MESKEREM GETU /ካንተ ጋራ/"KANTE GARA " New Ethiopian Gospel song / 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 722

  • @angelarobinson3167
    @angelarobinson3167 10 หลายเดือนก่อน +46

    UK - The Lord God Almighty bless EthIopia Amen.

    • @AliGelemso
      @AliGelemso 5 หลายเดือนก่อน +2

      AMEN
      AMEN
      AMEN😊

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @ElizabethDawood
      @ElizabethDawood 3 หลายเดือนก่อน

      Thanks sisy, please do come and visit our mother land ,
      UTOPIA, (NATURAL BEAUTY)

  • @MatrixMoney-uo6pk
    @MatrixMoney-uo6pk ปีที่แล้ว +49

    I'm From France I love Ethiopian songs, her voice is truly a blessing.

  • @Niferiboy
    @Niferiboy ปีที่แล้ว +37

    From Eritrea 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @moviereca
    @moviereca ปีที่แล้ว +52

    Your neighbor from Rwanda we love Ethiopia

  • @Mercymedia1585
    @Mercymedia1585 ปีที่แล้ว +129

    አቤት ጌታ ስራው ይገርማልኮ መጀመሪያ እህቴ ጌታን ስትቀበል የምነደውን ኩራዝ ልወረውርባት ትንሽ ነበር የቀረኝ። ደግሞ ተናድጄ ነውኮ።😂 ከዚያ ጥቂት እንኳን ሳይሆን ለኔም ደረሰልኝ ሁለት አመት በኅላ እኔንም አባዬ ጠቀለለኝና ከዛ አንድ ተናሽ እህታችን ተከተለችን።የጌታ ስራ ይነገር። እኛም ገና እናወራለን ቀጣይ ትውልድም እንዲሁ።

    • @_CONSTANTINE
      @_CONSTANTINE 10 หลายเดือนก่อน +3

      😄.
      Rabb sizi ve ailenizi korusun.Sizin adınıza çok seviniyorum🙏

    • @LunaAmanuel-yr6iw
      @LunaAmanuel-yr6iw 10 หลายเดือนก่อน +2

      Amen amen Amen ❤

    • @CalmBubbleTea-pp3sr
      @CalmBubbleTea-pp3sr 9 หลายเดือนก่อน +3

      Essay ihitee inkuan dereselish iyesuse inkuan des alesh kezi belay ere minim minim yelem inkuan ke mot ke Celeman amelexsh geta yibarkish

    • @ebbaftube
      @ebbaftube 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😂😮😮😮😊😊

    • @EyerusalemNekir
      @EyerusalemNekir 5 หลายเดือนก่อน

      Tebareke ehete alebabesesh betam dese yelal legeta keber yehun

  • @vershimasaleghihuah3226
    @vershimasaleghihuah3226 10 หลายเดือนก่อน +34

    from Nigeria, I love your songs

    • @YodaheAsfaw
      @YodaheAsfaw หลายเดือนก่อน

      How do u know Amharic

  • @ErmiMesgna
    @ErmiMesgna ปีที่แล้ว +61

    I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷 i love all your songs Meskiye

  • @shalomdesalegn
    @shalomdesalegn ปีที่แล้ว +22

    ፕቶቴስታንት አይደለሁም። ይሄን መዝሙር ሠና የሚሰማኝ ደስታ--- ወበታቸው ጎልቶ እንፊታይ አንዳንድ ልብሶች ገላ ይመርጣሉ፣ አንዳንድ ቀለበቶች ጣት ይመርጣሉ። አንዳንድ መዝሙሮች ደሞ ዘማሪ ይመርጣሉ። ይሄን መዝሙር መስከረም ባትዘምሪው በዚህ ደረጃ እወደው ነበር?
    ሬጌ ነው ስልቱ። መሳሪያው ያምራል። ለ እንቅስቃሴ ይጋብዛል። እዛ አይነት እንቅስቃሴ ውስጥ እርጋታ ያለው ያንቺ ማንነት። ዋውውውውውው

    • @CalmBubbleTea-pp3sr
      @CalmBubbleTea-pp3sr 9 หลายเดือนก่อน +1

      Geta yiwedahal wendime teqebelew iyesusin hiwot ina yezelalem destan tagengale tebarek!!!!!

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ እሷ እደለችም ያ መንፈስ ቅዱስ ነው በውስጧ ያለው

  • @honoreshukuru6810
    @honoreshukuru6810 ปีที่แล้ว +23

    From Rwanda 🇷🇼🇷🇼

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 ปีที่แล้ว +115

    መስኪዬ ኡኡኡኡኡኡኡ የማይረሳ ዝማሬ ዘመን ተሻጋሪ ተባረኪልኝ ስጦታችን እኮ ነሽ 🙌🙌🙌🥁🧊🎤🎹🎺🪕🎻🎼🎷🎧🪈🪗🪘🎬💎🥁🥁🥁💎💎💎

    • @tsiontilahun3669
      @tsiontilahun3669 ปีที่แล้ว +2

      አንተም በረከታችን ነህ ሱራዬ የተወደድክ ወንድማችን

    • @DevoDestaofficial-pq5wf
      @DevoDestaofficial-pq5wf ปีที่แล้ว +1

      suraye አንተም በራከተችን ነህ ተበራክ

    • @EzquielBelewKetawon-q9z
      @EzquielBelewKetawon-q9z 10 หลายเดือนก่อน

      I’m Ethiopian lives in Norway song bless but 1Jesus is GOD❤ 7:40

  • @rahwasamra3631
    @rahwasamra3631 ปีที่แล้ว +7

    ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው (፬x)
    ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (፬x)
    ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
    ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
    ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
    አለሁኝ የምትል ለተጐዳ
    አዝ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (፬x)
    ከወረት ያልሆነ ታላቅ ፍቅርህ
    ሀዘኔን የሚያልፍ መፅናናትህ
    እምባዬን ያበሰከው ደጋፊዬ
    ስተክዝ ሆንክልኝ መፅናኛዬ
    አዝ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (፬x)
    አትከዳኝ አትለወጥ በሁኔታ
    አተወኝ ስደክም ስበረታ
    ፍቅርህ የፍቅሮች ሁሉ አውራ
    ዘለዓለም የሚቀጥል እያበራ
    አዝ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅር ተመችቶኝ ነው (፬x)
    ከአንተ ጋራ መዋል ማደሩ ከአንተ ጋራ (፪x)
    ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ (ከአንተ ጋራ)
    ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ (ከአንተ ጋራ)
    ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ (ከአንተ ጋራ)
    አለሁኝ የምትል ለተጐዳ (ከአንተ ጋራ) (፪x)

  • @atwineronahritah1426
    @atwineronahritah1426 10 หลายเดือนก่อน +7

    Much love from Uganda ❤

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 ปีที่แล้ว +82

    ጊዜው የእየሱስ ነው ስምህን ሳልጠራ በከንቱ ያሳለፍኩት ቀነናቶች ይቆጩኛል፡፡ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

  • @hopezemene6804
    @hopezemene6804 11 หลายเดือนก่อน +91

    ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

    • @SamitekieSami-w4v
      @SamitekieSami-w4v 7 หลายเดือนก่อน

      Yes betam des yemil memur now

    • @RebiwGiant-um8vp
      @RebiwGiant-um8vp 6 หลายเดือนก่อน +3

      Yes, ደስ የሚል ዘፈን ነው። መዝሙር ስትሉ ትንሽ እፈሩ።

    • @Tomno319
      @Tomno319 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@RebiwGiant-um8vpበራስህ እፈር ማስተዋሉን ይስጥህ🙏

    • @yahnny
      @yahnny 6 หลายเดือนก่อน

      ለምን ያፍራል መዝሙር እኳ ነው ስለ እግዚአብሔር ነው የተዘመረው ዘፈን ቢሆን ኖሮ ምንም አትለውም ነበር ስለ ክርስቶስ ሲሆን ያንገበግባቹሀል ለምን ​@@Tomno319

    • @MengistuMulugeta-lh3fm
      @MengistuMulugeta-lh3fm 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ ይወዳል ተለወጥ

  • @zelalemeshetu1677
    @zelalemeshetu1677 ปีที่แล้ว +11

    በተለያየ ሱስ ያሳለፍኩበትን ግዜ ባለማወቅ ካንተ ጋር ባሳልፍበት ኖሮ እስካሁን የት በደረስኩ ነበረ ::. እየሱስ እውነጠኛ አባቴ ስላልተውከኝ እወድካለሁ!!

  • @bernarddentor9933
    @bernarddentor9933 ปีที่แล้ว +17

    Ethiopian music is the best through the ages gone by, today and will be in the ages yet to come. I love Ethiopia and their soul-touching music. Long live Ethiopia, long live Africa

  • @IyasuAbagaz
    @IyasuAbagaz ปีที่แล้ว +159

    I'm from South Africa and I love Ethiopia more than my country ❤❤❤❤

  • @diboraproperties6862
    @diboraproperties6862 ปีที่แล้ว +26

    መስኪ ተባረኪ መከር ቸርች ሰንደይእስኩል አብረን ተምረናል ድሮም ልጅ ሆነን ድምፅሽ መድረክ ላይ ስታገለግይ ልዩ ነበርሽ ይህን ፀጋ በውጥሽ ያስቀመጠውን ጌታን እባርካለሁ

  • @Yiaser-j2s
    @Yiaser-j2s ปีที่แล้ว +28

    ጥኡም ዜማ much love from Eritrea 🇪🇷

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 10 หลายเดือนก่อน +31

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው

  • @shaiburazak243
    @shaiburazak243 10 หลายเดือนก่อน +10

    Love from Ghana

  • @SALAMASANA
    @SALAMASANA ปีที่แล้ว +220

    Great Music Much Love ❤❤ From Kenya🇰🇪

    • @wondimagegnyohannes9372
      @wondimagegnyohannes9372 ปีที่แล้ว +29

      It's gospel song♥️♥️♥️God bless Africa

    • @abel7173
      @abel7173 ปีที่แล้ว +11

      Hhhh😂 tkkl neh wendme
      like Reggae music 🙁

    • @thelazziest
      @thelazziest ปีที่แล้ว +25

      The chorus:
      (Temechitogn new geta fikrih, temechitogn new)
      Your love comforting my Lord, so comfortable
      ~ repeated
      (Kante gara mewal mader kante gara)
      To be with you all the day and night, to be with you

    • @Naomi-yg3gp
      @Naomi-yg3gp ปีที่แล้ว

      000⁰0⁰0⁰

    • @mishamodasta2971
      @mishamodasta2971 ปีที่แล้ว +5

      Amen Amen amen God bless you all the,,family 👪

  • @MULUMM-k3e
    @MULUMM-k3e 9 หลายเดือนก่อน +55

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ምወደው መዝሙር ነው ደጋግሜ ነው ምሰማው

    • @HamsaleBekele
      @HamsaleBekele 8 หลายเดือนก่อน +1

      😅defffffffff

    • @MelkamAyenew-u8k
      @MelkamAyenew-u8k 7 หลายเดือนก่อน +3

      እና ለላይክ ነው ምታሽቃብጠው😂

    • @RebiwGiant-um8vp
      @RebiwGiant-um8vp 6 หลายเดือนก่อน +2

      ዘፈን ኃጢአት ነው ሲባል አልሰማሽም?

    • @Belania1
      @Belania1 3 หลายเดือนก่อน

      Hey i want to ask u something i am neither Orthodox nor protestan but what if ye ortodox mezmur be English language lemsale ye Russia be instrument mizemer binor aladamtm zefen nw telaleh ? ​@@RebiwGiant-um8vp

  • @TafesuFisseha-wy7bk
    @TafesuFisseha-wy7bk 8 หลายเดือนก่อน +15

    እዝህ ኮሜንት ስር የብዙ ሃገሮች አለ እንግዲህ ወንጌል አንድ ነው ክርስቶስም አንድ ነው መንፈስ ቅዱስም አንድ ነው አሁንም ወንጌል ይሰበክ አለም ሁሉ ይዳን አሜን❤❤❤❤

  • @JOHNKOUFFUR
    @JOHNKOUFFUR ปีที่แล้ว +70

    am from DRC I love Ethiopia and Ethiopians
    God bless you 🙏. English subtitles for foreign plz next time

    • @Jesus-4721
      @Jesus-4721 ปีที่แล้ว +3

      we love you to toooo

    • @mahletyilma6330
      @mahletyilma6330 ปีที่แล้ว +1

      I wrote the translation of the song here God bless you.

    • @JOHNKOUFFUR
      @JOHNKOUFFUR ปีที่แล้ว

      @@mahletyilma6330 where

    • @charleskanama6307
      @charleskanama6307 11 หลายเดือนก่อน

      @@mahletyilma6330 May I have the relycs in English please 🙏

    • @charleskanama6307
      @charleskanama6307 11 หลายเดือนก่อน

      @@mahletyilma6330 May I have the rylics in English please 🙏

  • @tayekidane7837
    @tayekidane7837 ปีที่แล้ว +37

    እግዚኣብሄር በህይወትሽ በዘመንሽ በአገልግሎትሽ ላይ ቅጥር ይሁንልሽ::

  • @asnakechgasho9005
    @asnakechgasho9005 ปีที่แล้ว +19

    የመጀመሪያ ተመልካች❤በዚህ መልክ አይቼው ማላውቀው መዝሙር ለካ እንዲ ያምራል እንዴት መንፈስ አለበት ኡፍ😭

  • @EveshoeshubCovenantdaugh-di5lh
    @EveshoeshubCovenantdaugh-di5lh 18 วันที่ผ่านมา +3

    How I love this Ethiopian gospel songs though I don't get the language, though am learning Amharic this year. Much love from Kenya, Jesus beyond language barrier

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ አለባበሰሺ ጌታን ያሳያል ወገነ ጌታ ልቢቢቻነዉ ምያዮ የምትልት ተጠቀቁ አለባበሳቹ አሰተካክሉ

  • @honoreshukuru6810
    @honoreshukuru6810 ปีที่แล้ว +23

    Love you Gospel Etopian❤🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼

  • @tiglud
    @tiglud ปีที่แล้ว +28

    ❤በጣም ውብ ነው፤ ገና ሺህ ዓመት ዘመሪ፤ ዕድሜሽ እንደለመለመ ይቀጥል

  • @ethiomotivation9
    @ethiomotivation9 ปีที่แล้ว +19

    እንደዚህ አይነት የሰከኑ መዝሙሮች ይመቹኛል አመሰግናለሁ በርቺ👏👏👏👏

  • @sibomanaemmanuel1831
    @sibomanaemmanuel1831 4 หลายเดือนก่อน +4

    Amen from Rwanda 🇷🇼❤️

  • @bene3760
    @bene3760 ปีที่แล้ว +59

    I AM FROM USA BUT I LOVE SO MUCH ETHOIPA

    • @eliesaade9199
      @eliesaade9199 ปีที่แล้ว +1

      Thank you❤

    • @MarakimakiLover
      @MarakimakiLover 7 หลายเดือนก่อน

      we luv u so much

    • @Nemu-l6p
      @Nemu-l6p 7 หลายเดือนก่อน

      Visit us?

  • @AimableHakizimana-qi3qk
    @AimableHakizimana-qi3qk 9 หลายเดือนก่อน +33

    From Burundi I love Ethiopia gospel song and I am christian

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 ปีที่แล้ว +20

    ይሄ መዝሙር የጸሎት ጊዜዬን ያስታውሰኛል። ከእሱ ጋር ብቻ የማሳልፈውን ጊዜ። በጣም እወደዋለሁ
    Thank you dear Gospel Singer Meskerem Getu. Praise God for His grace upon your life. Keep shining ✨✨✨

  • @tombubarkerek2170
    @tombubarkerek2170 ปีที่แล้ว +7

    Watching with praise from a Papua New Guinea...👏 Amen.. 🇵🇬

  • @shakondmyma
    @shakondmyma ปีที่แล้ว +13

    ohh my God , Thank again for this song that came from heaven , i love so much ethiopian melody , from sweden

  • @Ethiopia_k3f
    @Ethiopia_k3f ปีที่แล้ว +16

    .
    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሄ መዝሙር
    ልጅነቴን ያስታዉሰኛል በጣም ነዉ ምወደ

  • @maurishacunningham4882
    @maurishacunningham4882 24 วันที่ผ่านมา +2

    I’ve fell in love with this song i play it for my baby 💕

  • @mahletyilma6330
    @mahletyilma6330 ปีที่แล้ว +95

    Simple translation
    “Temechiton new Geta fikrhe” meaning It’s because your love has comforted me Lord It’s because your love had Comforted me Lord. “ Kante gara mewal mader “Spending my days and nights with you Jesus. Spending my days and nights with you. “Sikefan hod sibesen secheneck” when I felt down when I was sad when I was worried, when there was no one by my side who would understand me, you never left me alone in the wilderness, you always let the wounded know you are there for them. Then the Chorus repeats saying spending my days and nights with you Lord spending my days and nights with you. Your great love that isn’t temporary, lord you understand my deepest sorrow, you wipe my tears away. When I was depressed your were the one that Brought joy and relief to me. Then the chorus repeats spending my days and nights with you Lord spending my days in nights with you Lord because your love has comforted me because your love has comforted me.

    • @JOHNKOUFFUR
      @JOHNKOUFFUR ปีที่แล้ว +9

      Thank you boss
      God bless you
      Your language is so tough to understand but inside me by watching this video I can feel holy spirit talking to me.

    • @joshuaadeoye1066
      @joshuaadeoye1066 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @littlelightkids-llk
      @littlelightkids-llk ปีที่แล้ว +2

      Thank you

    • @mesaydiriba-hh7ic
      @mesaydiriba-hh7ic 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @josephtiseracorrea6114
      @josephtiseracorrea6114 9 หลายเดือนก่อน +1

      thanks so much...i love the music without understanding the language

  • @KabeloTibi-wc2hf
    @KabeloTibi-wc2hf ปีที่แล้ว +7

    ይህንን መዝሙር ሲሰማ አድገዋሎ ግን ሁሌም አንደ መጀመሪያ ቀን ነው አይሳለቻኝም። ገና ዘሬ ቢሶብኛል❤❤❤

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን! ሐሌ ሉያ! የእኔን ነገር፣ የእኔን ጉዳይ! ልኝ ጌታ ነው ከሰማይ!
    የጌታ አገልጋይ ዘማሪ መስከረም!❤❤❤
    you are our blessing! Keep singing and Shininig! In z name of our Lord Jesus Christ name6

  • @mintesnotdenbu6826
    @mintesnotdenbu6826 ปีที่แล้ว +8

    ካንተ ጋራ ልዋል ልደር። መስኪዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው ምወድሽ😍😍😍😍😍

  • @HARERIMANAjacques-vz3ib
    @HARERIMANAjacques-vz3ib 5 หลายเดือนก่อน +2

    I am James, from Kigali Rwanda.
    I love Ethiopiansso much.

  • @biruktegal4822
    @biruktegal4822 ปีที่แล้ว +29

    From Ghana... what a beautiful song❤

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ ደግሞ በጣም favorite ነው ይህ መዝሙር ሁሉም ስሰማው ደስ ይለኛል👉 ከኢየሱስ ጋር ከትናንቱ ይልቅ ጥብቅ ያረጋል 😊love you so much meskye

  • @tamirathaile4999
    @tamirathaile4999 ปีที่แล้ว +10

    God Blesses you ❤From south Africa🇿🇦

  • @Channel-xt4dy
    @Channel-xt4dy ปีที่แล้ว +15

    Ur such as a blessing for me meseiye love you ma beloved sis❤🇪🇷🌸

  • @ManitaRai-u5f
    @ManitaRai-u5f ปีที่แล้ว +4

    Can’t understand language but the music, voice, and way of worshipping Lord 😢😢😢😢
    Really so blessed ❤❤❤❤
    Much love from Nepal to Ethiopian peoples 🥰🥰
    (Never tried of listening ❤)

  • @jamesphiri9930
    @jamesphiri9930 ปีที่แล้ว +31

    Let's gathering here to worship the Living God 🙏 all the way from 🇲🇼

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 5 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 10 หลายเดือนก่อน +5

    አን ቺን ስለሰጠን ለዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን 🌿🍇

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 4 หลายเดือนก่อน +3

    This song just lead me to a deeper worship, bless u all🙏❤️

  • @TgMar-do6dv
    @TgMar-do6dv 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ደስ ይለኛል

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 ปีที่แล้ว +9

    ያዘነ ካለ ይፀልይ ደሥ ያለዉ ካለ ይዘምር ይላል ቅዱሥ መፅሐፍ❤❤❤❤❤

  • @edaan77
    @edaan77 14 วันที่ผ่านมา

    Yesu sira dink new Amlak min yesenewal ,,Temechetogn new Geta hoy anta alek kagone Tebereki Nurelign Meskiyeeeeee❤❤

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 ปีที่แล้ว +17

    ማለደ ስነሳ ቀኔን የምንጀምርበት ድንቅ ዝማሬ ከዛ ደግሞ ቀኑን ሙሉ ከአፌ ከልቤ የማይጠፋ

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 ปีที่แล้ว +7

    መስኪዬ አንቺ የትውልድ ምሳሌ ነሽ ስለ በዛልሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ ቀሪው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን 😍😍

  • @smarrsemsley5350
    @smarrsemsley5350 ปีที่แล้ว +29

    This brings me chills all over my body ..❤ lots of love from 🇰🇪

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +18

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you, sis 🙏 ❤️
    ከአንተ ጋራ ጌታ ጠዋት ማታ ውሎ ማደረ አይስለችም በእርግጥ ደስ ያስናል ጌታ አንተ ብቻ በሕይወታችን ደምቀህ ታይ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ተባረክ!!

  • @MergaBekeleOfficial
    @MergaBekeleOfficial ปีที่แล้ว +17

    I can't stop my tears! ❤️ Mesk my favorite ❤❤❤❤

  • @missghana1920
    @missghana1920 ปีที่แล้ว +21

    Am from Nigeria 🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭this song is heaven ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielgirma
    @danielgirma ปีที่แล้ว +55

    I am from Angola 🇦🇴 eu amo muito esse evangelho

  • @heranmussie4302
    @heranmussie4302 ปีที่แล้ว +13

    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ከዚ በላይ ጸጋው ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BarkotAlemayehu-ge1rg
    @BarkotAlemayehu-ge1rg ปีที่แล้ว +14

    I can't stop listening this song I was in lot of pain but when I listen this I lost any of my pain ❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 11 หลายเดือนก่อน +2

    Great music I love it from texas ,🎉🎉🎉god is great

  • @birhanedesalegn2655
    @birhanedesalegn2655 11 หลายเดือนก่อน +1

    Be Meskerem Getu yenebis mezimuroch yetenesa wede Enante emnet limeta new, wow tebareki ❤❤❤

  • @MakucDeng
    @MakucDeng ปีที่แล้ว +12

    Amazing Gospel song love 💕
    From South Sudan 🇸🇸 Mach love 💕

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 7 หลายเดือนก่อน +1

    Praise the Lord,,,Thank you jesus,,,i love ithiyopiya country ,,,singer ,,,And all believers,,,God bless all,,,,from Nepal

  • @AbdulkerimWorkicho
    @AbdulkerimWorkicho ปีที่แล้ว +46

    I am Muslim but I live your mzmur

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal ปีที่แล้ว +8

      God bless you read this ❤ Roman 9:5 1 John 5:20 Titus 2:11-12 ❤ ኤፌሶን 2:10 ❤❤😊😊

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 ปีที่แล้ว +4

      ጌታ ይወድሀል

    • @wengelawitkassa5772
      @wengelawitkassa5772 ปีที่แล้ว +1

      Be blessed

    • @mohammed-aminkerem2595
      @mohammed-aminkerem2595 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @asratgebre5027
      @asratgebre5027 6 หลายเดือนก่อน

      It's good job....& Jesus loves you ኢየሱስ ይወድካል❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን ቡሩክ ነሽ መሲኪ አንተ ልዩ ነህ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 ปีที่แล้ว +9

    Wow! amazing zema mewal Meski blessed "kante Gara"heart touching worship and also decisional declaration message.
    Meski bruku nesh,bruku hugni

  • @Muro-p9i
    @Muro-p9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Simon from Tanzania l love Ethiopia

  • @holyroom250
    @holyroom250 3 หลายเดือนก่อน +4

    WE LOVE YOU'RE FROM RWANDA

  • @abelabinet9656
    @abelabinet9656 ปีที่แล้ว +9

    Amazing music and wonderful songs

  • @chernetworkichow
    @chernetworkichow ปีที่แล้ว +12

    You're a blessing meskiye keep glorify our God

  • @gemgatbel
    @gemgatbel ปีที่แล้ว +5

    አሜን🙏🙏
    ኢየሱሰ ይባረክ❤❤

  • @DivoraSuleman
    @DivoraSuleman ปีที่แล้ว +1

    My lovely music 🎶 🎵 ❤️ Tebarekilign meskiye

  • @yohanneswoldemichael4885
    @yohanneswoldemichael4885 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን መስከረም ስላካፈልሽን ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሄርን በጣም አድርጌ አመሰግነዋለሁ ዝማሬሽ በቀጥታ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ፤ የሚባርክና የሚያንጽ ነው። እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው!!!

  • @GirmaFatahun
    @GirmaFatahun ปีที่แล้ว +6

    Wow awesome song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የጌታ ፊት ይመቻል የፍቅር ፊት ሩህሩህ ውድ አባት ጌታ ይባርክሽ እህት መስኪ!

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial ปีที่แล้ว +3

    መስኪ ተባረኪ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +10

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን!!!✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @SolomonEndale-po9iu
    @SolomonEndale-po9iu หลายเดือนก่อน

    በዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ!!!

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 ปีที่แล้ว +1

    የተባረኩበት መዝሙር ነች

  • @JuseleUmurerwa
    @JuseleUmurerwa 22 วันที่ผ่านมา

    From america l like this songs

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምድር ና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት

  • @elleninegussie8330
    @elleninegussie8330 ปีที่แล้ว +11

    From Virginia! This is such a blessing to me❤ What a wonderful Mezmur May God shower you with his blessings! Meski!

  • @Amha395
    @Amha395 ปีที่แล้ว +6

    I love this song to death I listened to it daily but I couldn’t get enough of it.., May Almighty God bless you abundantly Meski

  • @josephjillo6926
    @josephjillo6926 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian my native land 🎉🎉🎉 one day one time I will back in God will ❤❤❤❤❤❤

  • @jvms2009
    @jvms2009 6 หลายเดือนก่อน +3

    I am indian i don't understand this language not even know what language it is but i really like this song god bless you all.

    • @meseretmarkos8152
      @meseretmarkos8152 5 หลายเดือนก่อน +1

      America

    • @jvms2009
      @jvms2009 5 หลายเดือนก่อน

      @@meseretmarkos8152 America language?

  • @chachajones088
    @chachajones088 ปีที่แล้ว +2

    What a touching song much love from Kenya ❤

  • @Hafitye
    @Hafitye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙር መሰማት የስደስተኛል

  • @LindaAron-c9v
    @LindaAron-c9v ปีที่แล้ว +2

    Praise God....yesus yene geta...kante Gara.....forever

  • @yordibaba6976
    @yordibaba6976 ปีที่แล้ว +9

    The best version !!!!!Thank you for doing it .

  • @gemechushale2005
    @gemechushale2005 ปีที่แล้ว +4

    Amen!! Tebaraki, Meski!!

  • @LifeisbeautifulwithGod
    @LifeisbeautifulwithGod ปีที่แล้ว +7

    Amen Amen. Yes there’s no one can be like Jesus ❤
    beautiful voice beautiful mother
    may the lord bless you with your family .

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ካንተ ጋራ መዋል ማደር።

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ปีที่แล้ว +6

    Meskiye በረከታችን ❤🙏🙌 ሁልጊዜ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር መሆን አለብን

  • @yabetsayele4282
    @yabetsayele4282 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Meski. What a song ❤ it captures the reality of my heart.