በእስርቤት ያገኘዋቸው ሸኔዎች እና የነበረኝ ቆይታ | ኢትዮጵያዊነቴን በማስቀደሜ ታሰርኩኝ | ወንድሙ ኢብሳ | Wendimu Ibsa | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 255

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 ปีที่แล้ว +41

    ጋሽ ወንድሙ እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊ ዜጋ ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ነው ሃቅን የ ያዘ ሁሌም 🏆 አሸናፊ ነወ። እንኳን ተፈቱ።

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 ปีที่แล้ว +34

    የኛ ጀግና አባት ፈጣሪ የኢትዬጲያ አምላክ እንኳን በሰላም በጤና ለዚች ቀን አደረሶት።

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 ปีที่แล้ว +14

    ጀግናው ጠበቃ ወንድሙ እንኳን እግዚኣብሄር ከቤተ ሰብዎና ከምናከብርዎትና ከምንወድዎት በሰላም ኣገናኝዎት።

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 ปีที่แล้ว +3

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነዉ። ይህ አባት ትልቅ ሰዉ ነዉ። በፈጣሪ የተመረጠ ፣እሱም ፈጣሪን የመረጠሰዉ ነዉ። ዛሬ ህገ ወጥ ጳጳስ ነኝ ያሉን በአንፃሩ ከሰዉ ያነሰ ህሊና ያላቸዉ ናቸዉ። ፈጠሪን የተዳፈሩ ከንቱዎች ናቸዉ። ሀይማኖታዊና ሰማያዊ ሹመት በፀሎት፣በፆም ፣በምፅዋት እንጅ እንደ ፖለቲካ ጥቅም በትግል አይገኝም።

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 ปีที่แล้ว +30

    እርሶን በክፎ ያየ አይኑ ይጥፋ እርሶ የ እግዚአብሔር ሰው እውነተኛ ዘርዋት ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💚💛❤️እንኳንም ተፈቱልን ከነመላው ቤተሰቤ ደስብሎናል ወንጀለኛ አገር አፍራሽ እንጂ አገር ገንቢ መታሰርየለበትም መንግስት ጥንቃቄ ያርግ

  • @ababawgirmaa8885
    @ababawgirmaa8885 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጀግና ነህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሀገር የተከፈለ ዋጋ ነው አይዞህ

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 ปีที่แล้ว +18

    Truth is not likable but truth remains truth no matter what.
    Obo Wondimu, continue to speak the truth!
    May God protect you from all evils.

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว +16

    እንኳ ለእውነት ቆሙ አቶ ወንድሙ
    ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው💚💛❤🙏

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +12

    ታላቁ አባታችን እና መምህራችን ለህሊናዎ እና ስለ እውነት የከፈሉት መስዋትነት ነው እና እኛም ከእርስዎ ብዙ ተምረናል። ፈጣሪ ለሚሉት ልቦና ሠጥቶ አገራችንን ሠላም ያድርግልን እርስዎንም ፈጣሪ እንኳን አስፈታዎት....

  • @mihretbekele793
    @mihretbekele793 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ወድካለው እውነት ኢትዮጵያን አባተ ነው ያየሁት

  • @moahmmedmakeen1768
    @moahmmedmakeen1768 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ወድሙ ቆራጥ ጀግና እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 ปีที่แล้ว +25

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንኳን ልዑል አምላክ እረዳወት አቶ ወንድሙ

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ጋሼ ወንድሙ ጥሩ ሰው መካሪያችን አስታራቅያችን አባታችን ያሰርዎት ያሳሰርዎት እግዚአብሔር የጁን ይስጠው

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን እግዚአብሔር ለቤቶት አበቃዎት መምህር የነፃነት አባት እድሜ ጤና ይስጦት

  • @yirgaadugna6836
    @yirgaadugna6836 ปีที่แล้ว +11

    God is always there for good man like you. Dear Wendimu, it is so great to hear you are fine.

  • @userregelect1
    @userregelect1 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናቸው እድሜና ጤና ተመኘሁ እንደርሶ ያለ ሰው ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wuberestfenta8873
    @wuberestfenta8873 ปีที่แล้ว +8

    Gash wondimu , Ethiopian hero … authentic and true Ethiopian with his integrity ❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว +2

    እ. /ር. ይክበር. ይመስገን. መፈታቶ. ትልቅ. ጸጋነዉ. ! የእድሜ. አዛውንት. ታድዮስ. ታንቱንም. ፈጣሪ. ይፍታልን. ! ዘመናችን. አስከፊ. ዘመን. ነዉና. ይታረቀን. !

  • @bekeleadugna6570
    @bekeleadugna6570 ปีที่แล้ว +4

    ጀገና ኢትዮጵያዊ ናፈቀሕኝ ነብር ድምፅሕን ስሰማ በአካል ያገኘሑ ያሕል ነው ደስ ያለኝ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሙ ወንድሜ : እጅግ በጣም ዕውቀት የከተመብህ ተወዳጁ ኩሩ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ: እኔም ኩሩ አመራ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ነኝ። እዚአብሔር እንኳን ከስር ቤት ያወጣህ።

    • @addis8247
      @addis8247 ปีที่แล้ว +1

      እስዬ፡፡ እንድነታችሁ ይለምልም፡

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +3

    አቶ.ወንድሙ.ጀግና.እንኳን.አደረሶት.እንኳን.ተፈቱ.በርቱ.እውነትና.ንጋት.ይወጣሉ

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያሎት!

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 ปีที่แล้ว

    የእውነት አባት ፈጣሪ እርሜወትን ያርዝመው የዘመኑ ምርጥ እቲዮቢያዊ ብልጽግና እውነትን አይወድ ምንዋጋ አለው

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +4

    ጀግና አባት ኢትዬጵያዊ እንኮን ከእሰር ወጡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ።ከዘረኝነት የነፃ ሰው ፍዳው ብዙ ነው።

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 ปีที่แล้ว

    Gash wendimu!!! Kibir neberegn!!! Yebelete anegeskot!! Silesew lij tebeqa yehonut bemkinyat. Kefetari!! GOD BLESS YOU

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ወንድሙ እብሳ በቅድሚያ እንኳን ፍታዊ ካልሆነና ካልተገባ እሥር ተፈትተው ለቤትዎ አበቃዎት ።
    መቼም ቢሆን የሠውን ተፈጥሯዊ ነጻ ሀሳብ ማሰር እንደማይቻል አሳሪዎችዎ በገባቸው ጊዜ ይጸጸቱ ይሆናል።

  • @haregsolomon3613
    @haregsolomon3613 ปีที่แล้ว +7

    You are a person of integrity and that keeps you graceful in the eyes of citizens. Even your enemies respect you!

  • @AbuAbu-kt7dx
    @AbuAbu-kt7dx ปีที่แล้ว +1

    ጋሼ እግዚአብሔር እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት።ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዎት አርአያችን ኖት ።

  • @inhimwererighteous1441
    @inhimwererighteous1441 ปีที่แล้ว +2

    "እኔ ማንነቴ ሰው ነው" - ይህ እንዴት ያለ ጥበብ፣ እንደምንስ ያለ ማስተዋል ነው? በዘመናት መካከል ራሱን ያለምሥክር ያልተወ አምላክ ይባረክ። ለመሆኑ የሚደፈር ችሎት በምድሪቱ አለ?

  • @Khalido3245
    @Khalido3245 ปีที่แล้ว +16

    ሲያዩት እራሱ ጀግና ይመስላል 👍👍👍

  • @caaltusweet
    @caaltusweet ปีที่แล้ว +2

    ያንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ጌታ ይባርክልን

  • @mekbibtbirhanu
    @mekbibtbirhanu ปีที่แล้ว +8

    ጋሽ ወንድሙ እረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን!!!! አንተ የምትመኛት ኢትዮጵያ ሆና እንድታያት እኛም ያንተን ፈለግ እንከተላለን!!!!

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት ለኛሥትሉ የምትከፍሉትን መስዋትነት ትውልድ አይረሳውም

  • @yaredzeleke8715
    @yaredzeleke8715 ปีที่แล้ว +3

    የምወዶት በምክንያት ነው እድሜውን ከጤናው ጋር ይስጦት

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና!ጀግና!ጀግና!ጀግና!ጀግና!ጀግና!ጀግና!ጀግና!

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 ปีที่แล้ว +11

    አቶ ወንድሙ፣ እንቁ ኢትዮጵያዊ ! እንኩዋን ለቤትዎ አበቃዎት !

  • @444jerusalem
    @444jerusalem ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት እንደናንተ አይነቱን ስናይ ተስፋ አንቆርጡም Thank you sir 🙏🙏🙏🙏

  • @destagetahun8264
    @destagetahun8264 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሄር አስፈታዎት አባቴ እነዚህ ዘረኞች መጥፋታቸው አይርም ኢትዮጵያ አንድነቷ ይመጣል

  • @london6952
    @london6952 ปีที่แล้ว +2

    Gash wondemu I have big respect for you standing for truth

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 ปีที่แล้ว +26

    እንዲህ ዓይነቱ እንደ ጋሼ ወንድሙ አይነት የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያዊ ጀግኖች አሉ። ይሔ እስር ደግሞ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ክብር የተከፈለ ዋጋ ነው።ለኢትዮጵያ ዳግማዊ ትንሣኤ መፈጠር ምክንያት አብዲሳ አጋን የመሰሉ የዛሬ ጀግኖች እጅግ ያስፈልጉናል ብዬ ማመን ጀምሬያለሁ ።

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝኘ ነበር በአቶ ወንድሙ መታሰር አንድ እዉነት ተናጋር አሰተማር ንፁህ ኢትዮጵያዊ እንኳን በሰላም ተፈቱ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ወንድሙ መፅሐፍ ይወጣዋል እንዴት አነጋገርዎ እንደሚጣፍጥ ልነግርዎት አልችልም በጌታችን ልደት ወጡ ደስ የሚለው ንጥር ኦርቶዶክስ መሆንዎ አኮሩን እመቤታችን ከበረች ጤንነትዎን ከእድሜ ጭምር እግዚአብሔር ይስጦት

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 ปีที่แล้ว

    ስለተፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል ። ጤና ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጦት

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 ปีที่แล้ว +6

    ወንዴ ይህ ጅምር ነው ለወሳኙ ፊልሚያ እራስህን አዘጋጅ እውነት ያሸንፋል❤❤❤

  • @leykunzewde5945
    @leykunzewde5945 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ወንድሙ አምላክ ከጎን አለ እስር ለወንድ ልጅ ቀለበት ነው አይዞህ።

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርሎት !! እርሶን በክፉ የሚያይ አይኑ ይታወር !!

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk ปีที่แล้ว +1

    አለላ ወንድሜ ወንድሙ እንኩዋን በሰላም ወጣህ አልሃምዱ ሊሏህ

  • @sintayehubelay8912
    @sintayehubelay8912 ปีที่แล้ว

    ስላየሆት ደስ ብሎኛል ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @tadelechtafesse9180
    @tadelechtafesse9180 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና ወጡ። እውነት በጠፋበት በዚህ ዘመን እውነተኛ ተናጋሪ ለማንም ያልወገነ ግን እውነትን የያዘ በእውቀት በችሎታ በህግ የተደገፈ ስለሆነ የእርስዎን ቃለ መጠይቅ /ንግግር /መስማት በጣም ያስደስተኛል እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ሀገሬ ኢትዮጵያን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 ปีที่แล้ว

    አባታች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሁ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    አቦ ጋሽ ወንድሙ ኢብሳ ሲያወሩ ይመስጡኛል ..ረጅም እድሜ አባቴ

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ወንድሜ ሌሎች የኦሮሞ ሊሒቃንም የኢትዬጵያዊነት መንፈሥሕ ይዝለቃቸው አሜን።

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ወንድሙ ! ለብዙ ጠበቆች አርአያ እና ምርጥ ዜጋ ነዎት !

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ ปีที่แล้ว +2

    እንወዶታለን እንወዶታለን እንወዶታለን እውነተኛ ክርስቲያን በመሆኖ ኮራንቦት

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 ปีที่แล้ว

    ወንድሙ እቢሳ የጥንቱ ባልጀራዬ እንኳን ተፈታህ ለሀገር ሲሉመስዋእትነትን መክፈል እቀሬነው ሽብረክ ሳትል እውነትነው ብለህ ያመንክበትን ከመናገር ወደ ህሗላ እትበል መርሳ ሲርባ ጄናኒ ኤጋቻ ሲርባ ጄዴ ደበልቱን ወንድሙ ኬኛ

  • @yemarshetdamtew1108
    @yemarshetdamtew1108 ปีที่แล้ว

    አንበሳአዬ እንክዋን ተፈታህልን ስላሴዎች ይጠብቁህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ወንድሙ እንኳን ለቤትዎ በቁ እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተፈቱ አባታችን

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 ปีที่แล้ว +1

    ጋሼ ወንድሙ አትጠራጠሩ ኢትዮጵያ ታሽንፋለች እንኳን ደስ አለዎት

  • @tamerattasew4327
    @tamerattasew4327 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ወንድሙ ቅን ሰው ነህ በጎነት መልሶ ይከፍለሀል ይባላል

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ጋሽ ወንድሙ ኢብሳ ።🙏🙏🙏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ወንድሙ ለእውነተኛ ፍትህ የቆሙ ተባረኩ ጀግና ነሆት ከአቋምሆ ውይ ፍንክች ወይ ንቅንቅ አክብርሆታለሁ በሀይማኖትዎ ያልሆት ፅናት የሚገርም ነው ለማንኛውም እንኳን ብቻ ተፈቱ

  • @mesfinzerabza3115
    @mesfinzerabza3115 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ወንድሙ እድሜ ከጤና ያድልልን።

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት

  • @Ewnetinnurew
    @Ewnetinnurew ปีที่แล้ว +4

    ታላቅ ሰው ነዎት

  • @tezetamebratu4102
    @tezetamebratu4102 ปีที่แล้ว +8

    እንወዶታለን አባታችን ደሞ እባኮት አይጥፉብን

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እንክዋን ተፈቱ ተፈተው በማየቴ ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @netserehabteselasie503
    @netserehabteselasie503 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እንኩዋን ተፍቱ እንኳን ከቤተሰቦ ጋር በሰላም አገናኘዎት

  • @michaelkassa5739
    @michaelkassa5739 ปีที่แล้ว +1

    I like this guy 👌

  • @arrarsa5741
    @arrarsa5741 ปีที่แล้ว

    አቶ ወንድሙ ሞያቸውን ያከብራሉ ሰዌና ድረስ ለጥብቅና መሔዳቸው ግርም ነው ያለኝ ሰዌና አውቀዋለሁ ከጊንር ይርቃል ኮረኮንች አሰልቺ መንገድ ነው ሰዌናን አልፌ ቤልቱ ከዚያም በሂማ ሔጂያለሁ መንገዱ አሰልቺ ነው አቶ ወንድሙ ጀግና ናቸው

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu ปีที่แล้ว

    የተከበሩ ጀግና አባታችን አቶ ወንድሙ ኢብሣ እኛ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚያደርጉትን ተጋድሎ እናደንቃለን እንኮራቦታለን የሚሰጡትንም ትምህርት በፅሞና እንከታተላለን ረጅም ዕድሜና ጤና እንመኝሎታለን ።

  • @tmch7282
    @tmch7282 ปีที่แล้ว +2

    Estifi,last time I saw your interview with Dr getinet,was amazing! You are descent! In cool and wise way,you ask critical questions, with out emotional! I certify you A+
    Hope you do this and also others!

  • @alemdebebe8361
    @alemdebebe8361 ปีที่แล้ว +1

    ስላሴዎችን የያዘ የገብርሔልን ምልጆ የተማመነ እርዳታቸው አይለየውም ገና ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሆናሉ ንፁህ ኢትዬጵያዊ

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 ปีที่แล้ว

    አቶ ወንድሙ ለሃገር ክብር የሆኑ አባት እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት ጀግና ስው ኖት

  • @agafiwisdomentertainmentan1682
    @agafiwisdomentertainmentan1682 ปีที่แล้ว

    Let Almighty protect you for eternity. Respect and love for you my dear compatriot. I feel that I am alive and there is hope to overcone the complex challenges and sustain Ethiopia. Amen

  • @natimike7952
    @natimike7952 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ወንድሙ እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 ปีที่แล้ว +4

    አሜን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 ปีที่แล้ว +1

    Oboo Wendemachen 🙏🙏🙏 Enkon dehna Metu ❤️❤️❤️

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว +3

    ጋሼ ወንድሙ በመታሰርዎ በጣም አዝነናል። እንካን ተፈቱልን ደስ ብሎናል!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    Welcome Estefanos with the Great Ato Wondimu. Congratulations to you Ato Wondimu you look Timket. God bless you.

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጽያ ጀግኖች አንዱ ኢትዪጽያዊ እንቁ ወንድሙ ኢብሳ ነው ኢትዬጽያን የምንወድ ሁሉ የአንተ አጥር ነን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጀግናችን ወንድሙ ኢብሳ።

  • @selamwongel1625
    @selamwongel1625 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጦት እውነት ተናግሮ መኖር የህሊና እረፍት ነው

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ወንድሙ አንኳን ተፈቱ። አርስዎን የማሰር ሐሳብ ያቀረበው ስው የበታችነት ስሜት ያለው ሰው ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁልጊዜ ያከብሮታል!

  • @fortunamedhanie7935
    @fortunamedhanie7935 ปีที่แล้ว

    God almighty bless you wendmu

  • @ashenafimulugeta7189
    @ashenafimulugeta7189 ปีที่แล้ว

    አቶ ወንድሙ ሀቅን እንዲያዙ አስከማንኛውም ነገር እግዚአብሔርን በመጨመር ለእውነት የቆሙ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @osman3415
    @osman3415 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሙ ኢብሳ ❤👏🤙

  • @LewteMatwos
    @LewteMatwos ปีที่แล้ว

    ጠበቃ ወንድሙ እንኳን ተፈቱ።

  • @ezoopman6222
    @ezoopman6222 ปีที่แล้ว +2

    Obbo Wandimmu horaa bulaa nama akka kessanii waqni nuuf haa bulchu nuuf haa bayyisuu! Isin jallannaa isin kabajnaa!

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ ปีที่แล้ว

    የእውነት አምላክ እግዚአብሄር እንኳን አስፈታዎት አባታችን እርሰው በጣም ጥሩ ሚዛናዊ የሆኑ ኢትዬጵያ እድትቀጥል የበኩለዎት እየጣሩ አስታራቂ ሃሳብ እየሰጡ የሚያፅናኑን አባታችን ነዎት ታሪክ ይዘክረዋል 💕💐💎

  • @bekyjohn9486
    @bekyjohn9486 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ወንድሙ ኢብሳ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ። እንኳን ተፈታህ

  • @kedirmohammed-aman461
    @kedirmohammed-aman461 ปีที่แล้ว

    God be beside you obo Wondimu. At this time, it is very difficult to be a true man where there are a lot of lairs. That's what you faced. Be courageous and truthful in your life.

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez Ethiopiawi!!!
    Sew beswenetu yemayekeber kalehone
    Keensesa aleteshĺem belelaw Alem Ensesa enkuan keber alew!!!!

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የኖርኩበት ኦሮሞ ህዝብ አንደእሶ ዓይነት እንጂ አራጅ አይደለም ጀግናቺን ኑሩልን!!!::

  • @alemugunner
    @alemugunner ปีที่แล้ว

    Well come My brother, አንኩአን አዴርስው

  • @desalegnreda94
    @desalegnreda94 ปีที่แล้ว +1

    እንደእናንተ አይነቱ ሀቀኛ ነው ኢትዮጵያን ያቆያት!!! እንደ አሸዋ ያብዛልን!!! እድሜ ይስጥልን ያቆይልን!!! ዘረኞችን እግራቸውን ቄጠማ አይናቸውን ጨለማ ያርግልን።

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 ปีที่แล้ว +1

    Ato wendemu ebisa mefetat des belonal neger gen hegu lehulum ekul mekom alebet maletem Ato Tadeos tantu bezehe edemechew eser bet sesekayou tekekel ayedelem esachewem basechekoy mefetat alebachaw. Feteh le Ato Tadeos tantu 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️

  • @fortunamedhanie7935
    @fortunamedhanie7935 ปีที่แล้ว

    Ethiopia deserve people like wendmu pr minster please he can be hope for eritrea 🇪🇷 🙏 we need piece