ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚኪ ራስን ጠብቅ በዚ ስአት ተባረክ ወንድሜ
ተጠራጠር ሚኪየ የልብ ኬዝ ከሆነ እራሳቸውን ስተው ነበር ማለት ነው ንዛዜውን እንደት ተናዘዙ❤❤❤❤❤ አሳማኝ ነገር አይደለም🎉🎉🎉🎉
አቶ ደረጀ አልሞቱም ወይንም ሚሥትየዋን አላመንኳቸዉም የሆነ ግልፅ ያልሆነ ነገር እንዳለ ይሠማኛል ከሚሥትየዋ ጀርባ ሚኪየ ወጥረህ ያዝ ሚሥትየዋን
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምን ይሁኑ የገዛ ባላቸው ከወንድም ልጅ ማግጠው ይህንንሸክም ችለው ሀዘኑን እያስፈጸሙ ይቅር ይበላችሁ እንኳን ሚስትየው አልወለዱ ቢወልዱ ምን ይሆኑ ነበር ልጆቹ።
ምንአልባት ተገድሎ ይሆናል እንጂ የምርመራ ውጤቱን ሲሰማ እንኳን ተበቅያለሁ ብለው ወጡ እንጂ ደንገጥ እንኳን አላሉም ነበር ። ከዛም በኋላ ልጅቷን ሲያፋጥጧት ነበር ሚስትየውም በቃን ስትል ነበር ስለዚህ የሆነ ነገር አለ ።
@emebethabte595 በጣም ከባድ ነዉ ሥሜቱ እና ምን አልባት በብሥጭት ተሣሥተዉ ብየ አሠብኩ ፈጣሪ ይወቀዉ
👍👍👍👍👍👍
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ 😢😢😢😢ግን በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
ሚኪየ እዉነት ነዉ መሞቱ አላምንም😢😢😢😢😢
ለሚስቱ በድብቅ ተከታተላት ሚኪ ከዎንድሙ ልጅ መውለድዋ ስለሰማች ደብቃው እንዳትሆን
ምን 😢 አልገባኚም
@@askualaregawi2963 ወድምና እህት አደሉምኮ
ወንድሙ እራሳቸው በኣይናቸው ኣይተው የለ
እኔግን አላምንም መሞቱን ይህነገር ሤራነዉ የምትሉ
❤❤❤❤❤❤ ደምሪኝ😢😢😢😢
Yenm asabe naw
የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው
@Fekerte-z5e ❤❤
አዎ፣ያሰኛል፣ይጣራ።የምትሉ፣፣
እዚህ ነገር ውሰጥ የተደበቀ ነገር አለ ደግሞ ሁሉም የሚያውቁት ነገር የመስላል ሚኪ በርታ
እውነት ከሆነ ነብስ ይማር ግን በደንብ አጣራ ሜኬ እራስህን ጠብቅ
ነገር አል ታግቶነው ሴውይው
ሚኪየ ጀግናችን እዉነት ነዉ ነፋስ ይማሪ ግን አጣራ ወንድሜ
አቤቱ ጌታየ ለንስሀ አብቃኚ ነው ማለት ማረን።ይቅር በለን ፈጣሪየ
አሚንአሚንአሚን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ ሴራ ነው የሚመሥለኝ እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማርርርርርር
Me2 😢😢😢
אם באמת נפטר מגיע לו תתה רמה בלי בושה שגב עם בת אחיו זבל של בן אדם 23:54
ው ቃል ኣምላኽ (God's Word) -------------------- የዮሐንስ ወንጌል 316፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
አየ ይች አለም ትናት ታይተው ዛሪ ሞቱ ይቅርታ ሳትባባሉ ንስሀ ሳይገቡ ወደፈጣሪ ሳይመለሱ መሞታቸው ያሳዝናል😢
እዉነት ነዉ ግን
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊
አውቆ ተደብቀዋል መሠለኝ
ድራማ ነው ይህ ልጅ ከበሱፍቃድ ወዲህ አላምነውም
አልምተም ሚኪየ ወጥረህ ያዝ የሆና የተወሳሰበ ነገር አለ ወዮ😢😢😢
አቤት እግዛቢሔር ለንስሀ አብቃን የንስሀ ጌዜ ሰጠን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስተዋይ ነህ በሰላም ተመለሱ
የውነት ነው ሤራ እደሁ
በጠም ይገርማል እውነት እግዚአብሔር ለምን እንደ አደረገ እሱ በለቤቱ የውቀል የስራ በለቤት እሱ ነው
✈️🇺🇸👌👌 ሚከዪ ከአሜሪካ ነው የሰውዪው አሟሟት ይጣራ አይታወቅም ‼️‼️
❤
😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😂😂😂😂😂ከአሜሪካ ነው ይጣራ ተብለሃል ሚኪዋ😅😅😅😅
😂😂😂ይጣራ
ሚኪ እኔ ከመዳም ኩሽና ነው የፄፍኩት ይጣራልን
ግን እውነት ነው ሚኪየ።ዝመኑ የውሸት።መግደል በዝቷል እናም እውነት ከሆነ ነፍስ ይማር። እግዚአብሄር ያጽናችሁ
እውነት ከሆነ ይከብዳል
ሚኪዬ የኔ ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ የኛ ጀግና🎉🎉🎉 ሰዉዬዉ አልሞተም በደንብ አጣራ ራሡን ደብቆ ወይም አግተዉት ይሆናል አያስተማምንም ጊዜዉ😢😢😮😮😮
ልክነሽ
ማመን ይከብዳል እዴትስ ኑዛዜ ፈጸመ እራሳቸውን ነው ያጠፉት ወይስ አዳዴ ያጠራጥራ ከሞቱም ነፍስ ይማር
ሚኪ አቶ ደረጀ አልሞቱም በደንብ አጣራ ;;🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ትክክልነው።እሷማንጠጪአላት
ከምናየውና ከምንሰማው አይደረግም የሚባል ነገር ሰለሌለ ነገሩ ይጣራ ባይ ነኝ።
እኔ ድብቅ ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ ሚኪ አጣራ ማነው ያየው እሬሳውን ሴራ አለ አጣራየ ሚስቱ እና የወድምየው ሚስት ደስ አላሉኝም አይልም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ዬ ሳውዮ ማ ሞት ይጣራ 👍👍👍
ውሻት ል ሆን ይቺላል 👍👍👍
እግዚአብሔር ያፅናቹ😢😢😢😢😢😢😢ወንድምዮያሳዝናሉ
እውነት ከሆነ ነፈስ ይማር ያሳዝናል
ሚኪ አጣራ አስኪሬኑን አይተው ነው የቀበሩት ጎረቤት አቸውን አጣራ አውቀው እዳይሆን እኔ አላመኩም
,ማዘንግያሺና የልጅቱ አባት የቆየ የሆነ ነገር አላቸው በጣም ነው የሚወዳት
እንኳን በሰላም መጣህ ሚኪየ ቅመሞች ድምሩኝ ደሞቸ
እግዚአብሄር መፅናናትንይስጣችሁ
መሞቱ ይረጋገጥልን ሴራ ነዉ እሚሆነዉ
Gadayu isa nati mitilu
ነፍስ ይማር
ነፍሥ ይማር ውነቱን ለፈጣሪ 😭😭😭😭
ወይዘሮ ማዘንጋ በጣም ብልህና አስተዋይ ቅን ልብ ያላቸው ናቸው ስለእውነት ተመችተውኛል የተባረከ እድሜ ይስጣቸው
እኔ ገግን ያልገባኝ ነገር ማርገዟን ከወቀች አሁን በሰለጠነ ዘመን እዴት እያወቀች ዝም ብላ እስከመዉለድ ደረሰች ይከብዳል በተለይ ለምታድገዉ ልጂ ከባድ ነዉ ከዚህ ይሰዉረን
ነብስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ አሜን ፫
ትክክል ነው እንደውም ልጅቷን ትስጣቸው እሳቸው ብቸኛ ናቸው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ 😢😢😢 ግን በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
ሚኪየ የኛ ጅግና አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉
ምርጥእናትሀዘኖንየሐዘንዳርያድርግሎት
ያረብ ደገት አይዱኒያ ሱበሀን አላህ
ወ/ሮ ማዘንግያ በጣም ጥሩ ሴት ናቸዉ እድሜ እና ጤና እግዛብሔር ይስጣቸዉ አሜን።
ሁሉም የስራውን አጣም ነብስ ይማር 😢😢
ወድማችን ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢
በስመአብ 😢😢😢😢 ሚኪዬ ምን ጉድ ነው በእጸደ ገነት ያኖራቸው ንስሀ ሳይገቡ😢ጽጌረዳ እህቴ እንደዚ አይባልም ተረጋጊ
በጣም ያሳዝናል ይቅር ሳይባባሉ ንስሃ ሳይገቡ ማለፋቸዉ ነብስ ይማር።
በስመአም 😢😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር ለዝች እድሜ እንባላለን
ዉነት፣ከሞተ፣፣ያሣዝናል😢😢😢😢
ጀግናው መጣ❤
አቶደረጀን ነብሳቸውን ይማርልን
ይህ ነገር ግን ይመስለኛል ሴራ ነው ሜስትየዋ መጠየቅ አለባት ሜኬየ😢😢😢😢😢😢
👍👍👍👍
ሳህ❤❤
ህፃኑዋ የአባቷ ድርሻ የላትም እንዴ ሚስትዬዋም ጥሩ ሰው ይመስላሉ እርቅ ፍጠሩ እባካቹሁ ሚኪዬ እናት ልብ ያለክ ሰው ነክ ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ለዚች አንስማማም በጣም አዝኛለው ነብስ ይማር
ይሄ ነገር ሴራ ነው ምንአልባት ሴትየዋ የደበቀችው ነገር አለ🙏🇪🇷
👍👍👍
ሰላም የሚኪ ቤተሰቦች እንዴት ዋላችሁ እዉነት አይታመንም ተደብቆ ይሆናል እግዚአብሔር እዉነቱን ይወቅ
በጣምያሳዝናልነፍሳቸውይማረ❤❤❤❤❤❤❤
ግን እዉነት ሞተዋሉ እስኪ አጣራ ሚስታቸዉ በንዴት የሆነነገር አድርጋ ቢሆንስ😢😢ሚኪ አንዴለፍተሐል ግን ሐቃቸዉ ተወጣላቸዉ
አሟሟቱ ይጠራልን ሚኪዬ ከዱባይ
ሚኪዬዉዴ እንኳን ደናመጣህ ዊይይ ያሳዝናል 😢😢
ኑዛዜው ትክክል ነው በሕጉመሠረት
ለምታድግ ልጅ 25% ልክ ነው ትያለሽ ?አንቺ ትቀበይ ነበር?ንቀት ነው ካሳ አይደለም ወ\ሮ ማዘንግዬ ይጣሩ
ሽማግሌው አውቆ ይሆናል ተደብቆ ሞተ ሚኪ ያስባለው ይጣራ🎉
እኔም እደዛ
ገንይሰወልጀእርክሰ
ይኛእናቱችያባቱቻችወንብርትአልወሰዱም
ሚስትዮዋ ምን አይነት ቅዱስ ሰው ናቸው? እግዚአብሔር ጤናወን ይስጥወደ
አቤት ያራቢ ሰው ይሳሳታል ከሞተ በኋላ እንድህ ማለት ምንድነው ጥፋቱን ጠያቂ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው
ነፍስይማር አምላኬ ሀይ ለንሰካአብቃይ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
ማነው እደኔ ያልተዋጠለት የሙሺራዋ አጓት ትናት ታይተውዛሬ ለቅሶውአቸውእራሱ የሾፍነው የሚመሥለው ባለቤቱም ንምመሪመሩ ሜኪ አጣራለትእውነቱን
አይ ሰው አይ ገንዘብ ሰውየው ሞተው አይናቸው ሳይፈስ ትምቢቱ ይሖን የሟች ባለቤት ግን እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
ሴትየዋ አግታው እንዳይሆን ወንድሙየደበኩትን ገንዘብእሰጠዋለሁ ስላላት 😢😢😢🤔🤔🤔
ልክ
እኔምጠርጥሬአለሁ❤
👍👍👍👍👍
ሚኪ ይሄ ነገር እውነት አልመሰለኝም 😢😢😢 እስክ አጣራ ጀግናው ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
የአባትየው ስህተት ለገንዘብ መንሰፍሰፍ የሚገባውን ንብረት ለወንድሙ ቡሰጠው ልጂቷንም ለበቀልም አይነሳሳም ነበር።የሚካካዱ ሰዎች ሊማሩበት ይገባል ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ዝምድና ዝምድና ነው አሁን ፀፀት ምን ዋጋ አለው።
የሆነ ሰራ ነው እንጂ ሰውየው የእውነት የሞተ አልመሰለኝም
በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው😢😢😢እግዚኦ 😢😢😢
ሚኪዬ ድግል ማርያም በሰላም ትመልስህ የኛ ጀግና ልጅ እኒህ ሰውዬ ግን በትክክል አርፈዋል ያጠራጠረኝ ምክንያት ባለቤታቸው ሲያወሩአስከሬኑን ቶሎ ውሰዱ ቶሎ ውሰዱ ብለው አሉን ሲሉ ነበር ስለዚህ ማጣራቱ መልካም ነው
ይህ ለሁላችንም ትምርት ነዉ ሰዉ እንደ ጤዛ ዛሬ ታይቶ ነገ ለሚጠፋዉ ባንጨካከን መልካም ነዉ ሁሉንም ትተን ለምንሔደዉ😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ለንሰሀ ሳይበቁ መሞታቸው ነብስ ይማር ግን አሟሟታቸው ይጣራ ሚኪ ጀግናው
መቼ እንደምንሞት ሳናውቅ ለሰው በቀል እናክፉ ማሰብ አይየኛ ነገር😢😢😢
ለዝህች እድሜ ስባሉ ኖሩ ለዝህ ሁሉ ያበቃዉ ደግሞ ታላቅ ወንድማቼዉ እረሰው ንሳ ይግብ የችግሩ መስረት እሪሶጋር ነበር ወይዘሮ ማዝንግያሽ በጣም መልካም ሰው ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
አግተውት እዳይሆን
እግዚኦ የጭራቅ መዓት እግዚኦ ።
እንዴት?ልጂቷ ደግሞ አፈራ አትቀመጥም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር😥😢💔
ሰው ከንቱ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ
እኔ ግን አቶ ደረጀ መሞታቸውን አላምንም ምክንያቱም ወጥመዲ ነው ብየ ነው የማስበው
ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እባክህ ማንንም አትመን ሰዉ ተጨካክኗል
እዴት ይሞታል አባክህ ሴትየዋን መርምራት ምናልባት ደብቀው አለ ዳይሆን
Mike boy thanks for sharing for us. You are smart person. Have levoly saunday. Bro. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ በሰላም ወደአዲሳባ ተመለስ እኔ ግን እሄ ሸረኛ ሰውዬ የሞተ አይመስለኝም
ከሚስቱ ጋር ተመከክረው የተደበቀ ይመስላል ነገሩ ሚኪ ሚስቱን መከታተል አለባት
በጣም ያሳዝናል ነብሳችውን ይማር😢😢😢😢
የልጅተ አባት ግን የሆነ አስቀያሚ ነው ምን ይልሞጠሞጣል እናቷ ግን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት
ልብ ያለው ሰው ልብ ይበል ፣ ትልቅ አስተማሪ ነው ነፍስ ይማር 😢
ግን እውነት አይመሰለኝም ከይቅርታ ጋር በጣም የሚጣራ ነገር ያለ ይመሰለኛል እውነት ከሆነ ደሞ ነፍሰ ይማር
የኔ ሃሳብ ነው
አቶ ደረጄነብሰይማሁሉምሟችነውቋሚየለምግንትንሸቆይተውልጅትዋንቢያዬጥሩነበር፣ባለቤታቸውመፅናናትን፣ይሰጥልን።
ልጅቷ ወደ ፈቅዳ ነው ባለጌ ከልክ በሌይ ለምን ጠጣሽ ስድ ነሽ አፍ አለኝ ብላ ታወራለች እናትየው በልጇ እንደ ማፈር ትደግፋለች አባት ጀግና ነህ ተባረክ አቂን ተናገርበመዳኒት ገለውት እንዳይሆን አጣራእናት አፍሽን አትክፈቺ
የፅጌረዳ እናት የሰጡት አስተያየት ጥሩ መፍትሔ ነው። ፅጌረዳ ከአጎቷ የወለደቻትን ልጅ ( ኤፍራታን) ለወላጆቿ ሰጥታ እነርሱ እራሳቸው እያሳደጓት በአቶ ጀምበሩ ስም እንድትጠራ ማድረግ እና ምስጢሩ እንዲጠበቅ ማድረግ አቻ የሌለው መፍትሔ ነው።የፅጌረዳ እናት እና አባት ወላጆቿ ይሆናሉ ማለት ነው።
አላሁአክበር😯
እረ ፅግዬ እኔ አገባሻለሁየእኔ ውድ አይዞሽ እኔ አለሁልሽ
ታውን በሆላ ሳጥን እየተከፈተ ይታይ እቀብላይወድሙና ሚስቲቱ የሆነ የተስማሙበት ነገር አለ። አልተዋጠልኝም
እውነት ነው
😂👍
የወድምየዉ ማሽቃበጥ የልጂህን ህይወት ያጨለምከዉ አተ አባትየዉ ነህ
ሚኪ ራስን ጠብቅ በዚ ስአት ተባረክ ወንድሜ
ተጠራጠር ሚኪየ የልብ ኬዝ ከሆነ እራሳቸውን ስተው ነበር ማለት ነው ንዛዜውን እንደት ተናዘዙ❤❤❤❤❤ አሳማኝ ነገር አይደለም🎉🎉🎉🎉
አቶ ደረጀ አልሞቱም ወይንም ሚሥትየዋን አላመንኳቸዉም የሆነ ግልፅ ያልሆነ ነገር እንዳለ ይሠማኛል ከሚሥትየዋ ጀርባ ሚኪየ ወጥረህ ያዝ ሚሥትየዋን
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምን ይሁኑ የገዛ ባላቸው ከወንድም ልጅ ማግጠው ይህንንሸክም ችለው ሀዘኑን እያስፈጸሙ ይቅር ይበላችሁ እንኳን ሚስትየው አልወለዱ ቢወልዱ ምን ይሆኑ ነበር ልጆቹ።
ምንአልባት ተገድሎ ይሆናል እንጂ የምርመራ ውጤቱን ሲሰማ እንኳን ተበቅያለሁ ብለው ወጡ እንጂ ደንገጥ እንኳን አላሉም ነበር ። ከዛም በኋላ ልጅቷን ሲያፋጥጧት ነበር ሚስትየውም በቃን ስትል ነበር ስለዚህ የሆነ ነገር አለ ።
@emebethabte595 በጣም ከባድ ነዉ ሥሜቱ እና ምን አልባት በብሥጭት ተሣሥተዉ ብየ አሠብኩ ፈጣሪ ይወቀዉ
👍👍👍👍👍👍
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ 😢😢😢😢ግን በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
ሚኪየ እዉነት ነዉ መሞቱ አላምንም😢😢😢😢😢
ለሚስቱ በድብቅ ተከታተላት ሚኪ ከዎንድሙ ልጅ መውለድዋ ስለሰማች ደብቃው እንዳትሆን
ምን 😢 አልገባኚም
@@askualaregawi2963 ወድምና እህት አደሉምኮ
ወንድሙ እራሳቸው በኣይናቸው ኣይተው የለ
እኔግን አላምንም መሞቱን ይህነገር ሤራነዉ የምትሉ
❤❤❤❤❤❤ ደምሪኝ😢😢😢😢
Yenm asabe naw
የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው
@Fekerte-z5e ❤❤
አዎ፣ያሰኛል፣ይጣራ።የምትሉ፣፣
እዚህ ነገር ውሰጥ የተደበቀ ነገር አለ ደግሞ ሁሉም የሚያውቁት ነገር የመስላል ሚኪ በርታ
እውነት ከሆነ ነብስ ይማር ግን በደንብ አጣራ ሜኬ እራስህን ጠብቅ
ነገር አል ታግቶነው ሴውይው
ሚኪየ ጀግናችን እዉነት ነዉ ነፋስ ይማሪ ግን አጣራ ወንድሜ
አቤቱ ጌታየ ለንስሀ አብቃኚ ነው ማለት ማረን።ይቅር በለን ፈጣሪየ
አሚንአሚንአሚን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ ሴራ ነው የሚመሥለኝ እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማርርርርርር
Me2 😢😢😢
אם באמת נפטר מגיע לו תתה רמה בלי בושה שגב עם בת אחיו זבל של בן אדם 23:54
ው ቃል ኣምላኽ (God's Word)
--------------------
የዮሐንስ ወንጌል 3
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
አየ ይች አለም ትናት ታይተው ዛሪ ሞቱ ይቅርታ ሳትባባሉ ንስሀ ሳይገቡ ወደፈጣሪ ሳይመለሱ መሞታቸው ያሳዝናል😢
እዉነት ነዉ ግን
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊
አውቆ ተደብቀዋል መሠለኝ
ድራማ ነው ይህ ልጅ ከበሱፍቃድ ወዲህ አላምነውም
አልምተም ሚኪየ ወጥረህ ያዝ የሆና የተወሳሰበ ነገር አለ ወዮ😢😢😢
አቤት እግዛቢሔር ለንስሀ አብቃን የንስሀ ጌዜ ሰጠን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስተዋይ ነህ በሰላም ተመለሱ
የውነት ነው ሤራ እደሁ
በጠም ይገርማል እውነት እግዚአብሔር ለምን እንደ አደረገ እሱ በለቤቱ የውቀል የስራ በለቤት እሱ ነው
✈️🇺🇸👌👌 ሚከዪ ከአሜሪካ ነው የሰውዪው አሟሟት ይጣራ አይታወቅም ‼️‼️
❤
😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😂😂😂😂😂ከአሜሪካ ነው ይጣራ ተብለሃል ሚኪዋ😅😅😅😅
😂😂😂ይጣራ
ሚኪ እኔ ከመዳም ኩሽና ነው የፄፍኩት ይጣራልን
ግን እውነት ነው ሚኪየ።ዝመኑ የውሸት።መግደል በዝቷል እናም እውነት ከሆነ ነፍስ ይማር። እግዚአብሄር ያጽናችሁ
እውነት ከሆነ ይከብዳል
ሚኪዬ የኔ ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ የኛ ጀግና🎉🎉🎉 ሰዉዬዉ አልሞተም በደንብ አጣራ ራሡን ደብቆ ወይም አግተዉት ይሆናል አያስተማምንም ጊዜዉ😢😢😮😮😮
ልክነሽ
ማመን ይከብዳል እዴትስ ኑዛዜ ፈጸመ እራሳቸውን ነው ያጠፉት ወይስ አዳዴ ያጠራጥራ ከሞቱም ነፍስ ይማር
ሚኪ አቶ ደረጀ አልሞቱም በደንብ አጣራ ;;🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ትክክልነው።እሷማንጠጪአላት
ከምናየውና ከምንሰማው አይደረግም የሚባል ነገር ሰለሌለ ነገሩ ይጣራ ባይ ነኝ።
እኔ ድብቅ ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ ሚኪ አጣራ ማነው ያየው እሬሳውን ሴራ አለ አጣራየ ሚስቱ እና የወድምየው ሚስት ደስ አላሉኝም አይልም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ዬ ሳውዮ ማ ሞት ይጣራ 👍👍👍
ውሻት ል ሆን ይቺላል 👍👍👍
እግዚአብሔር ያፅናቹ😢😢😢😢😢😢😢ወንድምዮያሳዝናሉ
እውነት ከሆነ ነፈስ ይማር ያሳዝናል
ሚኪ አጣራ አስኪሬኑን አይተው ነው የቀበሩት ጎረቤት አቸውን አጣራ አውቀው እዳይሆን እኔ አላመኩም
,ማዘንግያሺና የልጅቱ አባት የቆየ የሆነ ነገር አላቸው በጣም ነው የሚወዳት
እንኳን በሰላም መጣህ ሚኪየ ቅመሞች ድምሩኝ ደሞቸ
እግዚአብሄር መፅናናትንይስጣችሁ
መሞቱ ይረጋገጥልን ሴራ ነዉ እሚሆነዉ
Gadayu isa nati mitilu
ነፍስ ይማር
ነፍሥ ይማር ውነቱን ለፈጣሪ 😭😭😭😭
ወይዘሮ ማዘንጋ በጣም ብልህና አስተዋይ ቅን ልብ ያላቸው ናቸው ስለእውነት ተመችተውኛል የተባረከ እድሜ ይስጣቸው
እኔ ገግን ያልገባኝ ነገር ማርገዟን ከወቀች አሁን በሰለጠነ ዘመን እዴት እያወቀች ዝም ብላ እስከመዉለድ ደረሰች ይከብዳል በተለይ ለምታድገዉ ልጂ ከባድ ነዉ ከዚህ ይሰዉረን
ነብስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ አሜን ፫
ትክክል ነው እንደውም ልጅቷን ትስጣቸው እሳቸው ብቸኛ ናቸው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ 😢😢😢 ግን በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
ሚኪየ የኛ ጅግና አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉
ምርጥእናትሀዘኖንየሐዘንዳርያድርግሎት
ያረብ ደገት አይዱኒያ ሱበሀን አላህ
ወ/ሮ ማዘንግያ በጣም ጥሩ ሴት ናቸዉ እድሜ እና ጤና እግዛብሔር ይስጣቸዉ አሜን።
ሁሉም የስራውን አጣም ነብስ ይማር 😢😢
ወድማችን ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢
በስመአብ 😢😢😢😢 ሚኪዬ ምን ጉድ ነው በእጸደ ገነት ያኖራቸው ንስሀ ሳይገቡ😢
ጽጌረዳ እህቴ እንደዚ አይባልም ተረጋጊ
በጣም ያሳዝናል ይቅር ሳይባባሉ ንስሃ ሳይገቡ ማለፋቸዉ ነብስ ይማር።
በስመአም 😢😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር ለዝች እድሜ እንባላለን
ዉነት፣ከሞተ፣፣ያሣዝናል😢😢😢😢
ጀግናው መጣ❤
አቶደረጀን ነብሳቸውን ይማርልን
ይህ ነገር ግን ይመስለኛል ሴራ ነው ሜስትየዋ መጠየቅ አለባት ሜኬየ😢😢😢😢😢😢
👍👍👍👍
ሳህ❤❤
ህፃኑዋ የአባቷ ድርሻ የላትም እንዴ ሚስትዬዋም ጥሩ ሰው ይመስላሉ እርቅ ፍጠሩ እባካቹሁ ሚኪዬ እናት ልብ ያለክ ሰው ነክ ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ለዚች አንስማማም በጣም አዝኛለው ነብስ ይማር
ይሄ ነገር ሴራ ነው ምንአልባት ሴትየዋ የደበቀችው ነገር አለ🙏🇪🇷
👍👍👍
ሰላም የሚኪ ቤተሰቦች እንዴት ዋላችሁ እዉነት አይታመንም ተደብቆ ይሆናል እግዚአብሔር እዉነቱን ይወቅ
በጣምያሳዝናልነፍሳቸውይማረ❤❤❤❤❤❤❤
ግን እዉነት ሞተዋሉ እስኪ አጣራ ሚስታቸዉ በንዴት የሆነነገር አድርጋ ቢሆንስ😢😢ሚኪ አንዴለፍተሐል ግን ሐቃቸዉ ተወጣላቸዉ
አሟሟቱ ይጠራልን ሚኪዬ ከዱባይ
ሚኪዬዉዴ እንኳን ደናመጣህ ዊይይ ያሳዝናል 😢😢
ኑዛዜው ትክክል ነው በሕጉመሠረት
ለምታድግ ልጅ 25% ልክ ነው ትያለሽ ?
አንቺ ትቀበይ ነበር?
ንቀት ነው ካሳ አይደለም ወ\ሮ ማዘንግዬ ይጣሩ
ሽማግሌው አውቆ ይሆናል ተደብቆ ሞተ ሚኪ ያስባለው ይጣራ🎉
እኔም እደዛ
ገንይሰወልጀእርክሰ
ይኛእናቱች
ያባቱቻችወንብርትአልወሰዱም
ሚስትዮዋ ምን አይነት ቅዱስ ሰው ናቸው? እግዚአብሔር ጤናወን ይስጥወደ
አቤት ያራቢ ሰው ይሳሳታል ከሞተ በኋላ እንድህ ማለት ምንድነው ጥፋቱን ጠያቂ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው
ነፍስይማር አምላኬ ሀይ ለንሰካአብቃይ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
ማነው እደኔ ያልተዋጠለት የሙሺራዋ አጓት ትናት ታይተውዛሬ ለቅሶውአቸውእራሱ የሾፍነው የሚመሥለው ባለቤቱም ንምመሪመሩ ሜኪ አጣራለትእውነቱን
👍👍👍
አይ ሰው አይ ገንዘብ ሰውየው ሞተው አይናቸው ሳይፈስ ትምቢቱ ይሖን የሟች ባለቤት ግን እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
ሴትየዋ አግታው እንዳይሆን ወንድሙየደበኩትን ገንዘብእሰጠዋለሁ ስላላት 😢😢😢🤔🤔🤔
ልክ
እኔምጠርጥሬአለሁ❤
👍👍👍👍👍
ሚኪ ይሄ ነገር እውነት አልመሰለኝም 😢😢😢 እስክ አጣራ ጀግናው ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
የአባትየው ስህተት ለገንዘብ መንሰፍሰፍ የሚገባውን ንብረት ለወንድሙ ቡሰጠው ልጂቷንም ለበቀልም አይነሳሳም ነበር።የሚካካዱ ሰዎች ሊማሩበት ይገባል ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ዝምድና ዝምድና ነው አሁን ፀፀት ምን ዋጋ አለው።
የሆነ ሰራ ነው እንጂ ሰውየው የእውነት የሞተ አልመሰለኝም
በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው😢😢😢እግዚኦ 😢😢😢
ሚኪዬ ድግል ማርያም በሰላም ትመልስህ የኛ ጀግና ልጅ
እኒህ ሰውዬ ግን በትክክል አርፈዋል ያጠራጠረኝ ምክንያት ባለቤታቸው ሲያወሩ
አስከሬኑን ቶሎ ውሰዱ ቶሎ ውሰዱ ብለው አሉን ሲሉ ነበር ስለዚህ ማጣራቱ መልካም ነው
ይህ ለሁላችንም ትምርት ነዉ ሰዉ እንደ ጤዛ ዛሬ ታይቶ ነገ ለሚጠፋዉ ባንጨካከን መልካም ነዉ ሁሉንም ትተን ለምንሔደዉ😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ለንሰሀ ሳይበቁ መሞታቸው ነብስ ይማር ግን አሟሟታቸው ይጣራ ሚኪ ጀግናው
መቼ እንደምንሞት ሳናውቅ ለሰው በቀል እናክፉ ማሰብ አይየኛ ነገር😢😢😢
ለዝህች እድሜ ስባሉ ኖሩ ለዝህ ሁሉ ያበቃዉ ደግሞ ታላቅ ወንድማቼዉ እረሰው ንሳ ይግብ የችግሩ መስረት እሪሶጋር ነበር ወይዘሮ ማዝንግያሽ በጣም መልካም ሰው ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
አግተውት እዳይሆን
እግዚኦ የጭራቅ መዓት እግዚኦ ።
እንዴት?ልጂቷ ደግሞ አፈራ አትቀመጥም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር😥😢💔
ሰው ከንቱ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ
እኔ ግን አቶ ደረጀ መሞታቸውን አላምንም ምክንያቱም ወጥመዲ ነው ብየ ነው የማስበው
ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እባክህ ማንንም አትመን ሰዉ ተጨካክኗል
እዴት ይሞታል አባክህ ሴትየዋን መርምራት ምናልባት ደብቀው አለ ዳይሆን
Mike boy thanks for sharing for us. You are smart person. Have levoly saunday. Bro. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ በሰላም ወደአዲሳባ ተመለስ እኔ ግን እሄ ሸረኛ ሰውዬ የሞተ አይመስለኝም
ከሚስቱ ጋር ተመከክረው የተደበቀ ይመስላል ነገሩ ሚኪ ሚስቱን መከታተል አለባት
👍👍👍👍👍👍
በጣም ያሳዝናል ነብሳችውን ይማር😢😢😢😢
የልጅተ አባት ግን የሆነ አስቀያሚ ነው ምን ይልሞጠሞጣል እናቷ ግን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት
ልብ ያለው ሰው ልብ ይበል ፣ ትልቅ አስተማሪ ነው ነፍስ ይማር 😢
ግን እውነት አይመሰለኝም ከይቅርታ ጋር በጣም የሚጣራ ነገር ያለ ይመሰለኛል
እውነት ከሆነ ደሞ ነፍሰ ይማር
የኔ ሃሳብ ነው
አቶ ደረጄነብሰይማሁሉምሟችነውቋሚየለምግንትንሸቆይተውልጅትዋንቢያዬጥሩነበር፣ባለቤታቸውመፅናናትን፣ይሰጥልን።
ልጅቷ ወደ ፈቅዳ ነው ባለጌ ከልክ በሌይ ለምን ጠጣሽ ስድ ነሽ አፍ አለኝ ብላ ታወራለች እናትየው በልጇ እንደ ማፈር ትደግፋለች አባት ጀግና ነህ ተባረክ አቂን ተናገርበመዳኒት ገለውት እንዳይሆን አጣራእናት አፍሽን አትክፈቺ
የፅጌረዳ እናት የሰጡት አስተያየት ጥሩ መፍትሔ ነው። ፅጌረዳ ከአጎቷ የወለደቻትን ልጅ ( ኤፍራታን) ለወላጆቿ ሰጥታ እነርሱ እራሳቸው እያሳደጓት በአቶ ጀምበሩ ስም እንድትጠራ ማድረግ እና ምስጢሩ እንዲጠበቅ ማድረግ አቻ የሌለው መፍትሔ ነው።
የፅጌረዳ እናት እና አባት ወላጆቿ ይሆናሉ ማለት ነው።
አላሁአክበር😯
እረ ፅግዬ እኔ አገባሻለሁ
የእኔ ውድ አይዞሽ እኔ አለሁልሽ
ታውን በሆላ ሳጥን እየተከፈተ ይታይ እቀብላይ
ወድሙና ሚስቲቱ የሆነ የተስማሙበት ነገር አለ። አልተዋጠልኝም