እሳት 🔥 ፀጉርሽን ሳይነካው ከርል አሰራር ሚስጥር |ፀጉር እንዳይበጣጠስ | ያለምንም መተኮሻ || heatless curls tutorial

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @zemenawit
    @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +10

    Don't forget to subscribe and like also share the video 🙏⭕to order zemenawit beauty book 📖 please use our website 🔴 www.zemenawt.com 🔴come join us on Instagram @zemenawt
    ኦሌይ የፊት ቅባት
    www.amazon.com/dp/B001F51T3Q/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_d-xMFbHJ70JNA
    ሁዳ ሊፒስቲክ ፣ቻፒስቲክ
    www.amazon.com/dp/B07G4JVS31/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_pQdKFbMSDP5T5
    የፀጉር ፖልሸር
    www.amazon.com/dp/B005IUGZC4/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_6vyMFbAWFVCTM

    • @GENETTUBE2020
      @GENETTUBE2020 4 ปีที่แล้ว

      ዘሙዬ ስወድሽ ቪዲዮ ሼር አድርግልኝ

    • @zeewegd905
      @zeewegd905 4 ปีที่แล้ว

      ሻሹን የት እንደገዛሽ ሼር ብታደርጊኝ በተረፈ ምርጥ ስራ ነው

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 4 ปีที่แล้ว

      ከናፍሬ ቶሎ ቶሎ ይደርቃል ማለቴ ከቫዝሊን ዉጭ ምታቂዉ ካለሽ ጠቁሚኝ ማማየ pilis

  • @yeshimoges7974
    @yeshimoges7974 4 ปีที่แล้ว +8

    ፀጉርሽ ቆንጆ ሰለሆነ ነው በተፈጥሮ

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1 4 ปีที่แล้ว +16

    በርቺ ቃልኪዳን 👍👍👍

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว

      Welcome Abel 👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ አብኤል ፣ ሁለተኛው ቻናልህን በጣም ነው የወደድኩት በርታ ወንድማችን🙏

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit አበሎ በርታ ወንድማችን

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ኣቤል ለውበት ለውበት ቃልዬ ጋ ቁርስ ምሳ እራት ስትፈልግ ደሞ ወደኛ ጎራ በል ወንድማችን 😁😁😁😁😁

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

      @@WowEthiopianfood2018 እውነት ነው ያልሽው የሚበላ የሚጠጣ አቤል ወደኛ ጎራ በልና አበረተታን እኛ አበሾች እንግዳ ተቀባይና አክባሪ ነን ጎራ ብለህ ቡና ጠጣ

  • @eyueluuu2926
    @eyueluuu2926 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃሊዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ስለ ምታሳይን ነገሮች ሁሉ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ። እንዲሁም ቀሪቨኑ እራሱ ፋሽን ነዉ የሚመስለው 💕 ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💕😘

  • @kidistsintayehu3723
    @kidistsintayehu3723 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እኔም እሞክረዋለሁ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    አይድያውን በጣም ወድጄዋለው ቃልዬ እናመስግናለን በርቺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ምንም ብታደርጊ ስለሚያምርብሽ ነው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰራ ሆኜ አመለጠኝ የኔ ማር በጣም ጥሩ ዘዴ አመጣሽልን ሁሌም ምርጥ ሰራ ነው ተባረኪ ቃልዬ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ እንኳን ደህና መጣህሽ ውይ በጣም ያምራል ይህ ከጌታ የተሰጠሽ ውብ ስጦታ ነው
    በዛው ላይ ያንቺ ጉብዝና ተጨመረበት እጅግ በጣም ጎበዝ በርቺ 🙏😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Oww thank you yene fikir 😘😘😘😘

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም 😍❤ሹሩባ እሳት ላይ ትንሽ ያስቸግራል እረ ይሄ አንደኛ ነው OLAY night& day cream መጠቀም ጀምሪያለው ዋው ነው 👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤ am so happy you liked it 😊

  • @mekiyazeinu5362
    @mekiyazeinu5362 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሲያምር

  • @luwamhagos206
    @luwamhagos206 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ለሁሉ ነገር አናመሰግን ኣለን

  • @haregaschenaki286
    @haregaschenaki286 4 ปีที่แล้ว

    ቃልየ የኔ መልካም በርቺልኝ ሁሉም ስራወችሽ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ የኔ መልካም

  • @elenig2297
    @elenig2297 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ፀጉርሽ በተፈጥሮ የምራል ምንም ብታደርጊው ውበት አለው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ ቃልዬ ❤👍👏

  • @mahletezema888
    @mahletezema888 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል! 👌 ፀጉራችን አጭር ለሆነ አስቀንናሽን

  • @ellusirak207
    @ellusirak207 4 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ያምራል እናመሰግናለን እሞክረዋለው

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራ ፀጉርሽ ሻይን ያደርጋል እኔመሰግናለን ስላሳየሽን የኔቆንጆ 🙏😍

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว

    Zemeneye ebakesh selelejoch tsegur asetemerin plzzzzzzzz

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว

    Tesehursh konjo selhone new enji kerdada ye habesha tesgur endezih ayhonm.

  • @alemkinde861
    @alemkinde861 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቃልየ

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 4 ปีที่แล้ว

    ቃልየ አሁን አሁን ሳስበው ለኔ ውበት የተላክሽ ይመስለኛል ሁሌም እወድሻለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      😁😘😘

  • @raheltarekegn6306
    @raheltarekegn6306 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam new ywededekut enda semshe zemenawet neshe

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ፀጉርሽ የሚያምረው ቃልዬ እናመሰግናለን!!!🥰❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @mahdertadesse884
    @mahdertadesse884 4 ปีที่แล้ว

    Hi Kal, endewm alemesebsebu ena zena yale tsegur slehone betam yamral. Enkuwanm curl alhone👏👏👏

  • @kindness4049
    @kindness4049 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Nice job

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 4 ปีที่แล้ว

    ሃሪፍ ነው

  • @tigistjesusislord5223
    @tigistjesusislord5223 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቃልዬ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    ናተጠቅልል የለም ቃልዬ ብርክ በይልኝ በርችልኝ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ፀጉር አለሽ ቃልዬ thanks for sharing 👌

  • @cintyacinta6823
    @cintyacinta6823 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ይገርማል አርፊ ነው ገላገልሽን እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @mintaistanbul3305
    @mintaistanbul3305 3 ปีที่แล้ว

    Waww wedjewalew gobez enamesegnaln

  • @werkineshadugna5668
    @werkineshadugna5668 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing beautiful

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 4 ปีที่แล้ว

    wow ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
    በርቺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ♥♥♥♥

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ካልየ በጣም እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ቃልዬ የኔ ውድ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖

  • @marthapetros898
    @marthapetros898 4 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል በጣም ወዱጄዎለሁ 😍 የተጠቀምሽው ጨርቅ የተለየ ነው ወይስ ማንኛውም መሆን ይችላል?

  • @addisken24
    @addisken24 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ የእኔ ውብ እህት ሁሉም ነገር ያምርብሻል

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ዋው ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር ከአይን ያውጣው

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏 my dear ♥

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቃል እናመሰግናለን 🙏🙏😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful 😍, I love it, I will try it. Thank you

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 3 ปีที่แล้ว

    Thanks my dear

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว +1

    Very beautiful hair as usual 🥰🥰Thank you Kalye for sharing this tips!

  • @selamawitbogale1429
    @selamawitbogale1429 4 ปีที่แล้ว

    Ena demo betam tight atargiw tswist sitaregi just a lil tip

  • @muchilam8882
    @muchilam8882 4 ปีที่แล้ว

    Tsegurishin mititekemiwn kemetateb jemiro bitnegrign des yilegnal betam yamral yanchi

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አንቺ እኮ የተፈጥሮ ውበት አለሽ. ጥሩ አስራ ነው በርቺልን 🥰🥰

  • @tigistbirhanu2855
    @tigistbirhanu2855 4 ปีที่แล้ว

    Kaliye yene konjo betam yameral

  • @senizerihun2676
    @senizerihun2676 4 ปีที่แล้ว

    betame yameral kale

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 ปีที่แล้ว

    So beautifully done🤗 Thank you for sharing dear

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว +1

    Kaliye me too I loved the loose wave it’s beautiful on you👌❤️it’s a great tips thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @tsegahaileab4725
    @tsegahaileab4725 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል ፀጉርሽም አንፀባራቂ ሆኗል 👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Haha thank you so much 💓

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው 💕🙏

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውብ ፀጉርሽ እዴት እንዳሚረበት ቃልዬ 🤩😍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you reduyee 🙏🙏😘😘❤

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 4 ปีที่แล้ว

    I love it

  • @rahwateame1029
    @rahwateame1029 4 ปีที่แล้ว

    Thank you kaleye

  • @elsi-the-great-999
    @elsi-the-great-999 4 ปีที่แล้ว

    Wow Kaleyeee tu tu tu beyalew betam yameral 😇🌻⚘🌷🌺🥀

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    ዎው እንዴት ያምራል .🥰😍

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 4 ปีที่แล้ว +1

    You are so unique 👑shkorina,,, you are making a difference on beauty world .I really appreciate and thank you for sharing 🙏🙏🙏💕💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ yes 👍

  • @nuraynin
    @nuraynin 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ወድጄዋለው በርቺ 👍👍

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 4 ปีที่แล้ว

    Omg, your hair is gorgeous! I have tried it before and it's good!

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Wow beautiful curls😍 I love it. I will definitely try this. Thank you for sharing Kalye!❤️

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamral thank you for sharing 🙏

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว

    Wavy curl!! It’s beautiful!

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 4 ปีที่แล้ว

    ቃሉ ቆንጆ ሰላም ነሽ አመሰግናለሁ!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Am good dear 😘😘

  • @elenig2297
    @elenig2297 4 ปีที่แล้ว

    Wow so beautiful 😍

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 ปีที่แล้ว

    good job 👍

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቃልዬ በጣም ያምራል በርቺ ።
    ከልብ እናመሰግንሻለን።

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 4 ปีที่แล้ว

    Kaleye harif zede naw yasayeshen yamral 😍👍

  • @mirafmr
    @mirafmr 4 ปีที่แล้ว

    your excitement is real. Kaliye good job👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Yes it was my first try 💯🙏😁

  • @belayneshmeshesha4709
    @belayneshmeshesha4709 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif new thanks

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 4 ปีที่แล้ว

    Wowwww betam yamral kalye

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing yena konjo kalye betam yamral good job 👏👍👍🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    You are so goo and talented!

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamrale

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo lyu nesh tebareki 😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 4 ปีที่แล้ว

    It looks amazing beautiful

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @zharazhara2130
    @zharazhara2130 4 ปีที่แล้ว

    ታልዬ አሁን ያሳየሽን የፊት ሎሽን / ክሪም ለወዛም ፊት ይሆናልዴ ??? እኔ በጣም ወዛም ነው ፊቴ

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว

    Wow it is amazing kaly🤩👌👍🙏🙏

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 4 ปีที่แล้ว

    Wow! this is like magic.

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว

    Kaliye you have a beautiful hair! Thank you for sharing!

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว

    Enkan dena metash kal enmokrewalew esti🙏🙏🙏🙏😘😘

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 4 ปีที่แล้ว

    Yay so beautiful 😍

  • @Zee_Tube90
    @Zee_Tube90 4 ปีที่แล้ว

    Thanks beautiful 😍

  • @raheltesfaye7411
    @raheltesfaye7411 4 ปีที่แล้ว

    You have a complection to die for😍 You're very Beautiful! Thank you for sharing this hair tip, it's very useful.

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

    Ejeg betam yameral kalye

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @ninayohannes6236
    @ninayohannes6236 4 ปีที่แล้ว +1

    Hey Kal, thanks again for sharing your beauty tips. I like your curls. I will give it a try but can you tell us where you got the “ጨርቅ"? One suggestion for you, have you tried sectioning your hair on the side? I think it will look cool on you. Take care

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Eshi my dear ♥ I will give it a try

  • @bettysleiman1877
    @bettysleiman1877 4 ปีที่แล้ว

    nice beautiful

  • @selemawitdaniel9146
    @selemawitdaniel9146 4 ปีที่แล้ว

    alrfegni tegnichea ko ayeyyyy kaliye yene konijo enamsgnalen ❤ yamral

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @hiwotzenebe4888
    @hiwotzenebe4888 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamral yamrebeshal yene konjo 🥰🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @mahletwoldemichael5463
    @mahletwoldemichael5463 4 ปีที่แล้ว

    Your hair looks beautiful as usual 😍 thanks for sharing Kaliye 👍 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing ❤️🙏😘

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ሰላም! የጠፋሺው በደህና ነው?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ነው የኔ ውድ ትንሽ የህዝብን ግዜ ለማሳለፍ ነው እሺ

  • @mekdelawitsima7545
    @mekdelawitsima7545 4 ปีที่แล้ว

    Nice one

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @pinkiyeabsitota5670
    @pinkiyeabsitota5670 4 ปีที่แล้ว

    Konjoye berchilign!