ይህን መዝሙር ስሙ ልባችሁ ያርፋል። እፎይ ያልኩብህ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @getahagos
    @getahagos 5 ปีที่แล้ว +458

    እኔ መስማት የተሳናቸው ነን ዝማሬው በፅፉ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል: ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኣሜን!

    • @ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር
      @ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +13

      አይዞን

    • @faizaseid9096
      @faizaseid9096 4 ปีที่แล้ว +2

      Zamren kal eiyot yasmaln

    • @maserat1616
      @maserat1616 3 ปีที่แล้ว +7

      አይዞን

    • @ቲጂሀበሻዊት
      @ቲጂሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +11

      አይዞን ፈጣሪ ይረዳህ

    • @kiyakoketgetchwe4839
      @kiyakoketgetchwe4839 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር ####dddddddddddddd##§#d§dd######%#d%########%#dd###############f#####%##d#dd#dd#ddsddd##ddd#ddd#§d########d§######d#d######d§####d#§d§§sdd##§dd#####ddddddddddddddddddddsddddddddddddddddddddddsddddddddddddddddddsdddddddddddsddddsdd

  • @endawekedagnachew2684
    @endawekedagnachew2684 5 ปีที่แล้ว +260

    ሲጨንቀኝ እንዲሁም ሲከፋኝ ይህን መዝሙር አዳምጣለሁ ውስጤም ይታከማል!!! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!

    • @znabiabar9008
      @znabiabar9008 4 ปีที่แล้ว +2

      AmenAmenAmen

    • @mitaya5899
      @mitaya5899 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን🙏

    • @marthakassa5013
      @marthakassa5013 4 ปีที่แล้ว

      Endaweke Dagnachew My brother May God bring you, your heart desires 🙏🏽

    • @gelilatesfaye2063
      @gelilatesfaye2063 4 ปีที่แล้ว

      ancheye

    • @endawekedagnachew2684
      @endawekedagnachew2684 4 ปีที่แล้ว +1

      @@marthakassa5013 ya sister God bless us!!

  • @jawaphones3790
    @jawaphones3790 4 ปีที่แล้ว +328

    ኧር አሁንስ እንደው ማነው እንደኔ የድንግል ቤት የናፈቀው ድንግል ሆይ ከስደት መልሰሽ ሰርጌን በተክሊል፣ ፆለቴን በቤትሽ፣ ሞቴን በንስሀ ፣ታደርጊልኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ አንችን አምኖ ማነው ያፈር፣እናቴ ድንግል ፣እልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን፫ በቤቱ ያፅናህ የኔ ወንድም

    • @deebiitube9121
      @deebiitube9121 4 ปีที่แล้ว +10

      እይቴ ኣንች ያሰብሽ ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ግን መለመንና ማመን ያለብሽ እየሱስ ክርስቶስን ከኣባቱና ከመንፈስ ቅዱስ ጋረ እኩል የሆነ እሱ ብቻ መሆን ነው ያለበት እንጅ ማርያም ኣይደለም። እናቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን እወደታለዉ፡ ኣከበረታለው ግን በእሷ ኣላምንም፡እሷን ኣልለምናትም በልጇ እና ልጇ እንጅ።

    • @berkiethiopia6575
      @berkiethiopia6575 3 ปีที่แล้ว +6

      አሜን አሜን ፀሎት ልመናሽ ትስማሽ ለሁላችንም ይሁንልን

    • @menenbeyne2409
      @menenbeyne2409 3 ปีที่แล้ว +4

      @@deebiitube9121 ehit lanchi kibir alegn gin nigigirish orthodoxawi timihirtin aywekilim.mamen malet mamlek aydelem.miknyatum balina mist metemamen alebachew enil yele emebirihanin enamnatalen sinil miljawa yiredanal silegna titseliyalech lijua kalkidanuan lezelalem atsintotal maletachin new.yekedemu ye orthodox abatochin timihirt bedenb binaneb melkam new.enersu kegna yebelete megelet alachew.

    • @زوزمحمد-ز7خ
      @زوزمحمد-ز7خ 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እኔም እኔም ይህንን ቀን የናፋቀኝ የራበኝ ነኝ አምላኬ ስር ግነ ሞቴ ባገር አሜንንንንን

    • @lemigaultigray6335
      @lemigaultigray6335 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

  • @YerabeLulie
    @YerabeLulie 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ እና ለቁርባን አብቃኝ በሰላም ከስደት መልሰኝ ደጅህ ናፍቆኛል

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 5 ปีที่แล้ว +391

    ዝማሪ መላይክት ያስማልን እር እንደኔ ቤተ ክርስቲያን የናፈቀው በስደት ሀገር

    • @zianshalaro7711
      @zianshalaro7711 5 ปีที่แล้ว +7

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @moosa11l53
      @moosa11l53 4 ปีที่แล้ว +11

      @@zianshalaro7711 እኔስደተኛነኝቁሜማስቀደስናፍቅብሎኛን

    • @ቲጂወለተማሪያም
      @ቲጂወለተማሪያም 4 ปีที่แล้ว +10

      እኔ 😭😭😭 አውይ መቼ ይሆን ከሥደት ተመልሼ ለነብሴ የምሆነው ሁሌም ለሥጋ ኡፍፍፍ 😥😥😥😥😥

    • @ashenafiatrsaw3957
      @ashenafiatrsaw3957 4 ปีที่แล้ว +2

      👌👌👌👌👌👌

    • @ሳራጓልቀሽ
      @ሳራጓልቀሽ 4 ปีที่แล้ว +1

      እን እንደ ዋሃ ሚጣማኝ ግን ለበግ ነው

  • @ሓዱሽዜማ
    @ሓዱሽዜማ 4 ปีที่แล้ว +25

    የውስጥን ጭንቀት የሚያረጋጋ ሰላም ወደ ምሰጥህ ገብታ ህወት ትዘራለች ሰላደረገልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረሰው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eskadmasmehari1371
    @eskadmasmehari1371 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚያብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦቻን ይባርክ💕💕

  • @mtube7348
    @mtube7348 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክ ያሰማልኝ!!!!!!!

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መልእከት ያሰማልን አሜን⛪🙏🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 ปีที่แล้ว +3

    የምወደው መዝሙር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾

  • @እግዚአብሄርታላቅነውእደይ
    @እግዚአብሄርታላቅነውእደይ 5 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልእክትን ያሰማልን። እግዚአብሄር ሆይ አገሬን ሰላም አድርጋት እኛንም ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ፀጠጋውን ያብዛሊኝ አሜ
    ምላክ አሜን !!!

  • @rozakemal1664
    @rozakemal1664 5 ปีที่แล้ว +251

    በጣም ነዉ እምወደዉ መዝሙር ግን ሙስሊም ነኝ በተላይ ደሞ ደስ ይላል መዝሙሩ ልብ ይነካል

    • @ምራኝመንጉዱን
      @ምራኝመንጉዱን 5 ปีที่แล้ว +17

      ነይ ነይ ነይ ወደ ቤቱ እህቴ የድንግል ማሪያም ልጂ ፍቅር ነው....
      መዝሙረ ዳዊት ፩፥ ፩፲
      ፩/ ምስጉን ነው በክፍዎችም ምክር ያልህደ ፣ በሀፆአተኛዎችም መንገድ ያልቆመ ፣
      በዋዘኛችም መንደር ያልተ ቀመጠ፣
      ነገር ግን በእግዚአብሔር ህግ ደስ ይለዋል ፣ ህጉንም በቀን ና በለሊት ያስባል

    • @ሰአድነኝየራያዋ
      @ሰአድነኝየራያዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      ሸክም. ነዉ. እባክሽ. ሙስሊም. ነኝ. ግን. ደስ. ይለኛን. አላህን. ፍሪ. ያሰጋሻን. ልብሽን
      አፅጂዉ. አታወላዉሊዉ. መዝሙር. አታዳም
      እዳትማርኪ.

    • @mginspire
      @mginspire 5 ปีที่แล้ว +7

      @@ሰአድነኝየራያዋ ትክክል ነሽ እኅቴ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፣ ነገር ግን ሠው አምኖ ካልተቀበለው፡ እንዲ ነው ብየ ሠው ማሳመን አልፈልግም፣ ተገቢም አደልም። የሰው Boundries መጠበቅ አለብን።

    • @ሰአድነኝየራያዋ
      @ሰአድነኝየራያዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ. ሳህ

    • @mohmediilikethisvideohassa4005
      @mohmediilikethisvideohassa4005 5 ปีที่แล้ว +1

      እህትእዋየ፡ደስእንድልሽከፈለግሽ፡የነብያትን
      ታሪክእይውደ፡በተለይ፡የነብዮላህየሱፍንና
      የታላቁንሷሀባ፡የካሊድኢብኑወሊድንእይ
      ከዛ፡የእስልምናን፡ጥፍጥና፡ታቂውአለሽ
      ጀግናም፡ትሆኒአለሽ

  • @itemsgodzilla7750
    @itemsgodzilla7750 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ሰጥቶንነው የምኖረው እይጠገብም

  • @wehbecell5902
    @wehbecell5902 5 ปีที่แล้ว +3

    ሳልስማው ውይ አላውቅም የትናትና ማንነቴን ያስታውስኛል ከጨለማ ወደ ብርሀን የመጣሁበትን ደግም ያስለቅስኛል እግዚአብሔር ከመከራ የሚያወጣ አምላክ ነው

  • @tewahdolezelalemtnur7083
    @tewahdolezelalemtnur7083 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልል ዝማሬ መላክን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @Tgst111-sm8lz
    @Tgst111-sm8lz 6 หลายเดือนก่อน +8

    እኔስ አሁን ከስደት መቸእደምመለስ እራሱ ግራገባይ የድንግል ቤትሽ ናፈቀይ አሜንን ዝማሬ መላክ ያሰማል ❤❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cp 5 หลายเดือนก่อน +4

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙሩ ዝማረ 5:01 ሰ መላይክት ያሰማልን። የምር ዛሬ ከፍቶኝ ነበር። ይዬን መዝሙር የከፍኝ ሁሉ ለቀቀኝ እግዚአብሔር አምላክ እኛ ስደተኞች አገራችን ገብተን ለንስሐ ሞት ያብቃን። አሜን(፫)።🙏🙏🙏

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 4 หลายเดือนก่อน +9

    በአሁኑ ሰዓት በመከራ ውስጥ ነኝ መከራየ አልፎ እኔም ለምስጋና እንድበቃ ፈጣሪየን እለምነዋለሁ

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን እግዚአብሔር ያሳልፍሀል/ሻል

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሸ😢እህት,
      ሁላችንም,ነን,
      ግን,ልዉል,እግዛብሄርአለ,,
      እመቤታችን,የሁላችን,እናት,አለች,እሸ❤❤❤❤❤❤❤አይዞሸ,እሸ❤💪

  • @tigstm586
    @tigstm586 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ ጌታ ከመከራ ከሃሳብ ሰዉረን ወደ በታችን መልስን ኣምላኬ እምነተ ባንተ ነዉ ተስፋየ ንጋቴ በፊቃድህ ይሁን ሁሉምባንተ ኣባቴ👏👏👏🙏🙏

  • @HanaHana-lg6yv
    @HanaHana-lg6yv 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ዝምሬ መላእክት ያሰማልን መች ይሆን በነፃነት ሀገር ገብች መዝሙር የማደምጥው ንሰሀ የምገባው ፈጣር ሆይ አደርህ አንተ ጠብቅኝ

  • @ቤተልሄምየማርያምልጅ
    @ቤተልሄምየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ፀጋው ያብዛለት ለአገራችንም ሰላም ያምጣልን አሜን ፫

  • @ሄሩጓልትግራይሓላል
    @ሄሩጓልትግራይሓላል 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @hana-gb6zq
    @hana-gb6zq 4 ปีที่แล้ว +27

    እህህህህህህህህህ እኔስ ፈተናዬ በዛ ግን እሱን ባደቤቴ ላመሰግነው ተነስቻለሁ አስተዋይ ልቦና ይስጠኝ ፈጣሪየሆይ

    • @mariamawits3689
      @mariamawits3689 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
    እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው።
    ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁንም ይባርክልን።

  • @yrgalemgeri3192
    @yrgalemgeri3192 5 ปีที่แล้ว +265

    እኔ ጴንጠ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ደስ ብሎኝ እየሰማሁት ነው እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እፎይ ያስብላል ስምህ ጌታየ🙏🙏🙏🙏🙏ክበርልኝ

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን በጣም ከፍቶኝ ነበር መዝሙር ስሰማ ደስ አለኝ በጣም አመሰኛሎህ አዝጋብሔር ብራከቱ ይሃብኩም

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና
    @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እባክህ አምላኬ ልምናየን አንድ ቀን ፍታልኝ ልጅ ታማብኝ ነው ፀልዩልኝ አሜን

  • @ተመስገንመደህንአለምአቦይ
    @ተመስገንመደህንአለምአቦይ 5 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛላቹ
    ጌታ ሆይ ምህረት እና ሰላም ለአከልን ለሃገራችን አሜን (፫)

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 8 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🙏🤗✝️⛪️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 5 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ደስ የሚል መንፈስቅድስ የቀረበው ዝማሬ ደስ ይላል ዘመንህን ሁሉ ዘምርለት ይህ ፀጋህ ነው

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቸሬ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @aslieyasu2057
    @aslieyasu2057 5 ปีที่แล้ว +10

    ጌታይ ሆይ ተለመነልኝ ይቅር በለኝ ሃጥያተኛ ልጅህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐😭

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 ปีที่แล้ว

    አሜን የነፍሴ ማረፊያ እግዚአብሔር ብቻ ነው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን !!

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md 3 ปีที่แล้ว +9

    ይህ መዝሙር ከአመት በላይ ስፈልገው ማን እንደሆን። ደስ የሚል መዝሙር ።ቸርነት ሰናይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
    @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    አጥንትን ያለመልማል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb 5 ปีที่แล้ว +104

    ማለዳዬ ነህ ንጋቴ
    እፎይ ያልኩብህ ሰንበቴ
    ጨለማዬ አልፏል የለም
    ባንተ ሰላም ነኝ ሰላም
    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ የድንግል ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😭🙏🙏

    • @lamlamlamlam3792
      @lamlamlamlam3792 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @ermiyastesema500
      @ermiyastesema500 5 ปีที่แล้ว

      hani ሾ haney inem idagfawlhu

    • @ethio7495
      @ethio7495 5 ปีที่แล้ว +3

      አባታችን መድሃኔአለም ከክፋ ሁሉ ይጠብቀን
      ሀሳብ ልባችንን ያስምርልን
      በንፁ ልባቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @newlook8302
      @newlook8302 5 ปีที่แล้ว

      ማውርጃ

    • @newlook8302
      @newlook8302 5 ปีที่แล้ว

      መዝሙር

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ጌታ ሆይ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ለንስሃ ምት አብቃን ወቶ ከመቅረት ሰውረን ጌታ ሆይ ወደ ትክክለኛው መንገድህ አተ ምራን

  • @metsnanatasheber956
    @metsnanatasheber956 4 ปีที่แล้ว +4

    I am protestant but i like this song May God bless all.

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ማለዳየ ነህ እፍይ ያልኩብህ ተመስገን ጌታዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🌿

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +78

    ማለዳየ ነህ ንጋቴ እፎይ ያልኩብህ ሰንበቴ ጨለማየ አልፏል የለም ባንተ ሰላም ነኜ ሰላም እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

    • @yeshiialemayhuu7272
      @yeshiialemayhuu7272 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen.amen.qalyotinyasamalin😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @smretwalker30
      @smretwalker30 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @kidistweletemaryam1607
      @kidistweletemaryam1607 5 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በድሜ በፀጋ ያኑርልን

    • @temesgenhailu2966
      @temesgenhailu2966 5 ปีที่แล้ว

      zemariw ye geta lej nw

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ
      ኧረ አልተወገዘም ቸርነት ሰናይ እኮ ነዉ ዘማሪዉ

  • @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ
    @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው 🙏💞💞💞❤️❤️❤️🌷🌷💜💜💙🙏🙏🥰🥰🥰

  • @እውነቱይወጣል
    @እውነቱይወጣል 5 ปีที่แล้ว +7

    ዎው እሰይ ክርስቶስ እየሱስ አንተ እውነተኛ እረፍት ነህ የህይወት ውሃ ምንጭ ክብር ለስምህ አጠራር ይሁን ።

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane2248 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!🙏🙏🙏

  • @sindubegashaw9329
    @sindubegashaw9329 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ የድንግል ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላኬሆይ እባክሕን በቸርነትሕ ለደጂሕ አብቃኝ ስደት ስለቸኝ😢😢😢😢

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 5 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ይባርካችሁ ሚባርክ ዝማሬ ነው:: ብርሃናችን ማረፊያችን አዳኛችን ክብር ለአምላካችን ይሁን!

  • @tinakoko4088
    @tinakoko4088 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @እሙነኝያባቷናፋቂ
    @እሙነኝያባቷናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ሆይ እናቴን በገነት አኑርልኝ በፆሎት እማፀን አለሁ በእርሱ አላፍርም

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እደኔ እኔም በጣም የምወዳት እናቴ አጣሁ እፍፍፍ እማ አንቺ በምጣታ በጣም ብዙ ነገር አጣሁ ያላቺ ሂወት ከባድ ናት

    • @amalibarad3i641
      @amalibarad3i641 4 ปีที่แล้ว

      አይዞን

    • @nananigisti3977
      @nananigisti3977 4 ปีที่แล้ว

      @@amalibarad3i641 Ayazoch marochy effff😭😭😭😭

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውንድማችን ቸርነት ተናይ የምንወድ እና የምናከብረ እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ሩሃማነኝየየማያምልጅ
    @ሩሃማነኝየየማያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +11

    ማለዳየ ነህ ንጋቴ
    እፎይ ያልኩብህ ሰንበቴ
    ጨለማዬ አልፎል የለም
    ባንተ ሰላም ነኝ ሰላም
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ቸርነት ሰናይ የምወደውና የማከብረው የተዋህዶ ልጅ / ዘማሪ ነው እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልኝ አሜን/3/

  • @HalaHala-zh6ef
    @HalaHala-zh6ef 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልዕክትን ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራን

  • @awitahabtegiorgish2512
    @awitahabtegiorgish2512 5 ปีที่แล้ว +6

    ዘውትር ኣይሃለሁ ተስለህ በፊተ
    እዉነትና መንገድ ነህና ህይወቴ
    ኣይሰራም ኣዚሙ የጠላት ፍከራ
    ስለተጣበቅኩኝ ከሞተልኝ ጋራ
    ማለዳዩ ነህ ንጋቴ
    እፎይ ያልኩበት ,፡
    እዉነት እየሱስ እረፍት ነው
    እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
    ለመሰክርልህ ተነሳሁ ታጥቄ🙏
    መኖር መርጫለሁ አንተን ተጣብቄ።🙏
    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @kasechmessele9966
      @kasechmessele9966 2 ปีที่แล้ว

      ቡርቴ እየሱስ ስለሃጢያችሽ ሞቶልሽ ድል የነሳው እየሱስ እሁን ካንቺ ጋር ነው የሂውቴ ጌታ ና በህይወቴ በይው ሃጢያታችን ሊያነፃ ዪሚችል ሊቀ ካህን እየሱስ እለ ማንም ሃጢያትን ቢያደርግ ከዓመጻን ሁሉ ሊያነጻ የታመነ ሊቀ ከህን እለን ጊዜ እትጠብቂ ዛሬ በፊቱ ቅረቢ ትድጂያለሽ “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34

  • @ማህሌትዋሴ
    @ማህሌትዋሴ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መዝሙረህ ሁሉ ሰዉን የሚድሱ ነቸዉ

  • @ደንግለይአያዋሕሰይ
    @ደንግለይአያዋሕሰይ 3 ปีที่แล้ว

    ኣልልልልል ዝማሬ ምልኣክት ይስማኛል ኣንይማ ባንተ ንኛ ኣፋይ ይልኩ አምላከ አንተ ጥብቀኛ ክክፉ ነጋር ኣኔ ምጥፎ ልጅሸ 🤲🤲🤲

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +6

    *እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን!*

  • @Hareg09
    @Hareg09 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ረዝም ዕድሜ ክጤና ጋር ይስጥልኝ እውነት ነው እፎይ የሚያስብል

  • @rob202ee
    @rob202ee 5 ปีที่แล้ว +3

    It is a biblical verse inside everybody should like it. I am evangelical protestant but love this song

  • @TsiyonGoytom
    @TsiyonGoytom 8 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም በከፋኝ ሰአት ምሰማው ከቃላት በላይ ምወደዉ መዝሙር ነዉ ድንግል ትባርካቹ❤❤❤❤❤❤

  • @semharina272
    @semharina272 5 ปีที่แล้ว +3

    Ene Kristian negn yehe mezmur betam new yewedkew tebareku ortodox brothers🔥❤️🔥🔥

  • @alemblad2988
    @alemblad2988 5 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ተመስገን አምላኬ አሜን:;

  • @almazmulu9610
    @almazmulu9610 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zimare melatonin yasemle 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @cell2183
    @cell2183 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድም 👏👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kibruzenebe6864
    @kibruzenebe6864 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ የአጥቢያ ኮከብ ሳይሆን የንጋት ኮከብ ነው😢😢😢 !! በተረፈ stay blessed❤❤❤❤☕

    • @TsigardaYednglmaryam
      @TsigardaYednglmaryam 21 วันที่ผ่านมา

      አጥቢያ ሳያኖር ንጋት የለም

  • @genetayalewu7224
    @genetayalewu7224 5 ปีที่แล้ว +16

    አምላኬ ሆይ አገራችንን ኢትዮጵያን አስብልን እንደኛ ሀፂያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጠን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።።

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 5 ปีที่แล้ว +71

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አምላኬ ሆይ በደላችን በዝቶ ተትረፈርፍዋልና እንደ ቸርነትህ አገራችን ሰላም አርግልን አማማታችንን አሳምርልን 😭😭😭😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ማሂሐበሻዊት
    @ማሂሐበሻዊት 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💚💛❤ ሃገራችንን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን🙏💚💛❤

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 ปีที่แล้ว +45

    እውነትም ልብ ያሳርፍል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    • @fdrdfg3859
      @fdrdfg3859 4 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላክ ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @wubitbelay9092
    @wubitbelay9092 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚያብሄር ይነስገን ልቤም እረፍት አገኘች መዝሙረ መላክት ያሰማልን

  • @selam1624
    @selam1624 5 ปีที่แล้ว +4

    😭😭 ይንጋ ጨለማዉ 🙇🙇 ተዉ ፍረድ ኤልሻዳይ 💔💔😭😭 አመመኝ የወገኔ ሞት

  • @AdaneAzanaw-i3l
    @AdaneAzanaw-i3l 5 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መልይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 5 ปีที่แล้ว +18

    አምላኬ ሆይ በቸርነትህ አገራችንን ሰላሟን አምጣልን ላተ የሚሳንህ የለም አባቴ ደከመች ተበሳቆለች አለቀሰች ደማች አተዉ ፈዉሳት

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 3 ปีที่แล้ว

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀሎት አሰባን ሀለት ሰላሲ ፀጋወን ያበዛልን እልልልል

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን❤

  • @GchdUfif
    @GchdUfif 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ ምላአክት ያሰማልን 🙌🙌🙌

  • @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ሰ
    @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

    ኣልልልልል ዝሜሬ መላእክት ያስማልን ኣሜንንንንን በጣም ደስስስ የሚል መዝሙር ነው እግዝኣቤሄር ረጅም እድሜ ይስጣቹሁ🌿🌿🌿👏👏👏

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 ปีที่แล้ว +10

    ተባረክ ወንድማችን ቀሲስ በቴሌ ግርም ብትታረግልም መዝሙሮች በጣም እወዳቸዋለው የምታካፍለን መዝሙር ትምህርቱም ዳውሎድ አርገን እንድናዳምጥ ተባረክልን ካለክ ቴሌ ግራም ሊንኩን ብታስቀምጥልን ዳውሎድ እናረጋለን

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን⛪🙏🙏

  • @brhenewubante3262
    @brhenewubante3262 5 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭🙌

  • @حياهابراهيم-د4ع
    @حياهابراهيم-د4ع 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያኑሩህ ወንድማችን

  • @vucuc4324
    @vucuc4324 5 ปีที่แล้ว +53

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፔጤነኝ አትበሉ ሀይማኖት ብቻውን አያድንም ኢየሱስን በትክክል ማመን ነው

    • @ያያሐበሻ
      @ያያሐበሻ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ጴንጤ ነኝ ግን መዝሙሩ ማረከኝ ምንም ማድረግ አይቻልም

    • @asterwosen482
      @asterwosen482 4 ปีที่แล้ว +10

      አልገባኝም?ሀይማኖት ካላዳነ ምን ያድነናል ? ኦሪቶዶክስ የራሷዋ አሪማና ዶግማ አላት ሥለዝህ ደግሜ ደጋጋሜ እላለሁ ኦሪቶዶክስ ነኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ያማዐኑኤል ባሪያ ነኝ!!!!!

    • @ወለተጊወርጊስ
      @ወለተጊወርጊስ 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenzmareysemalin❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @wondosenchernet1633
      @wondosenchernet1633 3 ปีที่แล้ว +1

      ያለ እመቤቴ አምነት ዋጋ የለውም። because ድንግል ማርያም ፈጣሪዋ ወለደችው። አበቃ።

    • @wondosenchernet1633
      @wondosenchernet1633 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪዋን ወልዳለች እመቤቴ : ፈጣሪ የማሠማው እሷን አስደገፈህ ነው።አበቃ።ይሄው ነው።ለሷ የፀጋ ሰግደትና ክብር ይገባታል።የናቄሽ ሁሉ እግርሽ ሥርይወድቃሉ ኢሳያስ 60: : የአምልኮ ስግደት :ግን :ለማንም አይደለም ዘላለም ሕያው ለሆነው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @tsinat8318
    @tsinat8318 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @toreyat4264
      @toreyat4264 5 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክትያስማልን

  • @seragena1539
    @seragena1539 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow... God bless. It takes me to different place.. I feel peaceful and calmness to all my body. 💚💛❤️🙏🏽

    • @destabemirw8998
      @destabemirw8998 5 ปีที่แล้ว

      በጣምየምወደው መዝሙር

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 4 ปีที่แล้ว

    ማለዳየ ነህ ንጋቴ ዘወትረ አይሀለው ባይኔ ቃለ መላክት ያሰማልን 🌿💒 🌿 💒 🌿 💒🌿 🙏🍀🙏 🍀🙏🍀 አሜንንንን🌿🍀🌿🍀

  • @መቅድየማርያምልጅ-ዀ1ሠ
    @መቅድየማርያምልጅ-ዀ1ሠ 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእት ያሰማልን😭😭💔💘

    • @enushiakele6875
      @enushiakele6875 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላክት ያስማልን

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 5 ปีที่แล้ว +5

    መዝሙር ስስማ እባ ይተናነቀኛል
    😭😭😭😭

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናተ ይሁን ኡኡፍፍ አሜን አሜን ትዚዬ ጌታ ይባርክ 🥰🍇🍇🍇🍇

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 ปีที่แล้ว +9

    Elelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏
    Elelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏
    Elelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏
    Zemare melaktan yasemalen🙏😍

    • @maretaa4443
      @maretaa4443 5 ปีที่แล้ว

      የመላክት ዝማሪ ያሰማን

  • @sismeskelu4572
    @sismeskelu4572 5 ปีที่แล้ว +1

    ያልተደባለቀ መዝሙር ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 5 ปีที่แล้ว +3

    Amlak yemesgen, temesgen abat 🙏🏻!

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን ሰላምን ያብዛልን

  • @ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
    @ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 5 ปีที่แล้ว +7

    ሙስሊም፣ነኝ፣ግን፣መዝሙር፣ጥሎብኝ እወዳለሁ፣በተለይ፣ዘርፌ ክፉ፣አይንካች፣ኦርቶዶክሶች፣ውስጤ፣ናችሁ፣

    • @rutht9104
      @rutht9104 5 ปีที่แล้ว

      “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
      ሰላም ለአንቺ

    • @shamilaaberare2257
      @shamilaaberare2257 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @AliAli-er8ud
      @AliAli-er8ud 4 ปีที่แล้ว

      Amennn🙏🙏🙏

    • @mantegboshwedajoyeshanew
      @mantegboshwedajoyeshanew 4 หลายเดือนก่อน

      @@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ እየሱስ ክርስቶስ ስለወደደሽ ነው መዝሙሩን የወደድሽው።ፈጣሪ ይባርክሽ ተባረክ ተባረኪ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን