የራሳችንን ፀጉር እንዴት በቀላሉ እንቆርጣለን how to cut your hair

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፀጉሬ ከጆሮየ ላያልፍ ቃል አለበት ስለዚህ እሱም ቁጭ እኔም ቁጭ😋😋😋

  • @samiyoutube9287
    @samiyoutube9287 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ የኢትዮጽያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ትርፍርፍ ይበልልይ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ አዚዛዬ 🙏🙏 በጣም የሚጠቅመን የብዙ ሰው ችግር ነው የፀጉር ጉዳይ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 👍💖💖🙏

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    አዚየ የኔ ቆንጆ እውነት ነው ጸጉራችን ቶሎ ቶሎ መቆረጥ አለበት ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ። በጣም ቆንጆ ነው የሆነልሽ እንደተለመደው አድናቂሽ ነኝ 💕💕ሼር

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว

    አዚ ቆንጆ ፀጉርሽ ሲያምር አንቺ እራስሽ ስታምሪ! እውነት ብለሻል በ3 ወር አንዴ መቆረጥ አለበት እኛ ግን በአመትም አንቆርጥም ።

  • @personallyvogel9121
    @personallyvogel9121 2 ปีที่แล้ว

    Nice Azzistyle👍👍👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    አዝዛዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ አርፍ የፀጉር እንክብካቤ nነዑያሳየሽን ሲቆረጥ መልካም ነዉ እኩል ይሆንልናል እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት 💯👏👍👌🙏❤

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ና ፍቅር አድነት በየሀገራቱ ሁሉ የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ አዚዬዬዬዬ የኔ መልካም ለምታቀርቢልን ትምህርት አዘሎች ነገርን እጅግ በጣም እናመሠግናለን❤🙏

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ወድእና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበትሠላማችሁ ይቭዛልኘ ለሠላሥ ሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዚዬ በጣም ሀሪፍ ነው ፀጉራችንን እንዴት እንደምንቆረጥ ባለሙያ ጋር ሳንሄድ በራሳችን እጅ እንዴት እንድንቆርጥና የተለያዬ ምክሮችን ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @nanyetube2612
    @nanyetube2612 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንከን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው አሪፍ ነው ቀጥይበት👍👍👍❤

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ የምታቅርባቸው ነገሮች በሙሉ ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን

  • @mimiaesfa1914
    @mimiaesfa1914 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በጣም ጥሩ ነው

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ላይክ ሰብ

  • @marrykonjo3557
    @marrykonjo3557 2 ปีที่แล้ว

    አዚቲ በጣም ቀላሉን ዘዴ ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን😍😍😍👍✌️

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว

    አዚ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው የእውነት የፀጉር አድናቂ ነኝ ነገር ግን ፀጉር የለኝም አያድግም ከርዳዳዳ ነው ብቻ እንደዛ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስላወቅሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምምም አዜብየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ ምክር ነው ለፀጉራችን እናመሰግናለን እማ በርች በአዳዲስ ቪዲዪ ነይልን❤❤👍

  • @amina3062
    @amina3062 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም የኔ ልዩ አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ሆቢ ስላም ነሽልኝ ሀይቲ ማሿአላህ በጣም ጡሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን ሁቢ😘💖😍✅✅✅✅✅✅✅✅💖💖💖💖💖

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልሽ የኔ ውድ ዋውውው በጣም አረፍ ነው በርቺልይ ፈጣሪ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ያድለን አሜን

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አንኩዋን ደና መጣሽ በጣም ደስ ትያለሽ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የተመቸኝ መቆረጥ በጣም አስፈላጊ ነው

  • @mylifevlogs9851
    @mylifevlogs9851 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አቆራረጥ

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው እህቴ ቆጥበት

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว

    ዎው በጣም ጎበዝ ነሽ ስኮርቺ ጥሩ ትምህት ነት የሰተሽን አኛ ሀበሾች ፀጉር መቆረጥ አንወድም እናምሰግናለን ስላጋራሽን 👌

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሀቢበቲመጠሸላነእነኩንደኑመጠሸአዜብእናመሰግንለንበራቺአየዚሸገበዜነሸበርቺ❤👍

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว

    አዚዚዬ የኔ ውድ ዋው በጣም አሪፍ ምክር እና ፀጉራችን እንዴ አድርገን አስተካክለን መቁረጥ እንዳለብን እና ማሳመር እንዳለብን በደንብ ከገለፃ ጋር አሳይተሽናል ዋው እናመሰግናለን የኔ መልካም👌🙏

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እከን በሰላም ማጣሸ አራፍ ሚከራኖ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    perfect end good job Azzityeee

  • @hawitube.1234
    @hawitube.1234 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣችሺ አዚዬ በጣም ልዩ የሆነ መልክት ነው የኔ በጣም እረጀም ፀጉር ነው ያለኝ ነገር ግን ለመቆረጠ በጣም እስስለሁ ከችልሺ ለረጀም ፀጉር የሚሆነ የፀጉር እስታየል ስሪለን ቀለለ ያለ በጣም አመስግን አለሁ🙏🙏

  • @meryemyasin5036
    @meryemyasin5036 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ብያለሁ እህቴ አዚዚየ እንደት ነሽ ዋው በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው የሠጠሽን እናመሠግናለን ቀጥይበት😘

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም አዚ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋዉ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን በተለየ የዉበት አጠባበቅ የፀጉር አያያዝ እስታይሎችን ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    you are beautiful Azzity keep it up!

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ አዚ የምወድሺ በርችልኝ ጡሩቆይታነው

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አዚዬዬ በጣም 👌👌አሪፍ የፀጉር አቆራረጥ ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን 😘😘😘

  • @solanmikel3873
    @solanmikel3873 2 ปีที่แล้ว

    አዚዛ የምወድሸ ቆንጆ ቪዲዮ ነው የማያሰፈልግ ፀጉር መቆረጥ ግድ ነው

  • @feliksbatara
    @feliksbatara 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for beautiful sharing

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ወዷ እህቴ እኳንሰላም መጣሽ ሁቤ 🥰

  • @sari467
    @sari467 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዚዬ እንዴት ነሸል እንኳን በሠላም መጣሸ እህቴ በርቲ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እናመሰግን አለን እህቴ እዲህ ባትለብሽ ሚዲያ ላይ እልሽ አለሁ አንቺን በማየት ስንት ወንዲምቺሽን ታሰናክይ አለሽ ይቺ አለም አላፊ ጠፊ ናት እልሽ አለሁ 🙏

  • @almiteshe9459
    @almiteshe9459 2 ปีที่แล้ว

    Aziye konjo new...brechi Engdih egnam enkoretalen😂

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 ปีที่แล้ว

    ስላምሽ ብዝት ይበል አዚዬ ምርጥ ምክር ነው ጵድት ያለ ገለጳ ምርጥ ምክር የጵጉር አቆራረጥ ሲስተምም ያሳየሽን ምርጥ ነው እናመስግናለን🙏

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛልንውድዬ የነ ብር ቆይታ ነብርየነብርሽቆይታ

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላች ይሁን አዜብዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ትክክል ፀጉራችን መከባከብ አለብን ለኛም ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን የኔ አሰተዋይ በርችልኝ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful hair cutting still. I can never do what you just did. You are amazing wow 💕 one day I will try your way

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 ปีที่แล้ว

    Good job my sis👏👏👏👍👍👍

  • @asadkazmi8429
    @asadkazmi8429 2 ปีที่แล้ว

    nice job

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ አዚየ እኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ፀጉርሽ ከረሩ በጣም ያምራል የምታቂያቸዉን ላች የጠቀሙሽን ስለምታ ካፍይን ከልብ እናመሰግናለን

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣምአሪፍ በርቺልኝ
    የኔቅመም ልስጠሺን ምክርናትምርት
    የኔውድ ቀጣይ እድመጪ

  • @makupartists2777
    @makupartists2777 2 ปีที่แล้ว

    Azzi welcomes new videos this is very helpful it must be cut damage or spite heirs thanks for sharing

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ እእእእ መቆረጥ ትክክል በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሸልን እናመሰግናለን

  • @jorgeneko7521
    @jorgeneko7521 2 ปีที่แล้ว

    hello my dear sister you know at the same time we forget to cut damaged hair l now if not cutting the hair we stop growing thank you for sharing

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚ እህቴ በጣም እናመሠግናለን

  • @ቆንጆኢትዮጵያዊ
    @ቆንጆኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    nice tips thanks azzi

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዜየ ጉበዝነሽ አኔግን አፍራለሁ ለመቆረጥ

  • @URLzuriyash
    @URLzuriyash 2 ปีที่แล้ว

    ውደ እደት ነሽ ሰላምሽ በእግዚአብሔር ይብዛ ውደ በጣም ልክ ነሽ ጫፍጫፉን ስናነሳው ከውስጥ ይወጣል ልክ ብለሻል

  • @Maebell16
    @Maebell16 2 ปีที่แล้ว

    Selamachihu yibza wude yehagere lejoch enamesegnalen Aziye betam tekami tmhrt new enamesegnalen selam lemye Ethiopia💚💛❤

  • @AschaleBiyable
    @AschaleBiyable 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fatema7
    @fatema7 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምጤናይስጥልን በጣምአሪፋ አስተማሪ ነዉ በጣም እናመሰግናለንአዚየ

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 ปีที่แล้ว

    አህለን አዚዛየ እደምነሺ ጥሩ አሰተማሪነዉ እኔ ግን መቁረጥ ሁኖል ሰራየየየ

  • @leylatube1338
    @leylatube1338 2 ปีที่แล้ว

    Aslamlkum werahmatulah webarakathu salme yan konjoo salmeshi bezet yebalelgn gobze tankir abergn enadegakgn ka ginshi nagn abeshru

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዝዘዬ አሪ አትቁራጫ አት ዎዎዎይዎ

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም#አዜብ አረፍ ነው የኒም ጫፍጫፍ መታ እያወጣ ነው እና ብቆርጠወ ጥሩ ነው ማለት ነው ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ