አበበ ፈለቀ ስለ አስፋው ያስተላለፈው መልዕክት ከምስጋና ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 330

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 8 หลายเดือนก่อน +181

    😢😢😢😢 ስሙ ሲነሳ ገና እንባየ የሚቀድመኝ ነገርስ ሳምንቱን ሙሉ ራሴን ለማታለል የሱን ቪድዮ በማየት በማልቀስ አለሁ እኔ እንደዚህ የሆንኩ እናንተ እንደት እንደምትሆኑ ማሰብ አይከብድም😢😢

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ያለ እየመሰለኝ ቢዲዮውን አያለሁ አላምንም 😭😭😭😭😭

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቆይ ይህን ያህል ለምን በጌታ ስም

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር የወደዳውነው የምወስደሁ አተለቅሁ በእግዚአብሔር ስረ ላይ የምስጥ እሱ የምወስድ እሱ😢😢

    • @Demenamorke2146
      @Demenamorke2146 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢❤አይዞሽ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢እኔም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 หลายเดือนก่อน +27

    አበበ ፈለቀ ጨዋ ስነስርአት ያለዉ ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ

  • @Rozy908
    @Rozy908 8 หลายเดือนก่อน +45

    ጋዜጠኛ አበበ በእውነት ልትመሰገን ይገባል ከህመሙ ጀምሮ አብሮት ሲያስታመው ነበር😢እናመሰግናለን አስፍዬ እ/ር ነብስህን በገነት ያኑርልን🙏

  • @Eman-te6jh
    @Eman-te6jh 8 หลายเดือนก่อน +60

    ወላሂ ልክ እዳባቴ ሞት ነው ልቤ የተሰበረው የኔ አባት የኔደግ ዘላለም በልባቺን ትኖራለህ

  • @fanatube196
    @fanatube196 8 หลายเดือนก่อน +32

    ነፍስ ይማር 😢😢😢 አይ ሞት አበበ ፈለቀ የጎደኛ ጥግ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 8 หลายเดือนก่อน +23

    የኢቢኤስ ማኔጅመንት በጣም ክብር ይገባችዋል እንዲህ አይነት መስሪያ ቤት መስራት እድለኝነት ነው መፅናናትን ለሁላችሁም ይስጥ

    • @yousera6014
      @yousera6014 8 หลายเดือนก่อน

      በጣምምምምምምም

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 8 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ቢሆን ኢ ቢ ኤ ስ ክብር ይገባችኋል🙏🙏😭😭😭💔💔💔

    • @martabegna7239
      @martabegna7239 8 หลายเดือนก่อน

      Ebs eko asfewn new ebs tadergew

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 8 หลายเดือนก่อน

      What do you mean I don’t think ebs did anything the go fund me money 💵 I think it’s helped him why they didn’t giving him the treatment years ago he was sick

  • @ToniBoy-kt9db
    @ToniBoy-kt9db 8 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ
    ያ ደጉ አባቴ
    የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ
    ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ
    በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ
    በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ
    የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ
    ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ
    አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ
    ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ
    ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና
    ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና
    በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ
    የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ
    መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ
    በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ
    ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ
    በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ
    በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ
    ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ
    እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ
    ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው
    ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው
    ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ
    ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ
    መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ
    ከበሱፈቃድ ከአዲ
    እሁድ ታህሳስ share

  • @lelu2259
    @lelu2259 8 หลายเดือนก่อน +8

    ለመላው የክርስቲያን እምነት ተከታዮች ጥምቀት እንዴት እያለፈላቹ ነው በአሉ የሰላም የደስታ ያድርግላቹ አስፍቲ በጣም የኔ ደግ የአባቶች ተምሳሌት የሀዘን ጥግ ላይ ነው ያለሁት አላህ ለሁሉም ሰብሩን መፅናናቱን እመኛለሁ ለናተም ትልቅ ክብር አለኝ💔💔💔💔💔💔💔

  • @መሬው
    @መሬው 8 หลายเดือนก่อน +46

    ወይ አስፊቲ እንደ ቀልድ አንድ ሳምንት ለሁላችሁም መፅናናትን ይስጣችሁ የወንድማችንንም ነብስ ይማርልን ።

  • @Ethi912
    @Ethi912 8 หลายเดือนก่อน +31

    ኢትዮጵያውያን እንዲህ በጣም ብንዋደዳ እና ብንተባበር ትልቅ ቦታ እንደረሳልን ❤ አስፋው መልካም የዋህ ቀን ስው ነው

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 8 หลายเดือนก่อน +31

    እንዲ በሰው ተወዶ ማለፍ መታደል ነው ❤
    ነፍስህን ይማረው አስፍዬ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 8 หลายเดือนก่อน +31

    አበበ የምርጥ ጓደኛ ተምሳሌት ነህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @kmeshea
    @kmeshea 8 หลายเดือนก่อน +31

    ሁሉም ነፍስ ሞትቀማሽ ናት አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው በሀቅላይ ያፅናን አበረታቱኝ ቅን ልብ ያላችሁ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 8 หลายเดือนก่อน +17

    የጓደኝነት ጥግ አበበ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛ አበበ በጣም ድንቅ ጉዋደኛ ነህ እናመስግናለን የኢቢኤስ ከድርጅቱ እስከ የስራ ባልደረቦቹ ከሚገባው በላይ ምትከበሩ ምትደነቁ ናችሁ ፈጣሪ የሀዘን መጨረሻ ያድርገው ለአስፍዬም ነፍሱን በገነት ያኑርልን።

  • @FatumSuleman
    @FatumSuleman 8 หลายเดือนก่อน

    ለጥሩጉዋደኝነትህ በጣም እናመሠግናለን ክፉኣይንካህ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፊቲ ነብስህ በአፀደ ገነት ትረፍልን አባቴ EBS ክሩወች መፅናናቱን ያብዛላችሁ በእውነት ልባችን ደምቶዋል እንባ የሰው ነብስ ቢመልስ አስፊቲ በህፃናት እንባ ብቻ ይመለስ ነበር ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም እኛም ተከታይ ነን የቀን ጉዳይ ነው

  • @selam6991
    @selam6991 8 หลายเดือนก่อน +9

    አንተ ደግ ሰው እግዚአብሔር የሰማይ ቤትህን ብርሀን ያድርግልህ አስፊያ እንወድሃለን😭😭😭😭😭😭

  • @ghh5860
    @ghh5860 8 หลายเดือนก่อน +19

    ወላሂ የአስፋው ሞት ልቤን ሰብሮታል😭😭😭😭😭😭😭

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 8 หลายเดือนก่อน +6

    የሞት መጀመሪያ እስኪመስለኝ ስሙ በተጠራ ቁጥር እንባዬ አልቆም አለኝኮ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

    • @ZeyidaJuhar
      @ZeyidaJuhar 8 หลายเดือนก่อน

      ኢኔም

  • @hawimohammed9065
    @hawimohammed9065 8 หลายเดือนก่อน +23

    I have never shed tears for someone i know through a screen or a celebrity like this before. Asefaw was truly exceptional. He will always be remembered

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 8 หลายเดือนก่อน

      Likewise! He was remarkable in all senses

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 8 หลายเดือนก่อน +9

    አሰፊት መልካም ሰው በጣም ይከብዳል ጏደኛ መጣት ለሁሉም ከባድነው አበበ በጣም ምርጥ ሰው ምንም አይቆጭህም ሁሉን አድረግህለታል😢😢😢

  • @asefashasrat8729
    @asefashasrat8729 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም አዝኛለሁ አስፍዬ መልካም ሰው
    D

  • @user-meryem172
    @user-meryem172 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፊቲ የኔ አባት የኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅርህ ያሸነፍክ 😭😭😭ሞት ክፉ

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 8 หลายเดือนก่อน

    እንደህ ነው ሰው ማለት በክፉ ቀን የሚገኝ በተለይ በዚህ ዘመን አቤ ዘመንህ ይባረክ እግዚአበ‍እሔር ዕድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይሰጥህ ሰው ማለት እንደ ሸክላ ተሰባሪ እንደሆነ ብናውቅም የአስፊቲ ግን ለመቀበል እንኳን ይከብዳል አሰፊቲ የዋህ ሩህሩህ አዛኝ የነበረ ሰው ነው ይሄንንም አይቶ እግዚአብሔር የሰው ፍቅር አድሎታል አሁንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው።

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 8 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ebs ,ሁላችሁንም እናመሰግናለን አበበ.ፈለቀ ምስጋና ይገበሀል ክበርልን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 8 หลายเดือนก่อน +12

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ አስፊቲ - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 8 หลายเดือนก่อน

    አቤ እግዚአብሔር ያበርታህ። አስፍዬ ይሄ ከአምላክ የተሰጠው ፀጋ ነው እንኳን በአካል ያገኙትና ያወቁት ቀርቶ እኔ ከቲቪ ውጭ አይቼው የማላውቀው ሰው ልክ ከቤተሰቤ አባላት ከዘመዶቼ መካከል አንድ በጣም የምወደውን ሰው እንዳጣሁ ነው የተሰማኝ። አስፍዬ ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን 😭😭😭😭

  • @MariyaAwal
    @MariyaAwal 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከ ልቤ የሆነ ነገር የተቀነሰ ነዉ ምሜስለኝ ወለሂ አልቻኩም😭😭😭😭

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 8 หลายเดือนก่อน

    አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ ደግ አባት💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 8 หลายเดือนก่อน +2

    All EBS staff, thank you !! Allah lehulachihume ketetegnawune mengde ke selame ena ketena gara yistachu!!! Yehe ethiopiyawinete masaya newe .

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፊቲ የኔ ሆደ ባሻ ነብስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ኢቢኤስ ካለ አንተ አይደምቅም እህህህህህህ

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 8 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል አቤ እውነት እንዲህ መልካም ሁኖ ያለፈ ሰው አለፈም አይባልም ። ይህ መልካምነቱ ትንሽ በቆየልን ብለን እንጅ እምናዝን ከሞት ማንም አይቀርም እንዲህ መልካም ሰርቶ ማለፍ ግን ደሞ መታደል እና መመረጥ ነው ነፍስህን ይማረው አስፍቲ እወድሃለው

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 8 หลายเดือนก่อน +5

    ግንእኮ ከዛሬ አንዲ አመት ወዲህ አስፍው በየሳምንቱ ሰውነቱ በጣም እየቀነስ ይሂዲነበር ያለፍትን ቪዲወች እዮቸውማ።ለምን ግን በሽታው ከመስፍፍቱ በፍት ማወቅ አልተቻለም።መቸም የግል ዶክተር ይኖረዋል ብየ ነው።

    • @asmiasmi6846
      @asmiasmi6846 8 หลายเดือนก่อน +2

      Andanda bashetaw took ayetawkm yedabkal yebalal kegodashe bewala ytawkal betam ysazenal

    • @rahmamechegiya7353
      @rahmamechegiya7353 8 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ከአመት በጣም በታመመ ሰአት ወደአሜሪካ እከሚሄድ ድረስ የእስትሮክ መድሀኒት ነበር ሲሰጡት የነበረው ካንሰር መሆኑ የታወቀው አሜሪካ ከሄደ ቡሀላ ነው በነገራችን ላይ ያለው አቋም በእድሜው ልክ አይደለም ምክንያቱም የሀምሳ ስድስት አመት ሰው አይመስልም

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@asmiasmi6846ትክክል እናቴንም ስጠይቃት እንደዚ ነበር ያለችኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሄር ያፅናናቹሁ😢😢😢

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 8 หลายเดือนก่อน +7

    አደኛነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በአስፋው መሙት ያላዘነ የለም

  • @Fiker_alemayew
    @Fiker_alemayew 8 หลายเดือนก่อน +4

    አስፊዬ ነፍስ ይማር

  • @mነኝ-z6u
    @mነኝ-z6u 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባቴ በጣም ነው የምንወድህ አስፍቲ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 8 หลายเดือนก่อน +2

    😢ብቻ ከባድነው አስፍዬ ያበርታን

  • @tigist781
    @tigist781 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጓደኚነት ማለት በደስታህ ብቻ ሳይሆን በሃዘንም ነው ኣቤ እግዛብሕር ውለታህን ዳካምህን ይክፈልህ እናም ለሁላቹህም መፅናናትን እመኛለሁ ኣስፊት ሁሉም በልባቺን ትኖራለህ ነብስህ በስላም ትረፍ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቤስ የምትከበሩ ናችው አቤ ምርጥ ጉደኛ ❤❤❤❤ወንድም ነህ ስቲዲዬ መተህ ሰፕራይዝ ስታደርገው ደስታው ፊቴላይ አለ!!!!!!!!

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 หลายเดือนก่อน +2

    አበበ እዳተ አይነቱ ያብዛልን የመጀመሪያ መልስ የሰጠህ ቀን አይንህ አባ አቅርሮ በጣም እዳዘንክ ያስውቃል ሁሉም የኢትዮፕያ ህዝብ በተለይ ኢብየሶች የኢቢየስ ባለ ቤት አላህ ያፅናናቹ አቤ እናመሰግናለን

  • @ZekiaEthiopia
    @ZekiaEthiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፊዬ የኔ አባት ህዝብሁሉንም ነዉ እኮ ያሳዘንከዉ አቤ ቃላት የለኝም የዉነተኛ ጓደኛ አተን አሁ አተ ጓደኛ አደለህም ወድሙ እጂ ቃለት የለኝም ትለያለህ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 8 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያበርታችሁ አቤ በተለይ ምርጥ ሰው ታድልህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድልህ ከነቤተሰብህ

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 8 หลายเดือนก่อน +2

    Oh, my God Ababe is a truly friend for Asfishye without being tired. WE LOVE YOU & we will never forget you and you are in our hearts 💕

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤ እውነት ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ጤናውን ያብዛልህ ከመላው ቤተሰባችህ ግን ከአስፌቴ ጋር ሰት ቀላለዳ ብታረጃ ደሰ ይል ነበር ከመዳም ቅመ ም

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምንአለበት ዛሬ ሴቶቹ ጥቁር ብትለብሱ😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 8 หลายเดือนก่อน +3

    Abe, you are one in a million. May almighty God bless you and your family. Thank you so much for showing us what a strong friendship means.

  • @MubarekShamel
    @MubarekShamel 8 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭😭😭እኔ ግን ከአሁን አሁን ስቱድዮ ገብቶ ድምፁን ምሠማምሠማ ይመሥለኛል ወላሂ 😢

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 8 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ጃፒ አቤን ሲገልፀው፣ አስፋው ታሞ በህይወት እያለ እንደአባቴ ሆኖ እየረዳኝ፣ ነው ብሎ የተናገረው ልቤን ነክቶታል። አቤ እግዚያብሄር ውለታህን ይክፈለው።

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኢቢየስ ባለ ቤት የአስፊቲ የሰጠው ክብር በጣም አመሠግናለሁ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 8 หลายเดือนก่อน +5

    He is heaven with his father and beloved wife

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እሰካሁን የሞተህ አይመሰለኚም አሰፍቲ ለልጁና ለእናተህ አላህ ያፅናቹ

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍዬ ሞትህ እደ እናቴ ሞት ውስጤ እደ እሳት ነደደ የኛ ደግ ሩህሩህ ነፍስህ ይማርልን😢😢

  • @festube9044
    @festube9044 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አቤ ዘንድሮ ጥሩ ጓደኛ ይኖራል ማለት በሚከብድበት ስአት አንተን አየው በርታ አቤ እግዚሀብሄር ብድርህን ይክፈልህ 😢😢😢

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 8 หลายเดือนก่อน +9

    ጥሩነት ለራስ ነው ጥሩነትን ከአስፊት እንማር

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጃፒ፡ እድለኛ፡ ነህ! አባትህ፡ ለኛ፡ በዚህ፡ ዘመን፡ በጣም፡ የጠማነንን፡ ፍቅር፡ አባትህ፡ ሰጠን!

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 8 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍያስፍየሞት ልባችንን ሰብሮታል ለመላበተሰቡ ወዳጆቹ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያረብ

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 8 หลายเดือนก่อน +3

    አስፋው ሙሉ ሠው አስለሆነ ነው ሠው የወደደው እናም እግዚአብሔር ሠው የወደደውን ይወዳልና ነፍሱን ይማርልን፡፡

  • @RabiaMohammad-n1g
    @RabiaMohammad-n1g 8 หลายเดือนก่อน +2

    አኔ አወነታዉን አሰካሁን ዉሰጤ አላመነም የኔ የዋህ አሰፊቲ የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭

  • @muluale5889
    @muluale5889 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አፅናኙን መልአክ ይላከላችሁ አሰፊቲ ነብሰህ በሰላም ትርፍ 😢😢

  • @polarfighter6996
    @polarfighter6996 8 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት አስፋው መልካም ሰዉ ነብሱን ይማረው 😢😢😢😢😢

  • @ademendire2080
    @ademendire2080 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አሥፍቲ ልክ አደወላጂአባቴነዉ ዉስጤንያቃጠለኚእህህህህህህህህህ😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @taeyeon-xh7bb
    @taeyeon-xh7bb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ ማሀተብሽን አታዉልቂ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 8 หลายเดือนก่อน

    ቦታየእዳይያዝ እስክመጣ ብሎነበር እኔም እየጠበኩኝ ነበር ጥመጣለህ ብየ አስፊቲየ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔአባት አይይይሞት😭😭😭😭

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 8 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ኢቢኤሶች አስፋውን አታሡት ልባችን ተሠብሯን ይረፍ በቃ 😢😢😢😢

  • @EtenshZerfu
    @EtenshZerfu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሡበአፀደገነትያኑርልን. የሥደተኛመፅናኛችንነበር. አባቴሢናፍቀኝ. ገብቼ ነበር. የምመለከተው. አሥፍዬ. አባታችን. ለልጅክብለህ. ሥሥሆነህ. ለኖርከው. መልካምነትቅንነት. የተቸገሩሥታይ. እባያፈሠሥክለት. ምዱሩንገለባያርግልህ. ማመንአቅቶኛል የምር. እሡካረፈአይኔታምሜያለሁ. አላህእደሚያየኝ የባመብዛት. ለወዳጅለዘመድ. ለልጁ. እዲውም. ለመላኢትዮጲያ. መፅናናትእመኛለሁ. ከጎኑለነበርክ. ጓደኛምሁሉነገሩ. አበበ ፈለቀ. እድሜጤናይሥጥልን.ሁላቹም ሁላችሁም. ጀዛቹንይክፈላቹ. ::

  • @Fatma-sq8nw
    @Fatma-sq8nw 8 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Noora-k5z
    @Noora-k5z 8 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን ደህናሠውነበር የኔአባትለወዳጂዘመዶቹ አላህ ያስፅናችሁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 8 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ ገና ስሙ ሲጠራ እንባዬ ይቀድመኛል 😭😭😭😭💃💔እስካሁን እውነት አይመስለኝማ መሞቱ 😭😭

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም መረጋጋት ማመን ነው ይቃተኝ ምን ጉድ ነው ወይ አስፍየ የምትቆጭ ሰው ሁላችንም መንፈስ ቅዱስ ያፅናናን

  • @redukebe6131
    @redukebe6131 8 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ 3 አመት በጣም የምወደዉ የምሳሳለት የምንሰፈሰፍለት አባቴ ሞተና ማልቀስ አቃተኝ አባቴ ከመሞቱ ከአመታት በፊት በጣም በተደጋጋሚ ለሊት ተኝቼ አባቴ ሞቶ አያለዉና በእንቅልፍ ልቤ ስቅስቅ እያልኩ አለቅሳለዉ እና ወይ አጠገቢ ያለ ሰዉ ይቀሰቅሰኛል ወይም ባንኜ ስነቃ የእዉነት በእንባ ታጥቤ ነዉ የምገኘዉ ግን የቁርጥ ቀን መጣና የእዉነት ሲሞት አልቅሼ መቅበር አቃተኝ ለካ ኡኡኡ ብሎ አልቅሶ መቅበር ለመፅናናት ዋናዉ መንገድ ነበር እስከዛሬ ቃጠሎዉ በዉስጤ አለ። አስፍዬ ከሞተ ጀምሮ ኡኡኡኡ ብዬ አልቅሼ እንዲወጣልኝ ፈለኩኝ በጣም የቅርቤን ሰዉ ያጣሁኝ ያክል ተቃጠልኩኝ። አስፍዬ እንፈልግህ ነበር ካንተ ብዙ ተምረናል ብትቆይልን ብዙ እናተርፍ ነበር ግን መድኃኒዓለም የወደደዉን አደረገ እሱ ፈጣሪ አፈሩን ያቅልልልህ ከደጋጎች ጎን ያኑርህ ነብስህን ይማረዉ። አስፍዬ እኔ ሁሌም እወድሀለዉ። ጃፒን ለማፅናናት ቃላት የለኝም አባት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አዉቃለዉ የህመሙንም የሞቱንም ቁስል ቀምሼዋለዉ ብቻ ቸሩ መድኃኒዓለም መፅናናቱን ይላክልህ እሱ ያፅናናህ ያጠንክርህ ከዳግም ሀዘን ይሰዉርህ።

  • @banchayhukonjo2589
    @banchayhukonjo2589 8 หลายเดือนก่อน

    Abebe betiam melkiam saw thx really

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሕይወቴ ውስጥ ለብዙ ነገሮች አመሰግናለሁ። እኔ ግን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ። ያለ እሱ የማመሰግንበት ሌላ ምንም ነገር የለኝም።🙏

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 8 หลายเดือนก่อน

    አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንወድሐለን መቼም አንረሳሕም 😭😭😭 ግን አቅራቢዎቹ ወንዶቹ ሐዘናችሁን በደንብ በአለባበሳቸው ገልፀውታል ሴቶቹ ግን በጣም አዝናለሁ አለባበሳሁን አልወደድኩትም ለምን ጥቁር መልበስ አቃታችሁ የሐዘን አይደለም ባሕላችንን ጠብቁ ሽፎኑም አላማረባችሁም ትልልቅ ሴቶች ነው የመሰላችሁት አዝናለሁ 😡😡

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፊት ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔየዋህ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 8 หลายเดือนก่อน

    አቤ አተም ምረጥ ሠው ነህ አባታችንን አሥፊየን አሳመህልናል ከልብ❤ እናመሠግናለን አተን ፈጣሪይባረክህ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 8 หลายเดือนก่อน +1

    አበበ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ለጥሩ ስራህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጎደኛ ነክ አበበ እግዚአብሔር ያፃናናክ
    እግዚአብሔር የወደደው የፈቀደ ሆናል

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ልቢነዉ የሰበረዉ አስፊቲ ሁለየዉ በልቤ ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ትምህርት ሠቶ በትልቅ ክብር በሠው ሀገር ደስ ይላል❤❤❤❤❤😭👊👊😭👊👊👊😭👊😭😭😭😭😭😭😭😭አስፊቲ የኡሉም አባት ሁሌም በውስጣችን ነኸ😭😭😭😭😭😭😭መልካምነት ለራስ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @JemilaSeid-i7k
    @JemilaSeid-i7k 8 หลายเดือนก่อน

    ለአስፊቲ ያላዘነ ሰው የለም እኛ እንደዚህ የሆን የስራ ባልደረባዎቹ ከባድ ነው

  • @JemilaSeid-i7k
    @JemilaSeid-i7k 8 หลายเดือนก่อน

    ለአስፊቲ ያላዘነ ሰው የለም እኛ እንደዚህ የሆን የስራ ባልደረባዎቹ ከባድ ነው

  • @betygetachew
    @betygetachew 8 หลายเดือนก่อน

    አሰፊቲ 😔 ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን እንወድሃለን ...

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር የእራሱ የሆኑትን እየሰበሰበ ነውእድለኛ ሰው በስርአት ይቀበራል ፉታት ይፈታል ሳር ቅጠሉ ያለቅስለታል እድለኛ ሰው

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አስፉው እውነት እውነት አይመስለኝም እንደአበበ እይነ ጎደኛ እግዚአብሔር ይሰጠን ለሁላችንም

  • @memeandala5904
    @memeandala5904 8 หลายเดือนก่อน

    ፍጣሪ የፍቀደውን ነው የሚሆነው ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ከደጋጓችጋ ያስቀምጥቅ አባታችን

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አፅናኙን መልአከ ይላከላችሁ አሰፊቲ ነብሰህ በሰላም ትርፍ🙏😭😭😭

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml 8 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲን የማይወድ ያለ አይመስለኝም ግን ሞት ሀቅ ነዉ ማንም አንቀርም ዋናዉ ነገር አሞሞታችንን አሏህ ያሳምርልን ነዉ ግን ለምን ነዉ እስታሁን ያልተቀበረዉ ሳምት ሆነዉ ከሞተ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 หลายเดือนก่อน +2

    አስፍየ በጣም አዝነናል የኔ ገራገር 😢😢😊😊💔💔

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 8 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲዬ አለመኖርህን ሳስበው ያስጠላል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምርጥ ጓደኛና ወንድም ነህ❤

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ሆደ ቡቡ አስፋዉ መሸሻ ወላሂ እንደት ልቤ እንደተሰበረ

  • @samiraali-x8n
    @samiraali-x8n 8 หลายเดือนก่อน

    እኔማ አጀቴነው ያንሰፈሰፈኝወላሂ አስፊቲ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 หลายเดือนก่อน

    አሥፊቲ በመሞቱ በጣም ልቤ ተሠብረዋል በእናንተ መሀል አለ መገኘቱ ልቤ ተሠብረዋል የሞተ ነገር ኧራሡ አይመሥለኝም በፊት የሠራቸው ቢድዮ ከፍቼ ደጋግሜ እያየሁኝነው አሥፊቲ የቤተሠቦቹ የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናት ተመኘሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 8 หลายเดือนก่อน

    Nefse yemare betam yasazenale

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 8 หลายเดือนก่อน +1

    Exactly betam yegodlbnal asfye yene geta egzabher nefshn yemar

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 8 หลายเดือนก่อน +1

    Abe, you are an amazing person! A friend in need is a friend indeed 🙏🏽 be blessed !
    Asfiti you will be always in our hearts ❤️