የልጅቷ ልብስ በወር አበባ ተበላሽቶ ማን ይነግራት ይሆን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/...
    TH-cam:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

ความคิดเห็น • 946

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 3 ปีที่แล้ว +65

    _ይህ ነዉ የሙስሊም ተግባር እስላም በዉስጡ ጡሩነትን እዝነትን እርህራሄነትን በቃ እስላም ማለት ትልቅ ሚስጥር አለዉ ማሻ አላህ ወንድሜ_

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 3 ปีที่แล้ว +187

    የእኔ እናት እስር አደረገላት በእዉነት ተባረክ ኡፍፍፍ ወንድም ነህ ከልብ ተባረክ እህትነት የሚያቅ የገባዉ ምርጥ ወንድም ነዉ

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว +443

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ //ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም//

    • @zed9651
      @zed9651 3 ปีที่แล้ว +10

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +8

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @saida539
      @saida539 3 ปีที่แล้ว +9

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @darrabbatube9096
      @darrabbatube9096 3 ปีที่แล้ว +5

      😏ena esu sedak melati new?! 🙃😄

    • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
      @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 3 ปีที่แล้ว +7

      ሰለላህ ዋአለይ ወሰለም

  • @habeshawiloveethiopia5630
    @habeshawiloveethiopia5630 3 ปีที่แล้ว +92

    ዋው ምርጥ እትዮጵያዊ ማለት እሄ ነው ሀይማኖት ሳትለዩ መልካምነትን ትጠላለ ተመችቶኛል ተቀላቅያለው

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ኑ 😘

    • @habeshawiloveethiopia5630
      @habeshawiloveethiopia5630 3 ปีที่แล้ว

      @@ሸሀድወሎየዋ እሺ ቤተሰብ ሆኖለው

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      @@ሸሀድወሎየዋ በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ

    • @habeshawiloveethiopia5630
      @habeshawiloveethiopia5630 3 ปีที่แล้ว

      @@agelgay.birhan.niguse ቤተሰብ ሆንኩ አሪፍ ነገር እጠብቃለው ከዘሬኝነት ነፃ ከሀይማኖት ነክ ነገር መራቅ

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 3 ปีที่แล้ว +33

    ተመስገን ነው እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ተባረክ መልካም በአል ይሁንልህ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ፈጣሪ

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 ปีที่แล้ว +88

    ይህንን ፕሮግራም ስወደው ነበር ብዙ ቅን ኢትዮጵያውያን አሉን

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +81

    ልጅቱን አለማድነቅ ነፋግነት ነው በጣም ጀግና ነህ!!

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ የኔ መልካም ሰው መድሀኒአለም ይጠብቅህ አቤት ስርአት የዋህነት ከመውበት ጋር ነዋ ተባረክ ሸሚዙን ሲያወልቅ አንባየ ነው የመጣው

  • @mimimerry7642
    @mimimerry7642 3 ปีที่แล้ว +22

    ፍፄ ይህን ፕሮግራም አታቋርጥ እባክህ እባክህ ችሎታ አለህ በርታልኝ ቢቻል ደግሞ የማለዳ ኮኮቦቸ የተሰኘው ፕሮግራምህ ግሩም ነበር ብዙ ልጆችን መልምለህ በድንቅ ብቃት ለጥበብ አቅርበሃል እንደው ስሞትልህ የማለዳ ኮኮቦችን ድጋሚ ጀምረው🙏🙏🙏

  • @ህልሜንናፍቂነኝ
    @ህልሜንናፍቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +16

    ሁሉም ወንድ እንዳተ በሆነ ብዬ ተመኘሁ 😭😭 ደስታም ያሥለቅሳል ለካ ሠላምክን ያብዛልኝ አቦ የጀግናወች ጀግና የሤቶች መከታ

  • @jameelajammu503
    @jameelajammu503 3 ปีที่แล้ว +7

    እዉይ መልካም ወጣት ተባረክ ዉልቅ አዲርጎ ወገቧ ላይ አሰረላት ቃላት የለኚም ጤናህን እዲሜህን በቃ የህይወት ዘመንህ ያባረክ እዳት መልካም አሳሚወችን አላህ ያብዛልን

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 ปีที่แล้ว +50

    የኔ ምርጥ ወንድም ኡፍፍፍፍ ደስ ስትል የኔ ጨዋ ምርጥ ወንድም ነህ ♥💖

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 3 ปีที่แล้ว

      ወይወድሜ ተባረክ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ በመዳኒሐለም እንዴት ደስ ይላል ሻረዲን ወንድማችን በእውነት ቅን ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 3 ปีที่แล้ว +15

    😍😍መሰሎችህን ያብዛልን የኔ ወንድም 👏👏👏

  • @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
    @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 3 ปีที่แล้ว +76

    ማሻአላህ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ልብሱን አውልቆ ሰጣት

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 ปีที่แล้ว

      Awo
      Y blili wndm ako new

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና ልጅ ነው በእውነት እንሰአንተ አይነቱ ሰው ይብዛልን

  • @tube703
    @tube703 3 ปีที่แล้ว +39

    ቅን ልቦች እንኳን ደህና መጣቹ 😍😍 ግንኮ የሙስሊም ባእል ወይም እንኳን አደረሳችሁ የምንባልበት ባእላችን ሁለት ብቻ ነው እሱም ኢድ እና አረፋ ሌላው ትክክለኛ ሙስሊሞችን አይወክልም በተረፈ በርቱልንን!!!

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣✋✋✋✋💐💐💐💐👍👍👍👍👍

    • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
      @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል👍✅✅📚👍💯💪🎁🎁

  • @tube1784
    @tube1784 3 ปีที่แล้ว +18

    ኡፍፍፍ አለህ ይጠብቅ ወንዶም ለእናቱ ለእህቱ ለምስቱ ክብር የለው ለሁም ሴት ክብር አለው።

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 3 ปีที่แล้ว +8

    የሴትነትን ክብር የሚያቅ ወንድ ነው እዚአብሄር ያክብርህ በጣም ጎበዝ ነው እዳተው ያብዛልን

  • @frehiwot2055
    @frehiwot2055 3 ปีที่แล้ว +28

    በስማም እንደዚህ አይነት ወንድሞች አሉን ክብራችንን ጠባቂ 😭

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ልጁ ማሻ አላህ ጀግና ነው የኔ ወድም እፍ

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ልጅ መልካም ስነምግባር ያለው ልጅ ነው ብዙ መልካም ሰዎች አሉ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hayimanot2489
    @hayimanot2489 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጌታ አንተ እውነት ትክክለኛ ሰው ነህ እናትን እህትን ክብር ገብቶሀል

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሆይ በጣም ድንቅ ሥራነው ምክንያቱም ይህ ወንድም እጅግ አዛኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህ ይብዛ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semirtube3306
    @semirtube3306 3 ปีที่แล้ว +10

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በየላችበሁት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እባካችሁ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን እባክህ ድምፅ እንሁናቸው ፍፄ በጣም ነው ምንወድህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን ለሁላችንም

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 ปีที่แล้ว +47

    ቀጥሉበት እውነትም ቅን ናችሁ እድህ ባላሰበው ቅን በመሆኑ ተሸለም ቅንነት ለራስ ነው

    • @afomitube78
      @afomitube78 3 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ቅን ልቦና እንዲኖረን ፍቃዱ ይሁን🙏🙏🙏🌷❤💞

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @መታገዜዋጋአለው
    @መታገዜዋጋአለው 3 ปีที่แล้ว +65

    የኔመልካም ሰው እካን በሰላም መጣህ የኔ ቅንልቦች💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ እስኪ

    • @genettube1107
      @genettube1107 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zenabchyutb8925 እንደማመር

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว

      @@genettube1107 esh ney

    • @መታገዜዋጋአለው
      @መታገዜዋጋአለው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zenabchyutb8925 ጁታ ከአገር ሲወጣ ወይም ሞቶዋል ሲባል ወይም ለፍርድ ቀረበሲባል አገር ሰላም ሲሆን ብቻ እደምርሻለው እሺ የኔወድ😀👍👍

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว

      @@መታገዜዋጋአለው እሽ 😁😁😁😁😁

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow what amazing guy. He makes me cry. He has a big heart ❤. You give him nice gifts too. Job well done 👏.

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +12

    አቤት ቅንነት እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ

  • @araratzewdy6469
    @araratzewdy6469 3 ปีที่แล้ว +56

    ቡዙ ሙስሊሞች ቅን ናቸው ከዚ በፊት በተሰራ ፕራንክ ሙስሊሞች ናቸው ቅን ልብቦችን ያኮሩት

    • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
      @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

      💪🎁🎁💯💯👍👍👍

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 ปีที่แล้ว +1

      ምነው አሆን ይሄንን ነገር አይቶ ክርስቲያኑ ዝም ይላል ✍️??? አይ ሰው

    • @lukmanulhakkeemm2236
      @lukmanulhakkeemm2236 3 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ ወሬ አለብሽ 😬

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይባረክ 🥰🥰🥰🥰

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek!!!

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 ปีที่แล้ว +6

    ቅንነት እና መልካምነት ለራስ ነው ውድ የሃገሬ ልጆች ምንግዜም መልካምና ቅን እንሁን ❤❤❤🙏

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ለራስ ነዉ ቀጥልበት ዉዴሜ

  • @ማሀመድሠይድ
    @ማሀመድሠይድ 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ልጅ ነው ጀላለእድን

  • @helibntbabatube4629
    @helibntbabatube4629 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ኮራሁብህ ግን በአል የምትለው ነገር ተቀይሜብሀለሁ አላህ የህዲክ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ የኔ ወድም

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም፥ ለሕዝባችን ደግሞ ፍቅር ያድልልን።🙏🙏🙏

  • @selamtube21
    @selamtube21 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ሀገሪንተውልኘ
    @ሀገሪንተውልኘ 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ወድማችን እዳተ አይነቱቹን ያብዛልን

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 3 ปีที่แล้ว

    Egzihaber yebarek wedem be ewunet melkam sew ney.
    Debre zeyt ye hager lij 👍👍👍👍❤
    Set kebele new betesebochek enem beshelek dasss yelengal be ewunet 💯💯💯

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +4

    በስመአም የኔ ጀግና እንባዬ እስከሚመጣ ነው ያስደሰተኝ ይለያል♥♥♥♥♥♥

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጥህ ፍፄ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም ቅን ሠው ከምር ዋው ፈጣሪ ይገዛችሁ ሡብሀነላህ ወድምአችን አላህ በዚሁ እዲትቀጥል ያግዝህ

  • @birtukanbirtukan8401
    @birtukanbirtukan8401 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ. ሸሚዙን የሰጠሁ ልጅ በእውነት. የተባረከ ነዉ. ሰዎች ሁላችንም. እንደዚህ አይነት ቅን አስተሳሰብ. ቢኖረን. እንዴት ደስ ይላል

  • @someone7260
    @someone7260 3 ปีที่แล้ว +11

    WoW!!! Jelaledin kelibu sew new!!!🥰❤❤ endwem 10.000 birr yigebaw neber!!! Fetari keri zemenun yibarek!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የአመቱ ወንድ ብየሀለሁ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ተባረክ

  • @ዘምዘምመሀመድ-ረ7ፐ
    @ዘምዘምመሀመድ-ረ7ፐ 3 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ልጁ ቅንነቱ እዳተ አይነት ያብዛልን

    • @afomitube78
      @afomitube78 3 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @takelemitkiu6198
    @takelemitkiu6198 3 ปีที่แล้ว

    thank you surely you are doing well good things

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 3 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ወንድልጅ እዝነቱ ከምንበላይ ያስደስታል መልካምልጅነው ።።።።ቅንልቦችን ያብዛልን ።ነፂ አንተ መልካም እድሜህ ይርዘም

  • @escaderwensen8776
    @escaderwensen8776 3 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ኢትዮጵያ ነህ እንዴ ደስ ይላል ተናፋቂ ፕሮግራም ነው

  • @ማርያምእናቴለምለም
    @ማርያምእናቴለምለም 3 ปีที่แล้ว +17

    የሐገራችን ሰላም ያሳሰበው ማን ነው😢

  • @werwer9219
    @werwer9219 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ መልካም ንግግር ስደቃ ነው አላህ ይውደደው የኔ ወንድምዋ

  • @yengusieethio2509
    @yengusieethio2509 3 ปีที่แล้ว +8

    አረ ልጁ የሌለ ነው ትክክለኛ እናቱን የሚወድ ለናቱ ጠቅላላ ለሠው ልጅ ያለውን ቅንነት ያሣያል በጣም የዎህ ነው እውነት

  • @birhanekeshi4573
    @birhanekeshi4573 2 ปีที่แล้ว +1

    እስይ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ ፍፁምየ በጣም መልካም ስራ ነው

  • @اااا-ح9خ9ث
    @اااا-ح9خ9ث 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥህ ወንድማችን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም መልካምነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 3 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ምርጦች በጣም ነው የምንወዳችሁ ፍጹሜ ክበሩልን ብያለሁኝ

    • @afomitube78
      @afomitube78 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም በቅንነት ደምረኝ

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እመልሳለሁኝ በቅንንነት

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው በርታልን እዳተአይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን መልካም ሰው ነክ ፍፅዬ መልካም ሰው በርታልን

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም መስራት አላህ ይወደዋል ይመቺክ ወድሜ💪💪💪💪ጀግና ነህ ወላሂ

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
    @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ልጁ ምን አይነት መልካም ነዉ

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
    @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብዩ ስለላህ አለይሂ ወስለም እኔ እምታቁትን ብታቁት ትንሺ ስቃቹሁ ብዙ ባለቀሳቹሁ አሉ አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን ያርብ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍጹምዬ እንወድሃለን ሺህ አመት ኑርልን

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 3 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘🙏 የምረ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነህ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 3 ปีที่แล้ว +4

    ደግነት ለራስ ነው !!ሀበሻዎችኮ ይህ ነው ሚያምርብን !! ስት ቅን ሰው አለ !

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +2

    The guy is amazing! God bless him. Great show

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +12

    እውነትም ቅን ነው።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍፄ @@ እንኳን ወደ እናት ምድርህ ኢትዮጵያ በሰላም መጣህ 🙏🏼. እንዲህ ነህ የደብረዘይት ልጆች ኮራሁብህ ደ/ዘ የፍቅር መንደር ከተማ ❤️

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 ปีที่แล้ว +15

    እንደነዝክ ቅን የሆኑ ወንዶችን ያብዛልን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ፡ይገርማል

  • @አዱዬፍቅር
    @አዱዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነትም ቅን ልቦች😘😘😘😘

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🙏👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gelnat1445
    @gelnat1445 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yebarkachehu !!!

  • @saramarye7227
    @saramarye7227 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ መለሎ ሲያምር ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ምሳየሁሴን-ሸ7ኘ
    @ምሳየሁሴን-ሸ7ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ይመችህ መልካም ነገር ጥሎ አይጥልም ሁልግዜም መልካም ነገር ማዲርግ አላህም ይወዳል

  • @እሙፊርዶስኢንሻአላህ
    @እሙፊርዶስኢንሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +6

    ከቲክቶክ አይቸ ነዉ የመጣሁት መልካምነት ነዉ የራስ ነዉ❤️🥰

  • @ibnabdeshikur9054
    @ibnabdeshikur9054 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እትዮጵያዊ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 3 ปีที่แล้ว +3

    ቀጥሉበት 👌👌👌🤙🤙🌹

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሥይላል ተባረኩ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ፍፄ የምትገርም ወድም ነህ 😘😘😘😘

  • @tamiratsisay9463
    @tamiratsisay9463 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥትላላቹ ቀጥሉበት

  • @embetabera2627
    @embetabera2627 3 ปีที่แล้ว +3

    He says he is very happy. I was really depressed. leave me alone. Long live Ethiopia ❣️🥰👌🙏🇪🇹

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ምርጥ ልጅ ነው ዋው መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቅን ልብ ምርጥ ሠዉ ሸሚዙን ሠጣት ወረቢ የምር ሠዉ ነህ😍😍😘😘

  • @abrahamsiraga4456
    @abrahamsiraga4456 2 ปีที่แล้ว

    ፈጠራችሁ በጣም ደስ ይላል - በርቱ!

  • @alemayehumekonen7884
    @alemayehumekonen7884 3 ปีที่แล้ว +4

    እባየ ን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ጌታ ተባረክ

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፍፁምየ መውሊዳችንን በጣም ደስ ይል ነበር አልሀምዱሊሏህ ለኛ ለሙስሊሞች ልዩ ቀን ነው ሲቀጥል በጣም ቅን ሰው አለ እሱን ደውላችሁ ቅነቱን ፈትናችሁ ብታመሰግኑልኝ. እውነት ቅን ነቱ በጣም ነው እሚገርም እና በየት ነው ማገኛችሁ ስልኩን ለመስጠት እደምትመልሱልኝ ተስፋ አረጋለው

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 3 ปีที่แล้ว +18

    መውሊድ የሙስሊሞች ባአል አይደለም ነኛ በአል ሁለት በቻ ነው

    • @عمرخالد-ب2ث
      @عمرخالد-ب2ث 3 ปีที่แล้ว

      ፈሰቅናሸ፣ነው፣መውልድ፣የሙሰሊም፣ነው

  • @nahomelias4237
    @nahomelias4237 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተባረክ ቅነትህ ልብ ይነካል

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው! ሀሪፍ ነው።

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዴት ደስ ትላለህ ጥሩ ያሳደገህ ❤️🙏🙏🙏

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +14

    *በእስልምና መዉሊድ የለም*

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 3 ปีที่แล้ว

    መልካምነት. ለራሰ ነዉ የኔዉድ. በጣም. እናምሰግን. አለን

  • @zinet2555
    @zinet2555 3 ปีที่แล้ว +6

    መውሊድ፣እስልምናንአይወክልም፣እኛ፣ሙስሊሞችሁለትብአላትብቻነውያለን፣መውሊድ፣ፈጠራነውፈጠራወችሁሉጥሜትናቸው፣እኛሙስሊሞችንአይወክልምመውሊድ፣የሆዳሞችእንጂ፣የሙስሊሞችአይደለም።

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም እንኳን በሰላም መጣችሁ ቅን ልቦች

  • @idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797
    @idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797 3 ปีที่แล้ว +20

    ኢተቂላሁ መውሊድ እስልምናን አይወክልም

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 3 ปีที่แล้ว

    #1❤👌

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 3 ปีที่แล้ว +13

    ስወዳችሁ ውይ ያለፈውን ነውደ ፅጋ የት ነች እሷን ካላየሁ ይከፋኛል

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርከው