አዲስ አበባ በ አዲሱ ቤታችን መኖር ጀመርን🏘️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024
  • #nahitube #couples #habesha

ความคิดเห็น • 982

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +332

    ቤተሰብ ቤታችንን መርቁልን❤️ፍቅራቹሁን 👍አሳዩን እንወዳቹሀለን❤️❤️❤️

    • @saramillie8149
      @saramillie8149 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Egzbher.yetbkchu❤❤❤

    • @saramillie8149
      @saramillie8149 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Ye.nahina.wube.wedjoch.demru.pls

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      የናታን እህት ትወለድበት በሰላም በፍቅር ኑሩበት❤❤❤

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      በስማም ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የፅሎት ቤቱ ዋው ቤተክርስቲያን ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ናታንን አደራ በስርአት ጠብቁ ግን አያቶቹን ይናፍቃል የምር😢❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +170

    ከሁሉም በላይ በጣም ደስ ያለኝ የጸሎት ቤታችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ፍቅሩን ታብዛላችሁ❤❤

    • @miranasrallah1106
      @miranasrallah1106 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እኔ እራሶ በጣም ደስ አለኝ ሳየው ልቤ ድንግጥ ነው ያለብኝ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዴህ ነው ክርስቴያን ❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enem

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውይ እንዴት የመንፈስ ቅናት እንደሚያድርብኝ ፀሎት ቤት ሳይ ቤቴን በቤታችሁ ስሩ አይደል ሚል ቃሉ ዋው ናሂ እና ውብየ ፈጣሪን እዳከበራችሁት እግዚአብሄርያክብራችሁ

  • @meseret-n9bTUeb
    @meseret-n9bTUeb 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +166

    ማን ነው እንደኔ የጸ ሎት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቤቱቤቱን አይቶ ደስ ያለው

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

    • @Zainab-z3k
      @Zainab-z3k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

    • @SaraAl-i6n
      @SaraAl-i6n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ene yayikob ene petros ene pawlos sil derdirew alselyum sil malet werket new aun silu new mismaw ay geta uoy lemangnwm ytkmshal msaf kidus anbibi esayas miraf 46..48

    • @Abe-b4v
      @Abe-b4v 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ እኔም እንድዝ ባደርግ ብየ ተመኞሁ

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +87

    ናሂ እና ውብዬ ቤታችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ።ናፍቃቹኛል😢😢

  • @wubenahi
    @wubenahi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @FitsumG-p3t
      @FitsumG-p3t 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +111

    በሉ በአዲሱ ቤት ሁለት መቶ ሺዋን እንሙላላቸው ሁለተኛ ልጅም የሚመጣበት የሰላም ቤት ይሁንላቹ❤❤❤

    • @ኢክራም-ሐ9ቘ
      @ኢክራም-ሐ9ቘ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ገዝተውት ነው ተከራይተውት

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልሱልን ኪረይነው​@@ኢክራም-ሐ9ቘ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @ኢክራም-ሐ9ቘ ተከራይተው ለግዢው ደሞ ያብቃቸው

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      አሜን እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰🥰

    • @KoketBoki
      @KoketBoki 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Well come back

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
    @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    ዋው የፀሎት ቤታችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    የፀሎት ቤታችሁ ያምራል❤❤❤❤❤ደረሰ ሲል❤❤❤❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ጎበዞች የፀሎት ቤታችሁ ደስሲል 🥰🥰🥰💒💒💒
    ልጃችሁ ደግሞ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🥰🥰

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ዋዉ የፁለት ቤቱ ሲያምር ❤❤❤የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ከሀጥ በስጠቀር ❤❤❤አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤አሜን💚💛❤

  • @Wanti-n5k
    @Wanti-n5k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    በጣም ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ ከሁሉም ፀሎት ቤቱ❤❤🎉

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    በጣም ነው የሚያምረው ደስ ያላችሁ እስኪ በላይክ🎉🎉🎉🎉

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን የፆሎት ቤታቹ ስያምር ታድላችዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +177

    ናሂ በጣም ከፍቶኛል ያለ እናንተ ምን ልሆን ነው😢😢😢😢😢

    • @LamlamOthman
      @LamlamOthman 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አትከፋ ዳግዬ ❤️❤️

    • @Zenebech-kk4mu
      @Zenebech-kk4mu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አይዞክ ዳግ ❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      @@DagiTube123 አይዞህ አረብ ሀገር ያለነውን እያሰብክ ተፅናና ጠንክር

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክልልል​@@yeshumethiolove275

    • @Tigist-s8o
      @Tigist-s8o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      የ ናህ የዉብዬ የዳጊ ቤተሳብ ሁላችሁም dimurgn የስዳት እህታችሁ ነኝ 😭

  • @WerkineshMeskele-g2z
    @WerkineshMeskele-g2z 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ዋው የፀሎት ቤታቹ ጎበዞች❤❤❤👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዮዓዳን
    @ዮዓዳን 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዋዉ ፆሎት ቤቱ እንዴት ደስ ይላል በስምኣብ ክርስትያን ሲባል እንደዚ ነዉ 🥰

  • @weynshetweyna3475
    @weynshetweyna3475 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    እንኳን ደስ አላችሁ ይቅርታ ግን ለምን አነስ ያለ ቤት ተከራይታችሁ ገዘባችሁን ሴፍ አታረጉም የራሳችሁን እስክሰሩ ቆጠብ ብላችሁ ብትኖሩ አሪፍ ነው ባይ ነኝ 3ናችሁ ይሄን ኩሉ ቤት ምን ይሰራላችህል ወጭ ነው ትርፉ ቆጥባችሁ የራሳችሁን ቤት ስሩ ካጠፋ ይቅርታ የተሰማኝን ነው በተረፈ ያለም ያርግላችሁ❤

    • @weynshetweyna3475
      @weynshetweyna3475 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      በጣም የወደድኩት ፀሎት ክፍላችሁ በጣም ያምራል

    • @Demakelifa
      @Demakelifa 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      በጣም ባዲሳባ ኑሮ

    • @Betty12195
      @Betty12195 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hasben new yetenagrshu

    • @FrehiwotKefyalew-fh7su
      @FrehiwotKefyalew-fh7su 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አረብ ሀገር ያሉ ተከታዮቻቸውን ተማምነው ነው እንጂ በዚህ የኑሮ ውድነትማ አዲስ አበባም አይመጡም ነበር።

  • @MakyahMakyah-j5g
    @MakyahMakyah-j5g 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    በቤት ኪራይ አዲስ አበባ ለመኖር በፍፁም አትመጡም ቤት ገዝታችሁ ነው ግን መናገር አልፈለጋችሁም ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ እንግዲህ የአዲስ አበባን ብርዱ እና የኑሮ ውድነት የራይድ ወጪ ሁሉንም ልመዱት
    በተረፈ መኝታ ቤታችሁ ከቤቱ ጋር አልሄደም አልጋ ቁምሳትን ኮሜዲኖ ድሬሲንግ ቴብል ሙሉ ማች ግጠሙ አና ደሞ ድሮ የቀረ የዳንቴል አልጋልብስሽን አንሺ ውብዬ😂😂 ይመቻችሁ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ❤

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በምን አቅማቸው ይገዙታል ይህኮ ቤት ቡሸጥ በአሁኑ ሰአት 30 ሚሊየን ብር ነው በምን አቅም ገዙት ኪራዩ ራሱ በትንሹ በወር ከመቶ ሽ በላይ ነው ድሮ የቀረ ዳንቴል አልጋ ልብስ ያልሽው ግን ትክክል ነሽ 😂😂😂

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አይካችሁ 🙏
    ግን እንዳያደክመሽ ጽዳት ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል መጽሐፍ ቅዱስ

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ግን በጣም ደስ ያለኝ የጸሎት ቤታቸው እመብርሃን ካጠገባችሁና ትጠብቃችሁ ያሰባችሁታታሣ ካላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋዉ ከምንም በላይ የጸሎት ቤታችሁ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስለ ሁሉም ፈጣሪን አመስግኑ ❤❤❤❤❤

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አዲስ አበባ ያለስው መሄጃ አቶ ወደ አዲስ አበባ በሁኑ ሳት አይከብድም ከተመቻቹህ ደስ ይላል የቡሮክራሲው ነገር በሁኑ ሳአት ያስጠላል ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ቤ ማርያም ደስ ሲል ፃሎት በጣም ❤️❤️❤️❤️ ድንግል ማርያም ትጠብካችሁ

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ዋዉ የጸሎት ቤታችሁ ስትከፍቱት እንደት ደስ እንሜል ል እግባሪ ቀሪዘመናችሁን ይባርክልችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ውይይይ የጸሎት ቤታቸው ስያየው የተሰማኝ ደስታ ልነግራቹ ኣልችልም እውነት ቅናት ኣደረብኝ ቤታቹ ይባረክ❤❤❤❤

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    የሰላም የፍቅር እና የደስታ ቤት ያድርግላችሁ 😍 ስለመጣችሁ በጣም ነው ደስ ያለን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      @@FrieDagiFamily ከአ.አ ዩቱዩበሮች ፍሬ እና ዳጊ ቀደሙ በኮሜንት ዌልካም ማለት❤️🙏

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      የኔ እህት🥰 አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንወዳቹሀለን❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦች❤❤
    ባባየን አደራ ዱረጀው ላይ ጥንቃቂ አርጉ እዳይወድቅ
    ቤቶ በጣም ያምራል ውዶቸ ቀስ እያላችሁ የቀረውን ታሟላላችሁ በርቱልን

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋው ፆለት ቤቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ለእንቦሳ በደስታ የምትኖሩበት ይሁንላችሁ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ዋው የጸሎት ቤታችሁ😘😘😘

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤታችሁ አሪፍ ነው🎉🎉
    የፆለት ቤቱማ ያስቀናል ❤❤❤
    እግዚአብሔርን ይተጥብቃችሁ❤❤

  • @yewhin21
    @yewhin21 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ናሂ ግን እንግዳ ስወድ ደስ ይላል❤❤❤የፆሎት ቤታቹ ደሞ ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዲስ አበባ ህይወት ይከብዳል እራሳችሁን አዘጋጁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዋው ፆልት ቤቱ ሤምር ታድላችሁ እኔ የምቀናው በፆሎት ቤትነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ናሂና ዉብየ እናተን የምገልፀበት ቃላት ያጥረኝል ትትናችሁ ለሰዉ ያላችሁክብረ ለእምነታችሁ ሟች የፀለት ቤቱንሳይ የተሰማኝ ስሜት ምን ብየ ልናገረ ስለመጣችሁ ማሪያምን ደስታየ ወደረ የለዉም ብቻ በጥቅሉ ሽአመት ኑሩልን የእኝ እንቁወች ❤❤❤🙏🙏

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፆሎት ቤቱ❤❤❤ በማርያም ደስ ሲል 🥰🥰🥰 በአዲስ ቤት አዲስ ልጅ ተባረኩ🥰🥰🥰🥰

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 35 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ብዝዝት ያርግላችሁ❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋው ደስ ታ ሁልግዜ ለቤታችሁ ተመኘሁ

  • @SelamTube-f5s
    @SelamTube-f5s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ የፀሎት ቤታችሁ በጣም ያምራል ።ቤተክርስቴያን ነዉ ያሰመሰላችሁት የኔ ዉዶች እንኳን በሰላም ገባችሁ።

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው ዋው ዋው በፍቅርና በጤና የምትኖሩበት ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የፀሎት ክፍላችን ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ በተለይ የፀሎት ቤቱ ይለያል

  • @jambojamson1547
    @jambojamson1547 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃል ፈርንቸር ቃል ናአድስ ሂዱ አሪፍነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋው ፀሎት ቤታቹ በይበልጥ ያምራል ተባረኩ ♥️♥️🎉

  • @ሰናይDM
    @ሰናይDM 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ በጣምደስ የለኝ ደሞ የፀሎት ቤቱ አስተዋይ ሰዎች እናተን አየሁ እግዚያብሄር ሁሉን ነገር ያሳምርላችሁ

  • @FntueYebrue
    @FntueYebrue 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፀሎት ክፉላቹሁ በጣም ያምራል

  • @Tbletwndmu
    @Tbletwndmu 57 นาทีที่ผ่านมา

    እመቤቴን ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው የምወዳቹ እንኳን በደህና መጣቹ እመአምላክ ከክፉ ትጠብቃቹ የፀሎት ቤቱን በጣም ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አላችሁ የፅሎት ቤቱ ደስ ሲል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @jambojamson1547
    @jambojamson1547 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስአላቹ

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዋውውው ደስ ስል ያምራል ❤

  • @SaraWolde-m4y
    @SaraWolde-m4y 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው እንኳን ሰላም መጣችሁ ወደ አዲስ አበባ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እንኳን ደሳላችሁ በጣም የምወዳችሁ ጥንዶችናችሁ በተለይ የፀሎት ክፍላችሁን ሳይ እንዴት ቃላት አጣሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ ትጠብካችሁ ትባርካችሁ በሰላም በፍቅር በጤና በስኬት ያኑራችሁ ከኃጢያት በስተቀር ያለማችሁት ያሰባችሁት ካሰባችሁት በላይ አብዝቶ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LemraAbdo-ti4qf
    @LemraAbdo-ti4qf 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ነሂ ጀግና ባል ግን አትዋሽ ቤቱ ያንተነዉ አላህ ይጨምርላቸሁ❤❤❤

    • @rukeyaebrahim2671
      @rukeyaebrahim2671 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም የራሳቸው ነው ብየ ነው ማስበው በአ አ ክራይ ፎቅ እና ታች ማይታሰበውን

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀሎት ቤታችሁ በጣም ያምራል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ 💜💜💜

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤ማሽአላህ የቤቱ ስፊት ዉብየ ያችነዉ ልፋቱ

  • @FNS-l9d
    @FNS-l9d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይይይ ደስ ይላል ቤታችሁ እኳን በሠላም ገባችሁ

  • @SarahSarah-jm2sd
    @SarahSarah-jm2sd 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
    በጣምደስይላል በፍቅርኑሮበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemyegirma2615
    @alemyegirma2615 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጾሎት ቤታችሁን በጣም ነዉ የወደድሁት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @HaregewoinBairu
    @HaregewoinBairu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Congra❤
    Legend AA smeta enante ga lemaref asbealehu❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ሰላም ገባችሁ ወደ አ/አ በጣም ደስ የሚል ቤት ነው በተለይ የጸሎት ቦታ መንፈስን የሚያርክ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና ይስጣችሁ ውለዱበት ፍቅር ሰላም ይብዛበት ቤት ለእቦሳ ብለናል ናሂ ውብዬ ባባዬ እድግ በል🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማን ነው እንደኔ የጸሎት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤ቤት አይቶ ደስ ያለው❤❤

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ባባዬን እግዚሐቤር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ። በጣም ቆንጆ ቤት ነው ወደፊት የራሳችሁ ቤት ገዝታችሁ ለመናር ያብቃችሁ የእግዚሐቤር ፍቃድ ይሁን እመኝላችኃለሁ በአዲሱ ቤት አዲስ ልጅ አዲስ ስራ ይስጣችሁ ቅን ናችሁ ከሁሉም በጣም ደስ ያለኝ የፀሎት ቤታችሁ ገና በሩን ከፍተህ ስትገባ ሳየው እንባዬ ነው የመጣው ልዩ ነው የፀሎት ቤቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ መድሐኒያለም የልባችሁን መሻት ያሟላላችሁ ትህትናችሁ ፍቃራችሁን ልዩ ነው በጣም ነው የማመሰግናችሁ እንግዳን እግር አጥቦ መቀበል ከእግዚሐቤር ትልቅ ዋጋ ያሰጣል ክብርይግባችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መልካም ኣዲሱ ቤት የልባቹ ምታሳርፉበት ቤት ይሁንላቹ❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው የፀሎት ቦታችሁ እንዴት ነው የሚያምረው እጅግ በጣም ያምራል እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሀን ይባርክላችሁ ማንኛውም ሰው እቤቱ ውስጥ የፀሎት ቤት ሊኖረው ግድ ነው ❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በእመብርሃን ስም እኔ የታየኝ ጾሎት ቤቱ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ያምራል የፆለት ቤቱ ሲያምር አቤት መታደል እመቤቴ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋውዋው የደስታ የፍቅር ያርግላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ቤታችሁ ያምርል እንኳን ደስአላችሁን ደስተኛ ሁነችሁ የምትኖሩበት አላህ ያድርግላችሁ በተረፊ በርቱ 200 K እናስገባቸዉ

  • @TegisetKassa
    @TegisetKassa 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የፀሎቱን ክፍል ሳየው ህሌናዬ በእንባ ሞላኚ ለምን ይሆን 😢😢😢እናትዬ ኪዳነ ምህረት ብዙ ያደረግሺልኚ እማምላክ🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናሒ እንኳን በሰላም ወደ አዲስ አበባ መጣቹ እና ወድሜ አለ ከፈለክ የፈርንቸር ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነው

  • @AsneeShow1
    @AsneeShow1 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Baxame yemarale🎉❤ omg ye Tsalote room❤❤❤
    Kutaa Kadhannaa kana akkattan jaaladhee ❤

  • @fvhbfvfchzhbb2215
    @fvhbfvfchzhbb2215 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍፍ አጄትን በላው አባዬ እማዬ ሲል አቢ አላህ ያሳድግህ በተርፍ ቤታቹ በጣም ያምራል

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ልጃቹ ግን አያቱን የሚመስለው❤❤❤

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውውው የፀሎት ቤታችሁን ያምራል ፀሎታችሁ የሚሰምርበት ይሁን ተባረኩ❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም ያምራል እንኩን ዳስ አላችሁ 🥰🥰❤️

  • @selamferede71
    @selamferede71 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ታድላችሁ ፀሎት ቤታችሁ በጣም ይምራል ልብ ያስደነግጣል ውብዬ በጣም ታድለሻል ሱባዬሽን በነፃነት ትወጫለሽ ቤታችሁ ያምራል ሀያት ነው እዴ ጥሩ ሰፈር ነው ትሰራላችሁ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በርቱ አይዟችሁ ይለመዳል።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ሶፋውም ተሰዷል😂🤣የፆሎት ቤታችሁ ደስስስስ ሲል እውይይይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ማርያምን ዳጊ አሳዘነኝ ሳቡት ሳቡት ፕሊስ 🙏❤❤❤

    • @Daisy12345e
      @Daisy12345e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እና እሄን የመሰለ ሶፋ ትቶዋ ይመጣሉ ብለሽ ነው 😂😂

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😂😂😂ኦኮ

  • @SaraSara5666-x9v
    @SaraSara5666-x9v 12 นาทีที่ผ่านมา

    ዋዉ የፀሎት ቤቱ በጣም ያምራል እመቤቴ ትዳራ ችሁን ትባርክ ላችሁ አሜን🤲🤲

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ውዶች እንካን ደስስስስስ ኣላቹ ❤❤💖💖💕💕👏👏👏

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ዋውውው ጸሎት ቤቱ በጣም ያምራል በፍቅር ያኑራላቸው❤❤❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ከሁሉም በላይ የፆለት ቤታችሁ እንዴት እንደወደድኩት ዋው

    • @Somayube
      @Somayube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ❤

  • @MedhanitHaylemariyam
    @MedhanitHaylemariyam 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውለዱ ክበዱ ልጆች የሚፈነጩበት ቤት ይሁንላችሁ እድሜና ጤና እመኝላችሁዋለው

  • @mulu1270
    @mulu1270 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የፀሎት ቤታችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላከ ይመስገን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🌹🌹👍👍👍👍

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @BetiBeti-j6f
    @BetiBeti-j6f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል በተለይ ፀሎት ቤታችሁ ያምራል እመቤቴ ከነ ልጇ ትባርካችሁ ባጠቃላይ እወዳችኃለዉ ፀባያቸዉ እርጋታቸዉ የኔ ጨዋወች ልዉል እግዛብሔር ከጎናችሁ ይሁን

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኳን ሰላም ገባቹክ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቆንጆ ቤት በተለይ የፀሎት ክፍል ደስ ይላል

  • @WerkineshMeskele-g2z
    @WerkineshMeskele-g2z 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳወን ደስ አለቹ ናሂ ውብዬ

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርካቹህ በሁሉ ነገር ዬፆለት ቤቱ እደት እደድኩት ከእውነት ጎበዞች አብታቹህ ጠክሩ❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በስምአብ ፀሎት ቤት እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @YalamrkMalakm
      @YalamrkMalakm 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ደስስስስ

  • @TadesseWedifrawe
    @TadesseWedifrawe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ ጸሎት ቤታችሁ በጣም ያምራል በትክክል ለስጋ ብቻ መሮጡ ዋጋ የለዉም ለነፍሳችነም ያስፈልገናልን በርቱልን

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በስማም እንደት ነው የሚያምረው በተለይ የፃለት ክፍሉ❤❤❤❤❤

  • @EtsubMasresha
    @EtsubMasresha 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ በሎኛል የምትሰሩትን እያንዳንዱን ቪዲኦ እከታተላለሁ እና ቤታችሁም በጣም ያምራል በተለይ የፀሎት ቤቱ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እወዳችሁአለሁ ያልምዳችሁ

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተለይ የጸሎት ቦታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይጉበኛቹ እድሜና ጤና ይስጥ

  • @TibeyinKebie
    @TibeyinKebie 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Waw yetselot betu 1gna new Egziabher yitebikachihu.

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉየፃሎት ቤታቸሁሲያምር እመቤቴ ማራያም ትጠብቃቸሁ❤❤❤❤❤

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ የፀሎት ቤታችሁ ደስ ሲል በስማአም ውስጤ በሀሴት ተሞላች በቤቱ ያፅናችሁ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhdHjx-c2x
    @HhdHjx-c2x 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ماشاء ماشاء ماشاء تبارك الله الله يحفظك ويسعدك يارب ♥♥♥♥🫰🫰🫰🫰🫰🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🫶🫶🫶❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥👌👌💋ማሻሻአላህ የኔ
    የቤቱ ሰፊት ዉብየ ያችነዉ ልፋቱ
    💋💋💋💋🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🫡🫡🫡

  • @SalikFdff
    @SalikFdff 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንካን በስላም መጣቹ ናሂየ እና ውቡየ ቤቱ ደሞ በጣም ያምራል 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻ፡አላህ፡ቤታችሁ፡ያምራን፡እንኳንም፡በሠላም፡መጣችሁ፡መብሩክ❤❤❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome back in the new house betam yamral i swear Woubeye and nahiye my bro we love you guys bertu woulem kegonachou nene ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን ቤታችሁ በጣም በጣም ያምራል ህፃን ልጅ ስላላችሁ የመኝታ ቤታችሁን በረንዳ በጣም ተጠንቀቁ ፀሎት ቤታችሁ በጣም ያምራል ዋው አምላክ የልባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ በርቱልን እናላምዳለን

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው የፀሎት ቤታችሁ በጣም ያምራል አዲስ አበባ እንክዋ ደህና መጣችሁ