትሽ እያለችልሽ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚሃብሄር የረዳሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @lina5949
    @lina5949 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው ሀይሚዬ ደስታሽ በራሱ ደስ ይላል። የስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ልጅ ነው ፣ አምላክ ልጅሽን የምታሳድጊበት ጥበቡን ይስጥሽ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ።

  • @edeninfo595
    @edeninfo595 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊ ግን ምን አይነት መረጋጋት ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ?ታድለሽ ተባረኪ

  • @tiyabekele8908
    @tiyabekele8908 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውብ በጣም ጥሩ እናት ነሽ ያለን እውነት ታድሏል በፍቅር በደስታ ኑሩ እግዚአብሔር ን አመስግኑ ስለ ማያልቀው ስጦታው❤❤❤

  • @merimar2500
    @merimar2500 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስስስስስ አለሽ ፍልቅልቋ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።ንጉሱ ሺ ዓመት ንገስ😘❤❤❤

  • @mekdelawitbubu904
    @mekdelawitbubu904 2 ปีที่แล้ว +10

    I really like her for opening up about her struggle to teach other girls or women who are in their thrity who are worrying about being late according to our society as well as biology n she gave a good lesson for us.Please please let us do what we feel like to do without your interferance n God knows when n where it will happen so please live your life at the same time let us live ours please please.

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      መቀደላዋ፡ ምንድነው፡ የምትይው፡ ሳይንሱና፡ ተፈጥሮ፡ የሚለው፡ 25~29 በጣም፡ ቆንጆ፡ ግዜ፡ ነው፡ ግን፡፣35 ዓመት፡ በኋላ፡ ሱቁ፡ እየተዘጋ፡ እንቁላሌቹም፡ እየተሸራረፉ፡ ይመጣል፡ አትወልጂም፡ ሳይሆን፡ ብዙ፡ የጤና፡ ችግር፡ ያለበት፡ ህፃን፡ ለመውለድ፡ ያለሽ፡ ዕድል፡ ይጨምራል፡ ያንቺ፡ አክስት፡ ወይ፡ ዘመድ፡ በ45 ዓመቷ፡ ወልዳ፡ ምንም፡ አልሆነችም፡ የምትይ፡ ከሆነ፡ ሞክሪው።።ወንድም፡ ሱቁ፡40 ዓመት፡ ላይ፡ እየተዘጋ፡ ይመጣል፡ ዘሮቹ፡ የመዋኘት፡ ፍጥነታቸው፡ ይቀንሳል፡ ተፈጥሮ፡ የስዓት፡ ገደብ፡ አርጎብሻል፡ ጠንቀቅ፡ ነው

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 2 ปีที่แล้ว +4

    i love how free she is n she is so humble may God give health n many yrs to ur son

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 2 ปีที่แล้ว +9

    It is useful discussion but try to use amarigna please so majority Ethiopian mums could understand you well, please please
    Instead of postpartum or postnatal depression ( ke meweled behuwala yemimetu deberetoch ) maletu hulun society yatekalelal.
    Amesegenalehu

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 ปีที่แล้ว +12

    ሲገርም ልጅ መውለድ እንዲ ያስደስታል ዋው

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል በጣም ደስ ይላል

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 2 ปีที่แล้ว +11

    I am so happy for you, you experienced mother hood and happy Mother’s Day💐

  • @martakassaye6438
    @martakassaye6438 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስስ

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 2 ปีที่แล้ว +4

    Hiyme has great personality and I really enjoyed the interview 😊

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፉጭ እንኳን እ/ር እርዳሸ እኔም እናት ሆኛለው ሰሜትሸ ይገባኛል ሌላ አለም ነው ልጀ መውለድ

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 2 ปีที่แล้ว +3

    "postpartum depression " Dagy please do more on this 🙏

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስታሽ ደስታዬ እንዃን ደስ አለሽ። የተወለደው ይደግ።

  • @emebetabera6375
    @emebetabera6375 2 ปีที่แล้ว +6

    እባክሽ ሐይሚ እናትነትንበአማርኛችን ብቻ ግለጭው።

  • @dagmawitayalew5666
    @dagmawitayalew5666 2 ปีที่แล้ว +2

    it is wonderful experience. thank you for sharing this with us❤❤❤❤

  • @wogagen
    @wogagen 2 ปีที่แล้ว +6

    NB. Myoma and cyst are quite different. Cyst is fluid containing well circumscribed lesion commonly occuring on ovary while a myoma is smooth muscle solid mass/swelling that arises from myometrium or muscular layer of the uterus. They have different parthenogenesis and management protocol.

    • @fikirtezema2244
      @fikirtezema2244 2 ปีที่แล้ว +1

      It is ‘pathogenesis’, not ‘parthenogenesis’. You should give them a chance to explain the way they understand it.

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 2 ปีที่แล้ว +1

    She is butifule and. Smart

  • @melatmesfin591
    @melatmesfin591 2 ปีที่แล้ว

    I am really proud of u haimiye and thank u for explaining post partum depression

  • @sabatekle8589
    @sabatekle8589 2 ปีที่แล้ว +1

    Haymi konjo lanchi ena tedeseteku. Bless u.

  • @hiwethiwet8907
    @hiwethiwet8907 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @yh4es
    @yh4es 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጅ በዝቷል በዚህ ኑሮ ውድነት መውለድ አስፈላጊ አይደለም ስለዚህ ብዙ አሳዳጊ የሚፈልግ ልጆች አሉ እነሱን ወስደው ያሳድጉ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 ገፈኛነሸ የኔ ቆንጆ አይን በአይነሸ ማየት አትፈልጊሞ

    • @yh4es
      @yh4es 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jamiendris9454 ያ ድሮ የቀረ አስተሳሰብ ነው ፈረንጅ እኮ ላለመውለድ ተፈራርሞ ይጋባል ለዛውም ሀብታም ሆነው

    • @hlife5983
      @hlife5983 2 ปีที่แล้ว

      @@jamiendris9454 mindinew ayin beayin yemibal huwala ker astesaseb

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      @@hlife5983 ዘርሸ ተክተሸ ማለፍ የወለደ አልሞተም ይላል አበሻ 😂

    • @hlife5983
      @hlife5983 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jamiendris9454 zere teteka alteteka ene min aschenekegn. tiru neer seriche bicha menor new yemifeligew. witinktwa yeweta alem lay nefs kemameta yetetatulin basadig emertalehu. yene ye life goal zer metekat silalhone.

  • @bezaberhanu5778
    @bezaberhanu5778 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet new ebakachu lemn atagebum lemn atweldum atibelu?

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 2 ปีที่แล้ว +1

    ይከብዳል ሳያገቡ መውለድ ያለአባት ፍቅር ልጅን ለብቻ ማሳደግ አይ ዘመን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @hiwotkassahun8695
    @hiwotkassahun8695 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል ግን ስለልጅ ብቻ እየተጠየቅሽ ማውራት ማውራት ❤❤❤

  • @abebaasfaw614
    @abebaasfaw614 2 ปีที่แล้ว +2

    She's so smart mom(girl) , also Dagi👌🏻🙏🏼

  • @kichihailu9655
    @kichihailu9655 2 ปีที่แล้ว +3

    wow she so honest 😍

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ እንግሊዝኛ 🤔
    ነብሴ በ አማርኛ መስሎኝ ኢንተርቪው እየተደረግሽ ያለሽው 🙄

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooo i love your character you are too open

  • @meron612
    @meron612 2 ปีที่แล้ว +1

    Endet bechika fitachun fikit mareg endemitchilu temelketu ✨👌🏽 videochen temelketu ❤️

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 ปีที่แล้ว +2

    ውፍረት ሲያምርብሽ ልጅሽንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 2 ปีที่แล้ว +2

    You are so natural des styi🤗

  • @mesaybeshah4557
    @mesaybeshah4557 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ የኔ ቀበጥ ሲያምርብሽ

  • @asterwoldegebrielastu7919
    @asterwoldegebrielastu7919 2 ปีที่แล้ว +4

    The interviewer talks much more than the guest!! I wish if she could give the person to talk

  • @hagushahiyab4747
    @hagushahiyab4747 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅሽን ያሳድግልሽ።ቓንቃው ኣማርኛ ጽድት ያለ ቢሆን ጥሩ ነው ብእንግሊዘኛ መቀላቀል ለማን ለማስረዳት ነው ኣስቡበት፡ግዝየ እያለህ በግዝየ ተጠቀሙበት እድመ መደበቅ ራስህን ማነቅ ነው

  • @netsanetyeshitela5638
    @netsanetyeshitela5638 2 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወይኔ እኔም ልጄ አንድ አመት ሞላው እንዴት ብዬ ትቼው ወደ ስራ እንደምወጣ ጨንቆኛል አረ ኡኡኡኡ

  • @saremelsa7899
    @saremelsa7899 2 ปีที่แล้ว +2

    ታድለሽ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว +7

    አሁን የእንግሊዝኛው ጋጋታ ፈረንጅ ለመምሰል ነው ? ወየጉድ

  • @hannatamrat1983
    @hannatamrat1983 2 ปีที่แล้ว +2

    EMBETE HULUNEM Aderegechelesh

  • @sebli96
    @sebli96 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስስስስ አለሽ

  • @yesusgetanew5095
    @yesusgetanew5095 2 ปีที่แล้ว

    Sey yesus geta new ..enkwan des alesh abzto geta be lje b hlu neger yebarkesh

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ይህ የብዙ ሴቶች ችግር ነው።እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ።በዚ ችግር ውስጥ ያሉ ሴቶችን ፈጣሪ ይርዳ።

  • @TheLordismyShephered
    @TheLordismyShephered 2 ปีที่แล้ว +2

    የእስትንፋስ ሚስጥር እግዚአብሄር ነው ሌላ አርስት ፈልጉ

  • @eleni1747
    @eleni1747 2 ปีที่แล้ว +2

    Yehe lalweledachu new it's ok to have baby on your 30s genalegena edme hede belachu yalhone wesane atwesenu

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ዘመን የለዘብተኝነት ዘመን አይደለም።መሞት ወይም መዳን፤መደገፍ ወይም መቃወም።ትነሽ የመደግፈው ኑሮህ የምትቃወመው ካመዘነ በቃ እልም ያልክ ተቃዋሚ ሁን።ለዘብተኝነት ፈጽሞ አያዋጣም።

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 ปีที่แล้ว +1

    ስትወልጂ ተረጋጋሽ ወፈርሽ (Thankyouuu ትይ ነበር)

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 2 ปีที่แล้ว +3

    How, did you change a man? most of the time people blaming woman which is completely wrong 😑 there’s few man can’t make woman a pregnant.

  • @raheldebebe3819
    @raheldebebe3819 2 ปีที่แล้ว

    merit honest .....

  • @smiletube7468
    @smiletube7468 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo selene metaweri neber yemeselegn , netsanetish betam des yilal

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመኑ ተቀይራል ድሮ ድሮ ሳያገቡ መውለድ በጣም ነውር ነበረ አሁን ግን ኖርማል ነው 🤔🤔🤔🤔ይመቻችሁ 👍👍

    • @birtukanmekonen9494
      @birtukanmekonen9494 2 ปีที่แล้ว +2

      Ahunm newure new 🙏

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      Awo newr new gin tidare kaltstesh lije mawelde gide new inem yemasdge akimu binoregn iwelde naber gin alchilem damo haram new eshi tider kaltseten idet inadrge

    • @ሁአገርሽእናቷንናፋቂ
      @ሁአገርሽእናቷንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      @@birtukanmekonen9494 አደለም ውለጂ

    • @birtukanmekonen9494
      @birtukanmekonen9494 2 ปีที่แล้ว

      @@ሁአገርሽእናቷንናፋቂ ayedel teye eji 🤣

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    የእሌና ሞት በአገራችን ምን ጉዳት ሊያመጣ ይችላል ጥያቄ ነው

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊዬ ፈገግ ለማለት ሞክሪ ፊትሽን ጥለሽዋል እኮ🙄

  • @yw4039
    @yw4039 2 ปีที่แล้ว +1

    Ovarian cyst & myoma are different.

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀስ በይ ሀይሚ ፍጥነትሽ ለመስማት ይረብሻል እንኳን ደስ አለሽ

  • @martasebray8953
    @martasebray8953 2 ปีที่แล้ว

    Eina egzabher nw yimsetwe

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek529 2 ปีที่แล้ว

    Read about good enough mother

  • @نورهعادل-ذ9م
    @نورهعادل-ذ9م 2 ปีที่แล้ว

    Yane konjo enkuan lazh abkash

  • @sabelatebebu3950
    @sabelatebebu3950 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚ ግልጽነትሽን በጣም ወደድኩት።

  • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
    @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያርብእዳውወልጀባየሁት😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 ปีที่แล้ว

    I have my world 🌎 ♥️ ❤️ 😌 💙 💕 🌎 ♥️ my lija Barakata, my gift of God we love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 you Always ♥️ ❤️ 💖 he knows.

  • @meseretmeashom.m2064
    @meseretmeashom.m2064 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሚ የኔትዝታ

  • @ekramnegash4172
    @ekramnegash4172 2 ปีที่แล้ว +1

    It's a very good interview 👌, but Myoma is different from ovarian cyst, Myoma is a Tumor in the Uterus.

  • @mastewalalemu274
    @mastewalalemu274 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሚ ቆንጆ ልጅሽ ያሳድግልሽ በሞገስ በክብር

  • @seblewongelseleshi3601
    @seblewongelseleshi3601 2 ปีที่แล้ว

    Sew Mehon Zerachen Feker Hayimanochachin new!

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 2 ปีที่แล้ว

    Dagiya siwedish

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

    Over blown out of proportion

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 2 ปีที่แล้ว

    Wey Haimiye yeleben new yawerashelegne zare

  • @tametame3211
    @tametame3211 2 ปีที่แล้ว

    dagi thank uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan des yalesh! Enkuan Mariam marechesh! Ahunm chemeraa testesh

  • @azebbekele
    @azebbekele 2 ปีที่แล้ว

    hospitalu takumegn chegerachen tanasasaye nawe pls

  • @alfiyatravel4111
    @alfiyatravel4111 2 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh

  • @emuable9146
    @emuable9146 2 ปีที่แล้ว

    Yena kojo enkun dess yalesh

  • @mesaytumdedo5492
    @mesaytumdedo5492 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፈንድሻ😍🤩

  • @yelijochigize
    @yelijochigize 2 ปีที่แล้ว

    thank you haymiye, u have said it very nicely.... yes exactly, in our society the main source of postpartum depression is the visitor's personal opinion. it will drive you crazy.....about the way u handle ur baby or ur weight, the way u eat and feed ..just STOP PLS

  • @awetkumilachew2193
    @awetkumilachew2193 2 ปีที่แล้ว +2

    I know she is happy but... she need to know how to talk public speech.🤭

  • @atuatu1139
    @atuatu1139 2 ปีที่แล้ว

    Tikikil yehe deresobignal dagi enam hiwet eskematat miyaderse dereja derishe neber yalakime lemewled ,,,kebad new atiche awkalehu ,mahberawi neger ahun yastelagnal temesgen geta kisognal be 2 ,lehulum yesetenin amesginen enikebel

  • @MimiMimi-jw2hx
    @MimiMimi-jw2hx 2 ปีที่แล้ว

    Betergome degami yekerabelen kalsecagetencwe

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 ปีที่แล้ว +2

    የክፍል ጓደኛዬ ስለተያየን ደስ ብሎኛል

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 2 ปีที่แล้ว

    እረረ ጥያቄ አለኝ አግብታ ነው ወይሳ እንደነጮቹ ገዝታ ነው ??

  • @Freepress12
    @Freepress12 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 2 ปีที่แล้ว

    Omg 🤩❤️❤️

  • @abdiman7785
    @abdiman7785 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ አባቱስ ምንም አልገባኝም ያው በ እንግሊዝኛም ሆኖብኝ አስረዱኝ እስኪ 🥺🥺

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 ปีที่แล้ว

      እሷም አታውቀውም😂

    • @tees1045
      @tees1045 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selammesganaw3899 aybalm ! Weriga

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      @@selammesganaw3899 tik tok laye matewal alechign iko siteyikat minlbet kidewti yihonle 😒🤔

    • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
      @ሰሚራእናቷንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆

  • @meronseifu7714
    @meronseifu7714 2 ปีที่แล้ว

    yedegelesh

  • @lifeisgood3457
    @lifeisgood3457 2 ปีที่แล้ว +1

    እንግሊዘኛ መቀላቀል ግዴታ ሆነ እንዴ???🙉🙉🙉

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንሼ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ አውሪ

  • @mesi-5724
    @mesi-5724 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ምን ሆኖ ነው ለሶ መደሰት ሲገባቹህ ብዙ ነገር ነው ያሳለፈችው መሳደብ

  • @genet77
    @genet77 2 ปีที่แล้ว

    Ygzybhir dink naw

  • @hiruttsegaye272
    @hiruttsegaye272 2 ปีที่แล้ว

    Wey act men gud nw ye engelezeghaw denkereker😏😏😏

  • @queensheba7372
    @queensheba7372 2 ปีที่แล้ว +4

    If you give her a chance to talk in English definitely she's not going to give us this pronunciations, wtf is with ethiopian so called artists they can't be themselves at all ! I watch a lot of ethiopian talk show to learn Amharic but the only thing I hear is fake English. SMH

    • @hlife5983
      @hlife5983 2 ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @mahletdilnesa132
      @mahletdilnesa132 2 ปีที่แล้ว +1

      What abt you??

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 ปีที่แล้ว

      Its not their obligation to teach you amharik... and they are not expected to speak fluent english or speak fully in amharik. Not a big deal!!!!

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว

    Legy 17 Amhte Lehonew 1 weher kerew betam ye Leginet Legy new ena ye weLedekut ken degami ke bet ye maLeweta meseLog Lebesocyn erasu Le Ehehety setecyat neber kkkkkkkkkkkkkk Leka ye teweLedh Legi be fetari fekad yadegal temeret betem yegebal ye weLedecem temeLesa weta megebat tegemeraLec zary dubay neg yegeremegal fetari ekuya Legyn tebekeLeg asadegeg

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 ปีที่แล้ว

    አርቲስቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነው ስራቸው በጊልዘኛ ምታወሩት በራሳችን ቋንቋ አውሩ😕😕

  • @hlife5983
    @hlife5983 2 ปีที่แล้ว

    agbito mewled bicha lay yemiatekur society hulem backward new.