CARTOON MIX
CARTOON MIX
  • 25
  • 696 962
ብሩህ አእምሮ
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ሜጋ ማይንድ (Megamind) የ2010 ኮሜዲ አኒሜሽን ፊልም ሲሆን ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው በድሪምዎርክስ አኒሜሽን ነው። ፊልሙም የሚያሳየን ሁለት ከሌላ ፕላኔት የመጡት ጨቅላዎች አንዱ ጀግና አንዱ ሌባ በመሆን ብዙ ዘመናቸውን ሲጣሉ እና ከጊዚያት በኋላ የሁለቱም ህይወት አቅጣጫውን ሲቀያይር ያሳየናል።
มุมมอง: 3 484

วีดีโอ

ሞትን የማይፈራው ድመት
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ፑስ ኢን ቡትስ ዘ ላስት ዊሽ (Puss in Boots The Last Wish) የ2022 አዲስ አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በድሪም አኒሜሽን ተዘጋጅቶ በዩንቨርሳል ፒክቸር ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን ጀብደኛው ፑስ ኢን ቡትስ አንድ የቀረችው ነፍስ አሳስታው ያጣቸውን ነፍሶች ምኞት ሰጪ በሆነው ኮከብ ለመመለስ ሲጥር እና ከዚህ በፊት በነበሩት ህይወቶቹ ግድ የለሽ ስለነበር የሞት መልአክ ቀሪ ህይወቱን ለመውሰድ ሲያሳድደው ያሳየናል። የፊልሙም ፍሬ ነገር ላሉን ነገሮች ዋጋ እን...
የግብጾቹ መሚዎች
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው እናንተን ያዝናናል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም መሚይስ (Mummies) የ2023 አዲስ አኒሜሽን ፊልም ሲሆን ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው በዎርነር ብሮስ ነው። ፊልሙም የሚያሳየን በታላቂቷ ግብጽ ውስጥ ተደብቀው በሚስጥራዊ ከተማ ውስጥ በህይወት የሚኖሩት ሶስቱ መሚዎች በእንጊሊዛዊው አርኮሎጂስት የሰርግ ቀለበታቸው ተሰርቆባቸው እሱን ለማስመለስ ወደ ምድር ሲወጡ እና ቀለበቱንም ለማግኘት እስከ እንግሊዝ ድረስ ሲጓዙ ያስመለክተናል።
ጀግኖቹ እንስሳት
มุมมอง 69Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንዴት ናቹልኝ እኔ በጣም ደና ነኝ። ከወዲሁ ስለጠፋሁባቹ ትልቅ ይቅርታን እየጠየኩ ይዤላቹ ወደ መጣሁት ፊልም አመራለው። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ዲሲ ሊግ ኦፍ ሱፐር ፔትስ (DC League of Super-Pets) የ2022 ልዕለ ኃያልን የሚያሳይ አዲስ አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በዎርነር አኒሜሽን እና በ ዲሲ ኢንተርቴመንት ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም ልእለ ሃይል ባላቸው የቤት እንስሳት ላይ የሚያተኩር ሲሆን የሌክስኮርፕ ስራ አስኪያጅ የምርምር እንስሳ የሆነችው ጊኒ ፒግ እንስሳ ሁሉንም የጀስ...
ጃክ እና ጠባቂዎቹ
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ራይዝ ኦፍ ዘ ጋርዲያንስ (Rise of the Guardians) ሲሆን በድሪም አኒሜሽን ተዘጋጅቶ በፓራሞንት ፒክቸርስ (Paramount Pictures) የቀረበ አድቬንቸር ኮሜዲ አኒሜሽን ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን በአለም ላይ ያሉትን የልጆችን ደስታ እና ተስፋ እንዲጠብቁ በጨረቃ ሰው የተሾሙት ኖርዝ ፣ ሳንዲ፣ ቱዝፊይሪ እና ጃክ ፍሮስት ልጆቹን ከፒች ጨለማ እና ፍርሃት ለመጠበቅ ከፒች እና ከሰራዊቶቹ ጋር ሲዋጉ ያሰየናል። የፊልሙም ፍሬ...
ደኑን ከድርቀት የምትጠብቀው የጫካዋ ንግስት
มุมมอง 26Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ኢፒክ (Epic) የ2013 ኮምፒውተር-አኒሜሽን ሲሆን በብሉ ስካይ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን በጫካ ውስጥ የሚኖሩ ትናንሽ ፍጥረታት በጥሩ እና በክፉ ኃይሎች መካከል ትልቅ የሆነ ውጊያ ሲደረግ እና ሳታውቀው በአጋጣሚ ወደ ትንሽ ስለተቀየረችው ኤም ኬ ያሳየናል።
መርከበኞቹ እና የባህር አውሬዎች
มุมมอง 21Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ዛሬ የምናየው ዘ ሲ ቢስት (The Sea Beast) የ2022 አድቬንቸር አኒሜሽን ፊልም ሲሆን ተዘጋጅቶ የቀረበው በኔት ፍሊክስ አኒሜሽን (Netflix Animation) ነው። ፊልሙም የሚያሳየን የባህር አውሬዎችን የማደን ብቃት ያላቸው መርከበኞቹ ለብዙ ጌዜ ማደን የሚፈልጉትን የባህር አውሬ ለማደን ዋጋ ሲከፍሉና በድብቅ መርከባቸው ውስጥ ከተገኘችው ልጅ ጋር ታሪክ ሲቀይሩ ያሳየናል። የፊልሙም ፍሬ ነገር በውሸት በተጻፈ መጽሀፍ ምክኒያት ሰዎች ሁሉ የባህር አሳዎች...
ቀስተኛዋ
มุมมอง 20Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ብሬቭ (Brave) የ2012 አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በPixar Animation Studios ተዘጋጅቶ በዋልት ዲስኒ ፒክቸርስ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን ሜሪዳ የምትባል ልእልት ከእናቷ ጋር መስማማት ስለከበዳት አንዲት ጠንቋይ ጋር ሄዳ የእናቷን ጸባይ እንድትቀይርላት ድግምት ስታሰራ እና ድግምቱም እንዳሰበችው ሳይሆንላት ቀርቶ እሱን ለማፍረስ ስትሞክር ያሳየናል። የፊልሙም ፍሬ ነገር ራስ ወዳድነት አድጎ ሰውን ወደ አውሬ እንደሚቀይረው እና ሁሉም...
እድለ ቢሷ ሳም እና ጥቁሩ ድመት
มุมมอง 59Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም ትወዱታላቹ ብዬ ያሰብኩትን አዲስ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ላክ (Luck) ሲሆን የ2022 በስካይዳንስ አኒሜሽን የተሰራ አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን ምንም አይነት እድል የሌላት ሳም ማድረግ የምትፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ በእድሏ ምክኒያት ሲበላሽባትና ለጓደኛዋ የራሷ አይነት እጣ እንዳይገጥማት የእድል ሳንቲሙን ለማግኘት እስከ የእድል ምድር ድረስ ስትሄድ ያሳየናል። የፊልሙም ፍሬ ነገር ፣ ሰዎች መጥፎ እድላቸውን ከማማረር አልፈው በሱ ውስጥ ያለውን መልካም ነገሮች እንዲያዩ እና ምንም እንኳን ነገ...
ልዩ ችሎታ ያለው አስደናቂው ቤተሰብ
มุมมอง 224Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም ትወዱታላቹ ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ዘ ኢንክሪደብልስ (The Incredibles) ሲሆን በPixar Animation Studios ተዘጋጅቶ በዋልት ዲስኒ ፒክቸርስ የቀረበ ኮምፒዩተር አኒሜሽን ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን በከተማው ላይ ያሉ ከሰው በላይ ሃይል ያላቸው ጀግኖች ከህዝቡ ቅሬታ ቀርቦባቸው በፍርድ ቤት እገዳ ከተጣለባቸው በኋላ እንደማንኛውም ሰው ሲኖሩና ሲንድሮም የሚባል ሰው ሱፐር ፓውር (super power) ያላቸውን ሰዎች በማጥፋት የራሱን የበላይነት ለማሳየት ሲሞክር ያሳየናል።
ታዳጊው ግሩ እና ሚኒየኖቹ
มุมมอง 29Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን አዲስ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ሚኒየንስ ዘ ራይዝ ኦፍ ግሩ (Minions: The Rise of Gru) የ2022 አዲስ ኮምፕዩተር አኒሜሽን የሆነና ከዲስፒከብል ሚ (Despicable Me) ክፍሎች ውስጥ ካሉት አንዱ ክፍል ነው።ፊልሙም በኢሉሚኔሽን ተዘጋጅቶ በ Universal Pictures የቀረበ ፊልም ሲሆን ፊልሙ የሚያሳየን ግሩ የ11 አመት ታዳጊ ሆ በጣም የሚወዳቸውን ሱፐር ቪለኖችን ቡድን ለመቀላቀል ሲጥርና የነሱንም የዞዲያክ ድንጋያቸውን ከወሰደ በኋላ በነሱ ሲሳደድ...
ለፖሊሶች ከባድ ስራ የሆኑት እንስሳት
มุมมอง 15Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። የፊልሙም ርእስ ዘ ባድ ጋይስ (The Bad Guys ) ሲሆን በ DreamWorks Animation ተዘጋጅቶ በUniversal Pictures የቀረበ የ2022 ኮምፒውተር-አኒሜሽን ሂስት ኮሜዲ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያሳየን ለከተማው አስቸጋሪ የሆኑ የወንጀለኞች ቡድን ለፖሊሶች ከባድ ስራ ሆነው ህዝቡን ሲያማርሩና ከተያዙም በኋላ እራሳቸውን ወደ ጥሩ ዜጋ ያሻሻሉ መስለው ከታዋቂው ፕሮፌሰር ወርቃማውን ዶልፊን ለመስረቅ ሲሞክሩ ያስመለክተናል።
የፈጠራ ችሎታ ያለው ታዳጊ ልጅ
มุมมอง 45Kปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ዛሬ ይዤላቹ የመጣውት ደግሞ ቢግ ሄሮ ሲክስ (Big Hero 6) የተሰኘ የ2014 ኮምፒውተር አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በዋልት ዲስኒ አኒሜሽን ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ በዋልት ዲስኒ ፒክቸርስ የቀረበ ፊልም ነው። ፊልሙም የሚያተኩረው ሂሮ በሚባል ታዳጊና ወንድሙ በሰራለት ሮቦት ቤይማክስ ሲሆን እሱ እና ጓደኞቹ የወንድሙን ገዳይ ማንነቱን ለማወቅ እና ለማስቆም ሲሞክሩ ያሰየናል።
ዝነኛው ሰላይ እና ትንሹ ሳይንቲስት
มุมมอง 18K2 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ዛሬ የምናየው ፊልም ስፓይስ ኢን ዲስጊውስ (Spies in Disguise) ሲሆን በብሉ ስካይ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ በ20ኛው ሴንቸሪ ፎክስ የቀረበ የ2019 ኮምፒውተር አኒሜሽን ፊልም ነው። ፊልሙ የሚያሳየን ብቃቱ የተመሰከረለት ሰላዩ ላንስ ስተርሊንግ (Lance Sterling) እና ሳይንቲስቱ ዋልተር ብዙ የማያስማማቸው ነገር ቢኖርም አለምን ከጥፋት ለማዳን አንድ ሲሆኑ እና ሰውን የሚጎዱ ፈንጂዎችን በመፍጠር ፈንታ ሰው ላይ ጉዳት የማያደርስ መሳሪያዎች...
የጃዝ ሙዚቃ አፍቃሪው ጆ እና ነብሷ 22
มุมมอง 3.7K2 ปีที่แล้ว
ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም እናንተን ያዝናናል እና ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ቆንጆ አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ዛሬ የምናየው ፊልም ሶል (soul) የተሰኘ የ2020 ኮምፒውተር-አኒሜሽን ፊልም ሲሆን በፒክሳር አኒሜሽን ስቱዲዮ (Pixar Animation Studios) ተዘጋጅቶ በዋልት ዲስኒ ስቱዲዮ ሞሽን ፒክቸርስ የቀረበ ነው። ፊልሙም የሚያሳየን ጆ ጋርድነር (Joe Gardner) የሚባል ጎልማሳ ፣ ጃዝ የመጫወት ፍቅር ያለው ቢሆንም የሚቀጥረው ሰው ግን አልነበረም ነበር። ጆም በአንድ ክለብ ውስጥ የስራ እድል አጊኝቶ በደስታ ላይ እያለ ያላሰበው ነገር ሲያጋ...
ተዋጊዎቹ የኩማንድራ ህዝቦችና ድራገኗ ሲሱ
มุมมอง 14K2 ปีที่แล้ว
ተዋጊዎቹ የኩማንድራ ህዝቦችና ድራገኗ ሲሱ
ከበሬ ፍልሚያ የተረፈው የመጀመሪያው በሬ
มุมมอง 32K2 ปีที่แล้ว
ከበሬ ፍልሚያ የተረፈው የመጀመሪያው በሬ
የሸረሪቶቹ አለም
มุมมอง 26K2 ปีที่แล้ว
የሸረሪቶቹ አለም
ትናንሾቹ አለቆች
มุมมอง 14K2 ปีที่แล้ว
ትናንሾቹ አለቆች
በዋሻ የሚኖሩ ቤተሰቦች
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
በዋሻ የሚኖሩ ቤተሰቦች
በድንገት ወደ ሙታን አለም የሄደው ታዳጊ ልጅ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
በድንገት ወደ ሙታን አለም የሄደው ታዳጊ ልጅ
ጭራቆች እና ሰዎች አንድ ላይ የሚኖሩበት አስገራሚው ሆቴል
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
ጭራቆች እና ሰዎች አንድ ላይ የሚኖሩበት አስገራሚው ሆቴል
ወደ ሰው መቀየር የሚችለው ኣሳ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
ወደ ሰው መቀየር የሚችለው ኣሳ
የተመኙትን ሁሉ የሚሰጠው ድራገን
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
የተመኙትን ሁሉ የሚሰጠው ድራገን
ከተበሳጨች ወደ ቀይ ፓንዳ ትቀየራለች
มุมมอง 4K2 ปีที่แล้ว
ከተበሳጨች ወደ ቀይ ፓንዳ ትቀየራለች

ความคิดเห็น

  • @tarabsuluiman3825
    @tarabsuluiman3825 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ZelalemTelahunBalcha
    @ZelalemTelahunBalcha 13 วันที่ผ่านมา

    £_/=/=#%/4535😢

  • @SitotaAmbaye-yj7pk
    @SitotaAmbaye-yj7pk หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ከማውራት ያወሩትን በቀጥታ በተሮጎም ይሻል ነበር

  • @TadesseYadessa
    @TadesseYadessa หลายเดือนก่อน

    Good 👍😊

  • @hayaterduna2081
    @hayaterduna2081 หลายเดือนก่อน

    dhgjxgbfk❤😊😅🎉 4:22

  • @user-gx2sz7kt2m
    @user-gx2sz7kt2m 2 หลายเดือนก่อน

    😊😁😁😊🙆

  • @Max-le7fx
    @Max-le7fx 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 1:56

  • @yaredmustefa807
    @yaredmustefa807 2 หลายเดือนก่อน

    Spider man

  • @NunuNew-co2uo
    @NunuNew-co2uo 2 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሁለት🥺🥺🥺

  • @NunuNew-co2uo
    @NunuNew-co2uo 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው

  • @lemmagmichael5061
    @lemmagmichael5061 3 หลายเดือนก่อน

    Wow mirt 🎥🎥📽️📽️🎥📽️

  • @user-kg9rb5cf7z
    @user-kg9rb5cf7z 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ethio_gumball556
    @ethio_gumball556 4 หลายเดือนก่อน

    Bro ቺናሉ ይሸጣል

    • @cartoonmix12
      @cartoonmix12 3 หลายเดือนก่อน

      Awo

    • @ethio_gumball556
      @ethio_gumball556 3 หลายเดือนก่อน

      ወይም ስልክ ላክ

    • @cartoonmix12
      @cartoonmix12 3 หลายเดือนก่อน

      t.me/famacks በዚህ ልታገኘኝ ትችላለህ

    • @ethio_gumball556
      @ethio_gumball556 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi

  • @ajaib833
    @ajaib833 4 หลายเดือนก่อน

    😅❤😊😮😢😮😊😮😢🎉😂

  • @user-ix9zm3kz3h
    @user-ix9zm3kz3h 5 หลายเดือนก่อน

    W uh feicskchcgf❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fikaduyimam9637
    @fikaduyimam9637 5 หลายเดือนก่อน

    wow❤❤

  • @EphrataAshagrie-nu6oi
    @EphrataAshagrie-nu6oi 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

  • @lubabanur2029
    @lubabanur2029 7 หลายเดือนก่อน

    ❤😢😂🎉😢😮😊👍👻

  • @dashebokapastor-bp8uy
    @dashebokapastor-bp8uy 8 หลายเดือนก่อน

    ሴትዮ ስራሽ ምድን ነው

  • @user-js9jq1tc6y
    @user-js9jq1tc6y 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @aboneshwodajo2465
    @aboneshwodajo2465 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል 😢😢😢

  • @user-xi8vg1od9y
    @user-xi8vg1od9y 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊

  • @user-qt8ew4cx8q
    @user-qt8ew4cx8q 10 หลายเดือนก่อน

    Aref

  • @user-ls5np5cg3o
    @user-ls5np5cg3o 10 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ

  • @taitumenen552
    @taitumenen552 11 หลายเดือนก่อน

    It is nise

  • @fite_cap
    @fite_cap 11 หลายเดือนก่อน

    wow tru new

  • @RobalAnteneh-zs4gj
    @RobalAnteneh-zs4gj 11 หลายเดือนก่อน

    Wow mert

  • @user-bg9gj2ms2c
    @user-bg9gj2ms2c 11 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊barcot

  • @user-bg9gj2ms2c
    @user-bg9gj2ms2c 11 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-cu6pt2lr1b
    @user-cu6pt2lr1b ปีที่แล้ว

    ww

  • @netsanetkebede
    @netsanetkebede ปีที่แล้ว

    i love

  • @user-su2lm9ed3j
    @user-su2lm9ed3j ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @Daniel-kj6py
    @Daniel-kj6py ปีที่แล้ว

    Like

  • @metsehafehzkiyas
    @metsehafehzkiyas ปีที่แล้ว

    filmu mirt new neger gin berenb biteneten ybelt des ylal

  • @veronicamitiku2110
    @veronicamitiku2110 ปีที่แล้ว

    Please make moana🙏🙏

  • @ArsuAman
    @ArsuAman ปีที่แล้ว

    Des ylal👍

  • @ArsuAman
    @ArsuAman ปีที่แล้ว

    Meet new 👌👌👌

  • @bemni625
    @bemni625 ปีที่แล้ว

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @ET-infotech
    @ET-infotech ปีที่แล้ว

    Intro በምን ሰራሽው

  • @GelilaDaniel-rd3nv
    @GelilaDaniel-rd3nv ปีที่แล้ว

    Mrklz flm aldrswm💞💟❤❤💓💘ilovey

  • @kebeki6865
    @kebeki6865 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ በጣም ደስ ይላል እናም ወድጀዋለው

  • @yordanossanbil3589
    @yordanossanbil3589 ปีที่แล้ว

    በጣምነውደስየሚለው

  • @benonigermay4237
    @benonigermay4237 ปีที่แล้ว

    Please can you do longer

  • @zakiahnaseem3764
    @zakiahnaseem3764 ปีที่แล้ว

    ደስይላል

  • @keroobbirhan
    @keroobbirhan ปีที่แล้ว

    Not

  • @erfg5229
    @erfg5229 ปีที่แล้ว

    ❤❤👍👍

  • @kalidaddis2666
    @kalidaddis2666 ปีที่แล้ว

    Hiii

  • @melikaregawi3940
    @melikaregawi3940 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @ephiyadel9321
    @ephiyadel9321 ปีที่แล้ว

    Part2

  • @meaza2509
    @meaza2509 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ❤️❤️👏🏽

    • @rt-qz2cg
      @rt-qz2cg ปีที่แล้ว

      C mix 🤔 የቻናሌ ቤተሰብ ብትሆን ቅር አይላትም😁 th-cam.com/video/bKh68v06fXY/w-d-xo.html