Ethiopian Comedy Sitcom| ዙም ባልትና| አስቂኝ እና አዝናኝ ተከታታይ ሲትኮም | 04 | ተደምስሰዋል...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #besintu_sitcom #ethiopianmovie#Hamsterkombat#tapswap #ethiopiantiktok#ethiopiancomedy#betoch#ethiopianentertainement#New Amharic movie 2024
    ሀገር በቀል ከሆኑት የኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል እድር/ባልትና ተጠቃሾች ናቸው፣ በዚህ ተከታታይ ሲትኮም በአንድ ባልትና ውስጥ የታቀፉ እናቶቻችን ፣ ዘመን አመጣሹን zoom video communication ለሳምንታዊ ስብሰባቸዉ ለመጠቀም ሲውተረተሩ ይታያል። ቴክኖሎጂውን ለመላመድ ያለው ፈተና ፣ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እና የባልትናዉን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚይዟቸው የተለያዩ አቋሞች እንዲሁም ሃሳባቸዉን አሸናፊ ለማድረግ የሚያደርጉት እሰጣ ገባ የዚህ ሲትኮም ድምቀት ነው። ባልትና፣ የተለያየ እይታ ያላቸው እናቶቻችን እና ቴክኖሎጂ ፊት ለፊት ተፋጠዋል መጨረሻቸው ምን ይሆን ተከታተሉን። የኢትዮጵያ ኮሜዲ
    Please don't forget to like, share and subscribe to our chanale
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ይጫኑ👇 / @shegole_tube2024
    Follow us....Shegole Tube Links.......
    👉 Tiktok.com/@shgoletube_2024?_t=8mgJcBawtCn&_r=1
    👉 shegolepage?igsh=M20xMmhxdWM5MmVk
    👉 x.com/MediaShegole?t=-ss5cxyPmddll8Os__YjvQ&s=09
    👉 profile.php?id=61556007907364

ความคิดเห็น • 16

  • @Aklilu-ht4ug
    @Aklilu-ht4ug 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት ስንጠብቅ መጣቹ ማርዘነብዬ

  • @YemisrachAbebe-dn6je
    @YemisrachAbebe-dn6je 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጥሩ ነው።

  • @FamilyForever-q5w
    @FamilyForever-q5w 2 หลายเดือนก่อน

    የወታደሯ ልጅ ዋው አሜዚንግ ነው። አየልዬ ምነው ፊትሽ ጠቆረ በረታብሽ እንዴ ቁርጠቱ ????

  • @Eden-e5e
    @Eden-e5e 2 หลายเดือนก่อน

    Betam arif nw bertu

  • @kidistgirma3055
    @kidistgirma3055 2 หลายเดือนก่อน

    Bertu gobezoch Sosi👍

  • @user-ql7ex3vr3s
    @user-ql7ex3vr3s 2 หลายเดือนก่อน

    Merisha 1gna❤❤

  • @Robelim_Ng
    @Robelim_Ng 2 หลายเดือนก่อน

    Ayelu 1gna😀

  • @GebeyaDotCom
    @GebeyaDotCom 2 หลายเดือนก่อน

    eyeteshashle new bertu

  • @RobelGetahun-lc2hd
    @RobelGetahun-lc2hd 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NetsanetGetahun-mm1ek
    @NetsanetGetahun-mm1ek 2 หลายเดือนก่อน

    😅😊😂

  • @Shegole_mindset
    @Shegole_mindset 2 หลายเดือนก่อน

    😊😅

  • @-weyzerittube
    @-weyzerittube 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @meronwoldu-mj9ph
    @meronwoldu-mj9ph 2 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @ElimGetahun
    @ElimGetahun 2 หลายเดือนก่อน

    lol....

  • @GetahunDaba
    @GetahunDaba 2 หลายเดือนก่อน

    😊😂

  • @ለtube302
    @ለtube302 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂