"ዕንባ ነው መባዬ+ውለታ አለብኝ + ባለውለታዬ" ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ # ዋና መዝሙር ዘማሪት ፅጌሬዳ ጥላሁን፣ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ፣ ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 145

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 2 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኪ ዜድ አሜን ባለውለታችን የእኛ ጌታ የዝማሬሽን መስዋት ይቀበል🙌🙌🙌 ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +8

    በኢየሱስ ስም ተባረኪ

  • @haileyesusdesalegn1979
    @haileyesusdesalegn1979 9 หลายเดือนก่อน +2

    በትውልድ መካከል ቅሬታ ነሽ ውድ እህቴ፤ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው።

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 2 ปีที่แล้ว +14

    ገና በማህፀን እምታዉቀኝ
    ከእናቴ አስቀድመህ ያየኸኝ
    የዘመንኔ የጌታ የእድሜዬ
    መከበሪያዬ ነህ ግርማዬ
    ልታጠቅ ወገቤን ላገልግል
    ዉለታህን ችየም አልከፍል
    ለፍቅርህ ቃላት እያጠረኝ
    ለዚህ ነዉ እንባዬ የሚቀድመኝ(2)
    በልቤ መዝገብ ላይ ተለቅሶ
    ሌት ተቀን እሚያስነባኝ መላልሶ
    ዉዴ ነህ ክብሬች እሚያሰኘኝ
    ፍቅርህ ነዉ ባላማ ያሰረኝ
    ከዘመኔ ምርጡ ላንተ ነዉ
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከዉ
    ዉረሰኝ አድርገኝ የራስህ
    የትኛዉ መዝሙሬ ሊክስህ
    ዉለታ አለብኝ ዉለታ😥
    የማይከፈል ዉለታ😭
    ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ሞታችንን ለሞተዉ😢🙌🙏
    ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት በሔድሽበት ሁሉ እርሱ ሞገስ ይሁንሽ ብርክ በይ

  • @MESAYZEMAZEMEN
    @MESAYZEMAZEMEN 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጸጥታ የሰፈነበት ከውስጥ የመነጨ ዘመንንንንንን....እየወደድኩሽ ነው በጣም....ጸጋው ይብዛልሽ ከብዙ ጫጫታ በላይ ይሰማል።

  • @ማራናታማራናታ-ፀ1ወ
    @ማራናታማራናታ-ፀ1ወ ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መዝሙራቹ በጣም ይመስጣል ግን ለምድነዉ ስትዘሙሩ ኣይናቹ የምትጨፍኑ???ኣይናቹ ወደ ሰማይ እያየቹ ዘምሩ 😢

  • @andyt3046
    @andyt3046 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ሁሉ ለተገባው ስለ ሃጥያታችን በመስቀል ላይ ለሞተልን ደሙን ላፈሰሰልን ለተቀበረ በሦስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው በደሙ ከሃጥያታችን
    ላነፃን ከአብ ጋር ላስታረቀን ለማለደልን ላፀደቀን በ አባቱ ቀኝ ላለው ዳግም ለሚመጣው ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት::

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንእፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንንንንንንን የኔ ኢየሱስ እባክ ወደዋላ እዳልቀር ያዘኝ አሜንንንንን

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዘመንዬዬ ፀጋውን ያብዝልሸ የኔ ውዴ እውነት ነው ብዙ ውለታ አሌብንን የጌታ ተቆጥሮም አያልቅም ተቃድሰ ተባረክ ተማሰጌን እንላለን አሜን እዎድሻሎ❤❤😘😘 ዜዶዶዶ

  • @behailubehabtu5728
    @behailubehabtu5728 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ እህት ዘመናይ።
    በአምልከተ ዝማሬዎችሽ ተባረኪያለሁ።

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 2 ปีที่แล้ว +5

    የተወደድሽ እህት ፀጋውን በብዙ እጥፍ ያብዛልሽ። የጌታ እጅ በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ትሁን። ከወረሰሽ በላይ ጨምሮ ይውረስሽ። እወድሻለው።

  • @manaitache6439
    @manaitache6439 2 ปีที่แล้ว +3

    ከእውነት በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ሆይ በቃል እንድኖር እርዳኝ የእኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bahirunegash582
    @bahirunegash582 2 ปีที่แล้ว +4

    ዜድዬ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክሽ የኔ ተውዳጅ እህቴ
    ከዘመኔ ምርጡ ለአንተ ነው
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከው
    ውረሰኝ አድርገኝ የራስህ
    የትኛው መዝሙሬ ሊክስህ

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare9161 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመናይ እንኳንም ያንቺንና የናትሽን የእምነት ታሪክ አካፈልሺን ! ዛሬ በትክክል ያመሰገንሺባቸውን ቃሎች በጽሞና ለመስማት ሞከርኩ !
    እግዚአብሔር በቃሉ ለሚያምኑት ሁሉን ለበጎ ያረጋል ! እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @munadessie4081
    @munadessie4081 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ጌታ ምን እከፍለዋለን ውለታውን ሰማይ እንደ ብራና ቢዘረጋ ለዚህ አምላክ ምን ይከፈለዋል ቃላት የለኚም ሳስበው እንባ ይተናነቀኛል
    የኔ ውድ ዜድዬ ድንቅ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @wubalemendale9981
    @wubalemendale9981 2 ปีที่แล้ว +3

    Zedachin ehetachen tebareki babye degmo betam wedotal

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +8

    Everyone who loves Jesus loves you my sister. You are amazing daughter of mighty one. I don't have words how I praise the Lord who blessed you to bless us.

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ 2 ปีที่แล้ว +6

    በልቤ ውስጥ የቀረ ዝማሬ ጌታ ፀጋያብዛልሽ ዜድዬ 🥰🥰አሜን ባለውለታዬ😭😭

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌለማ ምን አሌ ከአንቴ ዉጭ ኢየሱስ አሜን

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለታረደው በግ ይሁን ።ለምልሚ

  • @henoknegashi5877
    @henoknegashi5877 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘሙዬ ተባረኪ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውለታ አለብን የማይተመለስ 😍🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን! አሜን!

  • @leulsegedgetiso2148
    @leulsegedgetiso2148 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘሚዬ ውድ እህቴ ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ።

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሽ መዝሙሮችሽን ስሰማ ነብሴ ትደሰታለች ዘመንሽ ይባረክ

  • @bazblackcoffee5957
    @bazblackcoffee5957 2 ปีที่แล้ว +1

    Z ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ቅንብር

  • @mushag3684
    @mushag3684 2 ปีที่แล้ว +3

    ከዘመኔ ምርጡ ለአንተ ነው
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከው amen

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ተወዳጅ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረከው ሁሌም ቢሰማ አይሰለችም ዝማሬዝ 😔🙏💞💞💞💞💞💞

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    God bless you Zdዬ,😘😘😘😘

  • @gospel2359
    @gospel2359 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ የእኔ ውድ እህት ለምልሚልኝ

  • @fitretgeremew7287
    @fitretgeremew7287 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ እህት ጌታ ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን ጸጋውን ያብዛልሽ። ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ የባረከሽ ይባረክ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን አሜንንንን ተባረክ አባረክ

  • @dawitdebebe5951
    @dawitdebebe5951 2 ปีที่แล้ว +2

    ልታጠቅ ወገቤን ላገልግል
    ውለታህን ችዬም አልከፍል
    ለፍቅር ቃላት እያጠረኝ
    ለዚህ ነው እንባዬ ሚቀድመኝ
    ከዘመኔ ምርጡ ላንተ ነው
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከው
    ውረሰኝ አድርኝ የራስህ
    የትኛው ነገሬ ሊክስህ!
    ባለውለታዬ የነፍሴ ጌታ!
    የልቤ ጌታ!
    የህይወቴ ጌታ!
    ዜድዬ የኔ ውድ እህት ተባረኪ
    Thank you so much may God bless your whole life in every blessings

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልመው እስከ መንግተ ሰማይም ያስቀጥልሽ

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዘመንሽን ጌታ ይባርክ ❤❤❤

  • @erinisrael4525
    @erinisrael4525 ปีที่แล้ว

    Kalat yelghim ok 😢 te😂😂😂tebarki

  • @degudegu9397
    @degudegu9397 ปีที่แล้ว

    ዘመንሸ ጌታችን መድሃኒታች ኢየሱስ ይባርክሸ በጣም ተባሪኬበታለሁ፡፡

  • @giftiadam7406
    @giftiadam7406 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ💜 ሰሞኑን ያላንቺ መዝሙር አልሰማሁም🥹 ነብስን የሚያድሱ ወደ ፀሎት የሚያስገቡ መዝሙሮች ናቸው በፀሎት በርቺ እህቴ😍

  • @damitesinshaw5878
    @damitesinshaw5878 2 ปีที่แล้ว +5

    ከዘመኔ ምርጡ ለአንተ ነው
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከው
    ውረሰኝ አድርገኝ የራስህ
    የትኛው መዝሙሬ ሊክስህ
    🙏🙏🙏🙏

  • @sisaymelaku3317
    @sisaymelaku3317 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣ ለሁሉ ጌታ ለእግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ ለሆነው ክብር ይሁን። ላንችም ፀጋውን ያብዛልሽ፣ በፀጋውም ያፅናሽ።

  • @EARME-f3l
    @EARME-f3l ปีที่แล้ว +1

    በትክክል በዝማሬ ፀጋ የተባረከሽ እሕት ብሩክ ነሽ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌Amen Amen Amen Amen Amen Amen Jesus 🙌🙌🙏🙏God bless you 🙏🙏🙏🙏 Thank you 🙏

  • @ruthzerish1222
    @ruthzerish1222 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላንቻ እግዚአብሔር ይመስገን
    ተባረኪ!

  • @shewayenegash6977
    @shewayenegash6977 2 ปีที่แล้ว +1

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌Jesus is Lord God is great God bless you my sister

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 2 ปีที่แล้ว +4

    የባረከሽ ይባረክ ዜድዬ 😍

  • @dagipetros9872
    @dagipetros9872 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ!!!

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ክብር ለእግ/ር ይሁን ተባረኪልኝ ዜዶዬ ጸጋው ይብዛልሽ ለምልምልኝ🎶🎶🙌🙌🙌🙌😢😢🔥🔥🔥💓💓💓

  • @elsbbbb1
    @elsbbbb1 2 ปีที่แล้ว +4

    May our Lord Jesus Christ bless you my sister, I have been blessed by all your songs🙏🙏🙏

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንዬ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ብሩክ ሁኝ በጣም ነው ምወድሽ

  • @MulukenMarkos-ft5sw
    @MulukenMarkos-ft5sw ปีที่แล้ว +1

    Tebarek enemi lela minielishaleo

  • @eleni311
    @eleni311 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሸን ይባርከው እህቴ 🙏

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ መንፈስ የገለጠሽ, እኛንም በአንች የባረከ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ለምልሚልኝ እህቴ😘😘😘

  • @mebratweldekidan9651
    @mebratweldekidan9651 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🤲🤲🤲 tsegaw yebzalsh ahtye❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaekobsefu6352
    @yaekobsefu6352 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen..! Balewletaye yenefse GETA

  • @yetmworkbirhane1513
    @yetmworkbirhane1513 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Geta yibarek!!

  • @Selam-dj8wm
    @Selam-dj8wm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 2 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክሽ ለምልሚልን

  • @jerryethiolove9085
    @jerryethiolove9085 2 ปีที่แล้ว +1

    U😔ፍፍ ተባረክልኝ ma❤

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Hallelujah Zed konjo wedshalhu tsga yibzalek

  • @hailea1355
    @hailea1355 2 ปีที่แล้ว +1

    ... woww You are our blessing. የጸጋው ባለቢት ስሙ ይክበር።

  • @finotgetnet8731
    @finotgetnet8731 2 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ተባረኪልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @bulchaleta4526
    @bulchaleta4526 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekilgn yene ድንቅ zemarit
    Anchina Hawaz hulem tinafikugnalachu kelibe nw imiwodachu geta Iyesus zemenachihun abzito yibarkilachu🙏🙏

    • @bulchaleta4526
      @bulchaleta4526 2 ปีที่แล้ว

      Pls yemitagelegilubet church botawun nigerign

  • @demetekalegn5081
    @demetekalegn5081 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባሪኪ እህቴ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በይልኝ የኔ ውድ ♥♥♥

  • @eyobkassa1125
    @eyobkassa1125 11 หลายเดือนก่อน +1

    kezemene mirtu yante new AMEN

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሺ ይበረኪ አሜን

  • @firehunmada7458
    @firehunmada7458 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyobkassa1125
    @eyobkassa1125 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከዘመኔ ምርጡ ለአንተ ነው
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከው
    ውረሰኝ አድርገኝ የራስህ
    የትኛው መዝሙሬ ሊክስህ
    AMEN

  • @hanadagi9715
    @hanadagi9715 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene wed ehit zediyeee kifu ayinkash yene melkam berchilegn tsegaw yibzalish!😘🥰😍

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki b bizu

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 2 ปีที่แล้ว +3

    In love with this song ❤🥺❤
    Stay blessed dear sister. ❤🙏

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 ปีที่แล้ว +1

    Amen Tebareki ehte

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless you more and more beloved sister.💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖

  • @lidubeauty6248
    @lidubeauty6248 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @tesemagezahegn709
    @tesemagezahegn709 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you!

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @zelalemjedidiahgirma7116
    @zelalemjedidiahgirma7116 ปีที่แล้ว

    ዘማሪት ዘመናይ አንድ ነገር ልነግርሽ ወዳለሁ። ይኸዉም እኛ ቤተሰብ ውስጥ ስላለሽ መውደድ እንዲሁም የመዝሙሮችሽ መሰማት ነዉ። በተለይ ባለቤቴ ይህን ዝማሬ ቢያንስ በቀን አንዴ ሳታዳምጥ አትውልም። ሁሌ ስለ እርጋታሽ እንደተናገረች ነው። የተረጋጉ እርግትት ያሉ መዝሙሮችሽ ከለስላሳው ድምፅሽ ጋራ ሰማይ ያደርሳል። እህቴ ጌታችን ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ጸጋውን ያትረፍርፍልሽ። እኖድሻለን።

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ለአንተ ለቤተሰቦችህም የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏 እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጌታ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ደግሞ በጸሎት አስቡኝ ከዚህ በላይ ነውር በሌለው አምልኮ በጌታ ፊት እንድሆን በጸሎት አስቡኝ 🙏እኔም እወዳችኋለሁ
      👉 ባለቤትህን የከበረ ሰላምታዬን አድርስልኝ❤

  • @serkadmassu1045
    @serkadmassu1045 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @bezalule3507
    @bezalule3507 2 ปีที่แล้ว +1

    💞tebareki swedsh eko

  • @ዮዲትእንድርያስ
    @ዮዲትእንድርያስ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዜድዬ 😍
    ፀጋ ይብዛልሽ🙏

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋው ይብዛልሽ ዜድዬ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው ከላይ ተተርፎልሻል በዝቶልሻል ከዚህ በላይ በእጥፍ ያብዛልሽ የአብ ልጅ ኢየሱስ ብሩክ ሴት ነሽ

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more & more!!🙏

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennn esyyyyee yebarkash yibarke zedoo tabrke

  • @AsnakuMabre-pr5mm
    @AsnakuMabre-pr5mm ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 ปีที่แล้ว

    amen amen ❤geta eyesus yebarkishe

  • @merondesta3895
    @merondesta3895 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዘመኔ ምርጡ ለአንተ ነው
    ነፍስህን ለነፍሴ ላኖርከው
    ውረሰኝ አድርገኝ የራስህ
    የትኛው መዝሙሬ ሊክስህ
    tsega yibzalsh

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ ብርቱ!!!

  • @rahelyitbarek361
    @rahelyitbarek361 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarikish. Zemenish yilemilim.

  • @erinisrael4525
    @erinisrael4525 ปีที่แล้ว

    Yibizalshi tsega beijigu

  • @meronyared3217
    @meronyared3217 2 ปีที่แล้ว +1

    😍 Bless u

  • @mekdigeleta8951
    @mekdigeleta8951 2 ปีที่แล้ว +2

    Zዬ መንፈስሽ አይታወክ ለምልሚ

  • @elsagetachew3579
    @elsagetachew3579 2 ปีที่แล้ว +1

    U are blessed

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @alexethio8858
    @alexethio8858 2 ปีที่แล้ว +1

    Yen melikam tsega yebizalesh

  • @zelalemseyoum7902
    @zelalemseyoum7902 2 ปีที่แล้ว

    betkestyan edsh lemn azmerm?

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen ameeeen ameeen 🙏🙏🙏😍😍

  • @maggiewasie8282
    @maggiewasie8282 ปีที่แล้ว +1

    Amen to 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frewkebede8703
    @frewkebede8703 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይንሽን ጨፍነሽ ትዘሚሪይምለለሽ አይንሽን ግለጪ መናፍቅ መሆን።ፈለግሽ??

    • @dididiro926
      @dididiro926 2 ปีที่แล้ว

      @Frew kebede የአምላክን ውለታ ዝማሪ ከማድመጥ እና ውለታውን ከማሰብ ይልቅ አይኗን የሚያይ ማንነት ምን አይነት ነው? የሚበልጠውን ማየት እና እሱን እየሱስን መስማት ይሁንልክ ወንድሜ ሁሉ አላፊ እና ጠፊ ነው።