ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ የስላም ሚኒስተ? 😂😂😂😂😂 አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ ሀያሲ ባልሆንም ግጥምህንና መነባንብህን አድንቂ ነኝ❤
ግሩም ድንቅ ግጥም ከግሩም አቀባበር ጋር። 😁👍👏✌️
Welcome back Behailu. ጎበዝ tichilaleh eko👏
በምሕረቱ እያቆመንበቸርነቱ እየደገፈንበረድኤቱ እያኖረንዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
ያብርየለመብረር
ያለብርየለመብረር
ጎበዝ!! እዉነትም ገጣሚ 👏👏👏👏
Arts ስወዳችሁ
አንደኛ የምር በውስጥህ ብዙ ነገር አለ
ግሩም ነው!
Yessssssssssssss
እዉነት ነዉ
አይ በኃይለእግዚአብሔር - አታመጣው ነገር የለ ! ……….. እንዲህ ባማሩ ፣ በተከሸኑ ፣ ጥበብን በተካኑና “እንደ ማሽላ እያረርን እንድንስቅ” በሚያደርጉ ውብ ቃላት የሆድ ፣ የልባችንን ተንፍስልን እንጂ !! …………. ኑ ር ል ን !!! 😀🤣🥰😍🤩
Good work 👏 🙌 👍 👌
Yesssssdss
ድንቅ ነው❤
Gegna 🙏🙏🥰
ተባረክ አቦ😂😂😂😂
እዉነትህን ነዉ ገጣሚዉ የሰላም ሚንስተሩ ስም ብቻ ነዉ ለመሆኑ በህይወት አሉ?
ብርርርርርርርር ብርርርርርር
ድሮ 100 ብር ብዙ ይገዛ ነበር፡ ዛሬ ግን 100 ብር ለመልስ የሚሰጥበት አገር ውስጥ ነው ያለነው።
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ወንድሜ መቶ ብር አንድ ብር እንካን ያልሆነበት ሃገር ሆኖአል ግን ድሆች የት እንሂድ ቸግሮናል
Arts tv sewedachu ktewahdo gone
ምን ሰላም ሚኒስተር አለ ሠላም ነሱን እጂ
👌👌👌👌👌👌
Mato birr sira xafa
መቶ ብርመቶ ብርወዴት ልበልልሽ ብርርርርርርር 😆😆😆😆
ይይይይ
😅😅😅😅😍😍😍😊
ገጣሚ ጠፋና ግጥም ጠነዘለሳቂም ብዙ ሳቀ ግጥም ጠነዘለያለፈውን አይቶ የዛሬን ፈትኖበታዳሚው መሐል ዘብዛቢ ጥያቄ ህልቦናው ፈጥሮግማሽ ሳቅ ወደ ውጭ፣እሩቡን ወደ ውስጥ ታዳሚውን ጨምሮየተረፈችውን ለእርሱና ላድማጩ በኩል ተቻችሮ ቢቆልፍም ቢያስረው ቢሻው ቢቋጥረው ይደነቃ አድሮ።ቢቋጨውም በዚህ አካፍሎታልና
የእን ግልዘኚፊደል
ክንፍ የለህ እንዳትበር፣ ራስ የለህ እንዳትፈጥር፣እዉቀት የለህ እንዳትመራመር፣እጅ የለህ እንዳትስራአታመርት አትሰራምላስ ብቻ -- አይ መከራ፣
ሠው ለተፈጠረበት ። ህይወት ነው የሚኖረው ። አንተ ለዚችምድር ከተፈጠሩት የሠውን ሀሳብ ለሚነቅፉ ፩ኛ በመሆንህ አትዘንጋ። እራስህን ፈልግ !!! ታገኘዋለህ ።
@@demelashbelete4277 ይቅርታ የኔ ፍቅር፣ ቃላቶቼ ካሰኙህ ቅር፡፡ ግን 100 ብር ዋጋ አጥቶ ቢከንፍ ቢበር፣የመጀመርያዉ ሰዉ ነዉ፣ በቁጥር ሺህ ደርሶ አንድ ሰዉ የማይሞላዉ፣ ብሩ - ብር፣ ሰዉ - ሰዉ፣ አገሩ አገር እንዳይሆን ያደረገዉ፡፡
ደረቅ እንጀራም ቢሆን መግዛት ይቻላል አታመሰግኑም እንጂ ።
ድንቅ አቀራረብ 😂
ሰላም ሚኒስተር😂😂😂
ግጥሙም አቀራረቡም ወደር የለውም፡፡ ውስጣችንን እያዋዛ ኮርኩሯል፡፡
😂❤🙏🙏🙏
ወደ ሽልንግ አገር!
ግጥሙን ከወረቀት ላይ እያነበበ መሆኑ ለምን?ግጥሙን በአይምሮው ውስጥ ይዞ ቢያነበንበው ወረቀት የያዘበት እጆቹ ያርፋሉ አይኖቹ ደግሞ አዳማጮቹ ጋር ይገናኙ እና የበለጠ ድንቅ ይሆን ነበር::✍️
ፀጉር መስንጠቅ ማለት ይሄ ነው::
@@mulugetaseleshi7422 merci beaucoup
Support borena zone drought
😂😂😂😁😁😁
አንተ ስለብር ታወራለህ ቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ ያሁሉ ህዝብ ያለቀበትን አይተከሁ ይሆን አሁን ፀሎተረ ዱአይ ነው የሚያስፈልገን
ይህም ግጥም ነው ኝኝኝኝ ርርርር
ግጥም አይደለም ወግ ነዉ
አይ ኢትዮጵያ ህግ የለ ሠላም ሚኔስተር የለ😂😂😂
ነገሩ የቀረ 100 ብር መልስ ሲሆን
Libya or Somalia hed.
አየ. አዲስ. አበባ በቃ ግጥምና ፉከራ. ከ100 ዓመት. በላይ ወሬ ይገርማላ እንደድሮ. በምላሰ መኖር ተባንዋል ከወሬ. ሀገር ለማዳን ውጣና. ተፋለም
Ahun 100 birr kuter bicha nw
P
Fixing than the inflation my people chooses to make poems, better to ask proper question in appropriate way, ask why these happen, and way to fix it, than just bulling each others,Don't cry over problems brada any can do that,damo cibcabaa
ገገማ ... መንግስት የብርን ዋጋ በየአመቱ እንዲቀንስ እያደረገ እንዴት አይነት ድድብና ነው መቶ ብር ምንም የማይገዛብሽ አገር ማለት.. የብር ዋጋ ቀነሰ ማለት ህዝቡ ጉልበቱን በርካሽ ይሸጣል ማለት አይደለም... ህዝቡ በህብረት የጉልበቱን ዋጋ ማለትም ብሩ በወደቀበት ተባዝቶ እንዲከፈለው ይደረጋል..ይህ ካልሆነ ህዝብ የስራ ማቆም ያደርጋል መንግስት ይቀይራል.. ሌላው ሃገር እንዲህ ነው የሚደረግ.. አንድ ሺህ ብረ ደሞዝ የንበረው ሰው ብሩ በአስር እጥፍ ሲወድቅ ደሞዙ አስር ሺህ ብር ይሆናል.. ከዛ ያለፈው መቶ ብር የአስር ብር ዋጋ ቢኖርው ምንም የትርጉም ለውጥ አያመጣም..
መቶ ብር መቶ ብርርርርስም ብቻ ሆነሽ ቀረሽ እንደጵሰላም ሚኒስቴርእውነት ነው ስላም በሌለበት ሰላም ሚኒስቴር አይ እማማ ኢትዬጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
አልግጥ
አረ ከንቲባዋም ግጥም ይገጥማሉ
የትም ሀገር በሀገሩ መቶ ብር መቶ ብር ነው ምንም አይገዛም እትዮጵያ ብቻ አይደለም አሜሪካን ብትሆን አንድ ነው ምንም አይገዛም ሲመነዘር ብቻ ነው ስም ያለው
አንቺ መዓተኛ
1. ማሳደግ የማትችለውን ልጆች አትፈልፍል2. ነገር ከመብላት በጣም ጠንክረህ ስራ:: የምርት እጥረት ስላለ3. ስለ አሻጥረኛ ነጋዴዎችና ሌቦች ግጠም4. ሰለ ስንፍና ጫት ሺሻ አልኮል የመሳሰሉ ጎጂ አመሎች ጻፍ5. ስለሙስና ጒቦ ተችአንተ ወስላታ ቦዘኔ ነገረኛ
ምነው የሰላም ምኒስተር ወይም ገንዘብ ሚንስተር አባል ነህዴ?ሆ
ምነው እነደዚህ አንገበገበህ
የካድሬ ኮሜንት
Ke khat , shisha , alcohol belay yante mengist new hizb beterara tsehay yemigelew . Ante nebsebela kadre
አንተ መዋል ያለብህ እዚህ ሳይሆን በግ ተራ ወይም በረት ውስጥ ነው፣ እርሱም ይበዛብሃል፡፡ ጅላንፎ!!
አይ የስላም ሚኒስተ? 😂😂😂😂😂 አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ ሀያሲ ባልሆንም ግጥምህንና መነባንብህን አድንቂ ነኝ❤
ግሩም ድንቅ ግጥም ከግሩም አቀባበር ጋር። 😁👍👏✌️
Welcome back Behailu.
ጎበዝ tichilaleh eko👏
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
ያብርየለመብረር
ያለብርየለመብረር
ጎበዝ!! እዉነትም ገጣሚ 👏👏👏👏
Arts ስወዳችሁ
አንደኛ የምር በውስጥህ ብዙ ነገር አለ
ግሩም ነው!
Yessssssssssssss
እዉነት ነዉ
አይ በኃይለእግዚአብሔር - አታመጣው ነገር የለ ! ……….. እንዲህ ባማሩ ፣ በተከሸኑ ፣ ጥበብን በተካኑና “እንደ ማሽላ እያረርን እንድንስቅ” በሚያደርጉ ውብ ቃላት የሆድ ፣ የልባችንን ተንፍስልን እንጂ !! …………. ኑ ር ል ን !!! 😀🤣🥰😍🤩
Good work 👏 🙌 👍 👌
Yesssssdss
ድንቅ ነው❤
Gegna 🙏🙏🥰
ተባረክ አቦ😂😂😂😂
እዉነትህን ነዉ ገጣሚዉ የሰላም ሚንስተሩ ስም ብቻ ነዉ ለመሆኑ በህይወት አሉ?
ብርርርርርርርር ብርርርርርር
ድሮ 100 ብር ብዙ ይገዛ ነበር፡ ዛሬ ግን 100 ብር ለመልስ የሚሰጥበት አገር ውስጥ ነው ያለነው።
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ወንድሜ መቶ ብር አንድ ብር እንካን ያልሆነበት ሃገር ሆኖአል ግን ድሆች የት እንሂድ ቸግሮናል
Arts tv sewedachu ktewahdo gone
ምን ሰላም ሚኒስተር አለ ሠላም ነሱን እጂ
👌👌👌👌👌👌
Mato birr sira xafa
መቶ ብር
መቶ ብር
ወዴት ልበልልሽ ብርርርርርርር 😆😆😆😆
ይይይይ
😅😅😅😅😍😍😍😊
ገጣሚ ጠፋና ግጥም ጠነዘለ
ሳቂም ብዙ ሳቀ ግጥም ጠነዘለ
ያለፈውን አይቶ
የዛሬን ፈትኖ
በታዳሚው መሐል ዘብዛቢ ጥያቄ ህልቦናው ፈጥሮ
ግማሽ ሳቅ ወደ ውጭ፣እሩቡን ወደ ውስጥ ታዳሚውን ጨምሮ
የተረፈችውን ለእርሱና ላድማጩ በኩል ተቻችሮ
ቢቆልፍም ቢያስረው ቢሻው ቢቋጥረው ይደነቃ አድሮ።
ቢቋጨውም በዚህ አካፍሎታልና
የእን ግልዘኚፊደል
ክንፍ የለህ እንዳትበር፣
ራስ የለህ እንዳትፈጥር፣
እዉቀት የለህ እንዳትመራመር፣
እጅ የለህ እንዳትስራ
አታመርት አትሰራ
ምላስ ብቻ -- አይ መከራ፣
ሠው ለተፈጠረበት ። ህይወት ነው የሚኖረው ። አንተ ለዚችምድር ከተፈጠሩት የሠውን ሀሳብ ለሚነቅፉ ፩ኛ በመሆንህ አትዘንጋ። እራስህን ፈልግ !!! ታገኘዋለህ ።
@@demelashbelete4277 ይቅርታ የኔ ፍቅር፣ ቃላቶቼ ካሰኙህ ቅር፡፡
ግን 100 ብር ዋጋ አጥቶ ቢከንፍ ቢበር፣
የመጀመርያዉ ሰዉ ነዉ፣
በቁጥር ሺህ ደርሶ አንድ ሰዉ የማይሞላዉ፣
ብሩ - ብር፣ ሰዉ - ሰዉ፣ አገሩ አገር እንዳይሆን ያደረገዉ፡፡
ደረቅ እንጀራም ቢሆን መግዛት ይቻላል አታመሰግኑም እንጂ ።
ድንቅ አቀራረብ 😂
ሰላም ሚኒስተር😂😂😂
ግጥሙም አቀራረቡም ወደር የለውም፡፡ ውስጣችንን እያዋዛ ኮርኩሯል፡፡
😂❤🙏🙏🙏
ወደ ሽልንግ አገር!
ግጥሙን ከወረቀት ላይ እያነበበ መሆኑ ለምን?
ግጥሙን በአይምሮው ውስጥ ይዞ ቢያነበንበው ወረቀት የያዘበት እጆቹ ያርፋሉ አይኖቹ ደግሞ አዳማጮቹ ጋር ይገናኙ እና የበለጠ ድንቅ ይሆን ነበር::✍️
ፀጉር መስንጠቅ ማለት ይሄ ነው::
@@mulugetaseleshi7422 merci beaucoup
Support borena zone drought
😂😂😂😁😁😁
አንተ ስለብር ታወራለህ ቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ ያሁሉ ህዝብ ያለቀበትን አይተከሁ ይሆን አሁን ፀሎተረ ዱአይ ነው የሚያስፈልገን
ይህም ግጥም ነው ኝኝኝኝ ርርርር
ግጥም አይደለም ወግ ነዉ
አይ ኢትዮጵያ ህግ የለ ሠላም ሚኔስተር የለ😂😂😂
ነገሩ የቀረ 100 ብር መልስ ሲሆን
Libya or Somalia hed.
አየ. አዲስ. አበባ በቃ ግጥምና ፉከራ. ከ100 ዓመት. በላይ ወሬ ይገርማላ እንደድሮ. በምላሰ መኖር ተባንዋል ከወሬ. ሀገር ለማዳን ውጣና. ተፋለም
Ahun 100 birr kuter bicha nw
P
Fixing than the inflation my people chooses to make poems, better to ask proper question in appropriate way, ask why these happen, and way to fix it, than just bulling each others,
Don't cry over problems brada any can do that,damo cibcabaa
ገገማ ... መንግስት የብርን ዋጋ በየአመቱ እንዲቀንስ እያደረገ እንዴት አይነት ድድብና ነው መቶ ብር ምንም የማይገዛብሽ አገር ማለት.. የብር ዋጋ ቀነሰ ማለት ህዝቡ ጉልበቱን በርካሽ ይሸጣል ማለት አይደለም... ህዝቡ በህብረት የጉልበቱን ዋጋ ማለትም ብሩ በወደቀበት ተባዝቶ እንዲከፈለው ይደረጋል..ይህ ካልሆነ ህዝብ የስራ ማቆም ያደርጋል መንግስት ይቀይራል.. ሌላው ሃገር እንዲህ ነው የሚደረግ.. አንድ ሺህ ብረ ደሞዝ የንበረው ሰው ብሩ በአስር እጥፍ ሲወድቅ ደሞዙ አስር ሺህ ብር ይሆናል.. ከዛ ያለፈው መቶ ብር የአስር ብር ዋጋ ቢኖርው ምንም የትርጉም ለውጥ አያመጣም..
መቶ ብር መቶ ብርርርር
ስም ብቻ ሆነሽ ቀረሽ እንደጵሰላም ሚኒስቴር
እውነት ነው ስላም በሌለበት ሰላም ሚኒስቴር
አይ እማማ ኢትዬጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
አልግጥ
አረ ከንቲባዋም ግጥም ይገጥማሉ
የትም ሀገር በሀገሩ መቶ ብር መቶ ብር ነው ምንም አይገዛም እትዮጵያ ብቻ አይደለም አሜሪካን ብትሆን አንድ ነው ምንም አይገዛም ሲመነዘር ብቻ ነው ስም ያለው
አንቺ መዓተኛ
1. ማሳደግ የማትችለውን ልጆች አትፈልፍል
2. ነገር ከመብላት በጣም ጠንክረህ ስራ:: የምርት እጥረት ስላለ
3. ስለ አሻጥረኛ ነጋዴዎችና ሌቦች ግጠም
4. ሰለ ስንፍና ጫት ሺሻ አልኮል የመሳሰሉ ጎጂ አመሎች ጻፍ
5. ስለሙስና ጒቦ ተች
አንተ ወስላታ ቦዘኔ ነገረኛ