ደኑን ከድርቀት የምትጠብቀው የጫካዋ ንግስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ኢፒክ (Epic) የ2013 ኮምፒውተር-አኒሜሽን ሲሆን በብሉ ስካይ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን በጫካ ውስጥ የሚኖሩ ትናንሽ ፍጥረታት በጥሩ እና በክፉ ኃይሎች መካከል ትልቅ የሆነ ውጊያ ሲደረግ እና ሳታውቀው በአጋጣሚ ወደ ትንሽ ስለተቀየረችው ኤም ኬ ያሳየናል።

ความคิดเห็น • 13

  • @kalkidansntayehu3406
    @kalkidansntayehu3406 2 ปีที่แล้ว

    Betam teru new ketiybet

  • @ArsuAman
    @ArsuAman ปีที่แล้ว

    Meet new 👌👌👌

  • @ufo1162
    @ufo1162 2 ปีที่แล้ว +4

    I am groot አቅርቢልን🙏

  • @ayanaalemayehu1846
    @ayanaalemayehu1846 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣዩን ክፍል አቅሪብልን እንጂ

  • @gediman8749
    @gediman8749 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄውልሽ የኔ እህት በጣም የመረጥሽው የፊልም ዳስሳ በጣም አሪፍ ነው የካርቱን መሆኑ በተለይ እንዴት ለየት ያለ እና መሳጭ ነው ነገር ግን 1ደቂቃ ከምናምን ስከድ ይሄን የመስለ ፊልም ማቅረብ ትኒሽ ቅር ያስኝል ,ይሄን መስራት ቀላል እንዳልሆነ ይገባኛል ነገር ግን ለአንቺ ጥሩ እንዲሆንልሽ እና ለውጥ ለማምጣት ከፍለግሽ ደቂቃውን አስረዝሚው እና ድርጊቱን አገናኝው በተረፍ ምርጥ ነው ስለምትመቺኝ እና ደስ ብሎኝ ስለማይ ነው በርቺ from canada

    • @commandogang858
      @commandogang858 2 ปีที่แล้ว +2

      Amesegnaleh ye leben nw yenegershelng

    • @cartoonmix12
      @cartoonmix12  2 ปีที่แล้ว +2

      ለማሻሻል እንሞክራለን ለአስተያየታቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @user-ps3cn8eg6x
    @user-ps3cn8eg6x 2 ปีที่แล้ว

    So sweet 💕💕💗

  • @nahomabebe9444
    @nahomabebe9444 2 ปีที่แล้ว

    Teketatay naw

  • @kalidaddis2666
    @kalidaddis2666 2 ปีที่แล้ว

    Hiii

  • @metsehafehzkiyas
    @metsehafehzkiyas ปีที่แล้ว

    filmu mirt new neger gin berenb biteneten ybelt des ylal

  • @teddytedi5420
    @teddytedi5420 2 ปีที่แล้ว +1

    እርእሱ መሉዉን ፊልም