ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ማር ስታስረጂ እርጋታሽ ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕
Good job Liliyee 👏🏾
Thank you hun ❤️❤️
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጠፍተሽ ጨንቆኝ ነበር እኔ ከወለድኩ አራት ወሬ ነው ግን ፀጉሬ በጣም ይረግፍል ማበጠር እስከሚያስጠላኝ ድረስ ነው የሚረግፈው ሀሳብ ካለሽ አካፍይኝ አመሰግናለሁ 🥰😘
ሰላም ሃሴትዬ አዎ ያለ ነው. የኔም ማውጣት ያቆመው ልጄ ወደ 6 ወር ሲሞላው ነው በጣም ይወጣ ነበር. Prenatal vitamins መውሰድ አታቁሚ እና ደግሞ የቅባት ትሪትመንቶች ተጠቀሚ
ውብና ቆንጆ ነሽ 🌸🌸🌸🌸
አመሰግናለሁ ሳምራዊትዬየኔ ቆንጆ 🥰❤️❤️❤️
Hi denate neshi yebarachi kebetawu yematawuki kehune link lakilegni benateshi thanks 🥰
Selam Edilawitye “yebarachi kebetawu” ያልሽው አልገባኝም በአማርኛ ፃፊልኝ
አበት አበት በጣም ያምራል ፀጉርሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
እኔ ፀጉሬን በተመለከተ ካስክ አለኝ እቤት ነዉ የምሰራዉ የምቆርጠዉ እንኳን ዝም ብዬ ነዉ የምቆርጠዉ አሁን እሞክረዋለሁ
ጎበዝ ናርዲዬ❤️ አው እሄን አቆራረጥ ሞክሪው
@@HabeshaNurse እሺ እሞክራለሁ
Be wig quxirxir....eyetserash,mnamn new ende,yadeglish andand,youtuberoch,eko,wig,mexfo,new,yilalu
Betedegagami bewig meserat tsegureshn slemigotetew tiru aydelem“ፀጉርሽ የማያድግበት 7 ምክንያቶች” beye yeserahuten video eyiw.
@@HabeshaNurse thanks yene konjo
No problem ❤️❤️
ፀጉርሽ በጣም አድጓል
Amesegnalehu yene konjo 🥰❤️❤️
የኔ ማር ስታስረጂ እርጋታሽ ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕
Good job Liliyee 👏🏾
Thank you hun ❤️❤️
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጠፍተሽ ጨንቆኝ ነበር እኔ ከወለድኩ አራት ወሬ ነው ግን ፀጉሬ በጣም ይረግፍል ማበጠር እስከሚያስጠላኝ ድረስ ነው የሚረግፈው ሀሳብ ካለሽ አካፍይኝ አመሰግናለሁ 🥰😘
ሰላም ሃሴትዬ አዎ ያለ ነው. የኔም ማውጣት ያቆመው ልጄ ወደ 6 ወር ሲሞላው ነው በጣም ይወጣ ነበር. Prenatal vitamins መውሰድ አታቁሚ እና ደግሞ የቅባት ትሪትመንቶች ተጠቀሚ
ውብና ቆንጆ ነሽ 🌸🌸🌸🌸
አመሰግናለሁ ሳምራዊትዬየኔ ቆንጆ 🥰❤️❤️❤️
Hi denate neshi yebarachi kebetawu yematawuki kehune link lakilegni benateshi thanks 🥰
Selam Edilawitye “yebarachi kebetawu” ያልሽው አልገባኝም በአማርኛ ፃፊልኝ
አበት አበት በጣም ያምራል ፀጉርሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
እኔ ፀጉሬን በተመለከተ ካስክ አለኝ እቤት ነዉ የምሰራዉ የምቆርጠዉ እንኳን ዝም ብዬ ነዉ የምቆርጠዉ አሁን እሞክረዋለሁ
ጎበዝ ናርዲዬ❤️ አው እሄን አቆራረጥ ሞክሪው
@@HabeshaNurse እሺ እሞክራለሁ
Be wig quxirxir....eyetserash,mnamn new ende,yadeglish andand,youtuberoch,eko,wig,mexfo,new,yilalu
Betedegagami bewig meserat tsegureshn slemigotetew tiru aydelem
“ፀጉርሽ የማያድግበት 7 ምክንያቶች” beye yeserahuten video eyiw.
@@HabeshaNurse thanks yene konjo
No problem ❤️❤️
ፀጉርሽ በጣም አድጓል
Amesegnalehu yene konjo 🥰❤️❤️