የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሰው መራሽ አይደለችም..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 56

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው እመብርሃን ያስራት ሀገርሽን እዝብሽን ከስደት ሀገርሽን ከጥፋት ሰውሪልን 💚💛❤

  • @kidistassalif273
    @kidistassalif273 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በእድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ ปีที่แล้ว +20

    ለታፈሱት ወጎናኖቻችን ክርስትናንሙስሊሙንምጭምር ወደ ሌላ ቦታ የተጫኑ ነ ህዝቡን አሳውቁልን

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 ปีที่แล้ว

      @@aemyay5169 ወንድም እኛ ኢትዮጵዊያን ነን እንግሊዝኛ አንችልም በአማርኛ ተርጉምልን

  • @hanaassefa5749
    @hanaassefa5749 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yosephabdulkerim6194
    @yosephabdulkerim6194 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ።እውነት ነው

  • @derejebirhanucharu6837
    @derejebirhanucharu6837 ปีที่แล้ว

    እዴት እደምወዶ አባታችን ረጅም እድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt ปีที่แล้ว

    Thank you megabee hadis eshetu, you are amazing

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Megabi God bless you

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 ปีที่แล้ว

    አሜን ።

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ትክክል በእግዚአብሔር የምትመራ ነች ለታሰሩ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @tadessegoshe
    @tadessegoshe ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen God bless you

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይሰጦት

    • @genetmitchem6203
      @genetmitchem6203 ปีที่แล้ว

      🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿Yene abat long life to you

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    በትክክልአሚላኪአተፈረድ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ባለፈው ስርአት የሆነባቸውን ባሁኖቹ ትእቢተኛ በጥባጮች ላይ ያውርድባቸው። ኢትዮጵያ ትረፍ ልጆቿ ሰላም እናግኝ። አሜን!!!!!!!

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 ปีที่แล้ว

    Besme ab weweld wemenfes kidus ahadu amlak amen.

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S ปีที่แล้ว +2

    ሰማዕትነት!
    እኔን!
    እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ:
    የአበው ሃዋሪያት መሰናዶ:
    የችግሬ ሀዘን ሸክም እጅግ ከብዶ:
    ወደ አንቺ ስመጣ ይቀለኛል ወርዶ::
    ክርስትያን ለእምነቱ ቆሞ ይሞታል እንጂ:
    ሰይፍ መዞ አይገልም ሰው አይነካም በጅ::
    በወንጌል ቃል ኗሪ አፍቃሪና ታጋሽ:
    ጠላቱን የሚወድ ለክፉ ደግ መላሽ::
    ኢየሱስን መሳይ ቅዱስ ስለሆነ :
    መስዋዕት ይከፍላል እየተፈተነ::
    ክርስቶስ ቤተሰብ ዘመዱን ያጽናናል:
    አዝኖ የአለቀሰውን እንባውን ያብሳል
    ቢጠላ ቢታሰር...ተገርፎ ቢሰቃይ:
    ቢታረድ ቢሰቀል..በሕዝብ አደባባይ!
    ከሞት ወዲያ ማዶ ድሉ አክሊል ሊደፋ:
    የዘላለም ህይወት አለው ብሩህ ተስፋ::
    እንሞትልሻለን ከአንቺ የሚበልጥ የለም:
    በቀደመው ክብርሽ ኑሪልን ዘልአለም::

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jmilliontadesse
    @Jmilliontadesse ปีที่แล้ว

    ሀቅ ነው

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 ปีที่แล้ว +2

    💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @HaniHani-db5lb
    @HaniHani-db5lb ปีที่แล้ว +1

    🙇🙇🙇🙇👂

  • @yenabeachyenaloveyenalove7096
    @yenabeachyenaloveyenalove7096 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 ปีที่แล้ว

    🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t ปีที่แล้ว

    "የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሰው መራሽ አይደለችም" ያሉትን እንቀበለውና ... "ሰው ሠራሽ"ም አይደለችም?? ሌሎች ኃይማኖቶችስ ተመሳሳይ ናቸው ወይስ "ሰው መራሾች"? እንደእኔ ሁሉም ለሰው ተብለው በሰው የተሰሩ ናቸው። ጥያቄው "የትኛው ሰው ነው መሪ ፥ የትኛው ነው ተከታይ?" ነው።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    የዮሐንስ ራእይ The Revelation of Jesus Christ ምዕራፍ፡3፤
    1፤በሰርዴስም፡ወዳለው፡ወደቤተ፡ክርስቲያን፡መልአክ፡እንዲህ፡ብለኽ፡ጻፍ፦ሰባቱ፡የእግዚአብሔር፡
    መናፍስትና፡ሰባቱ፡ከዋክብት፡ያሉት፡እንዲህ፡ይላል፦ሥራኽን፡ዐውቃለኹ፡ሕያው፡እንደ፡መኾንኽ፡ስም፡
    አለኽ፥ሞተኽማል።
    2፤ሥራኽን፡በአምላኬ፡ፊት፡ፍጹም፡ኾኖ፡አላገኘኹትምና፡የነቃኽ፡ኹን፥ሊሞቱም፡ያላቸውን፡የቀሩትን፡
    ነገሮች፡አጽና።
    3፤እንግዲህ፡እንዴት፡እንደ፡ተቀበልኽና፡እንደ፡ሰማኽ፡ዐስብ፥ጠብቀውም፡ንስሓም፡ግባ።እንግዲያስ፡
    ባትነቃ፡እንደ፡ሌባ፡እመጣብኻለኹ፡በማናቸውም፡ሰዓት፡እንድመጣብኽ፡ከቶ፡አታውቅም።
    4፤ነገር፡ግን፥ልብሳቸውን፡ያላረከሱ፡በሰርዴስ፡ጥቂት፡ሰዎች፡ከአንተ፡ጋራ፡አሉ፥የተገባቸውም፡ስለ፡ኾኑ፡
    ነጭ፡ልብስ፡ለብሰው፡ከእኔ፡ጋራ፡ይኼዳሉ።
    5፤ድል፡የነሣው፡እንዲሁ፡በነጭ፡ልብስ፡ይጐናጸፋል፥ስሙንም፡ከሕይወት፡መጽሐፍ፡
    አልደመስስም፥በአባቴና፡በመላእክቱም፡ፊት፡ለስሙ፡እመሰክርለታለኹ።
    ከቤቴክርስትያን የወጣ የሞተ ኖው በቁሙ 😎

  • @deme1094
    @deme1094 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ አጥፊ ሰዉ የለም

  • @unguluungalaG2776
    @unguluungalaG2776 ปีที่แล้ว

    እውር፡

  • @chernetminda7447
    @chernetminda7447 ปีที่แล้ว

    ቅቤው

  • @wdawraris612
    @wdawraris612 ปีที่แล้ว +1

    abiy fekedelk ede edtawora yet nebere yekeremkew

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ ปีที่แล้ว +4

    ሰሞኑን ምነው ዝምታ መረጡ?

    • @biumein6638
      @biumein6638 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም አውርተንማ አንዘልቀውም

  • @selamgmeskel8157
    @selamgmeskel8157 ปีที่แล้ว

    What it dosent give sense we all know that

  • @ate410
    @ate410 ปีที่แล้ว

    iwur iwurin yimerew zend indet yichalewal////alem yekebedechachew sewoch bizu gize religion lay muchich yilalu so common, yamalet briliant nachew malet aydelem, its all about survival bro

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ሼም የሚባል ነገር የለም ኃይማኖት የሚባለው ነገር ሐሺሽ ነው እንዴ?
    ቤተክርስቲያን እኮ ግዑዝ ሕንፃ ነው ግዑዝ ሕንፃ እንዴት አድርጎ ሰውን የሚመራው ?
    የዋሁን ሕዝብ እንዲህ ያደነዝዙታል

  • @seidali5521
    @seidali5521 ปีที่แล้ว

    ከይቅርታ ጋር ይሄ ሰዉዬ የትነበረ ሰሞኑን ጭርሲል አሎድም የአብይ ካድሬነዉ

  • @aabbe762
    @aabbe762 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk....leba

  • @getinetgobe6225
    @getinetgobe6225 ปีที่แล้ว

    paster nw yemimslew,chiger simeta wode majet siregaga wode adebabay

    • @hanaassefa5749
      @hanaassefa5749 ปีที่แล้ว

      ቲሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @getasewatenafu9380
    @getasewatenafu9380 ปีที่แล้ว

    ህውሃት ኢትዬጵያ ብሎ አይጠራም.ሃገሪቱ ነበር ሚል መጋቢ ሃዲስ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሳይሆን ቤተ ክርስቲያኗ ነው ሚል የማን ቤተክርቲያ የፕሮቲስታንት፣ ሌላም የትኛዋ ቤተክርስቲያን

  • @seidali5521
    @seidali5521 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰዉዬና ዳንኤል ክብረት የሚመሳሰሉብኝ ነገርስ በአብይ ላይ የሆነ ነገር ሲባል ሰጥ ይሉና ደግሞ ሲረጋጋ ብቅ ብለዉ ይበጠረቃሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @babeyturuneh8419
    @babeyturuneh8419 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን