በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ DNA ውጤት ያልታሰበ ጉድ ይዞ መጣ ። ሙሽራዋ እና አጎትየው ተፋጠጡ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @gojotubee
    @gojotubee  หลายเดือนก่อน +144

    ሙሽራዋ ከአጎትየው ጋር ተገዳ አይደለም ግንኙነት ያረገችው ። ስለዚህ አቶ ደረጀ ደፈሩ ማለት አንችልም ። በቀጣይ ያለውን ነገር ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ ውድ ቤተሰቦቼ !!

    • @Aminat725
      @Aminat725 หลายเดือนก่อน +3

      ወይጉድ ምን አይነት ነገርነው የኛ ጀግና እራሥክን ጠብቅ ኢንሻአሏህ እኛም እጠብቃለን

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ หลายเดือนก่อน +5

      ሚኪ ዳሌ እና ጡት ያዎጣ ዎጣት የት ጋባ

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ หลายเดือนก่อน +4

      700,000 የታባሏ ዎጣት የት ጋባ የምትሉት 👍👍

    • @AaaujShww
      @AaaujShww หลายเดือนก่อน +7

      የሆነነገርአርጋት ነውጂ ፈልግ ከሺማግሌጋ ግንኝንትአተርገም ሚኪ ስለዚህ በቀጠ ይ ከሙሽርው ጋ አስተርቀቸው

    • @honeyhoney8185
      @honeyhoney8185 หลายเดือนก่อน +2

      ልጅቷ ትልቅ ጥፋት አለባት ፈልጋ ነው የወለደችው ባትፈልግ ዘመኑ የተራቀቀ ነው
      ፈራጅ እግዛብሔር ነው ማፈሪያ ብያታለሁ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน +62

    የጎትየው ሐብት ድርሻው ለተወለደችው ልጅ ማሳደጊ ይሰጣት❤❤❤

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu หลายเดือนก่อน

      Tikikil dirisha yemihonew le agot naw. Mikiniyatum agot almotum.
      Lijituwa gin lemin agotuwa ga hedech?

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ หลายเดือนก่อน +49

    የመጀመሪያነኝ ላይክ አምሮኝ ነው

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 หลายเดือนก่อน +35

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢 በፈጣሪ ስም ምንአይነት ጉድነውውው ባሌጌ ሰውየው😢😢

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s หลายเดือนก่อน +26

    እኔ እውነት የፅገሬዳ አባት አሳዘኑኝ እውነት በጣም ነው ልባቸው የተነካው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው እውነት ግሩም ድንቅ ነው

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 หลายเดือนก่อน +30

    የሚገርመው ቡዙዎቹ በቀል እያሉ የሚበቀሉት በልጆች ላይ ነው ይህ በቀል ሳይሆን ግፍና ወንጀል መሆኑን አያቂም ይህ ጉዳይ የልጅቷ ፍላጎት ሳይኖር አይቀርም እና ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር አምላክ በርታቱን ይሰጣቸው ።
    ሊያገባት የነበረው በርከትም በርትተን ይሰጣቸው ።

  • @طيبهإثيوبيا-م7ج
    @طيبهإثيوبيا-م7ج หลายเดือนก่อน +66

    ንብረት ብሎ ይህንን ስላረገ ድርሻውን ንብረት ለልጅቷ ማሳደጊያ ይሁን የሚል ሀሳብ አለኝ።

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu หลายเดือนก่อน +19

    የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣረ ኦዶሜ ይሰጥህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 หลายเดือนก่อน +31

    ኣረ ምን ጉድ ነው ትልቅ ሰው ኣይደሉም በጣም ያሳፍራል እ/ር የእጅህ ይስጥህ የትልቅ ባለጌ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ሱበሀን አላህ
    ንብረቱን ለሱ ሳይሆን ለልጅቱ ይሁን ሚኪ

    • @Kize2732
      @Kize2732 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም እማ ባህላቹ ኣይደለም እንዴ ክቅርብ ዘመደጃችሁ ኣይደለም እንዴ የምትጋቡት የናንተ መንፍስ ይህ የሚያጋጥመን ያልው::

  • @tago7889
    @tago7889 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ተደብቆ አይቀርም ወድማችን የውነት አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 หลายเดือนก่อน +10

    ሚኪዩ እኝህ ሰው ሊከሰሱ ይገባል በወንድማማቾች አለመግባባትና በልጅትዋም እንዝላልነት ልጅ ተፈጠረ በጣም እጅግ ልብ ሰባሪ የዘላለም ፀፀት ህፃኑዋስ አድጋ የሚነገራት ታሪክ ምንያል እንደሚረብሻት እግዚአብሔር ይወቅ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +15

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz หลายเดือนก่อน +15

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም
    የዘመን መጨረሻ ነው😢😢😢😢

    • @NakhlTeleco
      @NakhlTeleco หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢❤❤❤

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf หลายเดือนก่อน +16

    አህለን ጀግናው ሚኪ ❤❤❤❤❤ ይሄን ያህለን ለገንዘብ ተብሎ ሌላ ወንጀል መስራት 😢😢😢 ልጅቱም ካአባታ ጋር ጸብ መሆናቸን እያውቀች ከአጎታ ጋር ምን ያሴዳታል ሞኝ 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😊😊😊

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 หลายเดือนก่อน +9

    ሚኪዬ የኔ ጀግና የነዚህ የእንጨት ሽበቶችን ጉድ አዝረከረከዉ እዚኦ የአገራችን ጉድ የሰዉ ልጅ ወደእንሰሳነት ተቀይሯል

  • @AaA-t1k
    @AaA-t1k หลายเดือนก่อน +18

    ጀግናችን መጥተዋል ገባገባ በሉ

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube หลายเดือนก่อน +16

    ፈጣሪ ይቅር ይባላቸው እሷስ ይህ ከመከሰቱ ይልቅ እርቃ ቢሆን አጎትሽ በዝህ ልክ ሲፈልግሽ መራቅ ነበረብሽ በዝህ ልክ ለቤተሰቦችሽ ማስታወቅ ትችይ ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 หลายเดือนก่อน +43

    ፅግዬ አይዞሽ እናቴ አንገትሽን አትድፊ እኔ አገባሻለሁ ከእነልጅሽ አብረን እናሳድጋታል የአንድ ቀን ስህተት ነው ምንም አይባልም
    አይ እናት ደስ ይላሉ እናት ሁሌም ከልጃ ጎን ነች ሚኪ እባክህ ፅግዬን አገናኘኝ ወንድም ወረታ ከፋይ ነኝ ከለንደን

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ หลายเดือนก่อน +7

      እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg หลายเดือนก่อน +5

      ትልቅ ሰዉ ነህ ለ አሳብህ እናመሰግናለን ወንድም ❤❤

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 หลายเดือนก่อน +4

      ወይኔ እንደዚም ጥሩ ሰው አለ እኮ እድሜህ ይርዘም አግባት የምር 💔😭

    • @MeseretYirga-v8q
      @MeseretYirga-v8q หลายเดือนก่อน +3

      የምትገርም ሰው ተባረክ ገና በወጣትነቷ አንገቷን ደፍታ ልትኖር እኮ ነው

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo หลายเดือนก่อน +9

    John 10 አማ - ዮሐንስ
    9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
    10: ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

    • @zeweditekie310
      @zeweditekie310 หลายเดือนก่อน

      Bezih edemi endezi mareg ewernt new ewernt malet Geta Eysus ylielew menged mehid Fetari yemitelaw metelat Getan alemasazen:: Gezi sayrefed nesha gebo Egziabhier mhari new Fetriyachen ende sew aydelm

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw หลายเดือนก่อน +10

    ጥፋተኛዋ ልጅቷ ናት😢

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 หลายเดือนก่อน +11

    ልጃቸው የጥፋቱ አካል ነች ወላጆቿ እጅጉን ያሳዝናሉ ምንም ብትጠጣ አልጋ ክፍል ስያስገባሽ በድን ነሽ? ልታገብ በወግ በማዕረግ ልትዳሪ ነበር ማርገዝሽ ካልቀረ ከባጃጂ ሹፈሩ ብሆን ብሆን ይሻል ነበር ሚኪ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በርታ

    • @rahelhaftielsa1652
      @rahelhaftielsa1652 หลายเดือนก่อน +2

      በመሰረቱ ከአኣጎት ጋር መጠጣት ብልግናዋ ያሳያል ከሆነ በሃላ ኣንገት መድፋት ምን ዋጋ ኣለው

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s หลายเดือนก่อน +14

    አቶ ደረጀ ለህግ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ😊😊😊😊

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq หลายเดือนก่อน +11

    እግዚዮ እግዚዮ እኔ ግን ህፃና ስታድግ ምን ተብሎ ነው የሚነገረው😢😢😢😢😢

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የስማይ አባታችን አውጣን ዘመኑ የፍርድ ነው 😢😢😢😢😢

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወንድመሜ በርታ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኦ የበቀል መንፈስ በስተርጅና በዚህ ዘመነወት መቁረቢያ ግዜወት ነበር አባታችን ያሳዝናል ሰይጣን ነው በቀልን በበቀል እሚመልሰው ልቦና ይስጠን ከማእቱ ያርቀን

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪዬ እግዚአብሔር የመፍትሔ ሰው አርጎሃል- ይመስገን!

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx หลายเดือนก่อน +8

    Saafuu nuu basii baraa maalii keessa jiraa😢😢😢😢

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው😢😢😢😢😢

  • @GooklGooll-db3ew
    @GooklGooll-db3ew หลายเดือนก่อน +12

    እንካዕ ደሓን መፃካ ሚኪየ

    • @TitiTube-o9r
      @TitiTube-o9r หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኒ ባ ውዴ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናቺን በርታልን 🎉🎉🎉የጊዜ ጨምላቃ ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን አየጉድ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ሰውየ መጠጥ ውስጥ መዳኒት አድርጎባት ይሆናል ይህ አስገድዶ መድፈር ነው ሚኪየ ወደ ህግ ውሰደው ሚኪዬ የኛ ጀግና ተባረክ ንብረቱን ቢወስድበትም ልጅቱን መድፈር የለበትም ወደ ህግ ውሰደው እንደዚህ አይነት ወንጅል ሰርቶ ንብረት መመለስ በቀልንን ማበረታታት ነው ተበቅሎ ምንም ማግኘት የለበትም ንብረቱ ለህፃንዋ ይሰጥ የምትልሉ👍🏽

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo หลายเดือนก่อน +1

      100%

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw หลายเดือนก่อน +5

    ንብረቱን ለህጻኗ ማሳደጊያ ይሁን

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j หลายเดือนก่อน +1

    ለህፃኗ ማሳደጊያ ይሁን እንዲያውም አቶ ደረጀ ለህግ መቅረብ አለባቸው ሚኪዬ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጄ

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 หลายเดือนก่อน +8

    ውይሞትይሻላልአኡዙቢላህሚነሽይጣንእሮጅም

  • @Sነኝስደትያደከመኝየሀይቆ
    @Sነኝስደትያደከመኝየሀይቆ หลายเดือนก่อน +57

    ውድ የሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመት እንደት ነበር ጁመአ ዱባዩች ተው 6ወሬ ስራ ፈልጉልኝ ካገኛችሁ ስልኬን አስቀምጣለሁ ጨነቀኝ ዱአ አርጉልኝ ውዶቸ

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 หลายเดือนก่อน +1

      አላህይረዝቅሽእህቴ

    • @MasdfvbMbg8765
      @MasdfvbMbg8765 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ. ርዚቅሽን. ሰፊያርግልሽ ❤

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +1

      ውይ የኔ ቆንጆ😢😢😢አይዞሽ

    • @Aminat725
      @Aminat725 หลายเดือนก่อน

      ሡለሏህ ወአሊህ ወሠለም

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ หลายเดือนก่อน

      አለህ እዚቅሸን ይክኀትልሸ

  • @ציונה65
    @ציונה65 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚኦ መሐረን ለዛዉም አጎት አቤት የእስራኤል አምላክ ይቅር ይበላቺሁ ኢትዪጸያ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን ባርችየ ስወድህ በርታልን የኔ አደኛ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬሆይ የኢ/ት ሕዝብ ልቦና ስጥልን እፍፍፍፍፍፍ አሑንስ ሑሉምነገር ከፍብን መልካም ዜና ጠፍ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @MasdfvbMbg8765
    @MasdfvbMbg8765 หลายเดือนก่อน +14

    استغفر الله لا اله الا الله لا حول ولا قوه الا بالله😢😢😢😢😢😢

    • @DuvaDuva-jc1db
      @DuvaDuva-jc1db หลายเดือนก่อน

      محمد أو الله إنهم شيطان وروح شريرة لذا توقفوا عن استخدام الفيديو في كل مكان يستخدم الدين

  • @ታሪክ-ሸ8ጘ
    @ታሪክ-ሸ8ጘ หลายเดือนก่อน +1

    የአጎትየዉ ድርሻቸውን ለህጻኗ ይሰጥ

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 หลายเดือนก่อน +2

    😊በጣም ያሳዝናል ክቻልክ መጨረሻውን እሳየን

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን หลายเดือนก่อน +4

    ያገሬ ልጆች የአሁኑ ትውልድ እኮ ተሰቃዬ በእናትና አባት ባመጣው ጣጣ😢አሁን ይሄ ህፅን አባትህ አጎትህ ነው ሲባል 😢😢

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 หลายเดือนก่อน +1

    ንብረቱ ለተፈጠረችው ልጅ ይሁን እምትሉ?

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጅግና ጋዜጤኛ ፈጣሪ እድሜና ጠና ይሰጥክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx หลายเดือนก่อน +5

    ሚኪ ሰላምክ ይብዛ ❤❤❤
    ፈጣሪ ከዚህ ሕይወት ይታደገን።
    እነርሱም ወንድማማቾች DNA ይመርመሩ!!!
    ማን ያውቃል እናት ለሌላ አለያይተሠ ወልዳ ከሆነ የልጅቷ አባትና አቶ ደረጀ ይመርመሩ።
    ከናይሮቢ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz หลายเดือนก่อน

    ምክዬ የኛ ጀግና ሁቀኛ የልጅ አዋቅ እግዚኡብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለመፊሩድ ይከብዳል

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ หลายเดือนก่อน +3

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪዬ እድሜ ይስጥህ አስታራካት 😢 እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue หลายเดือนก่อน

    ንብረቱ ለልጀቶ ማሰደጌያ ይሁን አቤትጌታየ ይቅርበለን

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ ፈጣሬ ከክፉ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በዚ ሰአት ህግ እንኳን በሌለበት እንደ እናንተ አይነት ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 หลายเดือนก่อน +1

    በመልካም አስባ አጎቷን ብትቀርብም የጠፋው ጠፋ ከሆነ እንኳን ተበቀልኩሽ ሲላት ማርገዟን ስታቅ ብታሳወቅ መፍተሄው ይኖር ነበር ከአጎት ተርግዞ እስኪወለድ መጠበቋ ነው ጥፋቷ ቤተሰቦች ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣችሁ

  • @edendak5588
    @edendak5588 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yebarkih yene wide wendim ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 หลายเดือนก่อน +1

    ወይዘሮ ማዘንጊያሽ እነሱም ብዙ ተናግረዋልለግዚያብሄር አምላክ ልጅ ከፈለገ ይሰጣል ከፈለገ አይሰጥም የልጅቷ አባት ይቺ የማትወልድ በቅሎ ብለው መሳደባቸው ብልግና ነው ሰጭ ነሽ እግዚአብሔር ነው

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia หลายเดือนก่อน +1

    Good eko new zediro min ayineti gize layi deresin begeta agoti malet abat maleti yemesilign nebar duro maren geta hoyi mekiye yene melikam egizaber yexebiqi wendim ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti หลายเดือนก่อน +1

    እባክዎት፣ የፅጌረዳባት፣ ለወንድምዎ
    ሚስት ፣ለወ/ሮ፣ ማዘንጊያ፣ መጦርያ፣
    ይስጡአችው፣ ያሳዝናሉ፣ ባለቤታቸው፣
    መጦርያ፣ ይሁናቸው፣ እባክዎትን።

  • @GhhFyt-zr8tn
    @GhhFyt-zr8tn หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔ የልጅ አዋቂ በርታ

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +2

    ወይጉድ ወነትም ምንድን ሊባልነው አጎት አባት አያት ላኢላሀኢለሏህ መሀመድ እረሡለሏህ ምን አይነት ጉድነው ውዶችየ ዴምሩኚ መጥፎነገርየለውም ቁረአንብቻነው ሥትሠሙ የሚያሥዴሥታችሁ በአሏህና በመጨረሻውቀን የምታምኑ አትለፉኚ

  • @TezerashKB
    @TezerashKB หลายเดือนก่อน +1

    ልጀቶ ንብረቱ የልጃ እዲሆን ነው አጎቶን ያጠመደቸው

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ እኳን ደህና መጣህ ጀግናችን በርታልን ስራዎችህን በጣም ያምራል በርታልን❤❤❤

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ ጀግናነህ ማራምን

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu หลายเดือนก่อน

    Mike boy wwwwwww good job. Thanks for sharing for Everything. Keep up. You're the best man. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ የምፈርደው በልጅታ አባት ነው ምክነያቱም የቤተሰብ ውርስ ለራሳቸው በማድረጋቸው ነው ይህ ሁሉ ለልጃቸው መከራ አመጡባት ስታሳዝን እሶ 😭

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 หลายเดือนก่อน +5

    ሠላም ወንንድማችን አላህ ይጠብቅኽ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪየጀግናነህ❤❤❤

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህሚኪየ

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 หลายเดือนก่อน

    ለወለዳት ማሳደጊያ ይሁን ለአጉት ንብረቱ እንዳይሰጥ ሚስቱ ምርጥ ሚስት ናት እመብርሃን ትጠብቅሽ አስከልጆችሽ አሜን

  • @teshaledemisse4637
    @teshaledemisse4637 หลายเดือนก่อน +1

    ጽግዬ አይዞሽ ንስሀ ግቢ

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ የውርሱ ገንዘብ ግን
    የህፃኖአ ማሳዲጊያ መሆን ያለበት ይመስለኛል ለልጃቸው
    የሞራል መካካሻ ቢሆን ምክንያቱም ወጣትነቶአን ተቀምታለች ተሰቃይታለች

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 หลายเดือนก่อน

    ሚኪየ ጀግናችን አይዞህ

  • @MasdfvbMbg8765
    @MasdfvbMbg8765 หลายเดือนก่อน +5

    😢ግን የሆነየተደበቀነገርአለ

  • @GhhFyt-zr8tn
    @GhhFyt-zr8tn หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረዉ🎉🎉🎉🎉 እናትና አባታ አሳዘኑኝ 😢😢😢😮😮😮😮😮😮

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሰላም መጣህ

  • @brktimengsteab
    @brktimengsteab หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ የሆነ ነገር አርጋት ማለት የባእድአምልኮ ልጅትዋ በልብዋ አይመስለኝም🎉🎉🎉🇪🇷

  • @tru1614
    @tru1614 หลายเดือนก่อน +2

    ፅጌረዳ ምን ታደረግ እሷ በቅንንት ለማስታረቅ ነበር ግን ሰውየው ለበቀል ተጠቀመበት መጠጡ ውሰጥም ምናምን ጨምሮበት ይሆናል እባካችሁ አትፍረድ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 หลายเดือนก่อน

    እሲ እፃን አይደልችም እንዴት ተሸውዳልች ማርያምን ፍላጉትህ ያላት ተመስላልችህ ፈጣሩ ይርዳችሁ ልቤትስብም መንገር ነብረበት እሳም ጠፋት አልባትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g หลายเดือนก่อน

    እደዉአላህየ አደራህን በዚህበንብረት ጉዳይ ሳታነካካ እደናትና እደአባቴ ጠፍ አደርገህ አኑረኚያረቢ

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Miki. My sweet brother as always I am so proud of you 👏 with all your hard works. Please i feel sad for this girl, even her mom is telling her to disappear from the Nebourhood 😢.Why who cares about people?!! It happened already mistake is undeteletable they have to deal with it , the baby has no mistakes and she is human?!! They worry about their names 😢😢😢

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily หลายเดือนก่อน

    ሚኪየ የኔ ጅግና ትፍስ አልኩ አሑን በጉጉት ስጠብቅሕ ነበር ወይ ዘድሮ የማይሰማዉ የለ ፈጣሪሖይ በቸርነትሕ አስበን😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ ጀግኔችኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግና ቃላት አይገኝልህም እወነት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 หลายเดือนก่อน

    Gobez Miki good Job berta
    Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z หลายเดือนก่อน

    Egziabiher mhretu yawrdlachu🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼sew wedeensesa telewtwal abyetu Geta hoy rdan🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @GeteTesfaye-d7u
    @GeteTesfaye-d7u หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ቤተሰብ አድራጊውም ተደራጊውም ነው የአጎትየውን ሚስትን ዓሣብ እጋራለሁ

  • @selamfiker4087
    @selamfiker4087 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Selam jegnaw great job ❤❤❤

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael หลายเดือนก่อน +6

    ከውርደት አላህ ይጠብቀን የምትሉ በሙሉ ሠብስክራይብ በማረግ አሣውቁኝ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 หลายเดือนก่อน

    HiHi ሚኪሻ እንዴት ነህ👍👍👍👍👍

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ ፆታሺ ያደረሰብሺ ጉዳት ነው ❤❤❤❤❤❤አጎት ግን ያሳዝናል❤❤❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y หลายเดือนก่อน

    ጥፍተኛው ልጂቱናት ይችደደም ስውየው ጥፍትየለውም እያጠጣይውአደዝዛበትነው ይችባለጌ🎉🎉🎉

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል 😢😢😢😢

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ ጉድ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน

    ሙሽራዋን እናቶን አባቶን በሰርጉ እንገት አስደፍቶል ልጅቶም የአያትሽ ወንድም አባትሽ ነው ስትባል ምንእንደሚሰማት አስቡት ።ስለዚህ የአጎት ተብየው ሐብት ለልጅቶ ማሳደጊያ ይስጣት የምትሉ❤❤

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 หลายเดือนก่อน

    እግዞዎ፡ውይይይ፡ለመስማትየሚቀፍነገር😢😢😢

  • @pineap11e54
    @pineap11e54 หลายเดือนก่อน

    እረ ውደት ውደት እየህድን ነው ፈረሀ እግዚአብሂሪ ይኑረን ለሰይጠን መጠቀምየ አትሁኑ

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael หลายเดือนก่อน

    ይሱው ዲርሻ ለህፃንዋ ማሳደግይ ይሁን

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወድማችን እኮንደህናመጣህ ❤❤❤❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሣዘነችኝ ፅጌረዳ አጎትየው አሏህ የሠራው ይስጠው ቆሻሻ 💔 አይዞሽ ምን ይደረጋል🥺🥺

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናው መጣ❤❤❤❤❤

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን