ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopian Comedy Sitcom| ዙም ባልትና| ተከታታይ ሲትኮም | 05 | የታዬ ከበሮ...| Ethiopian New short film |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2024
  • #besintu_sitcom Hamsterkombat##ethiopianmovie#tapswap #ethiopian #ethiopiancomedy#betoch#ethiopianentertainement#New Amharic movie 2024
    ሀገር በቀል ከሆኑት የኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል እድር/ባልትና ተጠቃሾች ናቸው፣ በዚህ ተከታታይ ሲትኮም በአንድ ባልትና ውስጥ የታቀፉ እናቶቻችን ፣ ዘመን አመጣሹን zoom video communication ለሳምንታዊ ስብሰባቸዉ ለመጠቀም ሲውተረተሩ ይታያል። ቴክኖሎጂውን ለመላመድ ያለው ፈተና ፣ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እና የባልትናዉን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚይዟቸው የተለያዩ አቋሞች እንዲሁም ሃሳባቸዉን አሸናፊ ለማድረግ የሚያደርጉት እሰጣ ገባ የዚህ ሲትኮም ድምቀት ነው። ባልትና፣ የተለያየ እይታ ያላቸው እናቶቻችን እና ቴክኖሎጂ ፊት ለፊት ተፋጠዋል መጨረሻቸው ምን ይሆን ተከታተሉን።
    Please don't forget to like, share and subscribe to our chanale
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ይጫኑ👇 / @shegole_tube2024
    Follow us....Shegole Tube Links.......
    👉 Tiktok.com/@shgoletube_2024?_t=8mgJcBawtCn&_r=1
    👉 shegolepage?igsh=M20xMmhxdWM5MmVk
    👉 x.com/MediaShegole?t=-ss5cxyPmddll8Os__YjvQ&s=09
    👉 profile.php?id=61556007907364

ความคิดเห็น • 12

  • @YemisrachAbebe-dn6je
    @YemisrachAbebe-dn6je หลายเดือนก่อน

    የሚገርም እይታ ነው።በርቱ ጥሩ ነው ሕብረተሰባችን ራሱን ያይበታል

  • @Bereshtwolde
    @Bereshtwolde หลายเดือนก่อน

    ኑሯችንን እያሳየሽን ነው ሜሪዬ በርቱ

  • @MitQu-mc7cc
    @MitQu-mc7cc 23 วันที่ผ่านมา

    Wow isn't enough to say the best words you uses each of actress ❤

  • @kalkidanafework5032
    @kalkidanafework5032 หลายเดือนก่อน

    Beritu widoche❤❤❤❤❤

  • @FamilyForever-q5w
    @FamilyForever-q5w หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ ይላል። ❤❤❤❤ህይወታችንን እያሳያቹን ነው ሶሲዬ !!!

  • @MalokeMaloke-f1w
    @MalokeMaloke-f1w หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @user-ql7ex3vr3s
    @user-ql7ex3vr3s หลายเดือนก่อน

    Ayeluye berchi❤❤❤

  • @ElimGetahun
    @ElimGetahun หลายเดือนก่อน

    Nice!

  • @Wubetube94
    @Wubetube94 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @user-nx9ip6tb5c
    @user-nx9ip6tb5c หลายเดือนก่อน

    እረ ከማር ዘነብ ፍቅር ይዞኛል

  • @sinetibebsolomon
    @sinetibebsolomon หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 หลายเดือนก่อน

    nice 😂😂😂