Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የእመቤት አስቂኝ ፕራንክ፡ አትከተያቸው ዱርዬዎች ናቸው፡ Very Funny

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • Very funny situation acted by the very funny person in the town, Emebet.
    Qin Leboch (ቅን ልቦች) is reality tv show, created by the renown Film writer & director and creator of Yemaleda kokeboch Acting Competition TV show Fitsum Asfaw, and executively produced by Tsega Fikru. This Program or Video is Only Published on this TH-cam Channel twice a week (Monday and Thursday) at 9:00 PM.
    ****************************************
    buy a product for Muday Charity Association here
    ******************************************************
    teespring.com/...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Social Media ለበጎ ነገር እንጠቀም
    Telegram:- t.me/joinchat/...
    TH-cam:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch

ความคิดเห็น • 5K

  • @እኔየኦሮምልጅነኝ
    @እኔየኦሮምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +468

    ዋው የኔ የህዋ ምስኪን ደስታሽ ደስታችን ነው ሁልም ሳቂልኝ እስከ እሙዬን የምትወዱ like አርጉ

  • @ለምለምራያ-ሐ6ኘ
    @ለምለምራያ-ሐ6ኘ 5 ปีที่แล้ว +306

    ሰው ከችግር ወጥቶ እንድህ ተለውጦ ስታይ እንደት ደስስ ይላል በርቺ የኔ እናት💓💓👍👍👍👌👌👌

  • @jemilajemila3064
    @jemilajemila3064 5 ปีที่แล้ว +525

    ዋው እመቤት በጣም አሪፍ ነው በርቺ እደኔ የተደሰተ በላይክ ያረጋግጥልኝ ደሞ እርጉዝ ነኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +3

      @jemila jemila ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ምንም አይንካሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ👍

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 ปีที่แล้ว

      Wow Awenat Bataim Des Yalal Saw Talwto Mayti Bataim Yasdastagnal Abo Yamchish Arif Naw Qaxybet

    • @jemilajemila3064
      @jemilajemila3064 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend አሜን

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 ปีที่แล้ว

      Yenye flklek swodeshe

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 ปีที่แล้ว

      Ftyewa edmyena tyenayisteh

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 5 ปีที่แล้ว +80

    እንኳን ድራማ ሰርተሽ እንዲሁ ቁጭ ብለሽ ብትስቅ ታምርያለሽ ባለቤቴም ልጄም እንወድሻለን

  • @genetkwt8817
    @genetkwt8817 5 ปีที่แล้ว +299

    እርቦኝ ነው ስትላት ==እኔ አፈር ልብላልሽ ያለቻት ልጅ አንጄቴን ነው የበላችኝ መሸለም ነበረባት ለቅንነቷ❤❤❤❤

    • @maritestaylaran7166
      @maritestaylaran7166 5 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @harega5745
      @harega5745 5 ปีที่แล้ว

      I think they knew

    • @tedlagichamo2576
      @tedlagichamo2576 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የኛ ችግር እኮ ይሄ ነው

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጉኝ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      @@maritestaylaran7166 ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +60

    የሙየ ደስታ ያስደሰተዉ ማነው እስኪ ላይክ አድርጉኚ ፍፄ የኔ መልካም ሁሉም እዳተ ቢሆን እሙ ሁሌም ደስታሽን እመኚልሻለሁ የኔ የዋህ በጣም እሪፍ ነው በርቺ

    • @mno7757
      @mno7757 5 ปีที่แล้ว

      ደስስትይ

  • @የፍርቱናእናትፍቅር
    @የፍርቱናእናትፍቅር 5 ปีที่แล้ว +206

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንደዚህ ተለውጦ ማየት በጣም ያስደስተኛል
    ሰላማቹ ይብዛ ቅኖችዬ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +2

      የፍርቱና እናት ጌጤ ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ምንም አይንካሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ👍

    • @እማሁሌምእወድሻለሁH
      @እማሁሌምእወድሻለሁH 5 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂበጣም ነበር ያለቀሰችሁ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው ያልፋል ከታገሱ

    • @የፍርቱናእናትፍቅር
      @የፍርቱናእናትፍቅር 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mixlagend የኔ ጨበሬ ስንቴ
      ፀጉርክን ስትቆረጠው በዛኛው እቀላቀልካለሁ

    • @meskeremeshete8125
      @meskeremeshete8125 5 ปีที่แล้ว

      ትንሽ ቁምንገር ላይ ሳቅ በዛ ሳው ጥሩ ሆኖ ሳለ

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 5 ปีที่แล้ว +1

    እመት በጣም ጥሩው ሁኔታ ላይ ነው ያለሽው እግዚአብሔር መጀመሪያሽን ሳይሆን መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ
    ደግሞ አትሳቂይ የምትሉው አትንፈጓት ሳቅዋን
    ከእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እዚህ አድርሷታል እስዋ የዋህና መልካም ናት መስቅ እድሜየ ይጨምራል ሳቂይ ሳቂይ እንባ እንዳይታ በፊትሽ የኔ መልከ መልካም ፍፄየ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ
    @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ 5 ปีที่แล้ว +144

    ስቃ የምታስቅ ሲበዛ የምታስለቅስ የሀገራችን ምርጥ የዋህ😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😢😢😢

    • @marthasmarthas4074
      @marthasmarthas4074 5 ปีที่แล้ว +1

      በረች፡ምረጥ፡አሙ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነው ማማዬ😂😂😂😂💘😍😍

  • @asmaasma-rk1vg
    @asmaasma-rk1vg 5 ปีที่แล้ว +26

    እንዴት ደስ ይላል ስው ተደስቶ ማየት ፍፁሜ
    መልካም ስው ቅን
    ማለት ለኔ አንተ ነክ ተባርክ ከነ ቤተስቦችክ በተለይ ለሳደገችክ ምርጥ ድንቅ ለእናትክ ክብር ይገባችዋል ያንተ አይነት ለህዝብ ስለስጡን
    ♥♥♥

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +172

    እሙ ፍቅር ደስታሽ ይብዛ
    ኮመንታሮች ሳቅሽን ቀንሽ ማለት አበዛችሁ ያንን ለቅሶዋን ወስዶ ሳቋን ያሳየን ጌታ አልሀምዱሊላህ እንድሁም ፍፄ ዘርህ ይባረክ

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +86

    4k ሺ ላይክ ቢቻል እኔ ብቻ እሰጥሽ ነበር
    ሁለቱ እሴቶች ግን መሸለም ነበረ ባቸው በርች የኔ አንደኛ

    • @monaysuf4658
      @monaysuf4658 5 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት ነኝ ጎደሬዋ ሳቅ፣ሲናፍቀኝ፣እመቤትን፣ነው፣የማያት፣ቀላል፣ታስቃለች

    • @abdullhabdullh4246
      @abdullhabdullh4246 5 ปีที่แล้ว

      እመቤት እንኴን የዚያን ለቅሶ ማት አላህ ከላልሽ ፍፁምንም አላህ ከነባለቤቱ ያስደሳዉ

    • @susukonjo6341
      @susukonjo6341 4 ปีที่แล้ว

      ክፍል ክ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +183

    ዘረኝነት ከእውቀት ማነስ የሚመጣ የድንቁርና በሽታ ነው።
    የሚስማማ i hate ዘረኛ እያለ ይኮምት ። በዛውም ሰብስክራይብ
    I hate ዘረኝነት

  • @halamansour3804
    @halamansour3804 5 ปีที่แล้ว +90

    እመቤት። ስውድሽ። እስቲ እንደኔ የዝችን ልጅ መለውጥ ዳስ ያለው አለ እንደኔ እዳሜና ጤና ይስጣችሁ።

    • @memeyeyezalme4997
      @memeyeyezalme4997 5 ปีที่แล้ว +2

      ዋው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ታሪክ ይቀየራል በጣም ቆጆነው በርች

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 ปีที่แล้ว +39

    እነኝህን ሁለት ሴቶች ፍፁም ፈልጎ መሸለም አለበት በእውነት ። እኔ የዋህነታቸው። ደስ ብሎውኛል😍😍😍😍

    • @selamselamtegenu1180
      @selamselamtegenu1180 5 ปีที่แล้ว +1

      Emuye swedshi eko bedebnewu yeserashwu fetari ahunm tlk bota yadrsshi wud

  • @kasiyopiya6197
    @kasiyopiya6197 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ያለምሽበት ደረጃ ያድርስሽ እርግጠኛ ነኝ በዚህ ጥረትሽ በቅርቡ ታዋቂ ከሚባሉት አርቲስቶች ውስጥ ትቀላቀያለሽ። በዚሁ አጋጣሚ ደግሞ አብረውሽ የሚሰሩትና የሚያበረታቱሽን ላመሰግና ላደንቃቸው እወዳለሁ ። በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ።

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +34

    *እምየ ኪዳንምህርት በእልተቅኖ እንዳንች የተችግሮትን ፍጥና ክችግራችው ትግላግላችው እንኳን ለዚህ አብቃሽ ማርየ የኔ የዋህ ድስ ብሎኛል ለግል!*

  • @yutbwgjh2183
    @yutbwgjh2183 5 ปีที่แล้ว +117

    አያ ወንዶች 😂😂😂😅😅😅እኔ ሺቅርቅር ብላ ልብስ ውታ ቢሆን እኮን የሶን ምግብ እንተ ትጋብዞት ነበር😁😂😁😅😁

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 ปีที่แล้ว +146

    ማመን አልቻልኩም ደጋግሜ አየሁት😭ይህን ቀን እድናይ ላበቃን ቸሩ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን😍

    • @asterlegesa9853
      @asterlegesa9853 5 ปีที่แล้ว +2

      hhhhhhhhhh uuuuuuu umuyee konjo k Nirobi Kenya batam dace belognal

    • @cell8632
      @cell8632 5 ปีที่แล้ว +2

      እሙዬ የኔ የዋሀ ጀግናነሽ ሁሉ ነገር ያምርብሻል በርቺልን

    • @asterlegesa9853
      @asterlegesa9853 5 ปีที่แล้ว +2

      Akasi malee dirama akkana Ethiopia kesati Namin tokko hin hojanee jirradhu horii bulli hhhhhhhhuuuuu lelam siri

    • @teybamoha2123
      @teybamoha2123 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen3

    • @bamntbamnt5199
      @bamntbamnt5199 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን. አሜን. አሜን በጣም. እግዚአብሔር. ይመሥገን. ምንይሳነዋል

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ለዚህ እድል እንድትበቃ ላበረታታሃት ለተወዳጁ ምርጡ ቅኑ ፍፁም አስፋው እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @mikimokonen1284
    @mikimokonen1284 5 ปีที่แล้ว +192

    🇪🇷 ኤሪትራዊ ነችን ነገሪ ግን ኢቶፕያዊያን አከብራቹ አለን በተለየ ደግሞ 🇪🇹 ኢችን ሰት ታለቅስ ነበረች አሁን ግን የቅሩት እንደዝ ያልተቀየረ ህውታቾውም እግዛብሄሪ እንባቾውን ሳቅ በሳቅ ያደሪጋቾው ። ሚኪ ነች ከ ፍራንስ ። like ግን አምሮብቻል ፍቅራቹ ግለጡልች እስከ

    • @betitube12
      @betitube12 5 ปีที่แล้ว +2

      like U

    • @sarateensy3086
      @sarateensy3086 5 ปีที่แล้ว

      አተ ውሸታም ኢትዮጲያዊነህ

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 5 ปีที่แล้ว +2

      ሚኪ ማራኪ

    • @mikimokonen1284
      @mikimokonen1284 5 ปีที่แล้ว +1

      @@betitube12 tankes እህት አመሰግን አሎው

    • @abdullahad7912
      @abdullahad7912 5 ปีที่แล้ว +2

      Egzbhre yakbreh

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 5 ปีที่แล้ว +26

    እሙዬ የኔማር እስኪ አስቂን የኔ ፈገግታ አምላክ ሳቅሽን ዘላለም ያርግልሽ! ፍፂን ደግሞ እሱ ይክፈልህ ቃላት የለኝም አተ ምርጥ ቅን ሰው!

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 5 ปีที่แล้ว +117

    ወይይ.አላህ.እውነት.መንገዱንየምትመራ.አተነህ.ያኢላሂ.እመቤትን.ለዚህያበቃህ.እኛንም.በስደት.ያለነውንሁሉ.እልማችንንእውንአድረግልን.እደኔ.የመረረው..ላይይይይክ

  • @elrohimilion5741
    @elrohimilion5741 5 ปีที่แล้ว +41

    እንኳን ኢትዮጵያዊ የሆንኩ💚💛❤️ ምንም ብንባላ ደግነት እሩሩነት የግላችን ነው👑👑
    ሕግዝያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን 🇪🇹

  • @mesekermdaniel6797
    @mesekermdaniel6797 5 ปีที่แล้ว +23

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤት ለዚህ በመብቃቷ እዉነት ፍፃ ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከዉ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 5 ปีที่แล้ว +87

    እርቦሻል ስትልሽ አወ ስትያት
    እኔን አፈርልብላ ስትል አሳዘነችኝ በጣም
    የኔፍቅር አንጄቴን በልችው አይ ያገሬ ሰው የዋህ እኮ ነው የጎጃም ሰው ገራገሩ

    • @milkilion696
      @milkilion696 5 ปีที่แล้ว

      Anchi sexy nashe waw , letebaseshe

    • @serkalemgetaneh8580
      @serkalemgetaneh8580 5 ปีที่แล้ว

      woooooo:ljitam;gobze:nchiii

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 ปีที่แล้ว

      እየ ኡሙዬ አሠቅሽን የኔ ማረ የመችሽ ዉደደደደደ ነዉ የማረገሽ

    • @jamilaa3479
      @jamilaa3479 5 ปีที่แล้ว

      @@serkalemgetaneh8580 lo

  • @beehee180
    @beehee180 5 ปีที่แล้ว +60

    የእውነት ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው የተባለው በቅን ልቦቻናእመቤት በተደረገላት አይቼበታለው

  • @afsanafsan72
    @afsanafsan72 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተዋኝ ነሽ እሙ በርቺ የሰው ልጅ አንድ ነገር ሲሰራ ይሳካል ብሎ ተጀምውረው በዛው መቀጠል ነው በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ የሚያስተምር አለው ቅልቦች በጣም ጽሩ ፕሮግራም ነው ፍጽም በጣም ደግ ሰው ነህ መቸም ደስተኛ ሁን ከነቤተሰብህ

  • @abayeneshhuneyalew5686
    @abayeneshhuneyalew5686 5 ปีที่แล้ว +24

    እንደዉ ደስ ስትይ! በርች!አንች ትልቅ ቦታ ይጠብቅሻል!!!
    ፍፄ ተባረክ፣
    ልጅክ ይደግ፣
    ሚስትህ ትኑር!

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +38

    1:11 ለራስ ቆርሰው አያሳንሱም 😂😂😂 ይመችሽ አቦ

  • @hawafiker4051
    @hawafiker4051 5 ปีที่แล้ว +46

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔ ላቺ ሳቅ ፈጣሪን አመሰገኩ ምክንያቱም ሁሉን ያደረገ እሱ ነውና ዛሬም ነገም ሁሌም ለዘላለም ደስታ አይለይሽ የኔ ፍልቅልቅ😘

    • @tedftddf2010
      @tedftddf2010 5 ปีที่แล้ว +1

      በእሙ ምትክ እኔ አሚሚሚሚሚን ብየላታለሁ ፈጣሪ ሁሌም ገጎንሽ ይሁን ለእኛም አላህ ምኗታችንን ያሳካልን

    • @muzamuza4351
      @muzamuza4351 5 ปีที่แล้ว

      የኔቁጀ፣አገሪትዝ፣አልኘ፣ያዴሳባሕዝብ፣እኩበርዝግቶ፣መብላት፣ነውየለመደው፣በጣምጡሩንው፣ብርች

    • @ammm2109
      @ammm2109 5 ปีที่แล้ว

      @@muzamuza4351 .jju

    • @kalkidanniguse4361
      @kalkidanniguse4361 5 ปีที่แล้ว

      Hawa Fiker 🥰😍🥰😍

  • @swdaswda4281
    @swdaswda4281 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሰ የላል ቀጥያበት ትዋነሸም አሪፈ ነው አላህ የምርልሸ መጨረሻሽ ሳሰበው ልክ እደ ፈፄ ነው ምትሄኚው የሚመሰል ኝ አላህ ፍላጎትሸ የሟላልሸ በጣም አሪፈ ነው በርቼ የኔ የዋህ ደማ ይዋህ ሰለሄንሸ አላህ ሁሉንም የሳክልሸል ፍፄ አተሰም አላህ የጠብቀህ እወዳቹአለው ከኔ የበለጠ አላህ የውደዳቹ

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ቆጆ በጣም ችለሽበታል ደስ ብሎኛል እኮን ደስ አለሽ ሳቅሽን ነበር የናፈቀኝ አልሀምድሊላ ሳቅሽ እሙየን ፍፄን በሰልደረቦቻቸውን የምትወዶቸው በላይክ አስደስቱኝ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      ዜድ እናቴን ናፋቂ የደሴዋ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 ปีที่แล้ว +6

    እሙዬ አመርብሽ እውነት የሰው ልጅ ኑሮውን ነው የሚመስለው አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቅነትሽ ተንኮል የለለበት ልብሽ ከመልካም ሰው ጋር አገናኘሽ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ሐ9ቘ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ሐ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +33

    አቦ ምችት ይበልሽ እሙ
    ያለቀሰ ሲስቅ እጅግ ያስደስታል
    እግዚአብሔር ዘመንሽን በሳቅ ይሙላልሽ

    • @ዜድብንትባባልኑርተደብቄከ
      @ዜድብንትባባልኑርተደብቄከ 5 ปีที่แล้ว

      አያንች ሳልስቅ ያስቀኛል አንች ስትስቄ የተደበረ ታዝናናኔያለሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አላህ ያሰቅሽ እሰከመጨረሻ ያረብ የዎህ ታሰደሰቼኝ አለሽ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 5 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ የዋህ እርግጠኛ ነኝ እድሜ ይስጠን እንጅ በአጭር ጊዜ ውስጥ የራስሽ የ television show እንደሚኖርሽ ተስፉ አለኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከተራ ስፉራ አንስቶ ለዚህ ያበቃሽ ,ፍጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ሊያደርሰን ሲፈልግ መልካም ሰዎችን ይልክልናል ፉፁምንም ቸሩ መድሀኒአለም ከነ ቤተሰቡ እድሜ እና ጤና ይስጠው,

  • @lulut20
    @lulut20 5 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ፍልቅልቅ ደሥ ስትል ምናለ የኢቶጵያ ህዝብ ሁሉ እዳቺ ንፁ ልብ በኖረዉ ይቶጵያ የት በደረሠች 😍😍😍😍😍😍😍

  • @tizuye.enatalij1259
    @tizuye.enatalij1259 5 ปีที่แล้ว +53

    እረረረረረረ አልተቻልሽም እሙ በርች ማንም እናቱ ሆድ ተምሮ የወጣ የለም ዋናው ኮፊደንስ ነው

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 5 ปีที่แล้ว +27

    ጎበዝ ነሺ በርቺ እነሱም ስንት መልካም ሰው አለ ከሀገራቺን ሌሎቺ ደግሞ ሀገር ይበጠብጣሉ

  • @woldieyismaw3504
    @woldieyismaw3504 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ አንተ እኮ የምትገርም እኮ ነህ ምርጥ ልጅ ነህ!!! እመቤት ቆንጆ ስራ ነው እሽ

  • @አጎትእናልጆቹ
    @አጎትእናልጆቹ 5 ปีที่แล้ว +84

    በጣም እድለኛ ልጅ ነሽ ግን ሚዲያ ላይ ሳቅ አታብዢ ኮስተር ብለሽ የሚዲያ ሰው ለመሆን ሞክሬ።

    • @m.g5367
      @m.g5367 5 ปีที่แล้ว +4

      Koster bey belo meker ale jel yebale seltanat mekosater aybkanem

    • @meseretgenene9974
      @meseretgenene9974 5 ปีที่แล้ว

      Yaneee konjooooo
      Barchilny

    • @salotsalot6344
      @salotsalot6344 5 ปีที่แล้ว

      Lemin tikosatr filkelk eylch tawera enje

  • @fikeryashenfal5159
    @fikeryashenfal5159 5 ปีที่แล้ว +6

    ፍጹም እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ከፍ ያለ ቦታም ያድርስ ፈጣሪ ከጤናጋ ምርጥ ስው ጎበዝ እመቤት እናበርታታለን keep it up 😍😘😍

  • @f269
    @f269 5 ปีที่แล้ว +129

    አደኛ ነኝ ዋውውውው እመቤት ስጠብቅሽ ነበረ ውደ እመቤትን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ላይክ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ ግጪኝ ፍጡም

  • @ወለተሰላም
    @ወለተሰላም 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ፍፁም የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክልህ። ላገልግሎት የተጠራክ ሰው ነህ እደነ አብርሃም አባታችን እዉነት ቃላት ያንሰኛል

  • @rukiaahmed5213
    @rukiaahmed5213 5 ปีที่แล้ว +36

    ዋዉዉዉዉዉዉ በምን ልግለፅሽ በኡነት ነዉእምልሽ በጣም ችሎታ አለሽ አብሽሪ እንወድሻለን

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 ปีที่แล้ว +59

    እሙዬ የኔ ማር ስወድሽ ያንቺ ህይወት የቀረ አምላክ ተጨንቀዉ እያለቀሱ ያሉት ወገኖቻችን እግዛአብሔር ይድረስላቸዉ

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 5 ปีที่แล้ว +43

    እሙየን ከለቅሶ ወደሳቅ የቀየራት ፍፄ እድሜ ይጥህ ከጤና ጋር በሉት በላይክ የፍፄ አድናቂወች

    • @hayatimohammed8727
      @hayatimohammed8727 5 ปีที่แล้ว

      Yen marii batami dasi yemili newii ❤❤❤❤❤

  • @mayayefares1834
    @mayayefares1834 5 ปีที่แล้ว

    ትችያለሽ እሙካ በርችልኝ ጭንቀትና መከራሽን በሳቅ በደስታ የቀዬረልሽ አምላክ ይመስገን ፍፄም ተባረክ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +48

    የእመቤት አድናቂዎች ብቅ ብቅ በሉ እመቤትን የምትወዱ ላክ ግጩኝ እስቲ ምርጦች

  • @hiwetkemawaydefro4390
    @hiwetkemawaydefro4390 5 ปีที่แล้ว +62

    እሙዬ የኔ መልካም ሁልግዜም ሳቂልኝ ፍፄ ደግሞ እግዛብሄር የተመኝሃውን ሁሉ ፍጣሪ ይስጥህ እሙን እና ፍፄን የምትወድ ላይክ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +59

    እስቲ በሰብስክራይብ አፅናኑን። ዛሬ ቀኑ ይደብራል።

  • @zinashabera6856
    @zinashabera6856 5 ปีที่แล้ว

    Emuye berchi betam arif tiwena new yeserashiw mesileshatal yachin set berchilign fitse tiru sira new tebarek betih zemenih yibarek

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ በሳቅ መቶኩኝ😂😂
    አይ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ለቅሶዋን በሳቅ መለስለት🙏❤😍 ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ😍❤😍

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ 5 ปีที่แล้ว +30

    ዋው በጣም ነው የተዋጣልሺ በመንገድሺ ሁሉ የድግል ልጂ መድሀኒአለም ይቅደምልሺ ፍጼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሜን በሉ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆጆ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍፄዋ እስከነቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ ይችን ልጅ እዳስደሰትካት አላህ አተንም ያስደስትህ ቀጥይበት እሙየ

  • @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ
    @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ 3 ปีที่แล้ว

    እኛ አርብ ሀገር ሥንፈገፍግ አልተለወጥንም አገር ላይ ሠረቶ እደሚለወጥ ለሀገራችን ትልቅ ምሳሌ ነሺና እንዳትፊ በረች በጣም ጎበዝ ነሺ ከዛ ተነሥተሺ እዚህ መዲረሥሺ ለኔም አችን ሳይ ፅናት ይሠማኛል ተሥፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል ያቺ መለወጥ ና ጠንክሪልን ልጂሺ አደገ አሳይን እንመርቅልሺ።

  • @sisay2793
    @sisay2793 5 ปีที่แล้ว +148

    ኦሮሞ ተነስ
    አማራ ተነስ
    ጉራጌ ተነስ
    ትግሬ ተነስ
    ጊዜው አሁን ነው አብረን እንረስ
    እሙን ምትወዱ እንደኔ

    • @mekdesabate2893
      @mekdesabate2893 5 ปีที่แล้ว +3

      እጭ. በተዋህዶ ስም. ተነሳ ምናምን አትበሉ. እናተ ጠባቦች ተዋህዶ የናተ የዘርኛች.መፈንጫ አይደለችም.

    • @moneramohammed5679
      @moneramohammed5679 5 ปีที่แล้ว +1

      barchee yenee dagee

    • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
      @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 ปีที่แล้ว

      መቅደሰ አባተ እውነትሽን ።ነው።ለላው።በሄር።ሰው አይደለም።ነእነሱ

    • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
      @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@mekdesabate2893 ግን እኮ ልዩነትን ሳይሆን አብሮነትን ነው የሚገልጸው አንድ እንሁን ነው የሚለው መልህክቱ

    • @sisay2793
      @sisay2793 5 ปีที่แล้ว

      አቤት አቤት አቤት ምን ጉድ ናቹ እስኪ አሁን ምን አልኩናነው እኔ እኮ ሁሉንም ጠርቼ ስለማልችል ነው ያሳጠርኩት እናንተ ግን በተልካሻ ነገር ቀየራቹት እሚገርመው ግን
      እኔ በእናቴ አባት አማራ
      በእናቴ እናት ኦሮሞ
      በአባቴ አባት ሀዲያ
      በአባቴ እናት ጉራጌ ነኝ እሺ እኔ ምንድነኝ??

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 5 ปีที่แล้ว +15

    እሙ የኔ ልዩ አይዞሽ ጠክሪ
    ፈጣሪ ከምቀኛ
    ከነገርኞ
    ከሸርኛ
    ከአሥመሣይ
    ከውሸታም
    ፈጣሪ የድግል ማሪያም ልጂ ይጠብቅሽ
    በጣም ጥሩ ነው የሠራሽው ጠክሪ የኔ ፍልቅልቅ !!!!!!!!!!!!!!!

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +24

    እሙዬ ትወናሽን ሳላደንቅልሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ገጠር ስለሆነ ሀገሬ ገጠር ነክ ነገሮችን በጣም እወዳለሁ

    • @awrawr7980
      @awrawr7980 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አዞሽ በርች ፈጣሬ ያግዝሽ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ ወይንየ
      ጠንከረች እኮ
      እግዚአብሔር ይርዳት
      ከዚህ የበለጠ ቦታ ያድርሳት
      እና እኔም ገጠር ውስጤ ነው

  • @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ
    @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፖሮግራሙ አሪፋ ነው በጣምነው የሚያምረው ጎበዝነሸ እመቤት ሁለተኛ ፍፄ ልትወኪነው ያሥቀየምናቸው ይቅረታ ሣንጠይቃቸው የምንወዳቸው ፍቅራችን ሣንገልፆላቸው እቺቀን አትለፍ ነው የሚለው ፍፄ ኤሄብቻ ነው የሚቀርሸ

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 5 ปีที่แล้ว +12

    እሙዬ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ምን እንደምል እራሱ በቃ ቃላት ያጥረኛል ። ሁል ጊዜ አንችን ሳስብ ዳዊት ትዝ ይለኛል እግዚአብሔር የተቋጠረን መፍታት ይችላል የምትወጃት ድንግል አትለይሽ ለዚህ ቀን በቅተሽ ስላየሁሽ ስላንች አምላክን አመሰግነዋለሁ የተመሰገነ ይሁን ማማዬ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +2

      ኤልያና የድንግል ልጅ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 5 ปีที่แล้ว

      አደረኩህ የኔ ወንድም ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 5 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክ እግ እሜዳው !! የምትልዋ አስቃኛለች እመቤት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች ማርየ ምንም የሌለብሽ ንጽህ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ

  • @sofity3120
    @sofity3120 5 ปีที่แล้ว +126

    የእሙዬ የፍፄ አድናቂዎች እሙን የምትወዷት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርኝ 😍

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 5 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ እግዚ አቤር አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለሱ ይሁን እግዚ አቤር በፊጹም አስፋው አደሮ ነው አንችን የረዳሺ ፊፄንም ሳለመሰግነው አላልፍም ሰላምህን ያብዛው ከነቤተሰቦችህ
    ቅን ልቦች እግዚ አቤር ከናተጋር ይሁን

  • @የትግስትእናት
    @የትግስትእናት 5 ปีที่แล้ว +51

    እንደ እመቤት ከጭቃው ነቅሎ ከፎቅ ትክል ያድርግልን ውድ ስደተኛ እህት ወንድሞቼ

  • @mkmktete1762
    @mkmktete1762 5 ปีที่แล้ว +178

    አመቤት አነፍጼኮ ላንች የአይንሽ ብሌኖች ናቸው ማንኛውም ሠው አመቤት እመቤት ቢሉሽ ከፈጣሪ በታች ፍጹም አሥፋው ከነባልተቤቱ ነው ፈጣሪ ያግዛቸው ሩህሩህ ናቸው

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @nanigammada2342
      @nanigammada2342 5 ปีที่แล้ว

      Tikikiki neshi mare fise allah idimena xena yisxo

    • @sirkyandibet2027
      @sirkyandibet2027 5 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ፈጽየ ክፉ አይንካህ

    • @SarahSarah-ro9yq
      @SarahSarah-ro9yq 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ነበረሽ የኔ ቆንጆ ከኤረትራነይ በጣም ነው በወዲሽ

    • @hayatethiopa9236
      @hayatethiopa9236 5 ปีที่แล้ว

      በጣምያምራል።አላህይጨምረልሺአይዞሺጠንክሪቀጥይበት

  • @mebartteshom9746
    @mebartteshom9746 5 ปีที่แล้ว +67

    እመቤት ስውድሽ ያንችንም ሄይወት የቀይር የተቸገሮትን የተጨነቁትን የሚያለቅሱትን ላችይ እደደርስልሽ ለነሱም ፈጣሬ ይድርስላቸው

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      አሜን
      ውዴ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በማለት ሠብስክራይብ ግጩኝ

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 5 ปีที่แล้ว

      ehele ayebaleme seke yezenebere new mebale

    • @abdullhabdullh4246
      @abdullhabdullh4246 5 ปีที่แล้ว

      @@rozayallou5705 አላህ እኮ ለታጋሾች ምንዳ ከፋይ ነው

  • @dgxffffd6408
    @dgxffffd6408 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ እሙዬ እግዚአብሔር ያሳብሽውን ሁሉ ያሳካለሽ

  • @መኖራዬየዘላለምአምላ-ፀ6ዐ
    @መኖራዬየዘላለምአምላ-ፀ6ዐ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እመቤት ጌታ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ ደስታሽ ደስታችን ነው ፍፅዬ የኒ ውድ ተባረክ ትዳርህ ይባረክ እድሜህ ይርዘም ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን

    • @sdh3265
      @sdh3265 5 ปีที่แล้ว +1

      እሙ የኔ የዋህ በጣም ደስ ይላል በርችልኝ

  • @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ
    @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ 5 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛልኝ እማ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ እማ በርቺ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ እማ በርቺ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      Zz Ii123 የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 ปีที่แล้ว +13

    ጎበዝ 1 ኛ ነሽ የምር ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሻዪቀ
    @አልሀምዱሊላህአለኩልሻዪቀ 5 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁😁🌺🌺🌺 እመቤትዬ በጣም ነዉ ያዝናናሺኚ የእኒልዪ ቀጥዪበት የእኒ የዋህ ፈጣሪ ከአንቺ ዪሁን

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 5 ปีที่แล้ว +23

    ዋው እመቤት ትወናው 1ኛ ነው ያ የድሮውን ደጉን ዘመን አስታወሰችኝ እናመሰግናለን ከልብ ፍፂ ቅን ሰው ስለ ቅንነትህ እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @zemzemzemzem7751
      @zemzemzemzem7751 5 ปีที่แล้ว

      ጎብዘ የኔ ጀግና

    • @mehretmehret2907
      @mehretmehret2907 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍፄ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እሙዬ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሸ

    • @ፍቅርነሺአገሬ
      @ፍቅርነሺአገሬ 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍❤💛💕💕

  • @ferdose
    @ferdose 5 ปีที่แล้ว +30

    ዉይ እሙዬ አገሬን አሥተዋሽይ ላችና የፍፁ ደጋግሞ ላይክቢቻል 100ግዜ እገጨዉነበር

  • @ነይነይሱላማጢስ
    @ነይነይሱላማጢስ 5 ปีที่แล้ว +50

    የእመቤት ለቅሶ ወደ ደስታ የለወጥክ ፈጣሪ አቤቱ አረብ አገር ያለኑ የኔም የሌሎቹ እህቶቼን ህይወት ለውጥልንና ወደአገራችን መልሰን እመቤት ጉበዝ ነሽ አሁን ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን የኔ ውድ ከፈጣሪ በታች የረዳሽ ፍፁምንም ሰላሙን ያብዛልት ፈጣሪ

  • @Umu_hafsa776
    @Umu_hafsa776 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርት ነው ተመችቶኛል ቀጥይበት ውድ የሀገሬ ልጅ የጎጃም መልካም መልከ

  • @abatnehtsehaw7949
    @abatnehtsehaw7949 5 ปีที่แล้ว +28

    በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ከሚዲያ የራቀ መሆኑን መረዳት ይቻላል ። ባይሆንማ እመቤትን መለየት ባላቃተው። ጎበዝ ነሽ በርቺ!!!

    • @mahratmahrat9526
      @mahratmahrat9526 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል በርቼ የኔ ቆጆ

    • @bvvb4056
      @bvvb4056 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ እራሡ ገረመኝ

    • @igoldeneyeyt8364
      @igoldeneyeyt8364 5 ปีที่แล้ว

      ኔትወርኩ ነዋ

    • @lulutube9064
      @lulutube9064 5 ปีที่แล้ว

      betamm

    • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
      @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 ปีที่แล้ว

      ሰው እኮ ከሚዲያ እርቆ ሳይሆን ቃና ነው 24 ሰአት የሚከታተሉት ዜናኳ እሚያዳምጥ የለም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 ปีที่แล้ว +5

    እሙዬ በጣም ዴስ የሚል ስራ ነው በርች ግን ቁም ነገር እያወራሽ እያለ አትሳቂ እዳይለምዲብሽ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +36

    ነፍስህን ከሀጥያት ለመጠብ መልካም ነገር ስራ
    ሰውነትክን ለመታጠብ ሻውር ግባ
    ሰብስክራይብ ለማረግ zolatube ግባ
    አንተ ሆደ ባባ

    • @zamzamzamzam2531
      @zamzamzamzam2531 5 ปีที่แล้ว

      እሙዬበጣምጎበዝ፣ፍፃእድሜህንሁሉበደስታበፍቅርያኑርህበጣምጥሩሰውነህ

    • @martazahra3563
      @martazahra3563 5 ปีที่แล้ว

      ወው በጠም አርፍ ነው በርቺ

  • @aregashhussein5665
    @aregashhussein5665 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ሣቅሸ የደሰታ ምንጭ ነውና ከውሰጥሸ የሚወጣ ማሰመሰል የሌለበት ሰለሆነ ይህ ፀጋ አይወሰድብሸ ጌታ እግዚአብሄር ያብዛልሸ መልካም ይሁንልሸ

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 5 ปีที่แล้ว +15

    በርቺ የኔ ማር ፍፄም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከነ ቤተሰቦችህ እመቤት ዛሬ ላይ ስቃ ልናያት የቻልነው ባንተ ስለሆነ .

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ
    @እናትነትእውነትነውአባትነ 5 ปีที่แล้ว +68

    ወዶች ታዘብናችሁ ቱ
    በቃ ለናንተ እምታሳዝን እርቃኗን ሁና ወረቀት ሲወድቅባት የኔቆጆ እኔ ላሳልሽ ለማት እናንተ ነበራችሁ

    • @lovelyangel1339
      @lovelyangel1339 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ትዝብት ነው .....በጣም ነው ወንዶቹ ያናደዱኝ እርቃንዋ የሆነች ሴት ብያዩ ኖሮ እንዴት እንደሚሆኑ የታወቀ ነው ብቻ ልብ ይስጣቸው

    • @እናትነትእውነትነውአባትነ
      @እናትነትእውነትነውአባትነ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@lovelyangel1339 አሜን እማ በጣም ገረመኝ የእውነት

    • @youtb8325
      @youtb8325 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እናትነትእውነትነውአባትነ እዉነትሽን ነዉ ወላሂ

    • @lovelove7261
      @lovelove7261 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

    • @wesiwubshet6577
      @wesiwubshet6577 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አይ ወንዶች

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ
    @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ 5 ปีที่แล้ว +77

    ኦ ማ ይ ጋ ድ ተሻሽለሻል እመቤትዬ
    ግን ወላሂ ተደብቆ ሰብስክራይብ የሚለውን ልጅ ስወድው ##መታገስ ዋጋ አለው የምትሉ እጃችሁን ወደላይ አውጡ 👍👍👍

  • @wendmhunfikremariam8255
    @wendmhunfikremariam8255 4 ปีที่แล้ว +2

    እሙየ ጎበዝ በጣም ነው ያሳቅሽን ፍጼን ሰላምህ ይብዛ በይልን

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +36

    89ኛ ነኝ ማዳም ተኝታለች ማፈ ጥሪ ኑ እንይ እሙ መታለች 😃 እሙዬን እንዴ እኔ ውድድ ፍቅርቅር የምታደርጉ እሰኪ ላይ 👍👍👍እሙ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ የዋህ😘

    • @tgsamuel4565
      @tgsamuel4565 5 ปีที่แล้ว

      Zaree koye getan omg hulee toloo new yemtimech nebr

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +18

    እሙዬ ይሄ ዘፈን ለኔነው ዛሬ ከፍቶኛል ከመሸ
    እሙን የምትውዱ በላይክ እንያቹ የኔ የውሃ👉👍❤💕

    • @itsmydam7685
      @itsmydam7685 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔን ይክፍኝ የኔ እህት

    • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
      @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

    • @መሲታዴ
      @መሲታዴ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማር እኔም ትናንት ሳለቅስ ነው የዋልሁት እናቴ ናፍቀኝ ስልካቸውም አልሠራልኝ አለ በስልክ ካገኘሗት 3ወር።ሁነኝ አይዞሽ እግዚአብሔር። እነሡንም እኛንም በሠላም ያቆየን

    • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
      @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 ปีที่แล้ว

      @@መሲታዴ አታልቅሱ እህት ለቅሶ ጥሩ አይደለም እኔ ሁሌ እያለቀስኩ አይኔ በሽተኛ ሆንዋል እባካችሁ አታልቅሱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @መሲታዴ
      @መሲታዴ 5 ปีที่แล้ว

      @@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ እሺ እህቴ አመሠግናለሁ ማር እኔማ ማለቅስስ ሽንት ቤት ነው ማልቀሻሽ ቦታ የለኝም ልጆች አይለቁኝም ሳለቅስ ነው ትንሽ ናፍቆቴ ሚወጣልኝ

  • @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
    @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ 5 ปีที่แล้ว +24

    260 ዲሲሲ ኖ ላይክ ከምታረጉ ባታዩስ።ጥሩ ነገር ማየት መታደል ነው ብታቁበት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን #ቅኔ #ልቦች በርቱልን

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 5 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ምርጥ ልጅ ይመችሽ በጣም ደስ ይላል በርች ጠንክሪ እህዚአብሔር ይርዳሽ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹😍😍😍😍❤️❤️🌹ስወዳችሁ ድራማሽ በጣም ያስቃል😆😂😂😆😆

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የሚገርመው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብለው ለማለት ጌዜ የማይሠጡም አሉ ደሞ እግዞጉዴ

  • @f269
    @f269 5 ปีที่แล้ว +17

    እመቤት የኔ ልዩ በጣም እወድልሻለሁ ፍፄንም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @ሠላምለኢትዮጵያይሁንየፍቅ
    @ሠላምለኢትዮጵያይሁንየፍቅ 5 ปีที่แล้ว +23

    እውነት በጣም አሪፍ ነው የሰራሽ በርች እመቤት ለሌሎች ምሳሌ መሆን ትችያለሽ ምክንያት ፈተናን አልፎ ሳቅ እንዳለ ማወቅ ( ይቻላል )??????

    • @sadeyakusar6970
      @sadeyakusar6970 5 ปีที่แล้ว +1

      ኦሙ እዲሚ ለዝፍፄ እረጂምሀየት ገና አብዝቶ ይሰጠው አንችኖም አላህ ይደግፍሸ በጣም ደስትያለሽ ግለፀሸ. አዞሽ

  • @uvdhhfejg1711
    @uvdhhfejg1711 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ካቺጋርይሁን በርቺ የዋህ ምን ይሆናል ይባላል የዋህነትሽ የፈለግሺበት እዲትደርሺ ይረዳሻ ስራሺም በጣም ቆጆነዉ

  • @yoalapp
    @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +63

    እመቤትን ውድድድድድ ነው የማደርጋት የኔ የዋህ
    እስኪ እንደኔ ውድድድድ የምታደርጓት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት እንጂ ክፍያ የለውም

    • @mt-nd5fp
      @mt-nd5fp 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ወድም ያለምንም ምክንያት ሠብስክራይብ አረኩህ የመቤት አድናቂዎች ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አርጉት ።

    • @vikishenkut5975
      @vikishenkut5975 5 ปีที่แล้ว +1

      woooowwwoowwwowww bexam desi yilalii Egziabher chemrochemro yasakali bexam arifi new

    • @khadijahmaryam82
      @khadijahmaryam82 5 ปีที่แล้ว +1

      Yoal App

    • @አንተታዉቃለክአልጨነቅም
      @አንተታዉቃለክአልጨነቅም 5 ปีที่แล้ว

      Wed

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ መልካም ሠው ናችሁ

  • @ቀደዳቲዩብ
    @ቀደዳቲዩብ 5 ปีที่แล้ว +21

    እመቤት የኔ ውድ ምን እንደምልሽ አላውቅም የኔ ገራም ዘመንሽ ሁሉ ሳቅ በሳቅ ይሁን የአገሬ ልጅ እወድሻለሁ በረቺ አሪፍ ስራ ነው

    • @emuemu6813
      @emuemu6813 5 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ በርች

    • @samirateshome7278
      @samirateshome7278 5 ปีที่แล้ว

      ወይ አንች ልጂ አልተቻልሽም አኮ በለጥሻቸው ጎበዝ የእኔ ቆንጆ

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว +18

    ማሻአላህ አረ የበለጠም ትልቅ ቦታ ትደርሺ ዘድ ምኞቴ ነው እና የኔ ሀሳብ በጣም ጥሩ ነበረ ትወናው ቀጥይበት ፍፄን ሊመሰገን የሚገባ ቅን ሰው ነው

  • @shewayeasefa7095
    @shewayeasefa7095 4 ปีที่แล้ว

    አንደበትሽ ለዛው ይጥማል ጎበዝ በርቺ ፍፁም ከጎንሽ ነው መልካም ሰው እ/ ር ይባርከው ቤተሰቦቹ ልጆቹ ይባረኩ

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 5 ปีที่แล้ว +19

    የእግዚአብሔር በግ ውድድር አደርግሻለሁ አደራሽን ሁሌም ይችን እመቤት ይዘት በሀሪዋን እንዳትቀይሪይት አደራ በተረፈ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ይብቃሽ

  • @ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
    @ማርቲስደተኛዋከርታትዬ 5 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቅን የኔ የዋህ የኔ የሴት ጀግና የኔ ኮፊደሳም
    የኔ ልበ ቡዙ በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት እራሱ ደስስስስ ሲል ደስታሽ ደስታዬ ነው ሳቅሽን ሳይ ደስስስ ይለዛል
    እወዳሻለሁኝ

  • @high1166
    @high1166 5 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ ነሽ እሙ ቆንጆ እኔ ግን ሳቅ እደመውደድሽ ትወናውም ላይ ትስቂያለሽ ብየ ፈርቸ ነበር አንበሳ ብየሻለሁ ካንች ገና ብዙ እምናየው ነገር አለን እግዚ አብሄር ካንችጋ ይሁን ያበርታሽ ጥበቡን ያብዛልሽ ፍጼዋ ባንተላይ እዚህ ደርሳለች መመስገን አለብክ ደስታ ካንተ አይራቅ ምርጥ ሰው

  • @ኢልሃምነኝስደተኛዋ
    @ኢልሃምነኝስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የኔ ቆጆ እደት ደስተኛ እደሆንሽ ፈጣሪ ነው እሚያቀው ግን አች ስትሥቂ አኔ እራሡ የተሠበረው ልቤ ይጠገናል ይሔ ሁላ በች ሣቅ ነው እድሜ ልክሽን በደስታ ያኑርሽ