Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 50 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 50

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ส.ค. 2020
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 50 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    TH-cam : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 920

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 3 ปีที่แล้ว +73

    እስቲ ጩባዉ ሚመቸው 👍👍👍 በላይክ ግለፁ መቼም የዛሬ ጥፊ ያላሳቀው አይኖርም😂😂😂😂😂😂

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 3 ปีที่แล้ว +9

    _ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ መስማቱንማ ሰምቼ ነበር እዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለቡሄ ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫_

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 3 ปีที่แล้ว +218

    እስቲ ዘረኝነት ከ ሀገራችን ይጥፋ የምትሉ ሊያቹሁ👈👈

    • @zweeky5976
      @zweeky5976 3 ปีที่แล้ว +1

      ከማል እና ኢሚር በእዉነታዉ አለም ምን ይመስላሉ
      th-cam.com/video/Bm_5kBCb3ZI/w-d-xo.html

    • @suleymanyes6403
      @suleymanyes6403 3 ปีที่แล้ว +2

      Zergnent becha sayhon be haymanot makefafelm ykum

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 3 ปีที่แล้ว +75

    ዋውውው እንኳን ደና መጣችሁ እናመሰግናለን🙏 እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ😃👍

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว +2

      ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ አጋጣሚዎች ብቻ ይመልከቱ😐
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.htmlከሳቁ ይሸነፋሉ
      ከታች ያለውን link በመጫን እራሶን ይፈትኑ
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 3 ปีที่แล้ว +1

      Tg ቤተሰብ እንሁን

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abyssiniatv7454 እንዳመር በታማኝነት

    • @sirajoumer3457
      @sirajoumer3457 3 ปีที่แล้ว

      @@abyssiniatv7454x

    • @masratmas1423
      @masratmas1423 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v 3 ปีที่แล้ว +51

    ውሮ እየባሰብሽ ነው😂😂😂😂
    ደራሲ ትንሽ እውቀት ጠብ አድረግላት ዛግን እኮ😂😂
    ውሮዬ😌😍😍😍

  • @nyrobo4908
    @nyrobo4908 3 ปีที่แล้ว +523

    ጩባዉን የምትወዱት ላይክ አድርጉሌኝ በጥፊ አራገፋት 😂😆😅

    • @zweeky5976
      @zweeky5976 3 ปีที่แล้ว +2

      ከማል እና ኢሚር በእዉነታዉ አለም ምን ይመስላሉ
      th-cam.com/video/Bm_5kBCb3ZI/w-d-xo.html

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 3 ปีที่แล้ว +3

      @@zweeky5976 ቤተሰብ እንሁን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 3 ปีที่แล้ว +1

      Bura ቤተሰብ እንሁን

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zweeky5976 ዴምሪኝ ልዴምሪሽ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      @@anwarabdu6411 ዴምሪኝ

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 ปีที่แล้ว +101

    ቡሄ በሉ ክርስቲያኖች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ .... 9ኛው ሽ ውስጤነው አይ ውሮየ ውድድድድ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +1

      መቸነዉ ያመት ሰዉ ይበለን

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bladobelly9989 ማክሰኞ እና ረቡዕ ነው

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-og6ib3fy7g
      @user-og6ib3fy7g 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @haraguabergga8071
    @haraguabergga8071 3 ปีที่แล้ว +218

    አረ ጋሽ ብሬ የት የዱ እስቲ የናፈቃችሁ ካላችሁ እንደኔ ላይክ አድርጉ

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 3 ปีที่แล้ว

      ኮረና ይዞታል ሢሉነበር ኤፍቢላይ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      ዴምሪኝ ማማየ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      @@hanantube6915 ዴምሪሜሬ

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hanantube6915 አዎ ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይማረሁ

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 3 ปีที่แล้ว

      @@hanantube6915 ምን እፍፍ እግዚአብሔር ይማረው

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 3 ปีที่แล้ว +40

    በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከመስከር ውሮዬ እንዳንቺ አለም በቃኝ ብሎ አዝግ መሆን ይሻላል ስወድሽ

  • @johannesayele2025
    @johannesayele2025 3 ปีที่แล้ว +69

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር😁👏👏👏
    i love you all❤ Ethiopian's ❤🇪🇹
    በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆንልን በጣም ደስተኛ ነን😁👍

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ አጋጣሚዎች ብቻ ይመልከቱ😊
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว +2

      ከሳቁ ይሸነፋሉ
      ከታች ያለውን link በመጫን እራሶን ይፈትኑ
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

    • @bisratsport9371
      @bisratsport9371 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/L_yquBE0mgYqS3oLxxtDTA.html esti yehanen እይ

    • @biniametemesgne2152
      @biniametemesgne2152 2 ปีที่แล้ว

      9ዐሺ

    • @biniametemesgne2152
      @biniametemesgne2152 2 ปีที่แล้ว

      @@abyssiniatv7454 best

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 3 ปีที่แล้ว +22

    አቦ የውሮ ካራክተር ሲደላኝ ላለማወቅ የፈረመች ነውኮ የምትመስለው

  • @fanafana6967
    @fanafana6967 3 ปีที่แล้ว +53

    የጩባው ቀልድ የሚመቸው በቻ ላይክ😂😂

  • @kiya5113
    @kiya5113 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ኮሮና ድራማዎቹን ሁሉ አጥፍቶብናል ቤቶችና ዘጠናኛው ሺህ ኑሩልን በሳምንትም ቢሆን በጉጉት ነው የምጠብቃቹ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +10

    ምረጥ ድራማ 9ኛው ሸ 😍 በረቱ የምታሱቁኝ እናተ ናችሁ🤣🤣

  • @selama5095
    @selama5095 3 ปีที่แล้ว +20

    ደስ ደስ ትሉኛላችሁ ግን እቺ 20ብር የቤቶች ይበቃል ስታይል ናት ብትቀይርዋት ጥሩ ይመለኛል

  • @mekdestiwo3933
    @mekdestiwo3933 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow... አንደኛ ናችሁ በእውነት ሁላችሁም ትወናችሁ ምንም አይወጣለትም ደራሲውን ማድነቅ እፈልጋለሁ

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 3 ปีที่แล้ว +168

    የውሮ መዘባረቅ የተመቸው ክክ

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @ddfffmmm2208
      @ddfffmmm2208 3 ปีที่แล้ว

      @@hawuletwolloyewa2306 በጣም ነው የምትመቸይ ያልታሰበ ሚስጥር ዱቅ ነው

    • @jalatusabaisheeifggf9904
      @jalatusabaisheeifggf9904 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @banarussom1843
      @banarussom1843 3 ปีที่แล้ว

      Ene kkkkkkkk🙋🏾‍♀️🥰🥰🥰🥰

    • @user-mg6eb1ge6c
      @user-mg6eb1ge6c 3 ปีที่แล้ว +1

      ውሮበጣምትመቻለችሚስጥርአደብቅም

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 3 ปีที่แล้ว +3

    የጩባዉ አሳስቅ 😃😃😃😃በአቡ ምክንያት ያና ማስታወሻን በትረካ እየሰማሁ ነዉ መሳጭ ነዉ ዴርቶጋዳን ዛሬ ጀምራለሁ የእዉነት ጥሩ ጥሩ መፀሐፍትን እያሳያችሁን ነዉ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ይብሬ ልጆች ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም ውሮ ውስጤ ናት ዛሬ ደግሞ ቴና ጋር መንታ መስለዋል

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html

  • @lejmame9916
    @lejmame9916 3 ปีที่แล้ว +6

    ጩቢቲ ስወድህኮ አሪፍ ነው ቀጥሉበት 👍👍👍

  • @nevergiveupoi6980
    @nevergiveupoi6980 3 ปีที่แล้ว +89

    የድሀ ቀልዱን እንጂ ፀቡን አታውቀውም የተመቸኝ 👌

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 ปีที่แล้ว +15

    ቲና የኔ ጣፍጭ ውሮ አዝግ አቡዬ ግን ፍቅር በቃኝ አልክ እደዛ እዳልሆንክ አሁን ኮራህ እርዱ ጩባው ምርጦች ብሬስ የት ሄደ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 3 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ቤተሰብ እንሁን

  • @rahmaabdi3930
    @rahmaabdi3930 3 ปีที่แล้ว +8

    ውሮዬ ሥወድሽ አዝግ የሆንሽ ልጆ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ጩቢቲ እንደ ዛሬዉ ሆዴን እስክታመም ድረስ ማንም ኣስቆኝ ኣያዉቅም!!! ይመችክ ምርጥ ያራዳ ልጅ! ኣይዞህ ምርጥ ወጌሻ እናገኝልሃለን!!!

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 3 ปีที่แล้ว +7

    ዴርቶ ጋዳ መፃፍ በጣም ምወደው መፃፍ ነው ስንት ጊዜ ደጋግሜ ነው ያነበብኩት

    • @feritsirgut7103
      @feritsirgut7103 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem betam new mewedew 😍

    • @adamfessha7808
      @adamfessha7808 3 ปีที่แล้ว +2

      Me to

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደስሚር ነው እውነት በሆነ የሚያስበል አስቡች አሉ በት

  • @hirut8194
    @hirut8194 3 ปีที่แล้ว +5

    ከዚህ ድራማ ያሉት ሁሉ በጣም ደሥ ይላል በርቱ ውዶቸ

  • @habeshalifestyle5368
    @habeshalifestyle5368 3 ปีที่แล้ว +13

    ዘጠነኛው ሺ
    ክፍል 49 እና 50
    የተለኘ ካራክተር ተጨምሮበታል እና በየጊዜው ድራማው በየጊዜው ውበቱ እየቀነሰ ነው
    1, ጩባው በጥፊ የሚማታበትን ፓርት ብተስቀሩት
    2, የአቡን ፍቅረኛ ብዙ ሰአት ባትሰጧት
    እውየት በጣም እየቀነሰብኝ ነው

    • @Meklit27
      @Meklit27 3 ปีที่แล้ว +2

      habesha life style
      አስተዋይ👍🏽

    • @tizitafikadu5039
      @tizitafikadu5039 3 ปีที่แล้ว +2

      💯💯💯 ewnet nw ewnet nw mestkakl alebt

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +21

    #የተቀደሰ_ቀን_ይሁንላችሁ።
    ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ
    ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
    1 ላይክ = አሜን
    ሰብክራይብ በፍቅር 1k ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ

    • @zweeky5976
      @zweeky5976 3 ปีที่แล้ว

      ከማል እና ኢሚር በእዉነታዉ አለም ምን ይመስላሉ
      th-cam.com/video/Bm_5kBCb3ZI/w-d-xo.html

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 3 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል ሶልያና ቤተሰብ እንሁን

    • @AfeMar1221
      @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mesiyehenok3928 አድርጌሽ አለሁኝ😍😍

    • @amna5720
      @amna5720 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ውሮ ስውድሽ የኔ ዘባራቂ

  • @mirtabebe9770
    @mirtabebe9770 ปีที่แล้ว +3

    ቡዙ ጊዜ ጩብት ደስ ትላለ 🥰🥰

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄቤተሠብ እኮ አገልግል ነው የሆነብኝ እዴት እደምጥሙኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 3 ปีที่แล้ว +22

    አባታቹሁ የት ሄድ ማለቴ ጋሽ ብሬ

  • @malikkhazir2667
    @malikkhazir2667 3 ปีที่แล้ว +4

    A moment of silence for all single individuals like me and wirro 😁😁 she's always acting kids😂😂😂😂

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 ปีที่แล้ว +5

    መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች እንኳን በግዜ መጣችሁ እስኪ እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃችሁ ማን ነው 👍። የጩብቲ ቀልዶች እንደ እኔ የሚያዝገው ማን ነው

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +5

    አቡ "በአንቺ ከመጡብኝማ"
    ውሮ "ምን እየጋለቧት ነው የመጡት"
    😂😂😂

  • @user-ct7uc7sf9y
    @user-ct7uc7sf9y 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ደስይላል በጉጉት ነበርየምጠብቀው ግንልጅቱን ለምንይመታታል አዳድ ወንዶች እደዝህ ሊያስቡይችላሉ ስለዝህይሀነገር ቢስተካከል ደስይላል ሴት ልጅመመታትየለባትም እኛ ሴቶች አህያአደለንም የጥፊ ፍቅርአለደ ? ፍቅርን በፍቅር እጅ በጥፊ አይገኝም??????

  • @eliasseid2399
    @eliasseid2399 3 ปีที่แล้ว +13

    Wow this episode is one of the best ever. I can't stop laughing 🤣

  • @davabk1756
    @davabk1756 3 ปีที่แล้ว +5

    ውሮየ ውስጤ ነሽ

  • @sabaabreham1836
    @sabaabreham1836 3 ปีที่แล้ว +9

    አረ ውሮ ገደለችይ 😀😀

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว

      ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ አጋጣሚዎች ብቻ ይመልከቱ😐
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 3 ปีที่แล้ว +7

    ውሮዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማቹ በዚት ይበላቹ እዉነት በጣም ደሰትላላቹ
    በሳቅ ገደላቹ😂😂😂👍

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
    ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኮሜዲ ድራማ ነው 9 ኛው ሺ በርጡ👍👍

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d 3 ปีที่แล้ว +35

    የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።

  • @HopeTube
    @HopeTube 3 ปีที่แล้ว +5

    የጩቢቲ ድምፅ ሚመቻችሁ ብቻ like አድርጉ 👍😂😂

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሽኪ ጩቢቲና ውሮን ሚወድ በላይክ እሂንን ኮመንት ያነበባችሁ እድሜና ጤና ይሽጣችሁ 😊😊😊

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አንደኛ ሆንኩ ዛሬ ገና ምርጦቼ እንኮን ደና መጣችሁልኝ

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว

      ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ አጋጣሚዎች ብቻ ይመልከቱ😐
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

  • @amenatadel2437
    @amenatadel2437 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት እንደምወዳቸው እኮ

    • @zweeky5976
      @zweeky5976 3 ปีที่แล้ว

      ከማል እና ኢሚር በእዉነታዉ አለም ምን ይመስላሉ
      th-cam.com/video/Bm_5kBCb3ZI/w-d-xo.html

  • @AT-fe1wj
    @AT-fe1wj 3 ปีที่แล้ว +13

    ልጅቱን በጥፊ መመታት ለምን አስፈለገ? ባህላችን እስኪመስል ደጋገማቹት

    • @user-xb1lq2gd3u
      @user-xb1lq2gd3u 3 ปีที่แล้ว

      ያዉ አንዳንድ ሴት ጥፊ ይወዳሉ ብሎ ነዉ

    • @ethionairobimoha4194
      @ethionairobimoha4194 3 ปีที่แล้ว +2

      እና አደለም ነው ምትይው ሲቀጣቀጡ ሚውሉ ስንት አሉ አደል እንዴ ሚድያ ላይ እየውጡ ባሌ ሲመታኝ ነው ደስ ሚሉ ስንት አሉ አሉ አደል

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 3 ปีที่แล้ว

    nice one, thank you

  • @fikirchemere2670
    @fikirchemere2670 3 ปีที่แล้ว

    You guys' l have no word i like your program thank you .

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘጠነኛው ሺ ዉስጤ ነው💚💛❤

    • @hamzamahamedd
      @hamzamahamedd ปีที่แล้ว

      ውጪህስ

    • @eyuelnegash2681
      @eyuelnegash2681 ปีที่แล้ว

      @@hamzamahamedd ወጬንም አንተስ ጀለስ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    *************************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧሯሯሯ የውሮ ከእውቀት ነፃ መሆን ደስስስስስ ሲለኝ ክክክክክክክ

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹሁ ስጠብቅ ሆ ምርጦቹዬ💞💞💞💞💞

  • @user-sy5tb9ef8w
    @user-sy5tb9ef8w 3 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ለቡሄ በዐል አደረሳቹ!
    የቡኤው ብርሃን ለኛ በራልን...
    የህጻናት ድንቅ የቡሄ መዝሙር ተጋበዙልን
    th-cam.com/video/ymKGBykvvjM/w-d-xo.html

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว

      ከሳቁ ይሸነፋሉ
      ከታች ያለውን link በመጫን እራሶን ይፈትኑ
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @arsemadeneke3050
    @arsemadeneke3050 3 ปีที่แล้ว +16

    ውሮ የኔ አዝግ ሰው ሁሉ እንዳንቺ ንፁህ ቢሆን የት በደረስን ኖሮ እባካቹ አባት ብሬ የት ሄዶ ነው

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว

      ከሳቁ ይሸነፋሉ
      ከታች ያለውን link በመጫን እራሶን ይፈትኑ
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

    • @mikotube75
      @mikotube75 3 ปีที่แล้ว +1

      Beteseb enhun

  • @taybaa5039
    @taybaa5039 3 ปีที่แล้ว +2

    እደትናችሁ ያገሬልጆች እደኔ በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከክፉነገር ይጠብቀን ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ያሳካልን አሚን በሉ

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว

      ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ አጋጣሚዎች ብቻ ይመልከቱ😐
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

    • @user-sq1ov6dx6z
      @user-sq1ov6dx6z 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @yaredk.g7245
      @yaredk.g7245 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 3 ปีที่แล้ว

      Amiiiin amiiiin amiiiin Ya Rabbii Ya Allah😍😍

    • @kelsumkelsima3718
      @kelsumkelsima3718 3 ปีที่แล้ว

      Amiiiiiiiin

  • @tamerat8690
    @tamerat8690 3 ปีที่แล้ว

    Thank you guys!

  • @danebog3433
    @danebog3433 3 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ጌጤ አድናቂ እጂ ዎዳላይ 😂😂😂

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 3 ปีที่แล้ว +6

    Best sitcom ever!!❤

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html

  • @sewnetmnda348
    @sewnetmnda348 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስይላል

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 3 ปีที่แล้ว +1

    ውሮ የእኔ አዝግ ስወድሽ

  • @zakmohammed3722
    @zakmohammed3722 3 ปีที่แล้ว +4

    Even somalis are watching this tv show is the bomb.

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍቅረኛውን ለማግኘት በየቀኑ የ 10 ሰዓት መንገድ የሚጓዘውን ቢሊየነር አስገራሚ የስኬት ታሪክ መመልከት ከፈለጋችሁ ወደ ቻናላችን ይምጡ። Inspire Ethiopia እንባላለን። አነቃቂ ቪዲዮዎቻችንን በመመልከት ደስተኛ ሆነው እያንዳንዱን ቀን ያሳልፉ ቪዲዮዎቻችንን አይታችሁ ከወደዳችሁን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 3 ปีที่แล้ว +2

    Welcome guy's this is my favourite derama ever❤❤

  • @ruhamahiruy9268
    @ruhamahiruy9268 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @hawenifiraolwako7030
    @hawenifiraolwako7030 3 ปีที่แล้ว +8

    OMG I’m dying here 😂😂

  • @KINGMJ_15th
    @KINGMJ_15th 3 ปีที่แล้ว +12

    Er gash bre yet hedo nw ngerun

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጩቢቲ ዘና አደረጋችሁኝ

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 ปีที่แล้ว

    እውን ተወልደን ባደግንበት ቦታ ተሳዳጅ እና ሟቺ እኛ ሁነን ጠላት
    ባሀላቸን፣ታሪካችን፣ተወፉታቸን፣ቅርሳቸን እያፈራርሱ እየቀሙ ደግሞ
    በሓሰት ስማቸው በእኛው ስም እየተጠሩ ነባር ዜጋን እየረሸኑ፣እየገደሉ
    ሲያመናምኑን ቆይተው አይለው ቢንቁን በርትተው ቢንቁን መንምየማይገባን
    ሚደርጉብንን ሴራ እና ጥቃት ምንም የማናውቅ መሰላቸው እና ስም አውጭ ሆኑበን
    1 የሚያበዙብንን ጥቃት፣የሚሰሩበንን ተንኮል የፈፀሙብንን ክህደት፣በደል
    ሁሉ ችለን ብንቀመጥ ዝም በንል ክፋታቸው ለራሳቸው ቢከብድ አህዮች አሉን !
    2 ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስንል የኢትዮጵያ ጭምብላቹህን መቸ ነው የምታወልቁት ይሉናል
    3 ታሪከን፣ባህልን ጀግንነትን መሰረት አድርገን አባቶቻችን ስንጠራ ዘራቸን እና ትውልዳችን
    እንድንጠላ እኒህ ትምክህተኞች፣ፅንፈኞች ይሉናል!
    4 ሃይማኖታቸን፣ አረሶ አደራችነታቸንን ይዘን ስንታይ እኒህ ጠንቓይ እኒህ ፎጣ ለባሾቸ ይሉናል !
    5 ስለ ነፃነት፣ስለመገፋት በገፍ ስለመገደል ስንጮህ ስልጣናቸውን በ18ኛው ክፍለ ዘመን
    በተጠቀሙበት በተነሹ አረቂ ከፍ ሲል ውስኪ ጠጥተው ካለመስከር መች የሚሰራባቸውን
    ይርዳሉ ያውቃሉ አከርካሪታቸው የተሰበረ ከንቱ አህዳዊ ስርአት ናፋቂ ይሉናል!
    አረተው ያገሬ ሰወች ይሄን ሁሉ እየተደረገብን ቢያንስ ሲያጠፉን አጥፍተን ብንጠፋ
    በዚህ ቸነፈር በዚህ ማእበል፣በዚሀ ክረመት ተንደላቀው ከሞቀ ቤታቸው እስከ ልጆቻቸው
    ተቀምጠው የአማራ ልጅ ፋኖ ስጋት ነው እየተባለ አፈና ግድያ እየተፈጸመበት ይሀን ጥቃት
    እንደገና አሜን ብሎ በመቀበልምን ትውልድ ልናተርፍ ነው በየተናጥል ስንገደል እና ስናለቅ
    በአንድ ወጥተን ጠላተን የማንገድልብዙ ከትናገሩት ደምጻቸው ስለእኛ ያላቸውን በቀል
    እያዘነቡበን አየን ትውልድ ለማተረፍ በየገጠር ወረዳዎችበቀበሌዎች፤በክፍለከተማዎች፣
    በየቀጠናችን ያሉትን እጠቆሙ የሚሳፍኑ ባእዳ ሰፋሪዎች ላይ እርምጃ እሰካልወሰድን
    ድረስ ነጻነታችን ልናስከብር እንቸገራለን! ባዕዳ ሰፋሪዎችን አጀንዳ ከተቀረጸለት የስውር
    ማጥቂያ ከሆነው ከህዋት በሻገር ልናስታውል ይግባል!

  • @Tube-xm3vc
    @Tube-xm3vc 3 ปีที่แล้ว +10

    ውይ በማርያም ብሬ ምንኮኖነው የምታቁ ንገሩኝ

    • @promobile9948
      @promobile9948 3 ปีที่แล้ว

      ብሬ ኮሮና ይዞት ማገገሚያ ውስጥ ይገኛል

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 3 ปีที่แล้ว +4

    ቲንሽዋን ልጅ ስወዳት

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +4

    ጩቢቲ ሰወድህ😘🤣 ታሰቀኛለህ 🤣🤣🤣

  • @getahunadimasu2726
    @getahunadimasu2726 3 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ትለያላችሁ💛💛💛💛

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 ปีที่แล้ว +3

    አረዱ ❤😘 ዉሮ ❤

  • @yenesweet6806
    @yenesweet6806 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች በሳቅ ድክም አረጋችሁኝ በርቱ ጎበዞች፡፡

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 3 ปีที่แล้ว +74

    እረዱን የምትወዱ ብቻ በቅንነት ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ እኔም አረጋለሁ

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 3 ปีที่แล้ว +7

    እረ ብሬ የት ሄዶ ነው እቺን ሁለት ሳምንት ናፈቀን እኮ !!

    • @mikotube75
      @mikotube75 3 ปีที่แล้ว +1

      Beteseb enhun

    • @manniboss9617
      @manniboss9617 3 ปีที่แล้ว

      ኳረንቲን እያረገ ይሆናል

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ምርጥ ድራማ
    ፈታ ነው የምታደርጉት በርቱ

  • @yonasgilamichael4493
    @yonasgilamichael4493 3 ปีที่แล้ว +1

    So nice 👍 bertu

  • @zemadaily
    @zemadaily 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘጠነኛዉ ሺ ደስ የማል ነዉ በጣም ሁላቹም ይመቻቹ ይህ ቻናሌን ተቀላቀሉ በፍቅር

    • @kukulunega
      @kukulunega 3 ปีที่แล้ว

      መጽሐፍ እንድታነቢ ልጋብዝሽ.።ደራሲው ብሩህ ዓለምነህ፣ የመጽሐፍ አርስት" የኢትዮጵያ ፍልስፍና"የዘረያዕቆብና የወልደ ሕይወት ሐተታዎች ትንታኔ። ዝግ ተብሎ ተደጋግሞ የሚነበብ።

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር የርስቴ ቻናል አይደለም ሌባ ሁላ እርቴ አንዲህ ያለ አስተያየት አሰጥም ከሆንሽ ግን በቅናት ልታብጂ ነዉ ማለት ነዉ ቤቶችን ስለበለጠዉ ቻዎ

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 3 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ሰብስክራቢ አድርጊያለሁ ለውሮና ለአቡየ

  • @user-lz7xx5te3c
    @user-lz7xx5te3c 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @lozazewdu871
    @lozazewdu871 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ !!! ምርጥ ነዉ 😀😀😀💖💖💖💖

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 3 ปีที่แล้ว +17

    ሴት ስትመታ ወንድን ትወዳለች የሚለውን መልዕክት አልወደድኩትም እውነትነትም የለውም

    • @kukulunega
      @kukulunega 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁለት ጊዜ መታት፣ሁለቱንም በፍቅር ተቀበለችዎ።ጩባው ሁለት ጊዜ ሲመታት፣ ሁለቱም ጊዜ እጁ ተሸማቀቀ ፣ የመታበት እጁ ሊሰራ አልቻለም።ምንድነው ምሳሌው?ጸሀፊው ሊያስተላልፍ የፈለገው መለእክት ምንድነው ብለን እንጠይቅ?????ታሪኩን መከታተል ብቻ ሳይሆን ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ብሎ መጠየቅ ብልህነት ይሆናል።

    • @tizitagirma9763
      @tizitagirma9763 ปีที่แล้ว

      @@kukulunega wow👌👌

  • @user-rq4vr2si8s
    @user-rq4vr2si8s 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ውሮ ከውቀት ነፃ ነሽ

  • @makibel8327
    @makibel8327 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወንደስን ስላምነው። ስለ አይሁህ ደስብሎኝል የማርገጅ ልጅ

  • @user-jp8qr3hj1m
    @user-jp8qr3hj1m 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህናመጡ

    • @abyssiniatv7454
      @abyssiniatv7454 3 ปีที่แล้ว

      ከሳቁ ይሸነፋሉ
      ከታች ያለውን link በመጫን እራሶን ይፈትኑ
      th-cam.com/video/yvIRJOTbi9w/w-d-xo.html

  • @user-qh5zz7to9x
    @user-qh5zz7to9x 3 ปีที่แล้ว +4

    ሴት ልጂ በወንድ ጥቃት እንዲደርስባት ሚበረታታ ሲትኮም ነው እቃወማለው 👎👎

  • @EthioVines
    @EthioVines 3 ปีที่แล้ว +3

    ለህገራችን ሰላም፣ ለህዝባችን ጤና ይስጥልን፤ ዉድ የህገሬ ልጆች እስኪ ቻናሌን ሾፍ አርጉት እና ከተመቻቹ ሰብስክራይቧን ጀባ በሉኝ፤ ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-zo2rd3sy8c
    @user-zo2rd3sy8c 3 ปีที่แล้ว +1

    ድግመኝ እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጣቸው አሜን በሎ

  • @Amen2116
    @Amen2116 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው አደራ ውሮ ደሞ ለኔ 1ኛ ናት።

  • @MG-ny9bp
    @MG-ny9bp 3 ปีที่แล้ว +10

    You have no business of showing a man slapping a woman. Absolutely wrong🚫🚫🚫

    • @peaceforall8032
      @peaceforall8032 3 ปีที่แล้ว +1

      Agreed, it so wrong. They think it is funny, but it is not at all.

  • @maregetube2045
    @maregetube2045 3 ปีที่แล้ว +5

    በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏ሰላም የሀገሬ ልጆች በዩቲዮብ መጥቻለሁ፣ ፎቶውን በመጫን አዲሱን ቻናሌን #SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያዬ እወዳችሆለሁ #EsubalewuYetayewuYeshi

    • @suleymanahmed1134
      @suleymanahmed1134 3 ปีที่แล้ว

      are enante artistochi behg amlak subscribe adrgun atbelu wuyi

  • @eskuviva2384
    @eskuviva2384 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡዬ ውስጤ ነህ እኮ ውርዬ አዝግ ጩብዬ ምርጥ ዛሬ ብሬ ናፍቆኛል የለም እኮ እረዱ 😘

  • @heniyealemu
    @heniyealemu 3 ปีที่แล้ว +2

    ጩባው ምንም አይገባኝም ግን ለመሳቅ ውሮዬ አቡዬ ቲና እና ረዱ ከጋሽ ብሬ ጋር በቂ ናቸው ውሮዬ ምትረጂበት መንገድ እና ቅንነትሽ እያሳቀ መልክት አለው ሁላችሁንም እናመሰግናለን በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አትሰለቹም😍😍😍😍🙏🏼