ያሰብከው ሰው || ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ || ልዩ ፕሮግራም|| yasebekew sew || zemenay gosaye || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታዬ እኔ ማነኝና እጣዬ የሆነ ምስጋና
    ስሞላ በርሱ በረከት አጠረኝ የቃላት ጉልበት❤❤❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 ปีที่แล้ว +19

    የተባረክሽ ሴት ፀጋው ይብዛልሽ ጨምረሽ ጨምረሽ አምላክሽን አክብሪው ጥሪሽን አውቀሻልና እየሱስ ክርስቶስ የልብሽን ሃሳብ ይሙላልሽ!!!

  • @ermishoabera
    @ermishoabera หลายเดือนก่อน

    የሱን ክብር ማገልገል መታደል ነው ሁሌም አይወሰድብሽ ❤❤❤

  • @Freweynihailu-nd8xh
    @Freweynihailu-nd8xh ปีที่แล้ว +7

    አቺ የተባረክ ሴት ይህ ፅጋ አወሰድብሽ ይጨመርልሽ💓💓💓

  • @qolaatirabbi577
    @qolaatirabbi577 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እጅግ ባርኮሻል ዘመንሽ ይለምልም ። የሚሰሙ ሁሉ ያለ ጥርጥር ህይወታቸው ይረሰርሳል ።

  • @girmanesibu
    @girmanesibu 28 วันที่ผ่านมา +1

    ተምና ከወረደ ፀጋህን ከጣለ ምን ጉዳይ ኖሮህ ነው ልብህ እኔን ያለ ገረመኝ ኧረኔስ መውደህ ወሰኑ ላልታመነው ልቤ ወደጄ መሆኑ። ❤❤❤❤

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +3

    አሜንን አሜንንን ❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ❤❤እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ❤❤❤❤ተባረክሽ ኢየሱስ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤🤲🤲🤲🤲😍😍😍🤗📖📖🌼🥰🥰🙌🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🥰🙌🌼😘😘📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ስለዚህ አገልግሎት ስምህ ይባረክ ❤❤❤ የኔ ውድ ተባረኪ❤❤❤

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ጌታዬ ለክብርህ እንዳገለገል እድል ስለሰጠኸኝ ክበርልኝ ከፍ በል እልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @derejeabdissa7512
    @derejeabdissa7512 4 หลายเดือนก่อน

    የተለየ ቅበት በንች ላይ ያስቀመጠው ጌታ ስሙ ይባራክ ዘመንሽና አገልግሎትሽ ይባራክ

  • @አይናለምአስራት
    @አይናለምአስራት วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ በ እምባነው የሰማዉት ተባርክህ

  • @AberaDaka
    @AberaDaka ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ሁኝ።ያምርብሻል።ስሙን ስታወድሽ ይሁንለት ክብር።ያሰብከው ያየኸው ሰው ሆንኩ ዋው

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BirtkuanMegiso
    @BirtkuanMegiso 4 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen
    Tabaraki geta yibarikishii😢😢❤😍😍😍😭🎵🎸🎸🎻

  • @ChristechurcMeaza
    @ChristechurcMeaza 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ዘማሪት ዘመናይ ፀጋ ይብዛለሽ አሁንም

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix ปีที่แล้ว +3

    Tsegawu yibzalish Zemen❤❤❤❤

  • @kalteshome1071
    @kalteshome1071 ปีที่แล้ว

    Keriew zemenesh yibarek
    Tsegaw beneger hulu yidegefesh❤❤❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 7 หลายเดือนก่อน

    🥰♥️ Egzeabehare yemasgan!!! Zemanayeya!!♥️♥️🩵🩵👏🏽👏🏽👏🏽🔥🔥🔥💯💯💯🩵🩷🩵🩷

  • @azalechazalechagey2057
    @azalechazalechagey2057 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 4 หลายเดือนก่อน

    Amen and Amen! 🙏 🙏 🙏 🙌💙

  • @bisrat9437
    @bisrat9437 12 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl ปีที่แล้ว +2

    Ehte, Kazih yebelete Tsegaw yibzalish ❤❤

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 ปีที่แล้ว +2

    አሜንን ተባረኩ❤❤❤

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 10 หลายเดือนก่อน

    የተወደድሽ ❤እህታች❤ዜድ❤ጌታዬ❤አብዝቶ❤ይባርክሽ

  • @MiniluHaile
    @MiniluHaile 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareklign

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 ปีที่แล้ว

    Amen!!! 😢
    Geta eysus tsegawun yabzalish
    Tebarekilgn

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r ปีที่แล้ว

    ዜድዪ አንችን አለመባረክ አይቻል በብዙ ተባረኪ የእኛ በረከት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bettyy-x8n
    @Bettyy-x8n ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤geta iyesus yibarkish
    Siwedish yegeta set

  • @ermiasalemayehugibee
    @ermiasalemayehugibee 11 หลายเดือนก่อน

    ዘመናይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @GemechuTefera-ug7rp
    @GemechuTefera-ug7rp 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሌላ ምሎ የለም ።

  • @Helsentigist563-ry8yi
    @Helsentigist563-ry8yi ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ይሕን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 ปีที่แล้ว +1

    Zed God Blessed You❤❤❤❤❤❤❤

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 ปีที่แล้ว +4

    you may be passing through different or difficult situations that you haven't shared with someone but I tell you as you are a blessing to us. Thank God we are blessed by your anointed songs!!

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ብርቱ የእግዚአበሔር ሴት ❤

  • @etagegnteshale
    @etagegnteshale 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you more and more zemenay respect

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn ปีที่แล้ว

    የኔ ተወዳጅ ስለአንች ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዮአኪን-ጰ5ኘ
    @ዮአኪን-ጰ5ኘ ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ክብር

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር❤❤❤ይክበር❤❤❤ይመስገን

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm ปีที่แล้ว

    ዜድዬ የኔ ውድ እህት ጌታ በብዙ ይባርክሽ ሞገሱን ያብዛልሽ!!

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen geta yebarkishe tsgayebzalishe

  • @Pitanc
    @Pitanc 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you our sister and Kaleawadi tv

  • @abebechzergaw4492
    @abebechzergaw4492 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @fekaduterefe9498
    @fekaduterefe9498 ปีที่แล้ว +2

    Stay blessed!!! ❤what a blessing mezemure

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይክበርይመስገን

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf ปีที่แล้ว

    Tebarke yene konjo

  • @TadeleHubena-f5f
    @TadeleHubena-f5f 11 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ ዘመንሽ የበረከት ይሁን

  • @GelilaYasin
    @GelilaYasin 14 วันที่ผ่านมา

    God bless u z

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q ปีที่แล้ว +1

    ዘሙዬ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @BetlehmBelay
    @BetlehmBelay ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ስወድሽ

  • @MimiShiferaw
    @MimiShiferaw ปีที่แล้ว

    Tebareki❤

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 ปีที่แล้ว

    Tebarki ❤❤❤❤

  • @HanaTefera-mf6ig
    @HanaTefera-mf6ig ปีที่แล้ว

    Tebarki

  • @haimanotfeleke7771
    @haimanotfeleke7771 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🏼

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 ปีที่แล้ว

    Ere ebakachu wede Asella wengelun asefafu kechalachu. Phenxe zefen jemrewal kenante gar zimare enzemir getan enamelk

  • @sofiaabranyos3592
    @sofiaabranyos3592 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏 ❤️

  • @helenjesusloveyou7458
    @helenjesusloveyou7458 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @ketemaaklilu9908
    @ketemaaklilu9908 10 หลายเดือนก่อน

    God bless yoi

  • @AseratAkililu
    @AseratAkililu 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @TerefeAlemayehu-t8c
    @TerefeAlemayehu-t8c ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል

  • @haletbusinesscenter3
    @haletbusinesscenter3 ปีที่แล้ว

    amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @kiflekassa9741
    @kiflekassa9741 ปีที่แล้ว

    You are Blessed

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 ปีที่แล้ว

    Tebarekuuu hulachum.

  • @finot982
    @finot982 ปีที่แล้ว +1

  • @Yeegziabherlij3325
    @Yeegziabherlij3325 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ 🙏

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ለምን ግን እንደፍኖተ ፅድቅ ካሜራ የሙዝቃ መሣሪያ አትጠቀሙም?

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ ተባረኪ

  • @dagidamka4048
    @dagidamka4048 ปีที่แล้ว

  • @eyuelkasahun7946
    @eyuelkasahun7946 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @letaadera5246
    @letaadera5246 ปีที่แล้ว

    Amen Stay blessed!!!

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤sewdesh

  • @mulukan7629
    @mulukan7629 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልሽ ❤🙏

  • @DonaldJPutin5
    @DonaldJPutin5 ปีที่แล้ว

    😇✝️💙

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @hirutmekonn4420
    @hirutmekonn4420 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaMokenin-md1ih
    @HanaMokenin-md1ih ปีที่แล้ว +1

    😊😊😊😢😢😢❤❤❤👏☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayekifle-qx3iv
    @tesfayekifle-qx3iv ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @SamsonJemaneh
    @SamsonJemaneh ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jiml.elecromechanicalengin8164
    @jiml.elecromechanicalengin8164 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SelamawitFessehaysion
    @SelamawitFessehaysion หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤