ልዩ ችሎታ ያለው አስደናቂው ቤተሰብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ส.ค. 2022
  • ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም ትወዱታላቹ ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ፊልሙም ዘ ኢንክሪደብልስ (The Incredibles) ሲሆን በPixar Animation Studios ተዘጋጅቶ በዋልት ዲስኒ ፒክቸርስ የቀረበ ኮምፒዩተር አኒሜሽን ፊልም ነው።
    ፊልሙም የሚያሳየን በከተማው ላይ ያሉ ከሰው በላይ ሃይል ያላቸው ጀግኖች ከህዝቡ ቅሬታ ቀርቦባቸው በፍርድ ቤት እገዳ ከተጣለባቸው በኋላ እንደማንኛውም ሰው ሲኖሩና ሲንድሮም የሚባል ሰው ሱፐር ፓውር (super power) ያላቸውን ሰዎች በማጥፋት የራሱን የበላይነት ለማሳየት ሲሞክር ያሳየናል።

ความคิดเห็น • 37

  • @cartoonmix12
    @cartoonmix12  ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች ስለ ምትሰጡን ማንኛውም አስተያየት እና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤ ድጋፋቹ አይለየን🙏

    • @henosman9787
      @henosman9787 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2ትስ🙏🙏

    • @BreyOkubay
      @BreyOkubay 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉🎉😊

  • @NunuNew-co2uo
    @NunuNew-co2uo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ነው

  • @TadesseYadessa
    @TadesseYadessa 26 วันที่ผ่านมา

    Good 👍😊

  • @user-gx2sz7kt2m
    @user-gx2sz7kt2m หลายเดือนก่อน

    😊😁😁😊🙆

  • @Max-le7fx
    @Max-le7fx หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 1:56

  • @fikaduyimam9637
    @fikaduyimam9637 4 หลายเดือนก่อน

    wow❤❤

  • @ephiyadel9321
    @ephiyadel9321 ปีที่แล้ว +1

    Part2

  • @SitotaAmbaye-yj7pk
    @SitotaAmbaye-yj7pk 14 วันที่ผ่านมา

    ታሪክ ከማውራት ያወሩትን በቀጥታ በተሮጎም ይሻል ነበር

  • @estif962
    @estif962 ปีที่แล้ว +1

    WOW😍

    • @rt-qz2cg
      @rt-qz2cg ปีที่แล้ว

      C mix የቻናሌ ቤተሰብ ብትሆን ቅር አይላትም
      th-cam.com/video/bKh68v06fXY/w-d-xo.html

  • @erfg5229
    @erfg5229 ปีที่แล้ว

    ❤❤👍👍

  • @user-ps3cn8eg6x
    @user-ps3cn8eg6x ปีที่แล้ว +3

    So sweet 💕💕

  • @kebronalula7830
    @kebronalula7830 ปีที่แล้ว +3

    It is nise

  • @shimegeda6447
    @shimegeda6447 ปีที่แล้ว +1

    Arif teret new sonic yemilewn film likekilen

    • @merongoa1854
      @merongoa1854 8 วันที่ผ่านมา

      ❤🎉dawiT

  • @user-qt8ew4cx8q
    @user-qt8ew4cx8q 10 หลายเดือนก่อน

    Aref

  • @birhanubekele6756
    @birhanubekele6756 ปีที่แล้ว +3

    አሳጠርሽው

    • @rt-qz2cg
      @rt-qz2cg ปีที่แล้ว

      C mix 🤔 የቻናሌ ቤተሰብ ብትሆን ቅር አይላትም😁
      th-cam.com/video/bKh68v06fXY/w-d-xo.html

  • @user-bg9gj2ms2c
    @user-bg9gj2ms2c 10 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @ajaib833
    @ajaib833 4 หลายเดือนก่อน

    😅❤😊😮😢😮😊😮😢🎉😂

  • @lubabanur2029
    @lubabanur2029 6 หลายเดือนก่อน

    ❤😢😂🎉😢😮😊👍👻

  • @benonigermay4237
    @benonigermay4237 ปีที่แล้ว

    Please can you do longer

  • @yordanossanbil3589
    @yordanossanbil3589 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነውደስየሚለው

  • @meronasfaw8882
    @meronasfaw8882 ปีที่แล้ว +1

    KEFEL 2 LIKEKU

  • @user-ls5np5cg3o
    @user-ls5np5cg3o 10 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ

  • @natanimasrat4018
    @natanimasrat4018 ปีที่แล้ว

    V.good

  • @fadlumane6266
    @fadlumane6266 ปีที่แล้ว +2

    Yamra

    • @rt-qz2cg
      @rt-qz2cg ปีที่แล้ว

      C mix 🤔 የቻናሌ ቤተሰብ ብትሆን ቅር አይላትም😁
      th-cam.com/video/bKh68v06fXY/w-d-xo.html

  • @rohedagim1086
    @rohedagim1086 ปีที่แล้ว

    WOW

  • @keroobbirhan
    @keroobbirhan ปีที่แล้ว

    Not

  • @NunuNew-co2uo
    @NunuNew-co2uo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል ሁለት🥺🥺🥺

  • @Dchubdance
    @Dchubdance ปีที่แล้ว +2

    can You Contact me pleas ?