ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.9K

  • @Meronhanan-ld9th
    @Meronhanan-ld9th 3 หลายเดือนก่อน +266

    ሙሉውን አይቼ እስክጨርስ አንዲ የተረበሽሁ ወዳጆቹና ዘመዶቹ እንዴት ትሆኑ ፈጣሪ ያፅናቹ ባባዬ የሰማዩን ያሳምርልህ!!!!!!!!

    • @Jaet-q2v
      @Jaet-q2v 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉

    • @GrdghHthjm
      @GrdghHthjm 2 หลายเดือนก่อน

      እና ምን ችግር አላው

    • @bezawitekubay1722
      @bezawitekubay1722 20 วันที่ผ่านมา

      Enem😢❤

    • @SilasdanielSilas
      @SilasdanielSilas วันที่ผ่านมา

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @SilasdanielSilas
      @SilasdanielSilas วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭😭😭baba tinafikegnale

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 หลายเดือนก่อน +401

    አማርኛ ፊልም ያለ ባባ አይደምቅም እኔ እሱ ያሉበት ፊልሞች እየመረጥኩኝ ነው የማየው ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስክ በሰላም ትረፍልን ሞት ክፉ😭😭😭💔💔💔🖤🖤 ፊልሙ ባላለቀ እያልኩ በጉጉት ነው የጨረስኩት 😢😢
    የባባ አድናቂዎች እስኪ 👍👍👍

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 3 หลายเดือนก่อน +8

      ባባ ደስስ የሚለው አይኑ እስከ አሁን እያየ ነው። እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያኑረረው
      😢😢😢

    • @tsionadenewzion8987
      @tsionadenewzion8987 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የሚያስቅ/ የጅል አባባል አንቺ ሁሌ ትኖሪያለሽ ማለት ነው??

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@tsionadenewzion8987 ንፍጣም መጀመሪያ ሰው የፃፈውን ተረጂ ለመሳደብ ከምትሮጪ ደደብ አለመማርሽ ከአፃፃፍሽ ያስታውቃል የሆንሽ አፈር 🤔🤔🤔🤔

    • @AmeraZheter
      @AmeraZheter 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሚ ቱ ነብሱን በገነት ያኑርልን ❤

    • @FasilTsega-e7z
      @FasilTsega-e7z 3 หลายเดือนก่อน

      😮😅Ti😮😊tru😅😮😅trry😮😅rugnyihm😅😮t 1:36:49 i 1:36:50 😅uttp😅tui😮ty 1:36:50 i​@@tsionadenewzion8987

  • @AlmazAlmaz-x8c
    @AlmazAlmaz-x8c 3 หลายเดือนก่อน +137

    የኔ ወንድም ባባዬ የሳቅ ምንጭ ጀምሬ እስከምጨርሰዉ በለቅሶ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ እንዴት እንደምወድልህ አስመስለህ ሳይሆን መስለህ ነዉ የምትሰራዉ ነብስህን ባፀደገነት ያሳርፍልን ልኡል እግዚአብሄር

    • @vickylancelot8902
      @vickylancelot8902 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢💔

    • @haimanotazene
      @haimanotazene 3 หลายเดือนก่อน +2

      💔💔💔💔🇪🇹😭😭😭

    • @YeshiAyalew-tr5es
      @YeshiAyalew-tr5es 3 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @amelesuhagos5617
      @amelesuhagos5617 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 3 หลายเดือนก่อน +57

    _አይ እናት አይ ቃልዬ ይህን ስታዩ ዳግም ምን ተሰምቷችሁ ይሆን?😢 አብራችሁ የበላችሁ፣ የጠጣችሁ፣ የሰራችሁ ፣ ብርታቱን ይስጣችሁ🙏😥 እስቅና በህይወት አለመኖሩን ሳስብ እንደገና አልቅሸ አቋርጨ ስወጣ ስቀጥል በሦስት ቀኔ ጨረስኩት😢😢😢 ባባዬ በጠዋቱ በጤዛው ቀርህ💔 ነፍስህን በደጋግ አባቶች በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን🙏😥ዳግም ልቤ ስብርርር አለ ማርያምን😢😢_

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 3 หลายเดือนก่อน

      ግንምንሁኖነውየሞተው እፍፍፍፍፍነብሥይማርባባየ😭😭😭😭

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 3 หลายเดือนก่อน

      @@BrtukanAhmed-y8t አሜን፫🙏

    • @HanaDemise-g2w
      @HanaDemise-g2w 13 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢

  • @AminaNa-e7r
    @AminaNa-e7r 3 หลายเดือนก่อน +10

    እውነትም አጨብጭቡለት የእውነት በጣም ደስ የሚል እሚገርም ፊልም ነዉ ባባዬ የኔ አባት ሁልግዜም በልባችን ትኖራለሕ ያንተን ሞት ማመን እጅግ በጣም የሚከብድ ነው ግን ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ፈጣሪ ገደጋጎቹ ጎን ያሳርፍሕ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 3 หลายเดือนก่อน +66

    ለካ ባባ ሁሉም ይወደው ነበረ ይገርማል ምርጥ ሰው ጥሩ ሰው የሚወድ ጥሩ ሰው ብቻ ነው

  • @SujStar-qi1go
    @SujStar-qi1go 3 หลายเดือนก่อน +96

    ይህንን የምታነቡ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

    • @TsigeredaGetahun-vv1vq
      @TsigeredaGetahun-vv1vq 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን.ያረብ

    • @MaMa-ri8tn
      @MaMa-ri8tn 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @Askale-e5k
      @Askale-e5k 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @AresamaHabtamu
      @AresamaHabtamu 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

  • @BettyesaBettyesa
    @BettyesaBettyesa 3 หลายเดือนก่อน +136

    የኢትዮጵያ ፊልም አይቼ ማልቀስ አቁሜ ነበር ይህ ፊልም ከመጀመሪያው ጀምሬ በጉጉት ያየሁትና አይኔ በእንባ የተሞላበት ነው ያለቀው ባባዬ የኔ ፍቅር😢😢😢ምናለ ብትመለስ

  • @LoveOne-t4o
    @LoveOne-t4o หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ የሜል የባባን በህይውት ያለ ያክል የሜስማ ስሜ አለው አይ ሙት ስንቱን ትውስዳለህ ተተኩውች እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ እና ትውልድ የሜማርበት ዘመን ተሻጋሪ ስራ ያስራችሁ አቱ አያለው ለዝህ ስላበቃ ደስ ብሉኛ በርታ

  • @shmaysetotaw173
    @shmaysetotaw173 หลายเดือนก่อน +4

    ፊልም ብሎ ዝም ባባዬ ሁሌም ትናፍቀናለህ በልባችን ትኖራለህ እግዚአብሄር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ❤😭

  • @Ftsumokhaile
    @Ftsumokhaile 3 หลายเดือนก่อน +131

    ማርያምን ከሞት ተነስቶ ፊልሙን የሰራው የሃል ነው የተሰማኝ ባባዮ የ ኣፌ ማውጫ ኤርትራዊ ነኝ ግን ቀኑም ለሊቱም ማየው ኣማርኛ ሞቪ ነው እና ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቅልን ኣንተንም በ ቀኝ ኢጁ ይቀበልህ እወድሃለው ኣንድ ቀን ያንተ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ የ ሂወትህ ታሪክ በ ኢትዮ ኣርቲስቶች እንደ ደኮሜንተሪ ተሰርቶ ማየት እፈልጋለው ❤❤❤

    • @akestetky6684
      @akestetky6684 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዴ ባባ ይምችክ የት ነው ምትኖረው

    • @Ftsumokhaile
      @Ftsumokhaile 3 หลายเดือนก่อน

      @@akestetky6684 ኣሁን ያለሁት ዩጋንዳ ነው ለ ቤተሰብ ሰርግ ተንቀሳቅሼ በቅርብ ዱባይ እመለሳለው ወንድሜ

    • @ArseHusen
      @ArseHusen 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤😢

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢💔

    • @Ftsumokhaile
      @Ftsumokhaile 2 หลายเดือนก่อน

      @@akestetky6684 uganda

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 3 หลายเดือนก่อน +99

    በአዲሱ አመት ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ቸሩ አምላካችን❤❤❤

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን !!❤️❤️❤️

    • @Hessaalqathani
      @Hessaalqathani 3 หลายเดือนก่อน

      amen

    • @MaMa-ri8tn
      @MaMa-ri8tn 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 3 หลายเดือนก่อน +113

    እውነት ለመናገር ብዙ አርቲስቶች ዘፋኞች ሞተዋል ሞት ለማንም የማይቀር ነው ባባዬ እንዳተ ግን የሚቆጨኝ የለም😢😢😢😢 ፊልም ሳይ የሳቄ ምንጭ ነፍስህ ሰላም ትረፍ😢😢😢

    • @mimyatale2189
      @mimyatale2189 3 หลายเดือนก่อน

      me to😢

    • @user-rt7uj7fy1
      @user-rt7uj7fy1 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም የባባ እና የታምራት ደስታ ሞት አይረሳም

    • @AsniTadese-o7w
      @AsniTadese-o7w หลายเดือนก่อน

      ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢

  • @SehenTibebu-v6i
    @SehenTibebu-v6i 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ፊልም የሰው ውድቀትን ለሚመኙ ለራሳቸው ጉድጓድ እየቆፈሩ መሆኑን ማስተማሪያ የሆነ... የማረሚያ ቤት ታራሚዎች ፍቅራቸው❤ መተሳሰባቸው❤

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan 3 หลายเดือนก่อน +7

    በበየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው እሄንን ኮሜት የምታነበ በሙሉ እደምታዩት ሂወት አጭር ናት እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን ሳትሉ እዳታልፉት😭😭😭😭😭😭

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 3 หลายเดือนก่อน +109

    በጥዋቱ ሩጫህን ጨረስክ መልካም ሰው ፤ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ከቅዱሳን ጎን ያኑራት ።
    "ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው" ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን♥️🙏

  • @ferealemu4003
    @ferealemu4003 3 หลายเดือนก่อน +148

    ባባየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው እሄንን ኮሜት የምታነበ በሙሉ እደምታዩት ሂወት አጭር ናት እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን ሳትሉ እዳታልፉት 😭😭😭😭😭

  • @derejebogale3952
    @derejebogale3952 3 หลายเดือนก่อน +29

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የወደድኩት ፈጣሪ ያክብራቹ ተባረኩልኝ🙏 ባባዬ ነፍስህ በገነት ትረፍልን እናመሰግናለን 🎉❤🙏

  • @SEIFUANDDANITUBE12
    @SEIFUANDDANITUBE12 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዚህ ፊልም የኛ ተምሳሌት የሆነው ተዋናይ ሞገስ ሞሳን ያየው ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ወድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤
    ባባ ግን የጥበብ ሰው ነበርክ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!!!!
    ታሬን የምትወዱ ደምሩን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 3 หลายเดือนก่อน +22

    ሞት ባይኖር አልልም ሁላችን ወደዛውነን ስኖርግን የብዙዎች ልብ ውስጥ ቀርተን ማለፍን የመሰለ ሞት የለም። ታሪኩ ባባ በትወናው ብዙ ሰዎች ልብ ውስጥ በመልካም ይወሳል። እኛስ ???መች እንደምናልፍ አናውቅም ፣የበደሉንን በይቅርታ የጠሉንን በመውደድ ያጡትን ያቅማችንን በመርዳት ለአንድ ቀን እኳን የአንድ ሰው ደስታ ሆነን እንለፍ!''መጪው አመት🇪🇹 የደስታ የሰላም የኛሀሳብ ሳይሆን (((የእግዚአብሔር))) ቸርነት የበዛበት ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት ባባዬ የህዝብ ልብ እንዲህ የሰበርክ የናት ልብ እንዴት እንደተሰበረ ሳስበው ይበልጥ ያመኛል

  • @mehretmilkyas3362
    @mehretmilkyas3362 3 หลายเดือนก่อน +479

    ማነው እንደኔ ባባን አይቶ ያለቀሰ በህይወት ያለ ያህል ነው የተሰማኝ ሞት ክፉ ነብስ በሰላም ትረፍ ባባ 💔😭

    • @fullfata
      @fullfata 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @eleniemiri9400
      @eleniemiri9400 3 หลายเดือนก่อน +4

      💔

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ባባዬ ነፍስህ ይማርህ

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amin 😭😭😭😭😭😭

    • @yayeyenatulijitube8011
      @yayeyenatulijitube8011 3 หลายเดือนก่อน +2

      me
      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዕንባ ኤን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ 😭😭አይ ሞት ክፉ ነፍስ ይማር ባባ💔💔ይህ እውነኛ ታሪክ የሆነ ምርጥ ፊልም ነው😭😭😭😭😭

  • @temamentesema9723
    @temamentesema9723 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪ በጣም ልዩ የጥበብ ሰዉ ነበረ ነፍስህን ይማረዉ ባባ ካለፈ በኋላ የአማርኛ ፍልም ማየት በጣም ደበረኝ

  • @Hfcfrdxxhjnbv
    @Hfcfrdxxhjnbv 3 หลายเดือนก่อน +17

    ነብስ ይማር ለውዱ ለማይተካው እራሱ እንደሻማ ቀልጦ እኛን ላዝናናን ታሪኩ ባባ 🎉

  • @abrhamfikru2696
    @abrhamfikru2696 3 หลายเดือนก่อน +55

    ከስንት አመት በዋላ ቁምነገር ያለው አስተማሪ አዝናኝ አዲስ እይታ ያለው ፊልም አየው ተመስገን ።
    ደራሲው ❤ክብር
    ሙዚቀኛው ❤ክብር
    ተዋናይ ❤ ክብር
    ባባ ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን 😢 ሁሌም ምርጥ ነበርክ ከ መቃብር በላይ ❤❤❤

  • @rahamhrahamh-y7h
    @rahamhrahamh-y7h 3 หลายเดือนก่อน +17

    ዋዉ በጣም ተመሥጨ ያዬሁት ምርጥ ፊልም ነው እደነዚህ አይነት ፍቅር የሆኑ ታራሚወች አይቸ አላውቅም ባባዬ እንኳንሥ ቤተሠቦችህ እኛምያተን ሞት መቋቋም አቀተን

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የምትችል ሰው ነበርክ ባባዬ 😢😢😢ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ❤❤❤❤ ምርጥ ፊልም ነበር እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yoniproduction9460
    @yoniproduction9460 3 หลายเดือนก่อน +10

    አማርኛ ፊልም ያለ ባባ አይደምቅም እኔ እሱ ያሉበት ፊልሞች እየመረጥኩኝ ነው የማየው ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስክ በሰላም ትረፍልን ሞት ክፉ ፊልሙ ባላለቀ እያልኩ በጉጉት ነው የጨረስኩት
    የባባ አድናቂዎች እስኪ

  • @zenash01tesfaye74
    @zenash01tesfaye74 3 หลายเดือนก่อน +15

    አይ ይቺ ሞት ክፉ የኔ ጌታ በእውነት በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑረ 😭😭😭😭😭

  • @hiwot-ig1cf
    @hiwot-ig1cf 3 หลายเดือนก่อน +940

    ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ

    • @NuriyaSeid-g9c
      @NuriyaSeid-g9c 3 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ

    • @ኑሀሚን
      @ኑሀሚን 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ🙋

    • @meronb8549
      @meronb8549 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @HanaHusen-l8i
      @HanaHusen-l8i 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @ZadAgete
      @ZadAgete 3 หลายเดือนก่อน +2

      🤚

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይኼን ፊልም ካየሁ በኋላ የባባዬ ይህን ፊልም እንደሰራ ማለፍ እውነት ፊልሙን በህይወት ብቻ ሳይሆን ፊልም ለእርሱ እውነተኛ የህይወት ነፀብራቅ እንደነበረ በትክክል አሳይቶናል ታላቅ የህይወት መላዕክተኛም ነበር። እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በሰላም ያሳርፍልን አሜን።

  • @marmar803
    @marmar803 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፊልሙ ወደ መጨረሻዉ አካባቢ ባባ አንገቱ ንቅል እያለ , እየከሳ ነበር , እየታመመ ያለ ይመስለኛል, የኔምስኪን 😭በዚህ እድሜህ , በዚህ መልካም ሰዉነትህ, ልትሞት የሚገባህ ሰዉ ፈፅሞ አልነበርክም 😣 ግን ሀይሉና ስልጣኑ የአምላክ ነዉ ,እሱ ነፍስህን በፃድቃንና ቅዱሳን መሀል ያድርገዉ ባባዬ 💔🙏

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ቆንጆ እና አስተማሪ ፊልም ጥሩ ስራ ማቅረብ ህዝብን ማክበር ነው❤❤

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ጌታ ባባዬ 😢😢😢እውነት ምናለ ባላውቅህ ደስ ይለኝ ነበር ነፍስህ በሰላም ትረፍልን 😢😢😢😢

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 3 หลายเดือนก่อน +106

    ባባዬ😭ነፍስህ በሰላም ትረፍልኝ♥️🙏ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ

    • @ketemayebekele6444
      @ketemayebekele6444 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢​@Anete.mareyame

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 หลายเดือนก่อน

      ባባዬ ነብስይማር😢😢

    • @BekaluBerhanu
      @BekaluBerhanu หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 หลายเดือนก่อน +23

    ባባየ የኔ አበባ እኔ አፈር ይብላኝ ሁሌ አዲስ እንደሆንክብኝ ነው የኔ ጌታ😭 ጨከንክ የኔ ሸበላ ጨከንክ የኔ ፍልቅልቅ ባባየ😭😭😭😭😭

    • @Mahi.A21-r2p
      @Mahi.A21-r2p 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @ahmedumar8762
    @ahmedumar8762 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሚሴ ውብ ሀገሬ ወሎዬን ምርጥ አድርጎ ሰርቶታል አቦ ሽርጣቹህ ደስ ሲል የምር ምርጥ ፊልም እንዴት ደስ ይላል የምር

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ባባዪ ያላለ የለም የዱሮ ነዉ ያሁት ፊልሙ ግራ ገባኝኮ ሰዉ ሲሞት ወይም አገር ሲለቅ ነዉ ደግነቱ የሚወራዉ ግን የባባዪ ይለያን ቃልዪ ማዘርዪ አላህ ያፅናቹህ እድሁም ወዳጅ ጓደኞቹ😢😢😢

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 3 หลายเดือนก่อน +12

    ባባየ ምን ልበል ነብስህ በሰላም ትረፍ ሰው ከንቱ 😭😭😭😭😭የሚገራልሙ ስራወችህን ትተህልን ስላለፍ እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ለመናገር የቡዙ አርቲስቶች ሞት አሳዝኖኛለ በተለየ መልኩ የባባ;የታምራት ደስታ;የማዲንጎ ;የሀጫሉ: የፍቃዱ ተክለማርያም ሞት እንዴት ልቤን እንደሚነካው😢😢😢😢😢😢😢😢ባባዬም ለሎቹም አርቲስቶች ነብሳቹሁ በገነት ያኑረው ባባዬዬ ሁሌም ትናፍቀኛለህ😢😢😢

  • @ሱርበሱር
    @ሱርበሱር 3 หลายเดือนก่อน +38

    እኔ እኮ የባባዬን ፊልም ማየት ትቼ ነበር ሣየዉ አይኔ በእንባ እየሞላ ማየት አልቻልኩም ጭራሽ ከውስጤ ላወጣዉ አልቻልኩም ባባዬ ሁሌም እወድሃለዉ ነፍስህ ገደጋጎቹ ጎን ያድርግልህ አድናቂህ 🖤🖤🖤💔💔💔💔💔

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሚያስቀውም እንባዬ እየወረደ የምስቀው ኡፍፍፍፍ ማርያምን ልቤ ተላወሰ በአካል የሚያውቁት በተለይ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ያበርታቹ ባባዬ በጣም እንወድሀለን ነፍስህ በገነት ትረፍ😭😭😭😭😭

  • @KidestMesele
    @KidestMesele หลายเดือนก่อน +1

    ❤ባባየ ነብሰ ይማር አተ ያለህበት ፊልም ትክክለኛ❤ህይወት❤ነው እሚመሰለው❤ አታሰመሰልም❤ ሆነክ ነው እምትሰራው ነብሰክ❤ በሰላም ትርፍ❤

  • @meazayohannes207
    @meazayohannes207 3 หลายเดือนก่อน +17

    ባባዬ የኔ ጌታ ነፍስህ ትረፍ ሆድ ብሶኛል አልቅሼ ጨረስኩት ፊልሙን 😢😢😢

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน +24

    ባባን አይቶ የመጣ ማነው አይ ባባዬ
    የአዛኑ ድምፅ መስጅዱ ሲያምር መግቢያው ላይ

  • @Eferata-u2q
    @Eferata-u2q 3 หลายเดือนก่อน +11

    ከ ርእሱ ጀምሮ እስከ ከረፃው በተለይ ደግሞ ታሪኩ ያልተለመደ በመሆኑ 1ኛ ነው ጌታ ባባ ደግሞ በልባች ትሮሯለክ❤❤❤❤

  • @IbrahimIbrahim-zo1ff
    @IbrahimIbrahim-zo1ff 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይባባ ፊልሙ ከተለቀቀ ቢቆይም እኔግን ዛሬ በ 2017 ባአሉን እያከበርኩ ነው ያየሁት እናም በጣምነው ደስብሎኝ ያየሁት አይ እውይዋ ነፍስህን በገነት ያኑራት😮❤

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waw😮😮 ባባዬ እያስለቀስክ የምታስቅ ድንቅ ተዋናይ አንተን ማጣት ከባድ ነው😢😢😢😢😢

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 3 หลายเดือนก่อน +7

    እፍፍ ባባዬ😢😢😢ነፍስህን ይማረው😢😢 ማነው እንደኔ የባባን ፊልም ፈልጎ የሚያይ😊❤ስወደው❤

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው
    @እግዛቤሔርፍቅርነው 3 หลายเดือนก่อน +8

    ባባይ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስክን ይማረው እንደው በዘር በጎሳ ምትባሉ ሰወች ከዝህ ምን ተማራቹ ህይዎት አጭር ናት አያቹ ባባ የሰራውን ፍልም እንደዝህ እንደተወደደለት ሳያይ አለፍ እባካችሁ ተመከሩ ትታቹሁት ለምትሂዱት አለም አትባሉ በቃቹ ባባይ የፍልሙ ንጉስ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነፍስክን ይማረው😢

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 หลายเดือนก่อน +109

    ፈልሙን የማየው በጣም እያሳዘነኝና እንባዬ እየመጣነው የኔ ምስኪን ነፍስህ በገነት ያኑርልኝ :መቼም ይህች ምድር ለየዋሆች ቦታ የላትም እኔስ ለቤተሰቦችህ አዘንኩ ልጅህን እናትህን ባለቤትህን እግዛብሔር ይጠብቃቸው !❤❤❤

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 3 หลายเดือนก่อน

      ግን አልገባኝም የመቸውን ነው የሚለቁት

    • @SamriAleme
      @SamriAleme 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yemecheresha filmu new le baba malet ke memotu befet yeseraw new nebesun yemarew ena😢​@@MotiurRahman-gi8tf

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@MotiurRahman-gi8tfስሞት ያላለቀ ፍልም ነበር እሱ ነው

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 หลายเดือนก่อน

      ​@@MotiurRahman-gi8tf ተቀርጾ የቆየ ይገረማል ሌላም የሰራውን አይቼ ህመም ላይ እንዳለ ግን ያስታውቅ ነበር ።

  • @YenuyenuNesh
    @YenuyenuNesh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና አይለቀስለትም በጀግንነቱ በምርጥ ስራው ሲታወስ ይኖራል እንጂ ❤አላለቀስኩም😂 ምርጥ ፊልም አማርኛ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር እንከን የለውም ❤ወንድሜ ባባ ነብሱን በገነት ያኑራት አምላክ

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጨብጭቡለት የምንወደውን ሰው ከእኛ ለይቶ ለምወስደው ለዚህ ሞት አጨብጭቡለት😢😢 የወሰድካቸውን መልስልን ብለን ክስ መመስረት ብንችል ምነኛ ደስ ባለኝ😢 ባባ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 3 หลายเดือนก่อน +8

    ባባየ የኔ ሚስኪንዋ ፊልም ባንተ ቀረ እኮ የኔ አንዴኛ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @wofesenbta6114
    @wofesenbta6114 3 หลายเดือนก่อน +7

    ባባየ ንፍስህ በስላም ትረፍ😢😢😢ሁሌም በልባችን ትኖራለክ😢😢😢

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 หลายเดือนก่อน +16

    ባባዬ 😢የኔ ሰው😢 ሁሌም ቁችታችን ነህ 😢ሁሌም (ኖረህም ሞተህም የሳቃችን ምንጭ እኮ ነህ) ነፍስህ ሰላም ትረፍ🙏 😭(ልሳቅ or ላልቅስ 😢በየሱስም ባባዬ ላተ ሲል ሞት ቢቀር 😢

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw 3 หลายเดือนก่อน

      ሁሉ ይሞታል የሱግን ይለይብኛል😊

    • @solomonherman-zd1pc
      @solomonherman-zd1pc 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ahilameAbdu
    @ahilameAbdu 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ባባዬ😢አይ የአንተ ነገር😢ምን ይደረግ ትዕዛዙ ከላይ ሆነብን😢 ፊልሙ ግን በጣምምምም የተዋጣለት ደስስስስ የሚል አጨራረስ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @hiwotniguseingidawork139
    @hiwotniguseingidawork139 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም በ ልባቺን አለክ ደግ ሰው አይበረክትም ❤

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 3 หลายเดือนก่อน +6

    ባባዬ ድምቀታችን መቼም አንረሳህም አዱን ልጅህን ሺ ያድርግልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሙሉህብስት-ፀ1ገ
    @ሙሉህብስት-ፀ1ገ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ባባየ የኔ የዋህ ነፍስህ ባፀደ ገነት ያርግልን አተ በመላ የኢትዮ ህዝብ ፍቅር ዘርተህ አልፈሀል እኛ ግን ሞትህ አምኖ መቀበል አልቻልንም አብረኸን ያለህ ይመስለናል በስራወችህ 😢😢😢

  • @Rahimaa-rn4jo
    @Rahimaa-rn4jo 3 หลายเดือนก่อน +22

    Babaa bayee sii jaldhaa dhugaa rabbii nabsee keti haa araramu kaa 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @farrehurso59
      @farrehurso59 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭

  • @Nice12-t3v
    @Nice12-t3v 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቃቃ? ከዚህ በኋላ ባባን አናየውም😢😢😢 የመጨረሻው ነው😢😢😢 እኔ የምር እኔንጃ አምላክ ነፍስህን በ አፀደ ህይወት ታኑርልህ

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚ ኣይነት በጣም ኣሪፍ የሆነ ፍልም ካየሁ ቆየሁት። ባባ ነፍሰን በኣጸደ ገነት ያኑራት 😢

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ያለ ሜካፕ ገናዛሬ ሤት አየሁ በጣም ደሥ ይላል ባባዬ ነፍሥህን ይማረዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @Abelribka
    @Abelribka 3 หลายเดือนก่อน +109

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በተለይ ሁሉም ማረሚያ ቤት ለታራሚዎች ቱክረት መስጠት እንዳለበት የሚያስተምር ነው ባባ እጅግ አንጀት ትበላለ 😂😂😂😂😂😂

    • @YewubineshDabash
      @YewubineshDabash 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +6

      እና አንጀትህን ስለበላህ ነዉ የሳቁ ኢሞጅ😢

    • @rahamhrahamh-y7h
      @rahamhrahamh-y7h 3 หลายเดือนก่อน

      ወየው በሣቅ ምናለ ብታልፊው​@@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

    • @almiyedngllj2723
      @almiyedngllj2723 3 หลายเดือนก่อน

      በግ😂😂😂😢😢

    • @ameenaetp
      @ameenaetp 3 หลายเดือนก่อน

      አትፍረዱ አንዳንዶቹ የኢሞጅን ትርጉም አያውቁም ለዛ ነው😢​@@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

  • @Ebrahimhasen-kd7qg
    @Ebrahimhasen-kd7qg 3 หลายเดือนก่อน +25

    ሚስቴ እርጉዝ ናት like ❤️ አምሮኛል ብላኝ ነው pls🙏😭

    • @JamilabadiruJamilabadiru
      @JamilabadiruJamilabadiru 22 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅❤

    • @OmarHabasi-f5t
      @OmarHabasi-f5t 16 วันที่ผ่านมา +1

      ደግመህ አዝረግዛት ሳወልድ ተዛ ላይክ እናረግሀለን

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፊልም እንደዚህ እንዴት ይተወናል ። ታምር ነው ያሳያችሁኝ ። ባባ በህይወት ቢኖርና ከዚህ በላይ ቢሰራ ደስታችን ነበር ። ሰው ውሸት እንደሆነ እያወቀ እንዴት ይደነግጣል ? እንዴት ያለቅሳል ? የመጨረሻው ቦታማ ተዉት 30ሰከንድ አልቅሼ 1 ሰአት ሳኩ ። ጎበዝ ደራሲና ዳይሬክተርም እንዳለ አይተናል ። ምኑን ከምን ሰራችሁት ። ድገሙልን ።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍ ባባ ታሬ😢😢😢😢በህይወት ያለህ ያህል ደስስስስ ብሎኝ እያየሁ😢😢😢😢ለካ በአካል ተለይተኸና😢😢😢😢መቼም አትረሳ አንተ የፊልሞቻችን አብሪ ኮከብ 💔

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 หลายเดือนก่อน +10

    ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍልኝ ❤🙏 ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ

  • @سعادةمحمد-و6ر
    @سعادةمحمد-و6ر 3 หลายเดือนก่อน +14

    ደሤን ፍትዉ አዲርገዉ ነዉ ያሣዩን እናመሠግኔለን ጎኖ ምት ባይኖር ብየ ተመኘሁ ባባየ የኔ ሣቂታ ወላሂ አጀቴን በላኸዉ መቸም አረሣህም ባባየ የኛ ትዝታ

  • @NahomMan-l8k
    @NahomMan-l8k 3 หลายเดือนก่อน +50

    ስለዚህ ፊልም ቃል የለኝም ባባ ነብስክን ይማረው 😢😢😢ከወዳጅ ቀጥሎ አመት ጠብቀን የባባን ፊልም ማየት ተአምር ነው የሆነብኝ

  • @englishworld1743
    @englishworld1743 หลายเดือนก่อน +1

    Babaye I can't stop 😢😢😢
    All the credits that he deserves should be paid for his mom or son. PRODUCER'S CONSIDER THIS.

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 หลายเดือนก่อน +1

    ባባ ነፍስህን ባአፀደገነት ያኑርልን 😢ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢❤

  • @mehariendarghezeray1192
    @mehariendarghezeray1192 3 หลายเดือนก่อน +43

    ባባዩ በጣም እምወደው አርቲስት ነህ አንድ ቀን ተመልሰህ ብትመጣ እግዛቤሄርን አመስግነው ነበር ባባዩ ነብስህን በገነት ያኑርህ😭😭😭

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 3 หลายเดือนก่อน +4

      አይ እህቴ አይመለስም እልቁንስ እኛ ወደነሱ እኔሄዳለን😢😢😢😢

    • @HanaTsigerea
      @HanaTsigerea 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭

    • @HamzaAbdi-12
      @HamzaAbdi-12 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @natnaelalemu7889
    @natnaelalemu7889 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ሚገርም ፊልም❤እንዴት ባባን መተካት እንደሚቻል አላውቅም 😢😢😢😢😢😢

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mechim baban yemiteka aynurem

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 หลายเดือนก่อน

      ባባን አለምሠገድን ,ግሩምኤሪሚያሥን .ኢሣምሀበሻን የሚተካ መቼም የለም አይገኝም በተለይ የአሁኗቹ ሲያሥጠሉ ምንም አይችሉም

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 3 หลายเดือนก่อน +10

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያድርግልን አንተን ሙተሀል ብሎ ማመን ይከብዳል❤

  • @HibaDagnachew
    @HibaDagnachew 3 หลายเดือนก่อน

    ባባዬ አንተ ብቻ ፊልም እውነት አርገህ ሥራት እንጂ አይ ሞት መጥፎ ግን ያለህ ነው የሚመስለኝ ምርጥ ፊልም ነው ልጅቷ አልቻለችበትም እንጂ የበለጠ ዋው ነበረ

  • @tube1255
    @tube1255 22 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ህይወት ግን ከባድ ናት ባትሞት ባባዬ ሞት የማይቀር እዳ ነው ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢

  • @abebualemu-ek7cn
    @abebualemu-ek7cn 3 หลายเดือนก่อน +28

    ሂወት ማለት እደዚህ ነው በቃ ሳይጀመር የሚቋጭ ውይ የኔ ምስኪን በጣም ነው የምታሳዝን!!

  • @SelamMobl
    @SelamMobl 3 หลายเดือนก่อน +5

    ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢
    የሚገርም ፊልም የማይጠገብነው በእውነት

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ሆዴ ባር ባር የሚለኝ ባባን ሳየው ለራሱ ያልኖረ ልጅ።እማቀው የቅርብ ዘመዴ ይመስለኛል ብዙ ፊልሞቹን ስላየሁ በአካል የማቀው ነው የተሰማኝ😢 እሱ ያለበት ሁሉ ይደምቃል።ወይ እናቱ ምን ቃል ያፅናቸው ።

  • @SehenTibebu-v6i
    @SehenTibebu-v6i 2 หลายเดือนก่อน +2

    እያነባሁ በመሀል እየሳቅኩ ያየሁት ፊልም ባባዬ አንተን ቡዳ ነው የበላህ ማርያምን😢

  • @elaG9190
    @elaG9190 2 หลายเดือนก่อน +2

    የባባ ሞት ለኔ በጣም ከባድ ሀዘን ከውስጤ የማይወጣ ቁስል አለው የሱን ሞት በሰማሁ በአመሻሹ የታናሽ ወንድሜን በአደጋ መሞት ሰማሁ። እሱን ሳየው ወንድሜን ነው ማስታውሰው ደሞ እኮ በጣም ነበር የሚወደው ሁሌም እንደተሰበርኩ ነው ሁለቱንም ነብሳቸውን ይማርልን😭😭💔💔ታህሳስ 2_2015 ለኔ ከባድ ቀን ነች።

    • @mariamal4192
      @mariamal4192 2 หลายเดือนก่อน

      ነብስ ይማር 😭

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 3 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ እንደሞት ግን ክፉ ነገር የለም ባባይዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!

  • @fafi_7_7_7
    @fafi_7_7_7 3 หลายเดือนก่อน +25

    የኢትዮጵያ የፊልም ኢንደስትሪ ንጉስ ነህ ባባ ነብስ ይማር 😢

  • @MhaAli-uj7fe
    @MhaAli-uj7fe 3 หลายเดือนก่อน +4

    በታም አሪነው ባባ ሁላችንም ወደዛው ነው ባትሞት እርፍ ነበር ግንሁላችንም ወደዛው ነው ባባ ቤት አሪው ጀግናነህ ባይገርማቹህ ትወና እ የተማርኩ ነው ግን የምርቃት ስሪእየሰሩነው ጋደኞቺ እየሰሩንው ት ሩስሪእንደሚሰሩእርግጠኛነኝ ይህንን ፊልም አሪፍነው ተመቸኝ አሪፍ ነው ቻናሉን ሰብክስክሪፕ አርጋለሁ አሪፍ ነው በርቱ እደዚህ አሪፍ አሪፍ ፊልም ልቀቁ እና ተመችችቶኛል እኔ በራሴአግል ነው ዪየሁት አሁን የለሁበት ሁኔታትሩአደለም እነሳሰሉሁ ትንስቼ ትልክ እሰሪለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 good luck 🤞 basete movie nice ❤❤🎉🎉🎉

  • @HIYWETY
    @HIYWETY หลายเดือนก่อน

    be eba chereskut "taryku baba hulaem be Ethiopiawyan lib neh "nefsik beselam tiref ❤❤❤

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome 2 หลายเดือนก่อน

    ደሞ የክፍላገርሲጫወት ማንም እደባባማንም አይችልም❤❤❤😢😢😢😢😢ማስመሰል ሳይሆን ቆጭኮነው ሚተውነው ነፍስ ይማር

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 3 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ባባ ያተ መት እያደር ያማል ግን አላህ የፈቀደው ነው ይሚሆነው ሁሌም የማይረሳ ህመም ነው ያተ ሃዘን😢😢

  • @binihaile7010
    @binihaile7010 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይ ባባ ፍቅር ኣስተማርከንና ፍቅር ይስጥክ ናፍቀሀናል ሁሌም በልባችን ነክ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SimonWeld-bx1ef
    @SimonWeld-bx1ef 3 หลายเดือนก่อน +18

    የባባ ሰውነት በጣም ቀንሷል ይመስለኛል ከማረፋ በፊት የሰራው የመጨረሻው ፊልም ነው ! ነፍስ ይማር ወንድማችን !!!!!

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ አልጨረሰውም

    • @demesewgizaw7556
      @demesewgizaw7556 3 หลายเดือนก่อน +1

      Aye yemechereshaw aydelem,yemechereshaw film maleda yebalal,ersun new yalcheresew

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባባዬ😢❤😢ኡፍፍ ለዘላለም በልባችን ትኖራለህ

  • @SolGech-y6q
    @SolGech-y6q 3 หลายเดือนก่อน

    Babaye yne abat nbs be selam tiraf hulem be libachin tinorale❤❤
    Ayi mot kifu😭😭😭😭😭

  • @AMEN271
    @AMEN271 3 หลายเดือนก่อน +16

    ምስኪን ታሪኩ ባባ የህዝብ ልጅ ነህ ሁሌም ከእኛ ጋር ነህ

  • @SimonWeld-bx1ef
    @SimonWeld-bx1ef 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከሀገሬ ወሎ ነው የተሰራው ይህ ፊልም ደስ ይላል በጣም ።

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 3 หลายเดือนก่อน +4

    ባባዬ 😢😢😢ምንም ማለት አልፈልግም ነበር አልችልም 😢❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ባባዬ ባየሁክ ቁጥር 😭😭የምር አዝናለው ስት ምሰራነበረ እኮ ሱስ ባጭር አስቀረክ😭😭😭😭

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይይይ ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደገነት ያኑረዉ😢😢😢

  • @kiyasara1534
    @kiyasara1534 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነብስህን በገነት ያኑርልን ባባ