Top 5 Unforgettable| ምርጥ 5 የማይረሱ አስቂኝ የማለዳ ኮከቦች ተወዳዳሪዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 340

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 ปีที่แล้ว +9

    ፍፆዬ የኔ ጌታ እንዴው ስወድህ
    ምናባቴ ልሁን ደግነት መልካምነት ለሰው ያለህ ክብር በውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @aminafano
    @aminafano 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ ጥሩ ሰዉ ነህ አላህ ጥሩ ነገር ያስብልህ የኔ ወንድም እርግት ያልክ ነህ ሰውችን በተርጋጋ ሁኔታ ነዉ እምትናገራቸዉ በጣም ደስ ትለኛለህ

  • @lijtemuyilak8672
    @lijtemuyilak8672 2 ปีที่แล้ว

    እመቤት ሁሌም አድናቂሽ ነኝ አቤት ድፍረትሽ በጣም ይመቼኛል ደግሞ ግልጽ ነሽ አቦስዎድሽ😍

  • @messimessi905
    @messimessi905 5 ปีที่แล้ว +25

    😄😄😄😄😄😄አርበሳቅ. ቆይማ. እኔም ከስደት. ብቻ ልመለስ. እጂ ለማለዳ ኮኮቦች ጥሩመዝኛን . ይዤ ነው ዱቅ. እምለው. ብቻ ለምዬ እቶዮጵያ. ሰላም ፍቅር. ድስታ ይብዛላት. እቶዮጵያ ለዘላለም ትኑር...

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 ปีที่แล้ว

    እወነትም ቅን ልቦች ያልከው ልክ ነበርክ ቅን ልቦና ያለህ ነህ ጌታ ይባርክህ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃላት ይመሰክራል!!

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 ปีที่แล้ว +104

    የመቤት ባህሪ የሚገርመው ትክክለኛ የጎጃሞች ባህሪ ነው።ሁሉም ግልፅና የዋህ ሠው ወዳድ ናቸው።ፈጣሪ ያሳካልሽ አቦ

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ለካ እመቤት ናት ዛሬ ነው እሷ መሆኗን ያወኩት የኔ የዋሕ

    • @segnibayissa3642
      @segnibayissa3642 5 ปีที่แล้ว +2

      I am from Ambo (Oromia); I know Gojam for more than 5years; she was really express their culture; God bless you Emebet it was heart teaching action and speech ........... woooooooooooow.

    • @fufabinttofiqalhamdulilaha9318
      @fufabinttofiqalhamdulilaha9318 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ በጣም ንፁህ ሰው ነች

    • @lamlamdubai3437
      @lamlamdubai3437 4 ปีที่แล้ว

      ኸኸቐወኸዃዃዃዃኾዃዃዃኾኾጰጸጰጰጰ

    • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኘ3ጰ
      @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኘ3ጰ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የእውነት እኔ እራሱ እሳቸውን ሳይ እሜ ትዝ አለችኝ

  • @mmommoo2043
    @mmommoo2043 5 ปีที่แล้ว +7

    ሁሌ በፈቅር ነው ይህን ማየላት የማትሰለችኝ ውብ ኢትዮጵያ የኔ ቆንጆ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እሙየ በርች

  • @شهدشهد-ه7د
    @شهدشهد-ه7د 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ፍፄ አላህ ሰላምህን ያብዛልህ ለሰው አዛኝ የእውነት ምርጥ ሰው ነህ

    • @genentmhair4561
      @genentmhair4561 2 ปีที่แล้ว

      ፍፃ ልብ ሩህሩህ በጣም አሳብ ሁል ልሥው ልጅ የምቻል ጠና ይስጠህ

  • @hanayemareyamelege9494
    @hanayemareyamelege9494 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ እረ በሳቅ ግን ሳላደንቅ ማለፋ አልችልም የትላልቆቹ ሰወች ኮንፊደንስ

  • @hehjeuejej9365
    @hehjeuejej9365 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍጱሜ ወነት ፍጹም በጣም ጥሩና መልካምሠው ነህዳሀ አትል ክብር አትል የተማረ ያልተማረ ሠሁሉንም በአክብሮ ታሥተናግዳለህ አላህ ይጨምርልህ አብዝቶ ውደ ለይላነኝ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +44

    ቴዲ አፍሮ ከልጅ እስከ አዋቂ ልብ ውስጥ የገባ የመጀመሪያው ሰው💟💖

  • @estergeoushy8336
    @estergeoushy8336 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አለማየሁ የእኔ አባት በጣም ነው ፈታ ያልኩት እማ እንዳትይ ክክክክት

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 ปีที่แล้ว

    ለመቤት ሞራል የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል

  • @tgaxuem5932
    @tgaxuem5932 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ተመቸሽኝ አድናቅሽ ነኝ😍😍😍😍😍

  • @ሸገርየሁሉሀገር
    @ሸገርየሁሉሀገር 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 አሌክሶ "እማ እንዳትዪ" አላለም! አረ ወየው። በሳቅ ፍርፍርርርርርርር…… አበላኸኘ።

  • @susumare921
    @susumare921 5 ปีที่แล้ว +25

    እመቤትየ የኔ የዋህ ስወድሽ😘😘

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ የማለዳ ኮከቦች ይጀመርልን በጣም ያዝናናል

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +26

    ማዘርየ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት ደስ ይላሉ💖💗

    • @samsungace4042
      @samsungace4042 5 ปีที่แล้ว

      እኔሥለሧበጣምፈራሁወላሒ

    • @mkivif6505
      @mkivif6505 5 ปีที่แล้ว

      @@samsungace4042 👙👹🤧🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😡🥶🥶🥶🥳🥳🥶🥶🤯😤😤😤😤😤☻☻☻☻☻

  • @sweetnight8645
    @sweetnight8645 4 ปีที่แล้ว +3

    ስያናድ የተወዳዳር ክብር ይኑራቹ ምናለበት በክብር ብያናግራት

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 5 ปีที่แล้ว +2

    ከሁሉቺም እመቤት ናት በሳቅ የግድልችኝ 😀😀😀እና ሽማጋሊው እናት ባታሳልፉኝ ፈርንጂ ያሳልፈኛል 😀😀

  • @ብቸናፍቅር
    @ብቸናፍቅር 5 ปีที่แล้ว +22

    እመቤት በጣም አድንቀሻልሁ ውዴ

  • @abdulla3910
    @abdulla3910 4 ปีที่แล้ว

    የምረበጣም ወላሂ ጀግናአባትነው ወላሂ ሆዴአሞኝንያሲኩበተ

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 ปีที่แล้ว

    Wowww ya gaxar liji nan yalishu liji gobaze

  • @aminat5870
    @aminat5870 4 ปีที่แล้ว

    አብሸሪ እመቤት በረች ማሬ በጣም ታዝናናለችልክ ናት

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ግን የማለዳ ኮከቦች እመቤት በትወና ላይ እንድትሳተፍ ብትደርግ ጥሩ ውጤት ታመጣለች ደስ የሚል ውጤት

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +70

    ለኔ የሁልጊዜም ምርጥ እመቤት ናት ሁሉ ነገሯ💗💟💖😁😂😆😁😂😆😀

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ግን የማለዳ ኮከቦች እመቤት በትወና ላይ እንድትሳተፍ ብትደርግ ጥሩ ውጤት ታመጣለች yager lje

  • @edenasmamaw7607
    @edenasmamaw7607 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye Emebet netsanet besmeab des stl

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว

    እሙየ የኔ ዉድ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 5 ปีที่แล้ว +3

    አሌክስ የምር እርጋታህን እወዳለሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @abdraziknurhsen5489
    @abdraziknurhsen5489 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @marta6335
    @marta6335 5 ปีที่แล้ว +4

    እመቤት ውሥጤነች😍😍

  • @fanutesfu6428
    @fanutesfu6428 5 ปีที่แล้ว

    አይ እማ እማ በሷ ቦታ ብሆን ምን እንደምሆን ታየኝ ውይ ውይ ክክክክክክክ አይ አሌክስ ምክርህ ጥሩ ነው ሲቀጥል እድሜያቸው ገፋ ያሉትን ማቅረባችው ስለ እውነት ደስ ብሎኛል እንደራሴ አሳም ምክንያቱ ለወጣቶቹ መበረታቻ ይሆናሉ ብዬ አስባለው ሌላው በእዚህ እድሜ ወደ ቤተ እግዚአብሔር መሆድ ነበር የሚልም አለ እሱም እውነት ነው ነገር ግን ያሰው ሁሌም ልቤ በቤተ እግዚአብሔር ቤት ይሆናል እናም የአንዳንዶች ኮመንት በመጀመርያ እራሳችንን እንወቅ እግዚአብሔር ለሁላችንም ያሳባችንን ያሳካልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ሥትሉ እግዚአብሄር ሠላማችሁን ያብዛው

  • @menvisbariazgi4464
    @menvisbariazgi4464 3 ปีที่แล้ว

    You are special, I wish you the very best.

  • @tube4900
    @tube4900 5 ปีที่แล้ว +3

    እመቤት የኔ የዋህ አላህ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ ባየሁሺ ቁጥር እድስ እየመሰለኝ ፈታ ታደርጊኛለሽ

  • @Zፍቅርፍቅርየወሎቀበጥ
    @Zፍቅርፍቅርየወሎቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ፈጣሪ በዚህ እድሜ የምን መጃጃል ነው አሮጊቷ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 ปีที่แล้ว

    እር በሣቅ ሞትኩ ክክክክክክክክክክክክክክ የኔ መልካም እመቤት

  • @purewater9479
    @purewater9479 3 ปีที่แล้ว

    I love her she’s really honest very talented did not have to have educationI can see you have a bright future good luck keep working hard

  • @ruhitruhit2286
    @ruhitruhit2286 5 ปีที่แล้ว +3

    እመቤት በጣም ደስትያ ለሺ ሳቅሺን ቀንሺው ፍጹሜ አዲናቂህነኝ በጣም ጡሩ አሳቢነህ

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
    @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩ ወይ እመቤቴ ከወገበቱ በታች እፈልገዋለሁ አልሽ ክክክ

  • @yalewwale8905
    @yalewwale8905 3 ปีที่แล้ว

    Wow nic

  • @hailefuge9615
    @hailefuge9615 5 ปีที่แล้ว

    Wow eska zare tamognahu kin libochin salay malafe yimachechihu

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +15

    አሌክስ ስወድህ እኮ💖💟💗💓💞

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 5 ปีที่แล้ว

      እመቤት ሁሌም ውስጤ ናት ደጋግሜ ባያት የማትሠለቸኝ የኔ ሀብት ዳግም እናት እመቤት አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ የዋህ

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 ปีที่แล้ว

    እማማየ አንች ለሐገር ፀልየ እንጅ በዚሕሥሀት ሙዚቃ ይከብዳል

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እንኩዋን ደና መጣችሁ
    አር 4ኝያዉ ዙር ይጀመርልን የማለዳ ኮከቦች
    አቦ ፈታ አረጋችኝይ 😂😂😂😂😂ይመቻችሁ

  • @ኤልሲይርዳው
    @ኤልሲይርዳው 5 ปีที่แล้ว +31

    እመቤት ሺ አመት ኑሪልኝ ፈጣሪ ያሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ

  • @hawahussen6262
    @hawahussen6262 4 ปีที่แล้ว

    እመቤት በጣም ጎበዝ

  • @sofiaademsied9468
    @sofiaademsied9468 5 ปีที่แล้ว +2

    እማ እማ የኔ የዋህ እማዋ ናፉቃት ይሆናል ምስኪን

  • @rabiaabdu9326
    @rabiaabdu9326 5 ปีที่แล้ว +5

    እመቤትዬ ሥወድሽ በጣም ዘና ታደርጊያለሽ

    • @abdooabdoo2260
      @abdooabdoo2260 5 ปีที่แล้ว

      Gojamywa mashiallh tebarekellah alah des telaley

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 3 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮኮቦች ለምን ተቋረጠ ከስደት ስመለስ ሰራተኛ ሆኘ እተውናለሁ እያልኩ አስብ ነበር እረ ቀጥሉበት

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin5617 4 ปีที่แล้ว

    ኢንዴት ነቹ ቅን ልቦች እኔ ደነ ነኝ ኢ እኔ ፍፄ ዲንሰፋ እበለለው አሁን የምኖረው ሰውዲ አረቢያ ነው በለፈውም የበለቤቴን ስልክ ልኬለቹ ነበር ግን አልደወለቹለትም በለቤቴ የለችው ኢትዮጵያ ስዮን ሁለት ቆንጆ ልጆችን ወልደልኘለች ግን ኢነሱን ለቅቄ እንድሰደድ የሚየደርገኝ ነገር ተፈጠረ አበቴ እነቴ እየለች ሁለተኘ ምስት አገበ ከዘ ቦሀለ አበቴ ና እነቴ ሁሌ መጠለት ጀማሩ ከዘም እኔ በሰፈር ሽማግሌም ለንድዋ ሚስቱ ሌላ ቦተ ወስዶ ቤት ኢንዲሰረለት በምል ግዜ ሰዎች ሰዎች እኔን ብዙ ነገር አሉኝ እነቴ አበቴ ሁሌ እማተት ነበር ግን በመስተረቅ ሰት አበቱን መታ ተበልኩኝ በውነት እኔ አበቴ ልመተው ይቅርነ አይኔን ገልጬ አይቼው አለቅም አባቴ ሁለት ሚስት ኢስሚየገበ ድረስ በጠም በጠም ምርጥ አበት ነበር ፍፄ ከማንም በለይ ለነቶች ተስበለህ ብዬ እገምተለው ምትረደኝ ነገር ከለ ረሴን ለጠፋ ሁሉ ደርሸለው ምክንየቱም ሚጠሉት በየ ቀኑ ይደርሰኘል ፋዘር ልተነግረው ከቸልክ እሀው ስልኩ 0977762046 የኔ ስልክ እሄ ነው ምትለኝ ነገር ከለ 0534474896

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ በሣቅ ትልቁ ሠውየና እመቤት በጣምነው የሚሥቁት😍😍

  • @EthiopiaEmama
    @EthiopiaEmama 5 ปีที่แล้ว +1

    Emu yani yawauh ega gojamiwachi bata amarochi endiuh nan Emun yamadenk like yaderegan

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ እመቤት እድሜልኬን ባዳምጥሽ አልጠግብሽም ፍፁሜ እግዚአብሔር ያላሰብከውን እንጀራ ይስጥህ 3ታችሁም ዳኞች ምርጥ ናችሁ ድንግል ትባርካችሁ

  • @uy8921
    @uy8921 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @ananhoney2646
    @ananhoney2646 5 ปีที่แล้ว

    Uffff yemadamin libs eyesaku bedesta tekushe cheresikugn abo yagere sewochi nurulgn

  • @ilovetigray2337
    @ilovetigray2337 5 ปีที่แล้ว +2

    Des telalchi ketlbat👍👍👍

  • @አዱኒያብላሽ
    @አዱኒያብላሽ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የአለህ መጨረሽየን አሣምራልኝ

  • @tirhasagw5728
    @tirhasagw5728 5 ปีที่แล้ว

    The old women she do good very job. 🤣😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @sharhalkan3399
      @sharhalkan3399 5 ปีที่แล้ว +1

      MRSፋጱሜ ሰላምህን ያብዛው.T Ethio

  • @aberhamsamuel8248
    @aberhamsamuel8248 3 ปีที่แล้ว

    ኑሮሽ እራሱ ትወና ነው በጣም ያምራል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +26

    የማለዳ ኮከብ መቼ ነው የሚጀምረው ክክክክክክክክክክ እማ እንዳትይ ወይ አለማየሁ

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 5 ปีที่แล้ว +11

    እማማ እኔ ባንቱ አፈርኩ ምነው በዚህ እድሜዎ ቆርበው ቤት ክርስትያን እየሄዱ የ እግዚአብሔርን ተአምር ቢስሙ😥😥😥

  • @bxbx9657
    @bxbx9657 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ባላገርደፋርነው እሚባለው እውነትነው ጎበዝነች

    • @tebabe
      @tebabe ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @Hibutub
    @Hibutub 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ይመችክ

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    የዋህምንይሆናል፣እመቤትየእማይመችሺ፣እስከሁልጊዜውም፣አዲናቂዋ፣ተባረኩ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 3 ปีที่แล้ว

    ፍፁም እንጀራ ይውጣልህ ልጅችህን ይባርካልህ

  • @faxumamohammad8345
    @faxumamohammad8345 5 ปีที่แล้ว

    Woooww betam des yelal💯💯✔🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 3 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkk ema endateyi yes yilal kkkkkkkkkk

  • @belayemifeta724
    @belayemifeta724 3 ปีที่แล้ว

    አተም ሰላምህ ዪብዛ

  • @ajumunna2683
    @ajumunna2683 5 ปีที่แล้ว +8

    በስተርጅና ከፈጣሪ ጋር መገናኝት ይበልጣል

  • @Makuye
    @Makuye 5 ปีที่แล้ว +1

    Weyne Emebet, miskin! Betam new yasazenechigne.

  • @ኢተቂላህአላህንእንፍ-ፐ3ኸ
    @ኢተቂላህአላህንእንፍ-ፐ3ኸ 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ይመቻችሁ

  • @mslovenma9297
    @mslovenma9297 3 ปีที่แล้ว

    good

  • @cxfghgfrfj5574
    @cxfghgfrfj5574 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሞጣ ነኝ ያለሁ ልክ የገጠሩን ብሀል ነው የሰራሽው ያሰብሽው ይሳካልሽ እህቴ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 4 ปีที่แล้ว

    Weny des setel 4 sate teguza ymtchew egzabihre ybarekachw

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +13

    አይ ትልቅ ሰው ምነው በርጅና ውይ ምን አይነት ግዜ ነው እረ አምላኬ እሚያረጎትን አያቁምና ይቅር በላቸው አቤት ጌታየ ነው ያሉ ማዘር ጌታሽ አንድ ነው የሰራዋ ጌታ ህይወትወት ሙዚቃ አይ ከላይው ላይ ሰይጣን የሰበርወት አምላኬ ይቅር በለን

    • @sdwe2921
      @sdwe2921 5 ปีที่แล้ว

      አክሊሉ

  • @ዘእምነገደተዋሕዶ
    @ዘእምነገደተዋሕዶ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን ትመስላለች ይች የትልቅ ቀላል ኤጭ ሙዚቃ ሂወቴ ትላለችዴ ያባደች

    • @fanutesfu6428
      @fanutesfu6428 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አጥያትን እንጂ አጥያተኛን አይጠላም እናም ፈጣሪ አንድቀን ወደቤቱ ይሰበስባቸዋል ግን እኛ ሰዎች ደሞ ደግ እያለ ክፊ እንናገራለን ምን ትመስላለች ይቺ የትልቅ ቀላል ? ለሚለው እርሱ በአምሳሉ የፈጠራት (የፈጠረው ) ነዋ ስለዚህ ሀሉም ፈጣሪውን እያመሰገነ ነው የሚኖረው እናም ክፊ ነገር ካንደበት ባናወጣ ጥሩ ከእሳ ይልቅ ተሳዳቢ አትያተኛ ነው ይቅርታ ለሁላችንም የማስተዋል ልቦና ይስጠን እሄንን ብሮግራም በጣም እጅግ በጣም ነው የምወደው በርቱ ጠንክሩ ፍፅዬ ( እመቤት የኔ አዛዛኝ ግልፅ ሰው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ) እንወዳችሃለን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኮጃሜዋ ወይ ተመቸሽኝ የገጠሯ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓ፍጹም አስፋው እዛ ይታያል tv ያልክ አሳቀኸኝ

  • @dagimabreham1088
    @dagimabreham1088 4 ปีที่แล้ว

    Alemayewu 1

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሸባው ሲያስቁ😆😀😆😂😁

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ያደርግልኛል የቁመቱ ማማር
    ምን ያደርግልኛ የመልኩ ደርደር
    ደህና የሁንጂ የታችኛ መደር ክክክክክክ አደናቄሺነኝ ማር

  • @asefage7357
    @asefage7357 9 หลายเดือนก่อน

    ወኔ ጉዴ

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 4 ปีที่แล้ว

    The last lady needs to be encouraged. She is very courageous and brave.

    • @iloveuallah3409
      @iloveuallah3409 4 ปีที่แล้ว

      Yes are you etioppian or american

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah yamral marrrr

  • @ethioh8050
    @ethioh8050 5 ปีที่แล้ว

    Omg! Emebet, you are the best and better than well known artists. Good for you. Hope you will be the winner

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว +3

    እናታችን ምነው በሚቆርቡበት ጊዜ ሙዚቃ ህይወቴ ብለው ቁጭ ኘሉ እግዝኦ

  • @mulachewwoema5258
    @mulachewwoema5258 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣራ ብሪክ የዲረግሼ እሜቤት

  • @muhammadahmed3319
    @muhammadahmed3319 5 ปีที่แล้ว +1

    Oh 🇪🇹 Ethiopian people only nows making fun and they are so good funny Mashallah Allah may make you better

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 ปีที่แล้ว

    አዬ እሙዬ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    አረ ትፈልግበት ተዋታ ሐይ.lol

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 5 ปีที่แล้ว

    እማ እንዳትይ😂😂😂😂

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ትልልቅሰው እዝህ ለምን ይመጣሉይገርማል

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ ስወዳቹ

  • @Miesho79
    @Miesho79 4 ปีที่แล้ว

    Really funny

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 3 ปีที่แล้ว

    አድናቂዎቹ ግን ዝም ብለው ማጨብጨብ ምንድነው እመቤት ግን ታስቃለች
    አድናቂዎች ምክር ያስፈልጋቸዋል
    ከሁሉ ተወዳዳሪ እመቤትትወና ትችላለች

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
    @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ኮኮቦች ውስጤ ናቸው

  • @habshihabshi2816
    @habshihabshi2816 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ አክባር እግዛብሄር ይስጠዉ