Ethiopian Comedy Sitcom | ዙም ባልትና | ተከታታይ ሲትኮም | 02 | ራሽያን ታውቂያታለሽ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #besintu_sitcom #ethiopianmovie #ethiopian #ethiopiancomedy#betoch#ethiopianentertainement#New Amharic movie 2024
    ሀገር በቀል ከሆኑት የኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል እድር/ባልትና ተጠቃሾች ናቸው፣ በዚህ ተከታታይ ሲትኮም በአንድ ባልትና ውስጥ የታቀፉ እናቶቻችን ፣ ዘመን አመጣሹን zoom video communication ለሳምንታዊ ስብሰባቸዉ ለመጠቀም ሲውተረተሩ ይታያል። ቴክኖሎጂውን ለመላመድ ያለው ፈተና ፣ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እና የባልትናዉን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚይዟቸው የተለያዩ አቋሞች እንዲሁም ሃሳባቸዉን አሸናፊ ለማድረግ የሚያደርጉት እሰጣ ገባ የዚህ ሲትኮም ድምቀት ነው። ባልትና፣ የተለያየ እይታ ያላቸው እናቶቻችን እና ቴክኖሎጂ ፊት ለፊት ተፋጠዋል መጨረሻቸው ምን ይሆን ተከታተሉን።
    Please don't forget to like, share and subscribe to our chanale
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ይጫኑ👇 / @shegole_tube2024
    Follow us....Shegole Tube Links.......
    👉 Tiktok.com/@shgoletube_2024?_t=8mgJcBawtCn&_r=1
    👉 shegolepage?igsh=M20xMmhxdWM5MmVk
    👉 x.com/MediaShegole?t=-ss5cxyPmddll8Os__YjvQ&s=09
    👉 profile.php?id=61556007907364

ความคิดเห็น • 29

  • @user-yi5mv6rv8l
    @user-yi5mv6rv8l 3 หลายเดือนก่อน +1

    አየሉ እውነት ነው በዚች አለም ኗሪና አኗኗሪ ሆነን ነው የምንኖረው በርቺ

  • @YemisrachAbebe-dn6je
    @YemisrachAbebe-dn6je 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አኗኗራችን የሰማይና የምድር ያህል የተራራቀ ነው። መፍትሔው ግን ምንድነው? በርቱ ጥሩ ነው።❤❤❤

  • @FamilyForever-q5w
    @FamilyForever-q5w 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow. It's incredibly amazing keep going ladies !

  • @RobelGetahun-lc2hd
    @RobelGetahun-lc2hd 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ayelu 1gna👍

  • @user-ql7ex3vr3s
    @user-ql7ex3vr3s 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ayelu❤❤❤❤ berchiii

  • @netsanetdemmelash5736
    @netsanetdemmelash5736 3 หลายเดือนก่อน +2

    Betam des ylal😂😂😂

  • @sinetibebsolomon
    @sinetibebsolomon 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jegnit❤️

  • @HamelmalAbate-of6ff
    @HamelmalAbate-of6ff 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ❤

  • @MitQu-mc7cc
    @MitQu-mc7cc หลายเดือนก่อน

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan dehna metachihu

  • @redietnigussie3425
    @redietnigussie3425 3 หลายเดือนก่อน +2

    Maregneshi 1gn 😂😂😂

  • @Shegole_Tube2024
    @Shegole_Tube2024  3 หลายเดือนก่อน +1

  • @mezigebusimachew4203
    @mezigebusimachew4203 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @MulatuMunie
    @MulatuMunie 3 หลายเดือนก่อน

    Mersha

  • @DaniWalde-ul1hy
    @DaniWalde-ul1hy 2 หลายเดือนก่อน

    Mersha theatergawa ❤

  • @Robelim_Ng
    @Robelim_Ng 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bert bertu

  • @user-yi5mv6rv8l
    @user-yi5mv6rv8l 3 หลายเดือนก่อน

    Ayelu andega🥰🥰

  • @NetsanetGetahun-mm1ek
    @NetsanetGetahun-mm1ek 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gobezoch bertu!

  • @GashawAlebel-hy2qp
    @GashawAlebel-hy2qp 3 หลายเดือนก่อน

    ቀዮ ትህትናሽን ወድጄዋለው

  • @MitQu-mc7cc
    @MitQu-mc7cc หลายเดือนก่อน

    ❤ i love you Ayelluyaa

  • @GebeyaDotCom
    @GebeyaDotCom 3 หลายเดือนก่อน +1

    😊😅😂

  • @ElimGetahun
    @ElimGetahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mareg 1gna😀

  • @ለtube302
    @ለtube302 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏

  • @meronwoldu-mj9ph
    @meronwoldu-mj9ph 3 หลายเดือนก่อน +1

    😀😀😀

  • @NetsanetTerefe-vv3vo
    @NetsanetTerefe-vv3vo 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @brhanetadesse
    @brhanetadesse 3 หลายเดือนก่อน

    😂😊

  • @kalkidanafework5032
    @kalkidanafework5032 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @HanaHani-ct7xr
    @HanaHani-ct7xr 3 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @TizuWoldu
    @TizuWoldu 3 หลายเดือนก่อน

    ራሻ