“የሰዎች ሃሳብ አይገዛኝም” የላምባዋ ተዋናይት ሊዲያ ሞገስ ስለ “Bullying” በዳጊ ሾው / Dagi Show SE 2 EP11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 198

  • @romysmufti3576
    @romysmufti3576 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ በጣም ሚስኪን ልጁነኝ ከቤተሰቢ በጣም ታዛዥ ነኝ ከልጆች ጋር እልጣላም ታአናሽ ታላቅ እታዘዛለሁ ችግሬን ሳላቅ ሁሉም ሰው ይጠላኛል ጉደኛ እሚባል የለኝምበጣም ከባድ ነው

  • @yemesh2416
    @yemesh2416 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ መሆን የምፈልገውን ሳልሆን የቀረሁ በዚህ ምክንያት ነው በጠዋት ተነስቸ ት/ቤት መሄድ ሁሉ እጠላ ነበር በጣም እሸማቀቅ ነበር ህይወቴ ሙሉው ነው የተዘበራረቀ ለሰው ያለኝ ነገር ሁሉ የወረደ ነው በቀላሉ ሰወችን አልግባባም ሰወች ሲበዙ ሁሉ ይጨንቀኛል የነበረኝን ኦቨር ኮንፊደንስ እንዳለ ሰርቀውኛል ብቻ ያ ሁሉ አልፎ ይህን ቪዲዬ ሳይ ያሳለፍኩት ስቃይ አስታወሰኝ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @ahlamhussen1181
    @ahlamhussen1181 3 ปีที่แล้ว +67

    ጥሩ ሀሳብ ነዉ የሚገርማችሁ ነገር ሰዎች የሚያገሉኝ ከትምህርት ቤት ብቻ አልነበረም አሁንም ጭምር በዚ ነገር ላይ እየተሰቃየሁ ነዉ ምንም መልካም ነገር ባደርግላቸዉ ዞረዉ ይጎዱኛል ለሁሉም ነገር ገደብ አለዉ ይህ ነገር ግን መች እንደሚያበቃ ነዉ የጨነቀኝ እናም በርቱ ሰዉ ወደደን ጠላን ብለን የማንፈልገዉ ነገር ማድረግ የለብንም እራሣችሁን አዳምጡ ባይ ነኝ

    • @tinsaedaniel9202
      @tinsaedaniel9202 2 ปีที่แล้ว +6

      እኔ እወድሻለሁ❤

    • @saraasefa1978
      @saraasefa1978 2 ปีที่แล้ว

      Menegenagnebeten neger feterina eweketen bakafeleshena beredash des yelegnal

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 2 ปีที่แล้ว +6

      የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አይተውሽ እንጂ ለሰው ደንታ አይኑርሽ እና አንቺ ፍቃደኛ ከሆንሺ ቁጥሬን እሰጥሻለሁ ወድሻለሁ

    • @Aelekkso
      @Aelekkso 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ እኔም።

    • @wanoffee5795
      @wanoffee5795 2 ปีที่แล้ว +2

      ለራስሽ ቁሚ:: ከሰዎች ምንም አትጠብቂ የሚያስደስትሽ አድርጊ :: እራስሽን ውደጂ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +21

    እዉነት ለመናገር ይሄን ርእስ ይዛችሁ ስለቀረባችሁ ልትመሰገኑ ይገባላ። እኔ ሀገር ቤት እያለሁ ስለ ቡሊ ምንም ነገር ሰምቼም አይቼም አላዉቅም ቡሊዉ ስለሌለ ሳይሆን ተነግሮን ስለማያዉቅ ነዉ እናንተ ግን አሁን ይሄን ርእስ በማምጣታችሁ ብዙ ሰዉ ያስተምራል ልጆቻችንን እንዴት ለራሳቸው መቆም እንዳለባቸዉ ያስተምራል አንቺ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ልጅነሽ እባካችሁ ወገኖች ልጆቻችንን ግልፅ እናርጋቸዉ የትምህርት ቤት ዉሎዋቸዉን እንዲነግሩን እኛ ግልፅ መሆን አለብን 😭😭ወገኖቼ ይሄ ነገር ቀላል አይደለም እኔ ባለሁበት ሰፈር የ 7አመት ልጅ በ bullying ምክንያት እራሱን አጥፍቱዋል ብዙ ማዉራት ማወቅ አለብን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያነሳችሁት እናመሰግናለን ለብዙ ወላጆች ማንቂያም ነው ነገር ግን ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው? የሚለውን ይዘሽልን ብትቀርቢ ደግሞ በጣም ይጠቅማል

  • @lkitusisay5968
    @lkitusisay5968 3 ปีที่แล้ว +26

    ያልወደዱሽ በቅናት ነው; መጀመሪያ በቁንጅናሽ ከዛ ደሞ በዉብ አእምሮሽ ቀኑ እና ካንቺ እደማይደርሱ ሲያውቁ የማናደድን መንገድ ተጠቀሙ።

    • @zuzumuhe
      @zuzumuhe 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ግን ጎድቷታል ግን ማንንም መውቀስ አንችልም ሰው ለምን ይጎዳኛል ማለት አንችልም እራሳችንን ማውጣት ነው ያለብን ከባድ ቢሆንም ሁሌ እራሳችንን ለማውጣት መጣር አለብን እኔም ብዙ ተጎድቼበታለሁ ግራ ግብት ነው የምለው

  • @FreGerma
    @FreGerma ปีที่แล้ว +3

    እባካቹ ኢሄንን መልክት ለ ዳጊ አድርሱልኝ አሁን ላይ በጣም የሚያስጠላ ስሜት ውስጥ ነኝ ማለት እራሴን ለማጥፋት እየሞከርኩ ነው አሁን 10ክፍል ነኝ እና አባቴ 12ክፍል እንደሆንኩ ነው የማውቀው መውደቄን አያቅም ብቻ ብዙ ነገር ..........እና በጣም ሰው ያስፈልገኝ ያለበለዛ እራሴን አጥፍቼ እናቴ ታብድብኛለች ኘሊስ አውሩኝ ሰዎች😭😭

    • @ZinaGedamu
      @ZinaGedamu ปีที่แล้ว +1

      Ebakachu echin lej enagezat hiwetuan enetadegew😢😢

    • @ZinasheTeame
      @ZinasheTeame 9 หลายเดือนก่อน

      አህቴ ወደ እግዝአብህር ቅርቢ ፀሌይ ማአርይ

  • @ssrr4880
    @ssrr4880 3 ปีที่แล้ว +19

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን !!

  • @abebina4362
    @abebina4362 3 ปีที่แล้ว +20

    እኔም በጣም ደርሶብኛል የተማሪ እና ያሰተማሪ ተፅኖ ከባድ ነው እናት አባት ሰሌለኝ ሁል ጊዜ ተኝቼ አለቅሰ ነበር ከ10 ኛ አቋርጬ ቀረሁ በተለይ ከፍለሀገር አስቸጋሪ ነው በተለይ ለየት ካልሽ ቆንጆ ከሆሽ የላልሽውን አልሽ ያላደረግሽውን አደረግሽ ብቻ ከባድ ነው የት/ቤት ላይፍ በጣም ጥሩ ፕረግራም ነው ተባረኩ 😍😍👍💪

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 ปีที่แล้ว

      Ayzon wed 🥺🥺🥰🥰😘😘

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว

      Ooo betam yasazenal
      Ahun endanchi bezuwoch eyalefu new

    • @neymarmessi7022
      @neymarmessi7022 3 ปีที่แล้ว

      Konjo negn le malet new?😃

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 ปีที่แล้ว

      @@neymarmessi7022 Awo 😉

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 3 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ግን ጎድቷታል ግን ማንንም መውቀስ አንችልም ሰው ለምን ይጎዳኛል ማለት አንችልም እራሳችንን ማውጣት ነው ያለብን ከባድ ቢሆንም ሁሌ እራሳችንን ለማውጣት መጣር አለብን እኔም ብዙ ተጎድቼበታለሁ ግራ ግብት ነው የምለው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ውይይትነው ያለፈበትንም የሚመጡትንም ጥንካሬ ይስጣል። ይህ በሁላችንም ህይወት ውስጥ አልፍል በገጠርም በከተማም ደረጃ ቢኖረውም።

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ ቆንጆ እና አስተማሪ ርእስ ነው ያነሳሽው። ቡሊንግ አብዛኛው ሰው ያለፈበት እና የሚያልፍበት ነገር ነው። ሊዱ ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። ማርቲ አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ምንም ነገር ከአላማሽ አያስቆምሽም።

  • @malefia-music
    @malefia-music 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ደግሞ መስሪያ ቤት አጋጥሞኝ ነበር ከፍተኛ መገለል::እንደማልችል እንዲሰማኝ ያደርጉኝ ነበር የተመደብኩበት ቦታ እንደማይመጥነኝ ያወሩ ነበር ነገር ግን እኔ በራሴ እምነት ነበረኝ ከለት በለት እራሴን በእውቀት እያበለፀኩ የተሻልኩኝ ሰው እንደሆንኩ አሳየኋቸው እኔ በተሰጠኝ ቦታ አለሁ እነሱ ግን የሉም::

  • @tigistaffine2546
    @tigistaffine2546 3 ปีที่แล้ว +24

    This is real struggle. I have had similar experience. Schools, teachers and parents should take it seriously for kids who are at school currently. Victims like her and me should get help to get over these traumatic experiences. Thank you for sharing !

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትምህርት ነው በዝች ምድር ላይ በራስ መተማመን ከሌለ ከባድ ነው ሁሉ ነገራችንን ያሳጣናል

  • @fre2226
    @fre2226 3 ปีที่แล้ว +5

    ሊዱ ቆንጆ በጣም በሳል ልጅ ነሽ በጣም ጠቃሚ ውይይት እና ለብዙ ሰው ትምህርት ነው የሰጠሽን!! አንች ቆንጆ ስለሆንሽ ነው ስለቀኑብሽ ነው !! በርች አሁን ላለሽበት ደረጃ እና ጥንካሬ አድርሶሻል አንዳንዴ መፈተን ጥሩ ነው ጠንካራ ያደርጋል!! ጐበዝ ነሽ አሁንም በረች!!! ከዚህ በላይ ትልቅም ቦታ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ!!

  • @binyam943
    @binyam943 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሀሳብሽን መግለፅሽ ለብዙ ሰው እውቀት ይሰጣል

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว +19

    Thank you so much my sisters
    God bless you both💖💖
    It's very educational and wake up call for parents.
    Lydia you're amazing and open person!!
    Egziabeher abzeto yebarekesh

  • @selamawithabtamu9236
    @selamawithabtamu9236 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅግ በሳል ልጅ ነሽ ሊዱዬ እንደዚህ የትልቅ አዕምሮ ባለቤት እንድሆንሽ አላውቅም ነበር ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ምነው ባላላቀ እያልኩኝ ነው ያየውት ፥ የሚገርም የመንፈስ ከፍታ ነው ያለሽ አሳቦችሽ እጅግ ይገዛሉ እኔንጃ በጣም ነው የወደድኩሽ አሳብሽን ጨምሮ እንደውም ይህን ጉዳይ የበለጠ ብትሰሪበት(የራስሽን ዩቲዩበ ከፍተሽ ሊሆን ይችላል ) ብዙ ነገር ትቀይሪያለሽ የብዙ ሰው ህይወት ይለውጣል የሚገርም አቅምና ፍልስፍና ባለቤት ነሽ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 ปีที่แล้ว +14

    በዚህ ነገር ላይ በጣም መሰራት አለበት በውጭው ዐለምም አለ በተለይም ከነሱ አገር ውጪ ለመጡ ልጆች

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 3 ปีที่แล้ว +9

    ብዙ ነገር አልፈናል እኔ እኮ አሁን አሁን እንደ ጥቃት እና ጠባሳ የተረዳኋቸውን ነገሮች በጊዜው እንደቀልድ አብሬ ስቄ አልፍ ነበር ውስጤ ግን ተቀርጸዋል ምናልባትም አሁንም አላበቃም ነገር ግን ከ 100 ውስጥ 90 እጅ መምህራኖቼን አመሰግናለሁ በዚህ እድለኛ እንደነበርኩ እና እንደውም በሚገባው መጠን እንዳልተጠቀምኩባቸው ይሰማኛል አከብራቸዋለሁ ቦታ አላቸው እኔ ጋር

  • @mekdesdadi5431
    @mekdesdadi5431 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ሰው እራሱን ልጆቹን ሊያይበት የሚገባ እርእስ ነው የተነሳው የተለመደ ነገር ይመስላል ግን በጣም ከባድ ነው ልጆቻችን ላይ መስራት አለብን እኔ ለ ልጄ አረፈደብኝም መልካም ዜጋ ላደርገው እናተስ????

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት ነው በዝችምድርላይ በራስ መተማመን ከሌለ ከባድ ነው ሁሉ ነገራችንን ያሳጣናል

  • @yordanosgetachew3394
    @yordanosgetachew3394 2 ปีที่แล้ว +5

    most of us have the same experience.it leaves a scare on ours at some points.it gives us a new personality at the end. great point !

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 ปีที่แล้ว +4

    Dagi and Lidu both of you are so amazing, Marta keep going forward young lady

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    እወነትነው ይህ በሁሉም ተማሪ ያለፈ ሥቃይነው እኔምድነኝ ብለሽ እራሥሽነሰ ታጨናንቂዋለሽ ትምህርቱን እራሡ አይገባሽም የበታችኘትሥሜትይሠማሻል በተለይ የገጠር ልጅ ቀይያለውሥቃይ

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ😍😍😍😍

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 3 ปีที่แล้ว +7

    Very big point! Most of us pass through it. It is an eye opening for all stakeholders special parents! Well done Dagi!!!!

  • @hanamariyamtsegaye7599
    @hanamariyamtsegaye7599 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚሀ የኖረ ሰው እንዳለ ማወቁ የእኔ ለየት የሚደርገው ጎደኞቼ ነበሩ አሁን ግን አላስታውሳቸውም እግዚአብሔር ይመስገን የተሻለ ቦታ ላይ ነኝ ፡፡ አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ👍👍👍👍

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 ปีที่แล้ว +1

    ho dagmawit u do good tnx i love this program it give lesson b/c i want listen my child after this day on school of thier life .keep in touch

  • @honeyseme1711
    @honeyseme1711 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ የብዙ ምሳሌ ነሽ የብዞዎቻችን ታሪክ ነው።

  • @eleniiification
    @eleniiification 3 ปีที่แล้ว +11

    This is soo true...and an everyday experience for some not only at school but everywhere. But I think The name of the school where Marta has been learning shouldn't have been publicized...and her face shouldn't have been exposed. It's because she has a long way to go...she still didn't finish school. She might face more challenge in the future due to this.

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ጥሩ አሳብ ጥሩ ትምርት ነው ዳጊዬ እናመሰግናለን ሊዲዬም ትልቅ ፈተና ነው ያሳለፍሽው ጎበዝ ነሽ ማርቲዬ ጎበዝ በርቺ ጠክሪ አቺ ጎበዝ ነሽ ያሳብሽ ሁሉ ይሳካልሻል ደካሞች ለጠካራወች ፈተናም ጉልበትም ናቸው እና በጥንካሬ አልፎ እነሱን ማሳፈር ነው በርቺ ማርቲዬ

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 2 ปีที่แล้ว

    አሁንም ይሄ ነገር ይከተለኛል
    ግን አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ነው❤

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c 2 ปีที่แล้ว +1

    you raise a very important point. especially for teenagers. Thanks keep it up

  • @bezzytk497
    @bezzytk497 2 ปีที่แล้ว +2

    This is true I had similar experience and that was so painful😞😞😞 i even tried so many things on myself
    I think everyone pass through this
    Thank u for talking about this issue

  • @omerYusuf7715
    @omerYusuf7715 3 ปีที่แล้ว +15

    መደመጥ ያለበት አሪፍ ፕሮግራም ነው በበኩሌ በጣም አመሰግናለው

  • @bitaniafekadu3677
    @bitaniafekadu3677 3 ปีที่แล้ว +4

    ለወላጆችም ለታዳጊዎችም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @fafifafi1471
    @fafifafi1471 3 ปีที่แล้ว +12

    ይቅር በይኝ ሊዱ አንዷ እኔ ነበርኩኝ የልጅነት እድሜ ነው የሁላችንም 😥👈

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 2 ปีที่แล้ว +6

    I remember one day when I met one of my class met who was very arrogant who met me at a bank and barked at me saying, if it wasn't for you I would have graduated. He physical assaulted me in front of people. That was a disgrace. My advice to you is try to be bold and fight the good fight to bring your dream to reality.

  • @laliseofisa8837
    @laliseofisa8837 2 ปีที่แล้ว +2

    I have the same expiriance in university it is hard ....thank you Dagi & Lidu

  • @frehiwotsamuel7353
    @frehiwotsamuel7353 ปีที่แล้ว +2

    የራሴን ህይወት ነው ያወራሸዉ ማንም አይረዳሸም ቤቴሰብ አይረዳሸ ጎረበት ብቻ ሁሉም ግን አበረቱኝ

  • @betihabtemariam3274
    @betihabtemariam3274 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing or bring the topic. Because of bullying I’m still suffering and struggling. I think we need to take more and give knowledge.

  • @senaitgg614
    @senaitgg614 2 ปีที่แล้ว +1

    You are doing great work in raising awarness in this matter. It really needs to be addressed. I have been bullied in school and it has had a negative impact in my life, it is clear that we see students go through it. People need to be aware of it's adverse effects and stop this inhuman treatment.

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 2 ปีที่แล้ว +1

    These is a great thing to be shared through out z world by little things many are being abused...beaten up...being chased....so we should give value nd stop these things lidu we love you nd proud of u...martiye bzu ytebkshal betam jegna nesh eshi kasebshbet tdershalesh atfrii, also dagiye thank you so much for providing these topic 😍😍😍😍

  • @habtamukidane4925
    @habtamukidane4925 ปีที่แล้ว

    had the same experiance, when I was Grade 10 student at private school, I cant forget that days

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊዱ ትልቅ ሰው ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሳችሁት ፡፡🙌

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ በጣም ውብ ነሽ እየቀኑብሽ ነበር እንደዛ ሚያረጉሽ ❤️😘

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ሀሳብ ነው ዳጊ ያነሳችሁት እናመሰግናለን

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @maldayoutube8485
    @maldayoutube8485 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ፕሮግራም ነው ዋውውውው

  • @axsumawit2549
    @axsumawit2549 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ5ክፍል እያለው እስከኣሁን ትዝ ይለኛል በአስተማርየ ነው የተጎዳሁት በጥፊ ስትመታኝ በተማርዎች ፈት ሰለ ነበር ከዛ ባሃላ ትምርት ራሱ አይገባኝም ነበር ሳይገባኝ 10 ክፍል ጨርስኩ ከዛ ስደት ወጣው ስደት መጥቼ ትንሽ ተሻለኝ አስተማሪ የሚባል ጠላው በተለይ ሴቶች ኣስተማሪ 😢 😢😢

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ሰላምን የባህርዳር ዩንቨርስቲዋን አቅርቢልን Ebs እሁድ አቅርበዋት ነበር እንግዳሽ ብትሆን አሪፍ ነው ሁለት የBDU ስኬታማ ሰዎችን ብናያቹ በተረፈ ብርቺልኝ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +24

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!

  • @lusegerma9424
    @lusegerma9424 3 ปีที่แล้ว +3

    Respect dagi thank you so much

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 ปีที่แล้ว +2

    Please please keep it up I had similar issue it's very important point please there is lots of of kids suffering by bullying !!!! We need to work on it!!!

  • @tigistgetabalew384
    @tigistgetabalew384 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much my sisters!

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እንዲህ ትልቅ ሰው ሆነንን እራሱ ይገጥሠናል እኮ።

  • @kalebhailu-f7y
    @kalebhailu-f7y ปีที่แล้ว

    Great job Dagi thank you

  • @HelenHailemariam-kf6yx
    @HelenHailemariam-kf6yx ปีที่แล้ว

    tebareki dagi betam arif hasab new enem bezi hiwot weset new yalefekut amesegenalew

  • @helenmoges3287
    @helenmoges3287 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምረዳሽ

  • @makimak7615
    @makimak7615 ปีที่แล้ว

    የኔም ታሪክ ነው አሪፍ እራስ ነው

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ውይይት ነው!

  • @yordiregasa4289
    @yordiregasa4289 2 ปีที่แล้ว +1

    Tanks

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 3 ปีที่แล้ว +3

    perfect , well said .

  • @kahsayambesader2995
    @kahsayambesader2995 3 ปีที่แล้ว +3

    School addmistrations must have bullyling-control systems. And they need to prepare a course focuses on bullying to raise awareness.

  • @mimikebede6943
    @mimikebede6943 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so match enenm dersolgnal gin thanx GOD ahun success lay negn yalehut

  • @የወሎልጅነኝ-ለ6ለ
    @የወሎልጅነኝ-ለ6ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም በስደት ላይ እያለሁ ሁለት አይነት ሰው ሁኛለሁ በፊት ታምራለሽ ጉበዝ ነሽ ታውቃለሽ ሲሉን ነበር አሁን ደግሞ አታውቅም አታምርም ነው የሚሉኝ እና አሁን ሁሉነገሪን አጣሁኝ በጣም ማልቅስ በቅ ምግብ ለራሱ ሰርች አይደለም ለሰው ለመሰጠት ለራሴ ለመብላት እሳቀቃለሁ

    • @Brikti
      @Brikti 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ስስቱ። please አትከፊ። ሰው የሚልሽን አትስሚ።

    • @የወሎልጅነኝ-ለ6ለ
      @የወሎልጅነኝ-ለ6ለ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Brikti እሽ

    • @kahsayambesader2995
      @kahsayambesader2995 3 ปีที่แล้ว

      Prove them wrong. Let your beauty shine by taking care of yourself.

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ቆንጆ ራስሺን ጠብቂ ሰዉ የሚልሺን አትስሚ እህታለሜ

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ስለሰው ስለሰው ጨርቄን ገልብጬ ልልበሰው ይላል ያገሬ ሰው አንቺ የወሎዋ ቆንጆ ነሽ እና ወድሻለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ እናወራለን

  • @mekdeskebede-dj1xn
    @mekdeskebede-dj1xn ปีที่แล้ว

    Dag Love u much. So intersting topic

  • @ኢ_ሲያና
    @ኢ_ሲያና 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

  • @selammina2643
    @selammina2643 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ኢቢኤሶች በሳውዲ እና በሊቢያ ለሚገኙት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን እባካችሁ

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dagi it is important point to everyone

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +1

    It's best idea thanks

  • @abrishshome5328
    @abrishshome5328 3 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው፥ ግን ሁለት የebs logo ምን ይሰራል፥ትኩረት ከመስረቅ ውጪ??!!

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 3 ปีที่แล้ว +4

    Hmmm i have a lot to say gin you said it all 😊💜

  • @oldprotestantsong1822
    @oldprotestantsong1822 3 ปีที่แล้ว +2

    I was faced the same issues by my friend but we are in a reverse position with her

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 2 ปีที่แล้ว

    አሁን አቺን የመሰለች ቆንጆ መጥላት ምን ይሉታል??? 😍😍😍🥰🥰

  • @liverpool4868
    @liverpool4868 2 ปีที่แล้ว

    dagi.... great respect .

  • @meseretagedew9309
    @meseretagedew9309 3 ปีที่แล้ว

    Yen konj e/gzbher ykeberhu!!!betam astmare new ena behota endzh neger alwkem Thank you 🥰😍

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንያስቃችዋል ቆንጅነሽ ያስተማርው ስተትነው
    ይሄነገርወላጆች ከልጆቻቸውጋርትምርትቤትመሄድ አለብን

  • @luliib800
    @luliib800 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing this. I had similar experience in school. unfortunately I'm better than them now😂

  • @ibrobahru4722
    @ibrobahru4722 2 ปีที่แล้ว

    ejig betam ewnet new enamesegnalen

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 ปีที่แล้ว

    አይን አውጣ ሆኜ በሚድያ ላይ መንገስ እፈልጋለሁኝ! የሀብታም ልጅ ጎሚስታ አፈቀረች ወይም ደግማ በለ ተክሲ ወደደች ወይም ደግሞ ወዘተርፈ ድንቅ ችሎታ ድህነት ሰለወደድነው ነው የወደደን ሲባል ሰምቻለሁኝ? ጭንቅላትን ጡንቻ ሲሆን ........?

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 3 ปีที่แล้ว

    Betam yegermal befitsum endeh yegola chiger almeselegnem neber ..thanks dagi

  • @retuyishak6956
    @retuyishak6956 ปีที่แล้ว

    አዎ ስሜቱ ከባድ ነው እኔም በዛ መንገድ አልፊያለው አሁን ድረስ ተፅኖ አሳድሮብኛል

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 ปีที่แล้ว

    Nice topic

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว

    የምወዳት ልጅ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ማስኮረጅ ጥሩ አይደለም እኔ ኮርጄ ተምሪ አሁን ስምኔም አልችልም መፃፍ በግሊዘኛ

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @esmaaelmdm9681
      @esmaaelmdm9681 2 ปีที่แล้ว

      ደስይላል በጣምነው የሳኩት😁😁😁😁😁😁

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Yanesachewet hasab mert ena asetemari new enamesegenalen. weyeyetachew netsu amaregna bihon ena englishun betetewet demo betam arif new. Ke usa

  • @kasuanteneh8028
    @kasuanteneh8028 3 ปีที่แล้ว

    I like Dagi

  • @KerebeshFantahun
    @KerebeshFantahun 5 หลายเดือนก่อน

    የሴት ማር ነሽ ዳጊየ

  • @kalkidanmamuya759
    @kalkidanmamuya759 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም አጋጥሞኛል ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን አስተማሪዬም ነው የረበሽኝ ።11ክፋል ነው ከዛ አቆረጥኩት በቃ አቃተኝ ዱባይ መጣው

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 ปีที่แล้ว

      🙉 11 ከፍል ደርሰሽ ለምን

    • @meronmohammed8775
      @meronmohammed8775 3 ปีที่แล้ว

      Forgive to him but don't forget what happened to you! Be strong! 😍

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 3 ปีที่แล้ว +1

    At such times what the parents must do to support our children

  • @ahlamworku3102
    @ahlamworku3102 ปีที่แล้ว +1

    Dagiye enem yihe neger dersobgnal rasen asattognal at list eskahun life lay confidence asattognal akm endalegn bawkm endalchl adrgew kersewgnal legna bayders letnnsh ehtochachn memaria new

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 ปีที่แล้ว

    Betam asfelagi ena teqami melekt new amesegnalehu

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ወይይት ነው ያ ቺግር ለካ በያ አካባቢ ነው ያለው እኔ እና አካባቢ ብቻ ይምስለኝ ነበር

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 ปีที่แล้ว

    ሊዲያ የኔ ቆጆ ስነስርአት ቆጂና ሁሎ ያሞላቺ ውብ ሴት ነሺ

  • @elsabetgetachew689
    @elsabetgetachew689 3 ปีที่แล้ว

    i like it this ayidya blessed

  • @fasilasmamaw4900
    @fasilasmamaw4900 3 ปีที่แล้ว

    I WANT TO DISCUSS ABOUT THE AUTISM AND INTELLECTAUL DISABILTY.I HAVE LIHU FILAGOT AMHARIC BOOK.THANKS DAGI

  • @birutawetawake2652
    @birutawetawake2652 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ነገር ቀላል ነገር አይደለም የሰውን ኮሽታ አለመስማት