የቅዳሜን ከሰአት እና የእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች ልዩ የመስቀል በአል ዝግጅት //የቤተሰብ ጨዋታ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @mengistuayalewteshom6211
    @mengistuayalewteshom6211 3 หลายเดือนก่อน +414

    መቅዲ ለካ ቁም ነገረኛ ነሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ከሃጢአት በስተቀር ሁሉንም ይፈጽምልሽ

  • @tgistmekonen7019
    @tgistmekonen7019 3 หลายเดือนก่อน +14

    የብዙ እውቀት ባለቤት የማይችለው ነገር ያለ የማይመስለኝ በጣም ድንቅ ልጅ " ዘወትር ደስአለኝ" ተባረክ ከልቤ እወደዋለሁ ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ keep shining bro ❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 หลายเดือนก่อน +50

    መቅዲ እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነትሽን ነው እውነተኛው ሰላም ያለው በእግዚአብሔር ቤት ነው❤ ግን ሁላቹም ደመራ አበራ ነበር አገለግል ነበር ነበር ነበር እያላቹ ስታወሩ ያሳዝናል የስጋ ስራቹ እንዳለ ሆኖ ሃይማኖታቹ ላይ ትኩረት አርጉ ዘመኑን ዋቹ የከፋ ነው

  • @SimegnSimegn-b1c
    @SimegnSimegn-b1c 3 หลายเดือนก่อน +35

    አዲሷ ልጅ ቀለል ያለችልጅ ናት እንኳን ደና መጣሽ መልካም ስራ ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 3 หลายเดือนก่อน +21

    መቅዲ በውነት የተናገርሽው ነገር በጣም መልካምና ሊደረግ የሚገባው ነገር ነው እግዚአብሔር ያሳካልሽ አለማዊ ነገር ሁሉ ማጣትና ማግኘት ዝና ሁሉም ሀላፊና ጠፊ ሁሉ ከቱ የከቱ ከቱ ንፋስንም እደመከል ነው ነው ይላ ጠቢቡ ሰለሞን እና ሁላችንም እዲሁ ወደ እግዚአብሔር ብንቀርብ መልካም ነው

  • @እማዋይአራጌ
    @እማዋይአራጌ 3 หลายเดือนก่อน +34

    መቅዲ በጸጉርሽ በጣም ታምሪያለሽ በርቺ እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰 ለብርሃነ መስቀሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንወዳችኋለን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sev7634
    @sev7634 3 หลายเดือนก่อน +8

    መቅዲ ልክ ብለሻል እግዚአብሔር እውነተኛ መጠጊያ እና እረፍት ነው:: አለም የማትሰጠውን እውነተኛ ሰላም እና መረጋጋትን ይሰጣል:: እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ የመላ ቢሆንም እውነተኛዋ ቤተክርስቲያን ግን ቤተ መቅደሱ ናት:: ኢቢሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @gamingbros2908
    @gamingbros2908 3 หลายเดือนก่อน +6

    Mekdi is a kind, mature, and beautiful person inside and out, with a positive attitude. We love you. May God bless you and your family.

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 3 หลายเดือนก่อน +27

    ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ❤❤❤❤ መቅዲዬ ግን ትለያለሽ ያሳደገሽ ይባረክ ዘርሽ እንደባህር አሽዋ ይብዛ ።❤❤❤❤❤ ሁላችሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ። ነፍ አመት ኑሩ እናንተ ጨዋታ አዋቂ ድምቀት ናችሁ።❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 หลายเดือนก่อน +321

    መቅዲዬ የኔ የዋህ አስፊቲ ሲነሳ አለቀሰች😢

    • @haimiabebaw2897
      @haimiabebaw2897 3 หลายเดือนก่อน +3

      እረ ባክሽ እኔኮ አላየሁትም! አለቀሰች?😮

    • @ሁሉምበጊዜውሆነ
      @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 หลายเดือนก่อน +6

      ሙድ መያዝሽ ነው ዢልጥ ፋራ

    • @eyerusmewuled9373
      @eyerusmewuled9373 3 หลายเดือนก่อน

      Yuij.😮​@@ሁሉምበጊዜውሆነ

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo 3 หลายเดือนก่อน +346

    መቅዲዬ የኔ የሴት ወይዘሮ የምር ቁምነገረኛነሽ አንቺ ስታለቅሽ አብሬሽ አለቀስኩ አስፊቲን ማስታወስሽ በዛላይ ስለእምትት የተናገርሽበት መገድ 😍😍😍

    • @አእ
      @አእ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@fuficjfii-zt9wo መቅደስ እኮ ያለቀሰችው ከባሏ በላይ ደራርባ የያዘችው ውሽመዋ ትዝ ሲላት ሀፂት መሆኑን ተረድታ ነው ነገር ግን ስሜቷ ሲቀነዝራት አሁንም ሀፂያቱን ትረሰዋለች ይች ብሽቅ

    • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
      @ፋፊነኝቢንትሀምዛ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ እርግጠኛ በልሆናችሁበት ነገር አትግቡ አንተ /ቺ ማን ስለሆንሽ/ክ ነው ፃድቅ ፃድቅ ያጫወተሽ/ክ​@@አእ

    • @አእ
      @አእ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ፋፊነኝቢንትሀምዛ ወላሄን ኦርቶዶክስ ሴቶች ግምታም ናቸው

    • @fuficjfii-zt9wo
      @fuficjfii-zt9wo 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@አእ በጣም ባለጌና ገጠወጥ ነሽ እሺ ለሰሙ ሀምዛን የሚያክል ስም ያለው ሰው ልጅነሽ አላይ ይስቱር ኧረ ወዴትነው በቃ ለናተ ሰው ካዘነ እደዛነው ማለትነው አስፋው ማለት የደሀ አባትነው እኳን ክፊደግ ያወቀ አዋቂ ቀርቶ ሂፃን አብቶለታል ለራስሽ እዘኝ በቁምሽ ለሞትሽው

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 3 หลายเดือนก่อน +1

      Enem 😢😢😢

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 3 หลายเดือนก่อน +20

    መቅደስ ደበሳይ ዛሬ በጣም አከበርኩሽ ወደድኩሽም የሙዚቃዋ ንግስት አስቴት አወቀ ይሄንን ፕሮግራም ካየችው አክባሪዋንና አድናቂዋን መቅደስ ደበሳይን በአካል ብታገኛት በጣም ደስ ይለኛል

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 3 หลายเดือนก่อน +14

    ውይ ዛሬ አጊኝቼሽ ብስምሽ መቅዲዬ የኔ አንደበተ እሩቱ እግዚአብሔርን ቤተክርስትያናችንን ከፍ እዳደርግሽ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥሽ እድሜ ለንሰሐ ይስጥሽ

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 หลายเดือนก่อน +16

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ 🎉

  • @AbdelaMuhammed-hu4ou
    @AbdelaMuhammed-hu4ou 3 หลายเดือนก่อน +4

    መቅዲ ጀግና እኛ ኢትዮጵያን ከልብ እናመሠግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 3 หลายเดือนก่อน +144

    የክርስትናእምነት ተከታዬችእንኳን አደረሳችሁ 🎉

    • @yetewahidoLige
      @yetewahidoLige 3 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s 3 หลายเดือนก่อน +3

      ለአንቺም ❤

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏♥️

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 3 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮአደረሰት

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 หลายเดือนก่อน +9

    መቅዲ ፍልቅልቋ በሁሉ አንደኛ❤❤❤ ለሁላችሁም ክብር ይገባችኁል እናመሠግናለን❤❤❤

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዮኒና መቂዲ ለኔ ልዩ ናቸዉ የዋሆች

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 3 หลายเดือนก่อน +77

    መቅዲ የኔ ቆንጆ በርች በሀይማኖት ሽ❤❤❤❤❤

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንኳን አደረሳችሁ መቅደሰ በጣም ደስ የሚሊ አገላለጥ ነው እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እንኳን ለብርሐን መስቀል አደረሳችሁ

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 3 หลายเดือนก่อน +29

    ⛪❤⛪❤⛪❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የእምየ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 หลายเดือนก่อน +9

    መቅድየ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ሁላችሁንም በሰላም አደረሳችሀ፣ ሊያ መች ነው የምትመለሰው

  • @GenerationJusticefirst
    @GenerationJusticefirst 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሽ በጥሩ ስነምግባር ያደገ ልጅ ይመስለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 3 หลายเดือนก่อน +43

    Zewetr is a very talented and calm person. ymechegnal🎉🎉

  • @Mekdes-p3h
    @Mekdes-p3h 3 หลายเดือนก่อน +34

    አሜን መቅዲ እዳፍሽ ያርግልን ለሀገራችን ሰላም ይስጠን❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 หลายเดือนก่อน +191

    ዘወትር ጥሎብኝ ስወደው ሁሉም የሚያምርበት

    • @GanetGanet-bw9cm
      @GanetGanet-bw9cm 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሲ በጣም ነው የምወድው የኢቢስ እንቁች ሁላችሁንም እንወዳችሆልን❤

  • @emaema2459
    @emaema2459 3 หลายเดือนก่อน +7

    መቅድየ አስታዊይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፅየ እወድህ አለዉ❤❤❤❤

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዴ ዋው ስለ ሀይማኖትሽ የገለጽሽው ❤❤❤❤❤❤ እግዜብሔር ይርዳሽ ሁሉም ነገር ትርፍ ነው

  • @ZerayFiseha
    @ZerayFiseha 3 หลายเดือนก่อน +11

    ነጺዬ አምሮብካል የደስታን ምንጭ እድሜ ጤናህን ይስጥህ::

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน

      ለጤናዉ ካሰበ ዉፍረት መቀነሰ አለበት😢

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲየ የኔ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🎉🎉🎉 የልብሽን ሀሴት እንዲፈፅምልሽ እመቤታችን ትርዳሽ ።

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 3 หลายเดือนก่อน +43

    መቅዲዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ። 🙏🙏

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲዬ የኔ ዉድ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ😢😢 😢አስፊቲ ሁሌም በልባቻን ትኖራለህ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏 በተረፈ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ህዝቦችንና ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 3 หลายเดือนก่อน +5

    መቅዲ መልካም እና ሩሩህ ሴት አገላለፆ ደግሞ ደስ ይላል

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 3 หลายเดือนก่อน +14

    Zeweter, i love your confidence. Keep up, brother!! and I wish you good luck with your Masters

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 3 หลายเดือนก่อน +3

    መቅዲዬ የኔ ቅመም ስወድሽ የebs ድምቀት ፈጣሪ ሀሣብሽን ያሣካልሽ የኔ ውድድድድድ

  • @سميره-ص9ن
    @سميره-ص9ن 3 หลายเดือนก่อน +2

    የebs ፈርጦች ሁሌም ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን❤❤❤

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom 3 หลายเดือนก่อน +5

    መቅዲየ የኔ ቅመም የኦርቶዶክስ እቁ እናመሰግናለን ምርጥ አርገሽ ነው የገለፅሽው

  • @beamangirum1747
    @beamangirum1747 3 หลายเดือนก่อน +9

    ለእኔም የምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ትምህርት ቤት ልጆች ይለዩብኛል። ስምንት ዓመት የግብረ ገብ ትምህርቱን ባስተምርም ከተማሪዎቼ የተማርኩት ይበልጣል፤ እግዚአብሔር በያሉበት ይጠብቅልኝ❤

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 3 หลายเดือนก่อน

      amen abba beaman girum abatachen.
      I was meskaye hizunan student also.
      We love meskaye too!

    • @easylivechannel5181
      @easylivechannel5181 3 หลายเดือนก่อน

      Gibbregeb beta asfelagi tmhrt new. I miss miskaye. Yene Abba girma gize lig negn. ❤❤From Eritrea

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # …፴፯፻፴፩
      ​@@yodaheyyesakor3731

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏿✍🏾✍🏽
      # … ፶፩፻፹፩
      ​@@easylivechannel5181

  • @Ahchh-t6o
    @Ahchh-t6o 3 หลายเดือนก่อน +6

    መቅድ አስተዋይ ልጅ ነሽ አላህ ሂደያይስጥሽ ያአላህ

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የሁላችንም የልባችን መሻት ከኃጢአት በቀር ይፈፀምልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉንም እንኳን አደረሳቹ እድሜና ጤናን ተመኘው

  • @Sisay-p8q
    @Sisay-p8q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነት በጣም ነው ፈታ የምታደርገኝ ኑርልን ❤❤❤

  • @MamiKalkidan
    @MamiKalkidan 3 หลายเดือนก่อน +6

    ነፂዬ እንኳን እግዚአብሄር በምህረቱ ለዚህ አበቃህ የኔ አንደኛ

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 3 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲ ልዩሴት እኮናት የምትወደድ ስነስርአት ያላት ❤❤❤❤ አስፉቲ በጣም ተወዳጂ ነበር ነፍሱን ከደጋጓቹ ጎን ያኑርልን

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ደስ ስትሉ ሁላችሁም እንወዳችሗለን እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @YosephMnigstabe-do7un
    @YosephMnigstabe-do7un 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥበብ እጅግ ምረጥ ነው ብርቺ ግና ብዙ እነጥብቃልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ባአል 🎉🎉🎉🎉

  • @HananHanan123-gn7rb
    @HananHanan123-gn7rb 3 หลายเดือนก่อน +19

    መቅድዬ የኔ ልዪ አስፈዉን አሰተወሺዉ የኔ አስተወሺ አኔ ሁሌም እቢኤሰን ሳስተዉሰቹ አስፈዉ ከልቤ አይጠፈም ወሏሂ ሁሌም አስተዊሰወለሁ😭😭😭

    • @zhabesha3522
      @zhabesha3522 3 หลายเดือนก่อน

      ለሞተ ስው ማሽቃበጥ ስትወድ የኛ ስው እረ ምን ጉድ ናቹ🙄

  • @Juye-iz7kh
    @Juye-iz7kh 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲዬ ስወድሽ እኮ። EBS የኔ 1ኛ ምርጫ❤

  • @kalkidanamare9476
    @kalkidanamare9476 3 หลายเดือนก่อน +7

    ነፂ ማሳቅ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገረኛም ነህ..... እንኳን በጤና አየንክ

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @Sra-wq6pq
    @Sra-wq6pq 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጥበብዬ ጎበዝ በራሷ የምትተመመን ጨዋ ሰው አክባሪ ናት እድሜዋም ገና ልጅ ናት 23 አመቷ ነው የምናሳደብ እባካችሁ ሰው ላለመጉዳት እንጠንቀቅ እባካችሁ

    • @milli12354
      @milli12354 3 หลายเดือนก่อน

      What 😂23

  • @sintayheuferede3975
    @sintayheuferede3975 3 หลายเดือนก่อน

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ያለዉ አንድ ሰዉ ብቻ ነዉ ከስድስቱ ሚዲያ ላይ እየሰራችሁ እንደዚ መዉረድ ይከብዳል ምድረ ደንቆሮ

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ነፃ ስትስው እኮ ነው ፍገግ እምታደርገው የተደበረ የተጨነቀስው ያንተን ፕሮግራም ካየ ያለምንም ጥርጥር በሳቅ ይወድቃን ኑርልን

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘወትርዬ ❤❤❤❤ ለካ የ እስራኤል ጥይት ሆነሽ ነው እንደዚህ ቀልጣፋ ረና ጎበዝ የሆንከው።

  • @mirolani
    @mirolani 3 หลายเดือนก่อน +4

    I live in America but have traveled to Ethiopia many times, and I absolutely love Ethiopian food. It’s so much healthier and more flavorful than American food. Ethiopian cuisine is mostly organic, which really appeals to me. In contrast, much of American food feels processed and artificial, often lacking real taste. If people want good food here, they often have to cook at home and seek out organic ingredients. I’ll always cherish Ethiopian food for its authenticity and health benefits.

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for heartfelt compliments to our mother land unique cuisine ❤❤❤❤❤❤❤

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለቃ ገብረሃና የህግ ምሁር የነበሩ የቤተክህነትም ፍትሀ ነገስትም አዋቂ የነበሩ በንጉሰ ነገስት ቴዎድሮስ ,ዮሐንስ ,ምኒልክ, የፍርድ ቤት አዛዥ የነበሩ ናቸው ቀልድ ብቻ የሚያውቁ አልነበሩም እንዲሁ የሚጠሩ አልነበሩም ጨዋታችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ መቅደስ ደበሳይ መልክቶቿ ደስ ይላሉ❤❤

  • @thankyouGod2119
    @thankyouGod2119 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሃ ዮናስ ከበደን ሳይ ስሰማ አንድ ጓደኛየ ትዝ ትለኛለች የሚስካየ ህዙናን ተማሪዎች ያላቸው ግብረ ገብነት ይገርመኛል ❤

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 3 หลายเดือนก่อน +3

    I don't know what she wants to say. There’s plenty of food in Ethiopia, including American and other international cuisines. It's organic and delicious too. I live in America
    When I went to Ethiopia, I tried the international food. It was really delicious. ጉራኛ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሰቹዉ ለብርሐና መስቀል

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw 3 หลายเดือนก่อน +114

    እኪ በስዴትየምንኖር እኮን አደረሳችሁ በሉን 🎉🎉🎉ላይክአረጉን

    • @Eden-ku1sh
      @Eden-ku1sh 3 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ አደረሰን ❤❤❤❤❤

    • @YewerdanisTade
      @YewerdanisTade 3 หลายเดือนก่อน +2

      ,እንኳን አደረሳቹ

    • @919335
      @919335 3 หลายเดือนก่อน +3

      Enkuan aderesachu

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 หลายเดือนก่อน

      Yenanat maramen agrbat stoghe menafek aymeslem ekon aderseshe enam nafko ghal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@صالحالمطرفي-ق2و

  • @mulu454
    @mulu454 3 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር ደስ የሚል ሠው ነው አዲስ የገባችው ጥበብ ደግሞ በስመአም ነጻ የሆነች ምርጥ ናት

  • @kidistshewamare
    @kidistshewamare 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዮንዬ የኢቢኤስ ድምቀት የምትሉ ላይክ

  • @emann7734
    @emann7734 3 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ቅዳሜን ከሰአትና እሁድን በ ebs የእረፍት ግዜዬን አሪፍ ግዜ ከናንተ ጋር አሳለፍኩ መልካም በአል እናመሰግናለን

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 3 หลายเดือนก่อน +34

    ወይኔ ነፂ እንዴት እንደምወድህ ገና ሳይህ የምስቀው ነገርስ 😅😅😅😅😅😅

  • @N33Natty
    @N33Natty 3 หลายเดือนก่อน

    ነፂኮ የኢቢኤስ ደምቀት ነው፣በጣም ነው የሚሰቀው፣እድሜ ጤና ይስጥህ አቦ❤❤❤❤🙏🙏

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 หลายเดือนก่อน +48

    ሉላየ የለችም😘😘😘😘😘

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 3 หลายเดือนก่อน +5

      አወለምን😢

  • @Mahi-1717
    @Mahi-1717 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የምንወደውን ድምጻዊ ማዲንጎ አፍወርቅ እረሳቹህ ebs

  • @sttstt-i5k
    @sttstt-i5k 3 หลายเดือนก่อน +32

    መቅዲየ የኔ ቅመም ጥሎብኝ ሰወዳዳዳዳዳት❤❤❤❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 3 หลายเดือนก่อน

    37:31 thanks mikide that you gave respect your religion and the culture i wish too you and your family long life

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 3 หลายเดือนก่อน +5

    መቅዲ እኮ አስፊቲን በጣም ነዉ የምትወደዉ 😢

  • @flovebus
    @flovebus 3 หลายเดือนก่อน

    ነፂ የምልክት ጨዋታ ላይ ዝም ብትል ደሰ ይላል ጨዋታዉ ለተመልካች ፌር አይደለም ተጫዋችችን ቴንሸን ታረጋቸዋለህ ተረኞችን በደምቢ ይሰመርበት አደራ ሰዉ አሰናናለዉ ብለህ ተቃሪንዉን ታሰደብራለህ አሁንም አሰብበት ሌላዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ሌላዉ የምቴድበት ፕሮግረም ላይ የሚጠጣ ቢበላ ነገር ላይ ተጠንቀቅ እንፈልግሀለን ቻዉ ሰናይ ጊዜ

  • @gebinegash1565
    @gebinegash1565 3 หลายเดือนก่อน +15

    አማረኛ ካልቻለች በምን ልታቀርብ ነው ግን ጥበብ😢😢😢 መቅዲ እና ነፂ ግን ❤❤❤❤ Sweet

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 หลายเดือนก่อน

    ነፅየ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ የኔ ፍልቅልቅ ጤናህ ታስተካክሎ ስለአየንህ ደስ ብሎናል

  • @bethlehemtadesse2346
    @bethlehemtadesse2346 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፀገነት ግን በሰላም ነዉ ችቡ ገዝተሽ ታቂያለሽ እኔጃ ብር ሰተሽ ታቂያለሽ ይሆናል ኢትዮጵያ ዉስጥ አርጅተሽ እኔጃ ማለት አይከብድም

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቅድዬ የኔ አስተዋይ ዘመንሽ ይለምልም

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 3 หลายเดือนก่อน +5

    መቅዲዬ ደግሞ አስለቀሽኝ ስለ አስፍቲ ስታወሪ ነፍሱን ከደጋጎቹ ጋር ያኑረው 😢😢🙏

  • @yikebertadesse2178
    @yikebertadesse2178 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለመቅዲ መልስ ስል ነው ይህን ፕሮግራሙን ላይክ የአደረግሁት ❤❤❤ እናመሰግናለን መቅዲ❤❤❤😊

  • @yemareyamlij-h5b
    @yemareyamlij-h5b 3 หลายเดือนก่อน +12

    መቅዲየ የእኔ ልዩዩዩ ስወድሽሽሽ እኮ

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 3 หลายเดือนก่อน

    One of the best programs.
    Netsi is as usual brilliant.
    KK and EB are lovely.

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 3 หลายเดือนก่อน +24

    ነፂ ግን ጤናህ አሳስቦኛል ክብደትህን ቀንስ እባክህ እባክህ እንወድሀለን ምርጥ ፕሮግራም ነው የዛሬው

    • @semK1919
      @semK1919 3 หลายเดือนก่อน +2

      የጉበት ህመም ሆድ እና እግር ላይ ውሃ ይቋጥራል:: Cirrhosis, Edema እየተባሉ ይጠራሉ:: የሚመስለኝ እሱ ነው ፊቱ ላይ ውፍረት ስለሌለ:: እግዚአብሔር ጤና ይሁንለት

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 3 หลายเดือนก่อน

      as Ethiopian instead of talking about he is body tell him to go gate baptism holy water know days if you are skinny or fat sitain it will attack you but we Ethiopian not afraid that davil cause our grand pa thought us how to kill it

  • @temesgenmulugeta4222
    @temesgenmulugeta4222 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Haile Fida is one of the brilliant Oromo scholars of the time!

    • @kiru_ethio
      @kiru_ethio 3 หลายเดือนก่อน

      ጅል!!

    • @temesgenmulugeta4222
      @temesgenmulugeta4222 3 หลายเดือนก่อน

      @@kiru_ethiokkk anadedesh aydel! Komce!

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 หลายเดือนก่อน +5

    ነፂ በለብዙ ተሰጦ ያለህ ልጅ እዴት አደምትመቸኝ ትችላለህ❤🎉

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባርክ አዲሱ አመት የስራ ይሁንላችሁ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተናናቀኘ እባ አይ መቅዲ አስፋቱ የማይረሳ ሰዉ ነወ ነበሱ በሰላም ትርፍ

  • @tigistabolu
    @tigistabolu 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቅዲ እኮ ትለያለሽ የኔውድ አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @الال-ل4ذ9ب
    @الال-ل4ذ9ب 3 หลายเดือนก่อน +9

    ድሮ ቀረ እሁድን በኢቢየስ ሊያ የለችም ብቻ ደስ አይልም😢

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ መቅዲ ድምፅ❤ ደስ እሚል ፕሮግራም!!!🇪🇹🌻🌼🇪🇹

  • @Dgs-h9m
    @Dgs-h9m 3 หลายเดือนก่อน +37

    እውነት አስታዋሽ ነሽ መቅዲዬ አስለቀሽኝ 😭

  • @etsubyeworkoa73
    @etsubyeworkoa73 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ሁሉም በጣም የሚወደዱ ናቸው እነሱ ባይኖሩ በዚህ ሰአት ከባድ ነበር

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 หลายเดือนก่อน +6

    መቅዲየ የኔ አበባ ቤተክርስቲያንን በደንብ ገልጸሻታል።

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነት አንጋፋ ሙዚቀኛ
    አያሌው መስፍን
    ተሾመ አሰግድ ወዘተ...

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 3 หลายเดือนก่อน +39

    ነፂ የዛሬ ኢነርጂህ የሚገርም ነው ከረዥም ግዜ በኋላ በእዚህ ጉልበት / energy / አየሁህ

  • @banchgatew1041
    @banchgatew1041 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @robelwondimagegnehu4201
    @robelwondimagegnehu4201 3 หลายเดือนก่อน +17

    ነፂ ዛሬም እንደሁሌው 👏

  • @EsubalewamareBerihun
    @EsubalewamareBerihun 3 หลายเดือนก่อน

    ኢቢኤስ ትለያላችሁ ምርጦች ❤❤❤

  • @BayouBalango-id9vk
    @BayouBalango-id9vk 3 หลายเดือนก่อน +18

    mekdi betame wedeshalwe endene mewedate like

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ባዩባላንጎ

  • @elsa4617
    @elsa4617 3 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲ በጣም ብልህ ምርጥ ሴት ነሽ ልባም ሴት

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ebs ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ ክብረ በዓል መስቀል ሀይላችን ነዉ መስቀል መመኪያችን ነዉ መስቀል መዳኛችን ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን መስቀል ❤❤❤❤❤❤

  • @havenice_day
    @havenice_day 3 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ go ahead good job🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤