የፈጠራ ችሎታ ያለው ታዳጊ ልጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ዛሬ ይዤላቹ የመጣውት ደግሞ ቢግ ሄሮ ሲክስ (Big Hero 6) የተሰኘ የ2014 ኮምፒውተር አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በዋልት ዲስኒ አኒሜሽን ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ በዋልት ዲስኒ ፒክቸርስ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያተኩረው ሂሮ በሚባል ታዳጊና ወንድሙ በሰራለት ሮቦት ቤይማክስ ሲሆን እሱ እና ጓደኞቹ የወንድሙን ገዳይ ማንነቱን ለማወቅ እና ለማስቆም ሲሞክሩ ያሰየናል።

ความคิดเห็น • 14

  • @aboneshwodajo2465
    @aboneshwodajo2465 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል 😢😢😢

  • @samrisamrawit6565
    @samrisamrawit6565 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ በዚህ በርቱ

  • @shimegeda6447
    @shimegeda6447 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ 😀😀

  • @user-kg9rb5cf7z
    @user-kg9rb5cf7z 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @damotindustrial1056
    @damotindustrial1056 2 ปีที่แล้ว

    Kazi yabalte ashashlou

  • @musabsemeru7642
    @musabsemeru7642 2 ปีที่แล้ว

    Betamemeretenewu

  • @tadesechala6819
    @tadesechala6819 2 ปีที่แล้ว

    Gerami nw bertu

  • @shimegeda6447
    @shimegeda6447 2 ปีที่แล้ว

    ዘ ባድ ጋይስ የሚለውን ልቀቁ

  • @tewodrostesfaye1059
    @tewodrostesfaye1059 2 ปีที่แล้ว

    dig hero🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @shimegeda6447
    @shimegeda6447 2 ปีที่แล้ว

    ዘ ባድ ጋይስ የሚለውን ልቀቁ