እንባ ነው መባዬ Zemarit Zemenay Gosaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ !እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ !!የኔቆንጆ

  • @betelehembirehanu782
    @betelehembirehanu782 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ የአባቴ ልጅ ጌታ ይወድሻል!!!
    የውስጤን ነው የዘመርሽው
    እሱን ሳስበው ሁሌ አለቅሳለው ምሰጠው ያለኝ ይሄ ብቻ ነው። በጣም እወደዋለው እየሱሴን!!!😭😭😭😭ሁሌም አመሰግነዋለሁ 🤲🤲🤲
    ጌታ ይባርክሽ እወድሻል!

  • @hirutterefe6475
    @hirutterefe6475 2 ปีที่แล้ว +7

    ነፍሱን የሰጠን ጌታ አምልኮ እና ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን! አሜን! ይገባዋል!

  • @desalegneasmare8477
    @desalegneasmare8477 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለውለታየ የነብሴ ቤዛ ባለውለታዬ የህይወት ቤዛ ከምስጋና በቀር የለኝ ስጦታ .....
    ከዚህም በላይ ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ

  • @ashenafiyirga3004
    @ashenafiyirga3004 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘምሪለት ለጌታ ገና ብዙ ስጦታ ነው ከላይ
    ተባረኪ

  • @kirubelmandeferot6803
    @kirubelmandeferot6803 2 ปีที่แล้ว +4

    ከዘመኔ ምርጡ ላነተ ነው
    ነብስህን ለነብሴ ላኖርከው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዜድ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልሽ ዘድዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TadeluAlemu-o4q
    @TadeluAlemu-o4q 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ye ewunt betam wedishalewu zimarewochesh hule Eyesusen yasnafikugnal tebarek yen wude Ehite ahum tsegawu. Yibezalesh❤❤❤

  • @berekettsegaye727
    @berekettsegaye727 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንባችን መባችን ነዉ ምስጋናችን ይቀበል ተባረኪ እህቴ

  • @fitret-cr7qh
    @fitret-cr7qh หลายเดือนก่อน +1

    ዜድዬ የኔ ውድ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ፤
    እየዘመርሽለት ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ

  • @batiyen87
    @batiyen87 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ! ጌታ በሚያፈልግሽ ነገር ሁሉ ይጎብኝሽ!!!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ዜድ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ፀጋ ይጨምርልሽ

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እህት የአባቴ ብሩካን ተባረኩ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለልዑል አምላካችን ይሁን! 🙏ተመስገን!🙏

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 2 ปีที่แล้ว +3

    እጂግ የምወድሽ የኔ አበባ ዜድዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ውድ እህት ።

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረክ ዘመንዬ የኔ ውድ❤❤😍😍😘😘

  • @tarikutiroro
    @tarikutiroro 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናይ እርሱ እራሱን ይግለጥልሽ ❤

  • @selammarkos8142
    @selammarkos8142 ปีที่แล้ว +2

    የተባረክሽ እህቴ ይብዛልሽ

  • @mayakiya6323
    @mayakiya6323 2 ปีที่แล้ว +1

    beenba new yemhsemaw😭😭😭😭😭😭endet lben endenekagn geta yawkewal
    geta zemenshn yibak

  • @yeshidange4673
    @yeshidange4673 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ተወዳጅ ብርክ በይልኝ ❤❤❤

  • @hallelujah3985
    @hallelujah3985 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውረሰኝ አድርገኝ የራስህ፡ የትኛው መዝሙሬ ሊክስህ!! የትኛውም!!! በብዙ ተባረኪ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ

  • @getanehabera3609
    @getanehabera3609 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehete yebareki ketesfa mequrx wed ereft endegeba nw yeredagn

  • @motialemu5130
    @motialemu5130 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም ❤❤❤ተባረክልኝ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareki tsega yebezalesh ehete 🙏 🎉🌻🙏🌻🙏

    • @heokwubishet1516
      @heokwubishet1516 2 ปีที่แล้ว

      ተባሩኪ
      ዉድድድ ነዉ ማረግሽ

  • @devainlovebelay1206
    @devainlovebelay1206 ปีที่แล้ว

    የምወድሺ እህቴ ፀጋውን ያብዝልሽ በጌታ ኢየሱሰ ፍቅር እወድሻለሁ

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዜማው የተዋህዶ አይመስልም!

  • @getnetabebe7351
    @getnetabebe7351 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ።ፀጋው ይብዛልሽ

  • @eyobdesalegn2900
    @eyobdesalegn2900 หลายเดือนก่อน +1

    Amen !!!!🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንን!

  • @bisiabr9370
    @bisiabr9370 2 ปีที่แล้ว +1

    Eseyyy EGZIABIHER ybarksh

  • @frewengelhyab7071
    @frewengelhyab7071 2 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ተባረኪልኝ💙

  • @markostadele8104
    @markostadele8104 ปีที่แล้ว

    wuste yedesta enba eyaneba new ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ተስፋተስፋ
    @ተስፋተስፋ ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ ውዴ ❤ ለምልሚ

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ዜድዬ

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሸ እህቴ❤❤❤🙌🙌🤗🤗😍😍😍😘🥰👏🤲🤲🤲😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @tsionhaile
    @tsionhaile ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ egizabere yebarkesh zemu!!!!!

  • @kalkidantsegaye7336
    @kalkidantsegaye7336 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ልላ ምንም ቃል የለኝም 🥰🥰🥰

  • @dawitgirma3401
    @dawitgirma3401 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማል 🥰🥰🥰🥰

  • @kidistadamu7120
    @kidistadamu7120 2 ปีที่แล้ว +2

    ዜዶ ተባረኪ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

    💘 Egzeabehare Yemasgan!!💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን::

  • @lensaasfaw
    @lensaasfaw ปีที่แล้ว

    wuresegn adrgegn yerasih Amen!Tebaraki

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @serkadmassu1045
    @serkadmassu1045 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እኽቴ።

  • @afomya_beyene
    @afomya_beyene 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenye tsegaw yibzalsh🤍🤍🤍

  • @ንጉሴኢየሱስነው
    @ንጉሴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ውዴ

  • @BirukAdisu
    @BirukAdisu 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ🙏

  • @BalemBaluka
    @BalemBaluka 7 หลายเดือนก่อน +1

    amba naw mabaye

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤sewdesh

  • @Kebedeger
    @Kebedeger หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ መዝሙር ነዉ ግን የኦርቶዶክስ ነዉ ?

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 ปีที่แล้ว

    Birik beyi

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @melatwoldeyohanes421
    @melatwoldeyohanes421 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว

    😢😢❤❤

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 2 หลายเดือนก่อน

    እህተ ኦርቶዶክስ አይደለሽም አይደል
    መዝሙርሽ ስፈትሸው የጵንጠ ይመስላል
    አለባበስሽ ኦርዶክስ ነው

  • @TadeluAlemu-o4q
    @TadeluAlemu-o4q 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ye ewunt betam wedishalewu zimarewochesh hule Eyesusen yasnafikugnal tebarek yen wude Ehite ahum tsegawu. Yibezalesh❤❤❤

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @EmuGochera-qb8uh
    @EmuGochera-qb8uh ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤