እንዴት ልደብቀው.....Zemarit zemenay Gosaye ዘመናይ ጎሳዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ ปีที่แล้ว +9

    ከናቴም ልጆች በላይ አንተ ውድ ነህ ለኔ
    ወዳጅና ዘመዴ ጌታ የክፉ ቀኔ
    ምን አለኝ እና ልስጥህ የሚነገር ሚወራ
    እኔስ ተሸንፌለሁ በእንባ ስምህን ልጥራ💖
    ኦ እንዳተ ያለ ወዳጂ አላገኘሁም እኔ
    ኦ ውሐታህን ሳስበው በእንባ ይመላል ዐይኔ😭
    አሜን ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ የይብዛልሽ የኔ ተወዳጂ😘

  • @badegemisganaw835
    @badegemisganaw835 ปีที่แล้ว +10

    #"በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። ቃሌ ለእርሱ ይጣፍጠው፥ እኔም በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል።" እንዳለው መዝሙረኛው ዳዊት:- ዘመንሽ ሁሉ በበጉ ቅኔ የተሞላ ይሁን፣ ቃልሽም ለእርሱ "ለወደደን" ይጣፍጠው፣ እርሱ የዘወትር ደስታሽ ይሁን!
    #ይህንን ጸጋ ባንቺ ያኖረ "እርሱ" ስሙ ለዘለዓለም ይክበር፣ ይመስገን።

  • @mimitube270
    @mimitube270 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አይነት ድንቅ የማይጠገብ ዝማሬ ነው 😮 በእምባ ብደጋግመው ብደጋግመው ውስጤ አልጠግብ አለ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልሽ እህቴ ተባርኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshidange4673
    @yeshidange4673 ปีที่แล้ว +5

    የሰው አፅናኝ እባየን የሚያብስ ብዙ ፈልጊያለሁ
    ላንተ ጀርባ ለሰው ደግሞ ፊቴን ሰጥቸ ኖሪያለሁ የኔ ተወዳጅ ፀጋ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 ปีที่แล้ว +10

    ዉለታህን ኢየሱስ እንዴት ልደብቀው የፈውሰኝ እጅህን እንደምን ልልቀቀው አልተካህም በማንም በምንም ራሴን እንኳን እንደ አንተ አላምንም እግዚአብሔር ይባርኪሽ የኔ ውድ ተበረክ ፀጋ ይብዘልሽ ♥

  • @elsietye3335
    @elsietye3335 ปีที่แล้ว +2

    የማነባው አይደለም አዝኜ ውለታህ ነው እንጂ
    አረሳህም እኔ አልሸሽግህም የእግዚአብሔር አብ ልጅ🥺🥺🥺🥺
    ዜድዬ ታድለሽ🥰 እንዴት ተባርከሻል?!🥺🙏

  • @DerejeAmente-v8h
    @DerejeAmente-v8h ปีที่แล้ว +4

    አሜን አልደብቀው የአለም መዳኒት የሆነውን የእርሱን ውለታ ቸርነት በጎነት ማዳኑን እረ ስለ ኢየሱስ ምኑ ተነግሮ ያልቃል ኦ ክብር ይሁንለት ታውቂያለሽ ዜድ ልባቸን በእርሱ ብቻ ነው የፀናው ተመስገን ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ፊት ይሁን (ሸለቆሽ በእርሱ ይሙላ )

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 ปีที่แล้ว +3

    ቀን ለክተህ ጊዜን አይተህ ሰዉን የማትከዳ
    ያለወረት ትመጣለህ እኔን ልትረዳ
    ከነኤልያብ ወንድሞቼ ባልስተካከልም
    ማማ ሆነህ ከፍ አረከኝ አንተ ሰዉ አትንቅም የኔ "ኢየሱስ"🙏😍😍
    ዜድዬ ተባረኪ ፀጋዉን ያብዛልሽ 🙏

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 ปีที่แล้ว +1

    የናዝሬቱ እየሱስ ይባርክሽ ዘመናይ እህቴ አትጉደይ በከፍታው ያቁምሽ ሃሌሉያ ጌታ በሰጠሽ መዝሙር ነፍሴ ሃሴት አደረገች ተባረኪ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @eleni311
    @eleni311 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምወድሸዋ እንዴት ነሸልኝ እህቴ ቡብዙ ይባርክሸ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር 🙏❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +1

    ወለታህ ኢየሱስ እዴት ልደብቀው ❤ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🙏🙌❤ተባረኪ ያባቴ ብሩክ❤

  • @yedlneshkelali2589
    @yedlneshkelali2589 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርከው❤

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube9878 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናይ ተባርከሻል ግሩም መዝሙር ፀጋ ይብዛልኝ በጣም የሚነካ መዝሙር ነው።❤❤❤❤❤

  • @deaconabraraw
    @deaconabraraw ปีที่แล้ว +2

    ውለታህን ኢየሱስ እንዴት ልደብቅ፣
    የፈወሰኝ እጅህን እንደምን ልልቀቅ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክሽ እህቷን

  • @Dino_Sqaud9000
    @Dino_Sqaud9000 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአሸናፊ መዝሙር ስላለበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው መሰለኝ እምነትሽ ከሆንሽም እሠየው በጣም ደስ ይለኛል እምነትሽን ግለጪልኝ .

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የኔ ቸር የዋህ ታጋሽ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኪ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ መዝሙሮችሽ ሳልሰማ ዉዬ አላዉቅም

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ግባ የክብር ንጉስ እላለው ማራናታ

  • @MareshetBelay
    @MareshetBelay 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wooooooooow ❤❤wud ihitachin tabarkanibatal tsega yibzalish❤❤

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 ปีที่แล้ว +1

    እስይ ሀሌሉያ ክብር ይሁንለት ።እየሱስን ልንሸሽገው አንችልም።እልልልልልልልልል ፀጋ ይብዛልሽ የምወድሽ

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ የኔ አበባ ምወደው መዝሙር ነው
    ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ፍቅር ከጌታ በረከት አትጉደይ የአባቴ ልጅ ።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ራሴን እዳተ አላምንም ኢየሱስ የኔ ውድ አባ አባ ዘምንሽ ይለምልም

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 ปีที่แล้ว +1

    Ewnete new ehete, weletawen lenedebekew anechelem. Geta yebarekeshe tsega yebizaleshe zemenayeye ❤️❤️❤️💕💕❤️💕💕❤️💕🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 ปีที่แล้ว +3

    ዜድዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። መልካሙ ወዳጃችን በህይወታችን ያደረገውን ብዙ ምህረት እና ውለታውን እንድናስብ በዜማ ስላሳሰብሽን ተባረኪ። ጸጋ ይብዛልሽ የኔ ውድ እህቴ ለምልሚልን

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ዘመንዬ ፀጋ ይብዝልሸ የኔ ውድ ❤❤😍😍😘😘

  • @asterhabte3212
    @asterhabte3212 ปีที่แล้ว +1

    Yene zemnay sel anchi geta yebark! Tebarkilgn Ewedshalhu!!

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 ปีที่แล้ว +1

    ይህን መዝሙር ምን ያክል እንደምወደው እኮ ❤️ በረከታችን ብዢልን 👋🥰🥰❤️❤️

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይ!!!!! ተባርከሻል ዜድዬ😍😍😍😍
    ጌታችን ኢየሱስ ይክበር ይመስገን ለዘላለም🙏🙏🙏

  • @FanaLaakemariam
    @FanaLaakemariam 13 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareki ehite!!!

  • @mekdesteka2280
    @mekdesteka2280 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኪ ልብን የሚያርስ ዝማሬ

  • @DagiZ-kr1tb
    @DagiZ-kr1tb ปีที่แล้ว

    ራሴን እንኳን እንዳተ አላምንም tebareki

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 ปีที่แล้ว

    Amennnn halleluja 😇😇🙌🙌🙌❤❤
    God bless you more😇😇❤❤!!

  • @BetlehmBelay
    @BetlehmBelay ปีที่แล้ว +1

    Amen tbarki

  • @HiwotArbi
    @HiwotArbi 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እህቴ❤❤❤

  • @Elzemacademy
    @Elzemacademy ปีที่แล้ว

    Zemenay zemenesh yibarek. Girum ziimare new.

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 9 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless uuuuu!!!!

  • @dawitgirma3401
    @dawitgirma3401 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመልአክትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልነ

  • @GgGg-zs9ph
    @GgGg-zs9ph ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ዳርቻሽን ያስፋው
    በብዙ ተከናወኝ

  • @fourplus5604
    @fourplus5604 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeeeen. Ameeeeeeeeeeen. Egzbher. Tsag. Yibazalshi❤❤❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @berhancheru9297
    @berhancheru9297 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ውድ እህት ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @lensaasfaw
    @lensaasfaw ปีที่แล้ว

    Amen! tsegawun yabzalish

  • @yeshidange
    @yeshidange ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ፀጋ ይብዛልሽ❤

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባረኪልኝ 🥰🙏

  • @yeabsiratezera8449
    @yeabsiratezera8449 ปีที่แล้ว +1

    geta yibarksh ehte

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏

  • @serkadmassu1045
    @serkadmassu1045 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ዘመናይ።

  • @firaolbekele7739
    @firaolbekele7739 ปีที่แล้ว +1

    What a blessing song....!

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 ปีที่แล้ว +1

    አሜን.!!!

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn!!!!

  • @Roberabitew189
    @Roberabitew189 ปีที่แล้ว

    Uff giftikoo yabzalshe❤❤❤

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r ปีที่แล้ว

    zedo tebarki ❤❤❤❤

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልተካህም በማንም በምንም

  • @dimahe143
    @dimahe143 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Halleluja 🙏😭😭❤❤❤🙏

  • @ame1981
    @ame1981 ปีที่แล้ว +1

    Amn amn

  • @yosef-eshetu
    @yosef-eshetu ปีที่แล้ว +1

    Tega yebezaleshe ehete

  • @HanaTilahun-ry8ie
    @HanaTilahun-ry8ie 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏

  • @kidistAdamu-fr5go
    @kidistAdamu-fr5go หลายเดือนก่อน +1

    ♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @yohannisadera4799
    @yohannisadera4799 ปีที่แล้ว +1

    tsega yibzalish

  • @MatiwosSeyfe
    @MatiwosSeyfe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🕎🕎🕎🕎🕎

  • @ኢየሱስዬ
    @ኢየሱስዬ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤