ታዋቂ የebs ጋዜጠኞች የትዳር አጋሮቻቸው እነማን ናቸው?/ebs tv journalist/meznagna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +17

    ዮናሰ ምርጥ ሰው ነው አድናቂው ነኚ👌❤

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว

      Enem , Adnakew neg

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@butterfly2349 በቅንነት ደምሪኘ

  • @afranwaliso2807
    @afranwaliso2807 2 ปีที่แล้ว +2

    EBS is doing a great job especially those helping the poor and reuniting families.
    Meqenyoch gen lesew aytegnum!

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነቷን ነው እኔም በራሴ አጋጥሞኛል ጓደኛዬ ም 18k የሚለውን አይታ ብሯን ተበልታለች መጠንቀቅ ጥሩ ነው

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 2 ปีที่แล้ว +1

    we believe all ebs crew members the are beautiful respect and polity those animals the blve or not how cares ebs don't worry we love you all 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💎💎💎💎

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 2 ปีที่แล้ว +1

    Yonas chewa yasadegeh chewaneteh keanegagereh kemetesrachew serawoch tsetawekaleh adenaki nenge
    Keep it up
    GOD bless u & 👪

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 2 ปีที่แล้ว +5

    ስላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች

  • @abebayene5559
    @abebayene5559 2 ปีที่แล้ว +2

    የምታቀርቡትን ሳንሱርድ እያደረጋችሁ።በጣም የማይደገፍና የማይጠበቅ የሚያስጠል አቀራረብና የማይረባ ቁም ነገር የሌለው ዝግጅት ታቀርባላችሁ ።ያስጠላል።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም አድናቂያቸው ነኚ😍😍😍😍😍😍😍

  • @elenifeleke
    @elenifeleke 2 ปีที่แล้ว

    betam astemari information new gosh tebareki.

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንድን ነው የምታወሪው በተዘዋዋሪ ሱቅሽን መደለልሽ ነው አሁን በይይይይይዬ በይይይ

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ
    @ዲበኩሉትግራይሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ተበልቻለሁ ግን አውቄ ነው የሰጠሁት ወርቅ እንሳለሆነ ገብቶኛል

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว

    እኔንም በሚገርም ሁኔታ አጋጥሞኛል።አረብ ይመስላሉ እንጂ አረብ አይደሉም።ጂብሲ ይባላሉ።
    አንድ ቀን ከጋዝ ማደያ ስወጣ ቆንጆ lexus suv የያዘ ሰው ጠራኝ።ከጎኑ ሴት አለት ከኃላ ደግሞ ትንሽየ ልጅ አለች።ደግሞ ከመኪናው ውስጥ ሆኖ ነው የሚጠራኝ እንጂ ወጦ አይጠይቅም(confidence)..እንዳለችው የሌላ ስቴት ሰሌዳ ነው።"ጋዝ ጨረሼ ነው እባክህ ገንዘብ ስጠኝ፤ከፈለክ ይሄንን ቀለበት ውሰድ"ብሎ ወፍራም ቀለበት ከጂ ላይ መዘዘ።እኔም "ገንዘብ የለኝም"ስለው ከ ኤ ቲ ም አውጥተህ ስጠኝ አለኝ።ድፍረቱ ገረመኝም ፤አናደደኝም።ደግሞም በጣም የተመቸው ህንድ ይመስላል።ወፍራምና ወዛም ሀብታም፤ከጥሩ መኪናና ቤተሰብ ጋር ስታዩ ቢቸግረው እንጂ አይለምንም ነበር ብላችሁ እንድታስቡ ያደርጋችሀል።እኔ ግን ዞር በል ብየው ሄድኩኝ።እንዳለችውም ከሚለምን ለኔ የሚሰጠውን ወርቅ በነዳጅ ገንዘብ ከመቀየር ቢሸጠው $2000 ዶላር አይሻለውም እንዴ የሰው እጅ ከማየት?ብየ አሰብኩና መንገዴን ቀጠልኩ።
    ከሁለት ወር ገደማ በኃላ እንደዚሁ ሌላ ጋስ ስቴሽን ነዳጅ ስሞላ ይሄው ሰው ከመኪናው ሆኖ አጠገቤ ቀመና እንደዚሁ አለኝ።የማላላውቀው መስሎታል።እኔ ግን አልረሲሳሁትም።ተመሣሣይ ድራማ ሲመዝ"አንተ ወራዳ አውቃሀለሁ።ከዚህ በፊት አግኝቻሀለሁ።አታፍርም፤ወንድ ልጅ አይደለህም ሴትትና ህፃናት ይዘህ ከምትለምን ሰርተህ አትበላም።አሁኑኑ ፖሊስ እጠራባሀለሁ"ስለው በርሮ ሄደ።
    ሦስተኛ ጊዜ ደግሞ አንዱ እንዲሁ ነዳጅ ስሞላ በማርቼዲስ መኪና ሴትና ልጅ ይዟል።እንደዚሁ "ከሌላ ስቴት ነው የመጣሁት ነዳጅ ጨርስን...ቀለበት ምዝዝ.."አንተ ማፈሪያ ይሄንን ሰውነት ይዘህ እየጠፈጠፍክ መኖር አያሳፍርህም?"አሁን ፖሊስ ጠርቼ ነው የማስይዝህ ብየ በስልኬ ቪዲዬ መቅረፅ ስጀምር ተፈትልኮ ሄደ።
    በመጨረሻ የተረዳሁት ነገር።የተጀራጀ በኔትወርክ የሚሰራ የአጭበርባሪ መዋቅር አለ።ወጣት እናቶች ሆነው ልጆች ይዘው ህንዳውያንም፤አረብም፤አርመንም የሚመስሉ መንገድ ላይ ይቆማሉ።በተመሣሣይም ቆንጆ መኪና ውስጥ፤ቤተሰብ ሆነው እንዳሁኑ አይነቱን ይሰራሉ።ደግሞም በእድሜ ብዙ የገፉ አይደሉም።ከ25_40ባለው እድሜ ናቸው።ሴቶቹንም ይቀያየራሉ።ምክንያቱም ደግሜ ያገኘሁት ሰውየ፤አሁን እነደሚስት የተቀመጠችው የባለፈችው እንዳልሆነች አስታውሻለሁ።አረብኛ ተናጋሪግን አይደሉም።ለማናገር ሞክሬ አልቻሉም።
    የኔም ጥያቄ ለምን እኛ ላይ ያተኩራሉ?የሚለው እኔም ራሴን ስጠይቀው ያገኘሁት መልስ(1ኛ)የሠው አገር ሰዎች ስለሆንን ቶሎ እናምናቸዋለን።አደጋ ላይም አይጥሉንም ብለው ያስባሉ።(2)ቶሎ እናዝናለን።አንጠራጠርም።(3)በቀላሉም ካሽ እጃቸው ላይ አይጠፋም ብለው ያስባሉ።እንጂ ሌላ ሰው አልፎ መጥቶ እኔን የሚጠራበት ምክንያት ገርሞኝ ነበር።በራሴ የሰጠሁት መደምደሚያ ግን ይህን ይመስላል።

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንጨዋወት ደግሞ ያቀረብሺው ሀሳብ ጥሩ ነው እንበልና ግን አረቦች ላይ መንጠልጠልሺ ደበረኝ ወላሂ ሀይማኖቴ ሙስሊም ስለሆንኩ ሳይሆን እነሱ እዚህ ሀበሾች ሌቦች የሚሉንን አንች ደግሞ አረቡ ሁሉ ሙስሊም ነው የተባልሺ ይመሥል አትለጥፊ እሺ የኔ ቆንጆ እኔ ቅንና አስተዋይ ሴት መሆንሺን ነው የማውቀው ዘረኛና ለቃቃሚ ሆነሺ ከመጣሺ ዝቅ ስለምትይ ክብርሺን ከፈገግታሺ ጋ ጠብቂው

  • @አሚ.YouTube
    @አሚ.YouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዝህቤት ይሁን በርታልን ወንድማችን ከዝህበይም እንጠብቃለን

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 ปีที่แล้ว

      Please beteseb arigugn

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว +2

    anchi wusha wushetam kiletam ena muslimoch endeh aiynet koshasha sira anseram yamatrebiy wusha

  • @binikasish4364
    @binikasish4364 2 ปีที่แล้ว

    ኢቢኤስ የወያኔ ካድሬዎች ስብስብ ነው። እራሳቸውን ጥሩ ለማስመሰል መነዛት ( ብራንድ) ማድረግ ጀመሩ። ይገርማል።

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +1

    የወኒ ሰወደው

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ምቅድየ

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu ปีที่แล้ว

    ❤♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻🌻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 2 ปีที่แล้ว

    That’s right it’s happened to me

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 2 ปีที่แล้ว

    የኒየየየየየ ባባ የኔ ቅን

  • @Ethiopiannewdays
    @Ethiopiannewdays 2 ปีที่แล้ว

    Don't trying taking advantage from anyone that the reason we got target not care about kids specially USA don't never believed starving or other bullsheet because food stamps different public benefit food bank there is to many options so nothing makes sense other than taking advantage so I love that when happened on people because great way to learning

  • @Roza..15
    @Roza..15 2 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 2 ปีที่แล้ว

    አየሺውአ መልካምነት ለራስ ነው እንደሚባለው የኒየን ስናየው ገና እንድንወደውና እንድናከብረው ስብእናው ያስገድደናል ቅንነትን ከሱ እንማር እሺ

  • @ابوريان-ك4ي
    @ابوريان-ك4ي 2 ปีที่แล้ว +8

    አረብ ሁሉም ሙስሊም ነው ያለሽ ማነው አንቺ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 ปีที่แล้ว +1

      እና ኦርቶዶክስ .ናቸው

    • @dhdhhdhdhdhd480
      @dhdhhdhdhdhd480 2 ปีที่แล้ว

      @@genetyilma7717 እውነትም

  • @addisabeba9906
    @addisabeba9906 2 ปีที่แล้ว

    Yegadh berha miste honeshema endate yedimond baksuk atehoghem. Terter. Demo anchi harige Gazategh man aleshhh. Ena ayemeselghem .

  • @tubaamru2759
    @tubaamru2759 2 ปีที่แล้ว

    areb ergtegna hugni eht america dress le srkot yemaymesl new

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว +2

    kedada hulem ke muslimoch eras alay atwardum koshasha wushetam

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 2 ปีที่แล้ว +1

    ምድረ አሽቃባጭ ሆዳም ሁሉ አገር እየፈረሰ ይቆነጃጀላሉ

  • @hdee2146
    @hdee2146 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭💝💝💝

  • @atlas4738
    @atlas4738 2 ปีที่แล้ว

    Work endemenwod yakalu😭

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 2 ปีที่แล้ว

    Min yiserenalinal?er ebakachihu yemitekem neger akrbu.please please.

  • @addisabeba9906
    @addisabeba9906 2 ปีที่แล้ว

    Yekonjina ahun eyeseracg yalchewn kededt tarik tetachu feraferseki awertachu chersachu

  • @sarayoutube6825
    @sarayoutube6825 2 ปีที่แล้ว +5

    አረቦቺ(ሙስሊሞቺ )ሌቦቺ አይደሉም ምን ትመስላለቺ አሮጊት😏

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 ปีที่แล้ว

    INE YEMIGEEMEGN TG ANEGAGERISH TIKIKIL ADELEM sijemir alebabesachewin aytesh silesewochu demedemsh Areboch nachew alsh yeisliimina haymanot teketayoch nachew alsh minew generalise madregish tegeby adelem sijemir areboch werk ayadergum siketil timirt mestet kefelwgish bezy melku aydelem yidebral
    Yemigermish Arab ager kis awlaky yegna sew yibezal tadya hulu habesha ksi yawelkal malet new???
    Ethiopia wist Erasu lematalel bizu tecnics yiteqemalu ababalishin astekakyi.

  • @atxlimoservice9379
    @atxlimoservice9379 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ አይነቱ ጆካ እና የጣልያን ኦርጂናል ሱፍ እና ሌዘር ነው እያሉ ጣልያናዊ ነኝ ለቢዝነስ መጥቼ ፍላይቴ አምልጦኝ ነው እያሉ የሚሰሩት ቁጭ በሉ በጣም የቆየ እና ብዙ ጊዜ አጋጥመውኛል ሰድቤ ነው ያባረርኳቸው ምክርሽ ጥሩ ነው ግን ሙስሊሞች ናቸው ላልሽው ምን ማረጋገጫ አለሽ ? ካላወቅሽ ለጠቅላላ እውቀት ይሆንሽ ዘንድ አረቦች ሙስሊም ወይንም ክርስቲያን ብቻ አይደሉም የተለያየ እምነት ተከታዯች እንደ ጅዩሽ (ጁዲዝም), ኤዚዲ, አሲሪያን ወዘተ ብዙ ናቸው :: ሙስሊም አረብ ለመምሰል ቀሚስ ለፊልማቸው ስለሚለብሱ ነው ፊልሙንም ሲሰሩ ሚስቶቻቸውንም ወይም ሴቶችን ሂጃብ አስለብሰው ልጆች ይዘው ነው የእውነት ሙስሊሞቹ እንደዚህ ቢያደርጉ በእምነታቸው ብቻ እንኳን ነገሩ ይከርባቸዋል ሚስቶቻቸውም እንደእነዚህ ሌባ ፈጣጣ አይደሉም ከእነዚህ ሰዎችም ጂብሲዎች እና አርመኖችም አሉ:: በተረፈ ሀበሻ አዝኖላቸው ምናምን ላልሽው ከስንት አንዱ እንጂ ሌላው አዝኖ ሳይሆን ርካሽ አገኘሁ አፈስኩ በላሁ ሲል እየተበላ ነው የእንደዚህ አይነቱ ጆካ ወይም ዋቴ ትንሽ ስታይሉ ቀየር ቢልም ሀገራችን የትውልድ ሰፈሬ መርካቶ አካባቢ ግር ግር ላይ ሲሄዱ ወርቅ ከመሬት እንዳገኘ አክት በማድረግ አገኘሁ እንካፈል ግማሹን ገንዘብ ስጠኝ እና አንተ ውሰደው እያሉ ይሸውዱ ነበር በተረፈ የትም ተወለድ መርካቶ እደግ በተረፈ ሰገጤው ኮመን ሴንስ ተጠቀም እውነተኛ ወርቅ ቢሆን በወለድ የሚሰሩ pawn shop የሚባል ሱቅ በብዛት 24/7 ክፍት ናቸው እዛ ማስያዝ በቻሉ ወይንም የሚያውቁት ሰው ጋር ማስያዝ መሸጥ በቻሉ ነበር :: ተጠንቀቅ ንቃ እበላለሁ ስትል መበላትም አለ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 2 ปีที่แล้ว

    Yoni btame tetebaw bcha ybqale

  • @emailaddress5239
    @emailaddress5239 2 ปีที่แล้ว

    ርክክጝጝግጵ

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 2 ปีที่แล้ว

    wushetam Nat Muslim wushetam Newu ltl Newu

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 2 ปีที่แล้ว

    Mendenew zebrekrek yale show

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 2 ปีที่แล้ว +8

    ሙሥሊሞችሌባናቸውእይለችነው?ወሬኛ፣እሙሥሊምሐገርእሔድሽነው፣እይዳድሽያለፈልሽ፣ሙሥሊምአይሠርቅም።

    • @ekruyoutube9234
      @ekruyoutube9234 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙሥሊም ሀቀኛነዉ ማለትፈልጋነዉ መሠል 😔

    • @hirutsamuel7872
      @hirutsamuel7872 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ በደንብ አዳምቺ እሱዋ ያለችው የሙስሊም አይነት ነዉ አለባባሳችው ነዉ ያለችው🤔

  • @helensemere303
    @helensemere303 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ኣፍንጫዋ ሰፋፊ ነው ዶርዜ ናት መሰለኝ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว +2

    ሻጩነው ስተተኛ ወስ ገዢው ደሞ ሙስሊምናቸው ትያለሽ ቀጣፊ

  • @Ethiopiannewdays
    @Ethiopiannewdays 2 ปีที่แล้ว

    He says from Chicago wedding lost wallet he wants gas money taking out the gold to sale freeway entrance wives me to stop I was surprised the way he did acting totally smart way nicer car like cost more than 100.000.00 you will confused that happens on my self but he is Italy the car they rent only to do this especially those car rental place I found them the do rent for this guys for this business

  • @fafewollodame6478
    @fafewollodame6478 2 ปีที่แล้ว +2

    Anchi bere fete Arabi hagerem Gold Fulle new machi new gin ke Islam rase yemtwerdute mewshet rasu Alchilshem stopped

  • @tsedeykassa5300
    @tsedeykassa5300 2 ปีที่แล้ว

    Yone yegebahale

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝም በይ አንቺ አይጥ ምን ትመስላለች ሙስሊም ሌባ አይደለም አረቦች ሙስሊም ከሁኑ ሌባ አይደለም አፍሽ ዝጊ የሆንሽ ዘጊ

  • @aimaim9564
    @aimaim9564 2 ปีที่แล้ว

    Fara

  • @fafewollodame6478
    @fafewollodame6478 2 ปีที่แล้ว +3

    Tishe jelte weshetam haram yeblashe Anchi neshe leba mine temselalechi ber fete 👹👹👹👹👹

  • @osmanabbas9583
    @osmanabbas9583 2 ปีที่แล้ว

    Habesha yaznal ena arab ayazneb eyalsh new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏. Weyi gud men eyasemahagn new Allah? Ena Araboch ke Habesha alfo lebenet alfowal eyalshen new? Ke meche wedi new Hanesha azagn ye honew? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 omg

  • @kedejaa
    @kedejaa 2 ปีที่แล้ว +2

    አፎ አሰፍፌ

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 ปีที่แล้ว

      Wude demirign bekininet

    • @kedejaa
      @kedejaa 2 ปีที่แล้ว

      አችም ደምሬኝ ሀቢበቲ

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kedejaa karekush koyew anchinm argign wude

  • @liyutube6580
    @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

    ውዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አገራቺን ሠላም ያርግልን 🇪🇹

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 ปีที่แล้ว

    Kdada en arboch leboch nachew eylsh new lemge

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว

    ለንቦጫም ጉረኛ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ውሸታ ቀዳዳ አትዋሽ

  • @Fanoisking-d9p
    @Fanoisking-d9p 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፎ ብሎ አረያ ድንቄም አዝግ ነው

  • @Selam46445
    @Selam46445 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ ኢትዮጲያውያን ቻናላችንን በቅንነት Subscribe በማድረግ ልጆችን አበረታቱልን ❤️🙏🙏🙏

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 ปีที่แล้ว

      Beteseb enhun

    • @Selam46445
      @Selam46445 2 ปีที่แล้ว

      @@kezero1990 እሺ መመለስ እንዳትረሺ እህቴ

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Selam46445 aresam