ኢትዮ ፓፓራዚ ''ጥርሱ ወላቃ ነው ይሉኛል🤣... ፊቱ እኔን እናቱን ነው የሚመስለው!'' ያልተጠበቀው ድንገቴ /20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024
  • ከሪም ይባላል ብዙዎች ኢትዮ ፓፓራዚ በሚለው ስሙ ያውቁታል። በተለይም ስራውን ፊቱን ሸፍኖ መስራቱ የብዙዎችን ትኩረት እንዲስብ አድርጎታል ። የካሜራ እና የፊልም ስራ ባለሙያ ሲሆን የራሱ የፊልም ፕሮዳክሽን ድርጅት ከፍቶ ይሰራል። በርካታ ውጣ ውረዶችን ያለፈና ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ጥንካሬ ያለው ወጣት ነው ከዚህ ወጣት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ።
    "His name is Karim, many people know him as Ethio paparazzi. Especially his work with his face covered has attracted the attention of many people. He is a camera and film maker and his own
    He runs a film production company. He is a strong young man who has gone through many ups and downs and is an example to many young people.
    የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 73

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    በጣም እምናደደው ሙስሊም ሁነው ፈጣሪ ሲሉ አላህ ቢሉስ

    • @fetifetiya7756
      @fetifetiya7756 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱብሃን አላህ አፍረዉ ይሆናል😢

    • @FatumaAbduww
      @FatumaAbduww 54 นาทีที่ผ่านมา

      አልጫ ናቸው አ የሌላ እምነት ተከታይ በናፃነት ያመሰግናሉ የኛዎቹ አላህ አልሀምዱሊላህ ለማት በጣም ያፍራሉ ስለማያቁነው ስም ብቻ

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft 48 นาทีที่ผ่านมา +2

      የሚሰሩት ስራ አላህ ብለው እንዳይጠሩ ስለሚያሳፍራቸው ነዋ

    • @wewee-x9w
      @wewee-x9w 45 นาทีที่ผ่านมา

      ትክክል
      አብዘሃኛው ሙስሊሞች እሚድያላይ
      ሲወጡ ፈጣሪ ፈጣሪ ነውየሚሉት
      አላህ ለማለት ለምን ይፈራሉ??
      እደትናችሁ ሲባሉም አልሃምዱሊላህ አይሉም
      ለምንእደሆነ አይገባኝም የገባው ቢያስረዳኝ

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት 44 นาทีที่ผ่านมา

      እያፈሩ እኮ ነው ሲስጠሉ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ ይላል እናት በልጇ ስትባረክ በጣም ድንቅ ወጣት ነክ ፈጣሪ እናትክን ያኑርልክ

  • @tsehaydawit2261
    @tsehaydawit2261 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ከሪሞ አንደኛ ነህ በተለይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እንደኔ ነው 😥 አንድ ቀን

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ማሻአላህ ለእናቶች አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸዉ 🦋🌹

  • @AaAa-bd9ld
    @AaAa-bd9ld 37 นาทีที่ผ่านมา +3

    አላህለማለትምንአሳፈራችሁ,አወአላህየሁሉምነገርፈጣሪነዉነገርግንፈጣሪየሚሉትከእስልምናዉጭያሉትናቸዉእነሱእንዳይከፋቸዉብላችሁከሆነተሳስታችኋልእኔእንደዉምሙስሊምአትመስለኝምነበር

  • @ነኝተማሪዋጀግና
    @ነኝተማሪዋጀግና ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሏህ ይጠብቃችሁ ፈጣሪያችን አሏህ ብቻ ነው እና አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአሏህ ይገባው

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wowwwww የምር ለመጀመሪያ ጊዜ ልዩ ስው ነህ ማሻ አላህ ብያለሁ አንዳንድ ትክክኛል ስዎች እኮ ግን ድንቅ ናቸው የትንሽ ትልቅ ነህ እናም በርታ ካንተ ብዙ ነገር መምር አለበን ብዬ አስበለሁ👌 አላህ ከትልቅ ቦታ ያደርስህ

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ግን አልሀምዱሊላህ ብለህ አላህን ጨምርበት አላህ የበለጠ ያግዝሀልና እናትህንም እርሜና ጤና

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ አላህ ያግዝህ መልካም እና ተወዳጂ ስራን የምትሰራ ያድርግህ ወርቅ ማጌት (መዋብ )ለወንዶች በሸሪአችን አይፈቀድም ውድ ጀግና እናት ሃብልም መልበስ አይፈቀድም

  • @FfGcf-m8d
    @FfGcf-m8d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ፈጣሪ ፈጣሪችሁ ማነው አላህ አትሉም ጉዶች

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት የኔ እናት ❤❤❤

  • @FathimaQtr-z2h
    @FathimaQtr-z2h 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ልክነህ ጀግናነህ እዩኝ እዩኝ ማለት ችግር ያመጣል የዜመናችን ሤቶ ች እደከብት እራቁታቸዉን ይሔዳሉ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነትክን ነው የምር ምን ጥቅም አለው ታየህ እና ሰራህን ብቻ አሳይ❤🎉

  • @abdulkadirabrar3388
    @abdulkadirabrar3388 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያአሏህ ወላህ ሙስሊም አይመስለኝም ነበር
    ግድ ነው ለሁላቺንም አሏህ ቅናቻን ያስጠን

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔናት እረጅም እድሜ አላህ ይስጠወት ❤ደሞ አለባበሰው ሲያምር😍😍😘💕💕💕💕

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናታለምየ ኧህ እናታችን ስለወደድክልን ስላከበርክልን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔ አለም ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናት እንደዚህ በአካል ሳለች ፍቅርን መግለፅ እንዴት ደስ ይላል🙏💚💛❤

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ፈጣሪ ፈጣሪ. ልዛ ቢስ الله. የሚል የተከበረ ስም እያለ ፈጣሪ. ሰውን ለማስደሰት መገጋጥ.

  • @AbdiLaziz-z2l
    @AbdiLaziz-z2l 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ወድ እምነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦዎት ከሪምዬ በራታ ጠክር ፈጣሪ ከንታ ገር ነው

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት እድሚና ጤና ለእናቶቻችን

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔም እናቴን በጣም እወዳታለሁሁ😢😢😢

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ነፍ አመት ለናቶች❤❤❤❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💛♥️💪 በርታ

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masllha Masllha

  • @naneloveyou8751
    @naneloveyou8751 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    2:59 ETO PAPARAZI👍♥️

  • @yonatanhailu1465
    @yonatanhailu1465 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bold!

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Setu erkanun yihedal wendu erasun yidebkal subhanek yarabi

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጎበዝ❤❤❤

  • @EkrameHussen-z2u
    @EkrameHussen-z2u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሪም love you 😂❤

  • @HkmaNuru
    @HkmaNuru 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yalhibet sera mnm yehun gen ye አሏህ sem lmtrat atshemakk 🙄

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሽአላህ🎉

  • @ኢክሩይቶብስደተኛዋ
    @ኢክሩይቶብስደተኛዋ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fedilq
    @Fedilq 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረአጂኢም ኢድሜ ያሰጢሊሂኛ. ❤❤❤❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታካብዳለህ ወላሂ ፊቱ በደብ ይታያል በፊት ቪደወ ላይ😂😂😂

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ

    • @Aste221
      @Aste221 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሽአላህ

  • @uadh7751
    @uadh7751 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @AbebeMulu-ou1lq
    @AbebeMulu-ou1lq ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enat eko aynat

  • @Roza-sz2ft
    @Roza-sz2ft 45 นาทีที่ผ่านมา

    ታፍነህ እንዳትሞት ወንድሜ እኛ እንደሆነ በደንብ አይተንሃል

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመፍመሰ ነው በቃ እዉቅናዉ ሲያሰጠላዉ ያወልቀዋል😂

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ

  • @mitayezenilij6348
    @mitayezenilij6348 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kima😊

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ሺአመት ለናቶች

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @SemiraAli-w4j
    @SemiraAli-w4j 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @cheay2421
    @cheay2421 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣይይይ ስያስጠላ

  • @زيادخيرالدين-ه1ك
    @زيادخيرالدين-ه1ك 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉

  • @LovelyEspressoMachine-ux1tp
    @LovelyEspressoMachine-ux1tp 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArafoInatu
    @ArafoInatu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ذهبذهب-ذ2و
    @ذهبذهب-ذ2و 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉❤❤🌹👍🥰

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 40 นาทีที่ผ่านมา

    አላህየጠብቅልንየሁላቸንምአናቶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኡሜናፈቆቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulu216
    @mulu216 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይቸውምርጥነው መልኩ

  • @alhamduAli-m4o
    @alhamduAli-m4o 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአንገት ብርም አይቻልም

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ለምን ትሸፎናለህ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሙስሊም ነው እንዴ የሆነ ነገሩ ሙስሊም ይመስላል ግን የምሠራው ስራ ሙእሚን ስራ የሙስሊም ባህሪ ይመልስህ

    • @mulu216
      @mulu216 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ራምዝ

  • @Hayubaarbi-ye6fn
    @Hayubaarbi-ye6fn 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @sadass6994
    @sadass6994 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
    @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Emybet-f8e
    @Emybet-f8e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤