አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye - S08 EP79

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @akemanu48
    @akemanu48 2 หลายเดือนก่อน +11

    ደጃፍ ይባላል የዳዊት podcast. አፍህን ከፍተህ የምታዳምጠው መዝናኛም መማሪያም የሚሆን ከሚገርሙ ባለሙያዎች ጋር ፕሮግራሞች አሉት::
    ዴቭ
    ለሚወያየው እንግዳ ብዙ ጊዜ ሰጥቶ ብዙ መረጃ በመሰብሰብ በቂ ዝግጅት እንደሚያደርግ ፕሮግራሞቹ በሙሉ ይመሰክራሉ::
    ደግሞ ደግሞ
    የውይይቱን ፍሰት የመቆጣጠር ብቃቱ እሚገርም ነው::
    ገብታችሁ ኮምኩሙት

  • @aklilualemu
    @aklilualemu 6 หลายเดือนก่อน +11

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው:: thank you my Brother

  • @peacock_12
    @peacock_12 5 หลายเดือนก่อน +10

    Dave yemigerm sew nw! Dajaf podcast is my favorite podcast❤

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 25 วันที่ผ่านมา

    The only Amharic podcaster who I listen to, Great Job Dave!

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 6 หลายเดือนก่อน +11

    ከሮፍናን ጋር በነበረዉ ቃለ መጠይቅ በጣም ሰምቼዋለሁ በቃ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል ተምሬበታለሁ 🙏

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደናንተ ያለ አርቀው ያዩ ዓይኖች ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አይለው ጥብን ሰው ይማርልን ?ሂሳቡ ነው ሀሳቡ ነው የሚያሳስበን --🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @RekikA
    @RekikA 6 หลายเดือนก่อน +4

    How I enjoyed this conversation. Eagerly awaiting your next masterpiece ... keep up the awesome work @DawitTesfaye 👍

  • @Binnyanimation
    @Binnyanimation 2 หลายเดือนก่อน +2

    this man is legend 🎉

  • @user-pk3ih3mr2l
    @user-pk3ih3mr2l 3 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ ከረጅም ጊዜ በኋላ ነወ ያየዉክ
    በጣም ክብር ያለህ ለሰዉ ክብር
    የምትሰጥ ነህ ዛሬ ሳይህ ፀጉርህ ተመልጦ ሳይ ገረመኝ ቆንጆ ፀጉርህን
    እኔ ነበር የማስተካከልህ ሚኪ

  • @user-hd3fk2cd7x
    @user-hd3fk2cd7x หลายเดือนก่อน

    Owee 🎉great to see Dawit Tesfaye succeeding on his own way real soul 😍

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 6 หลายเดือนก่อน +10

    🎉ይሄን የምታነቡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @habesha2171
    @habesha2171 5 หลายเดือนก่อน

    What a conversation wow thank you I love Dejaf to see Dawit in the other side of table and know what an amazing person he is (which I already knew! ) interesting Thank you 🙏🏾

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 6 หลายเดือนก่อน +2

    True no short cut, u have to hustle to get success agreed 🙏

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 6 หลายเดือนก่อน +5

    እባካችሁን በተቻለ መጠን አማርኛ ብቻ ለመጠቀም ሞክሩ የአማርኛ ዝግጅት እንደመሆኑ መጠን ሁለተኛም በተለያየ የቋንቋ ደረጃ ለይ ያሉ ሰዎችም ስለሚመለከቱ ሶስተኛ ቋንቋችን በጣም እየተበረዘ ነዉ ።VOA አማርኛ ላይ እንግሊዘኛ ቃል ብትጠቀም ያስቆሙና በአማርኛ ያስደግማሉ እንኳን በሌላ ቋንቋ ሊጠይቁ ቀርቶ እባካቹ አስተካክሉ።

  • @NetTes-uf3wd
    @NetTes-uf3wd 29 วันที่ผ่านมา

    Dejaf and Meri are my favorite podcasts, Wow!

  • @fekareted
    @fekareted 6 หลายเดือนก่อน +4

    @Andebetpodcast you should host this አንደበተ ርቱዕ ሰው

  • @antenehbelay6676
    @antenehbelay6676 6 หลายเดือนก่อน +4

    Pls samrawit ride owner / hybrid design / tegebezelen pls

  • @YeTekleyelije
    @YeTekleyelije 4 หลายเดือนก่อน

    Dave betam tilk Akbrot new yalagn ❤❤❤❤ betlye 9mot yante film mehonun saki tgremylew betam yewdedkut film new techilala betam bizuuu etebkalew

  • @tewodroskidane5784
    @tewodroskidane5784 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing interview!!

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሪዎች❤

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 6 หลายเดือนก่อน

    Genuine ,professional and lucky 😂 keep it up bro.

  • @user-mx4wj6kc8v
    @user-mx4wj6kc8v 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dave keep it up

  • @denye1999
    @denye1999 4 หลายเดือนก่อน

    Please Dave Eli gar chemro arge neber yalkachewn interview lkekln Especially Eli, Ke Zeru gar yarekewn hulun semchalehu Ayychalehu, yann endaye sew mn limesl endemichl megemet ayaktegnm Awken sanakew yalefe sew new ebakh lkekln, Adnakih Ena Akbarik.

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 หลายเดือนก่อน

    Dave is the greatest podcaster

  • @habtamutakele4923
    @habtamutakele4923 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam naw love

  • @user-mx4wj6kc8v
    @user-mx4wj6kc8v 6 หลายเดือนก่อน +2

    Please yonas hagos akerebulen (Arada Fm owner)

  • @mikosart12
    @mikosart12 6 หลายเดือนก่อน

    Loved the interview meriwoch u guys are so great but why don’t interview at least one painting artist Please

  • @solomongetnet2784
    @solomongetnet2784 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ጊዜ ነበር

  • @lighthouse9032
    @lighthouse9032 6 หลายเดือนก่อน

    MERI! Jomo Tariku is in Town! Please invite him! 🙏

  • @Yegebawal
    @Yegebawal 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝግጅታችሁን እጅግ አብልጬ ነው የምወደው :: አንድ ነገር ግን ብታስተካክሉ መልካም ይመስለኛል:: በተለይ የቋንቋ አጠቃቀማችሁን ብታስተካክሉ:: አንድ አንዴ በአማርኛ መግለጽ የማይቻለውን እንግሊዝኛ ብትጠቀሙ ችግር አለው አልልም ነገር ግን በቂ በሆነ መልኩ በአማርኛ መግለጽ እየተቻለ ለምን በእንግሊዝኛ እንደምትጠቀሙ አልገባኝም:: ለምሳሌ የእኔ የ16 ዓመት ወንድ ልጄ አውሮፓ ተወልዶ እዚህ አሜሪካ አድጎ አማርኛንም ጀርመንኛንም እንግሊዘኛንም አንዱን ከአንዱ ሳይቀላቅል ይናገራል::

  • @guchmie3999
    @guchmie3999 6 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ልምድህን ለማካፈል እዚህ መገኘትህ መልካም ነው greetings.ግን ጥያቄዎችህ ስትመል የማብራራት ልማድህ አብዝቶ ተጭኖህ እቅጩን የሆነ መልስ አሠጥም ሁሉንም ወገን ለማስደሰት በሚመስል መልኩ አሻሚ ምላሾችን ትሠጣለህ ጎራህን ለይ ... ከአንተ ልምድ ጥቁርና ነጭ የሆነ ምላሽ ነው እምንፈልገው

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 6 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️

  • @yonasmereba4851
    @yonasmereba4851 6 หลายเดือนก่อน

    Thamk you meri❤

  • @enanugirma9245
    @enanugirma9245 6 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት💚

  • @freeworld5940
    @freeworld5940 หลายเดือนก่อน

    Dave🎉

  • @MikiEal-24
    @MikiEal-24 27 วันที่ผ่านมา

    'እንትን' ግን ምንድነው?🤔

  • @girmamoges2153
    @girmamoges2153 5 หลายเดือนก่อน

    Dave❤

  • @fasilzewdie7313
    @fasilzewdie7313 6 หลายเดือนก่อน

    Dave big man !

  • @yirgalemlemma9173
    @yirgalemlemma9173 6 หลายเดือนก่อน

    አንድኛ ዴቭ፣ እናመሰናለን መሪዎች

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 6 หลายเดือนก่อน +1

    Great personality

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 6 หลายเดือนก่อน

    Pricing ላይ፣ አቅርቦት እና ፍላጎት ድርሻ ይኖረው ይሆን እንዴ?

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍

  • @zelalemfikre1203
    @zelalemfikre1203 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 25 วันที่ผ่านมา

    ዴቫየ❤

  • @ashebirtesfaye4860
    @ashebirtesfaye4860 6 หลายเดือนก่อน

    አርት በራሱ ኤክሰለንስ ነው!

  • @Tbel438
    @Tbel438 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nice podcst!
    @tegabu what happen to you look distressed today

  • @meandmysoul23
    @meandmysoul23 6 หลายเดือนก่อน +3

    pls ye eliasn itnterview enesmawu..

  • @Samwho617
    @Samwho617 6 หลายเดือนก่อน +21

    I wish this guy also host hid own podcast or something that sort, the hosts are unprepared sometimes boring, it seems like they are here to pass time. 🤷🏾‍♂️

    • @fasikazewdu4645
      @fasikazewdu4645 6 หลายเดือนก่อน +6

      I think they were good but Dave has his own podcast called Dejaf & it's a good one!

    • @Robel.Destiny
      @Robel.Destiny 6 หลายเดือนก่อน +4

      He’s good yes. that doesn’t make them Boring It’s business Podcast Mate , they’re asking genuine questions and listening

    • @shewaitsolutions9286
      @shewaitsolutions9286 6 หลายเดือนก่อน +5

      Don’t use negative words against vibrant young people who are doing the best to have impact. I like their question and straight to the point approach.

    • @demose255
      @demose255 6 หลายเดือนก่อน +12

      The hosts are ok. In my opinion they just need to relax a bit and probably need to stop trying to show their intelligence on the subject matter. They should only focus on showing a genuine curiosity to learn from their guests when they ask questions. That should help them formulate their questions better. That’s my piece of advice. Overall, the show has been great.

    • @NafarraSA
      @NafarraSA 6 หลายเดือนก่อน +3

      Please, don't spoil the room with an awful nature of belittling the boys who are doing the maximum to help us learn. Host yours and let's evaluate you! ልጁን ለማድነቅ እነርሱን ማጣጣል አይጠበቅብንም!

  • @antenehbelay6676
    @antenehbelay6676 6 หลายเดือนก่อน

    Pls samrawit ride tegebezelen pls

  • @yohannestadele132
    @yohannestadele132 3 หลายเดือนก่อน

    The guests are outstanding, and the platform is also good. However, the host doesn't deserve to be part of this setting.

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  3 หลายเดือนก่อน

      Can you please share specific comments that the hosts need to improve?

  • @user-np5uc6ul6l
    @user-np5uc6ul6l 6 หลายเดือนก่อน

    የሀይሌን መቼ ነው የምለቁልን

  • @enlightainment_zone_2014
    @enlightainment_zone_2014 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ዴቭ ይመችህ! እኔ ግን ሁሌ በአንተ መመሰጥ መቼ ነው የማቆመው?!

  • @kereyu1993
    @kereyu1993 3 หลายเดือนก่อน

    ነጭ ለባሹ ጠያቂ ግን "የቃለመጠይቅ መሰረታውያን" የሚል መፀሃፍ ፈልገህ አንብብ::

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie 6 หลายเดือนก่อน

    "9th death" tergumachihut nw "zetegn motin" ? ere astakaklut aymetinm. The litral translation is not correct and you dont need to traslate the names or such a titles please

  • @seblixobeli4442
    @seblixobeli4442 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ጠያቂዎቹ ግን ምን ጉድ ናችሁ? podcast የከፈታችሁት የአፍ መፍቻ ቋንቋዉ አማርኛ,ኦሮምኛ,ትግርኛ......ለሆነዉ ማህበረሰብ መሆኑን እረስታችሁታል ከነ ጭርሱ:: እናንተም አፍ የፈታችሁት በአገር በቀል ቋንቋ ነዉ መቼም ወደራሳችሁ ተመለሱ

  • @bekelekasahun895
    @bekelekasahun895 6 หลายเดือนก่อน +1

    You guys need to STOP talking in English to look educated that’s such a cringey thing to say one of the host said (WISDOMS) like it’s pointless thing to put between your Amharic or do the podcast in English. አሪፍ ሰዎች መተዋል ግን ጠያቂዎቹ አይነፋም እየተነፋነፉ አማርኛ መሃል እንግሊዝ አፍ መቀላቀል

  • @MinazSignatures
    @MinazSignatures 2 หลายเดือนก่อน

    MERI u guys need some humour....🙄

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 6 หลายเดือนก่อน

    dont fuck with የከተማ ልጅ

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 6 หลายเดือนก่อน +6

    ከሮፍናን ጋር በነበረዉ ቃለ መጠይቅ በጣም ሰምቼዋለሁ በቃ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል ተምሬበታለሁ 🙏

    • @zelalemdebebe5018
      @zelalemdebebe5018 6 หลายเดือนก่อน

      mendnew azi pod cast lay nw

    • @seblixobeli4442
      @seblixobeli4442 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@zelalemdebebe5018አይ ደጃፍ podcast ላይ

  • @antenehbelay6676
    @antenehbelay6676 6 หลายเดือนก่อน

    Pls samrawit ride owner / hybrid design / tegebezelen pls

  • @antenehbelay6676
    @antenehbelay6676 6 หลายเดือนก่อน

    Pls samrawit ride tegebezelen pls

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከሮፍናን ጋር በነበረዉ ቃለ መጠይቅ በጣም ሰምቼዋለሁ በቃ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል ተምሬበታለሁ 🙏