ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታካሚዎቿን ልጆቼ የምትል ድንቅ ሰው ❤️❤️❤️
በጣም አይገርም እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ እድሜ ከጣና ጋር ይስጣት መልካም ኢትዮጵያ እናት❤
ወላሂ. በጣም ጀግናናት
ምን አለ እደዚችአይነት እናቶች ቢበዛ😢 አላሕ ይባርክሺ❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀነላህ አላህ ይስጥሽ በዚህ ዘመን እደዝች ያለች እናት ማገኘት ጉሩም ነው👍
የተማሩ ልጆች መውደቃቸው ምክኒያት ሰው ነው በሰው ለውጥ የሚቀኑ የሰውን ህይወት የሚበላሹ አላህ ያጥፍቸው እናተን ጤናችሁን ይመልስላችሁ
ይችን ልጅ ያለማድነቅ ንፉግ ነት ነው እስኪ እንደኔ ያደነቃት በላይክ ❤
Betam ❤
አድንቄ አድንቄ ዛሬም ላደንቅ መጣሁ አላህ ካሰበችው በላይ ያሳካላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የዚህን የደግነት ስራ ዋጋ ፈጣሪ እንጂ ማን ሊከፍል ይችላል ። እናመሰግናለን ጀግኒት❤❤
ዘር ቀለም ሀይማኖትን ሳይገድባቸዉ በጎ ስራ የሚሰሩትን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ የኔ እናት በርቺ የነፍስ ስራን ነዉ የምትሰሪዉ ❤❤❤
As
😊
😢😢😢😢😢😢
እውነት ይሄ ትልቅ ፀጋ ነው እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽንም በምህረቱ ይጎብኝልሽ ገና የብዙ እናቶችን እባ ታብሻለሽ ❤❤❤
በስምብ አለባበሷራሱ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤❤❤
እዉነት መልአክ የምትመስል ጀግና ሴት ናት❤❤❤
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ትምህርቴን ብጨርስ ሳይካትሪስት ሆኜ በሱስና የአዕምሮ ህመም የሚሰቃዩ ወገኖቼን ማገዝ እፈልጋለሁ
ፀልይበት
@@tersite858 እሺ
ሰው ያስበሽው እግዛብሔር ይፈፅማል ነውና ይስጥሽ
@@Banቺ አሜን አሜን አሜን
ትልቅ ሴትነሺ እግዚአብሔር ይስጥሺ 🙏3ወንድማማቾቹን አይቶ ያላላቀሰ የሰውልጅ የለም መጨረሻው ደግሞ ድነው ሲታዩም የደስታ እንባ አምተናል በጥቅሉ ብድርሺን እግዚአብሔር ይክፈልሺ የኔእናት🙏❤😍
Ewenet betam telek sew nesh Egeziabher enesun endasebesh fetari yasebesh kesew menem ayegegnem egnam beayenachen yemelektenal kegonsh nen yet new botaw ?
በጣም
በጣም የኔህት
🤲
ነኢማ ሙዘይን ትልቅ ሰው ናት ማሻአላህ ሰው ሆነው ሰው ሰው የሚሸቱ ፣ ቅን የሚያስቡ ለረቦናዎች ደስ ይላሉ ። እንዳቺ አይነቱን እህቶች አላህ ያብዛልን !!
ጀግና ነሽ አላህ ይገዝሽ ጀነትንም ይወፍቅሽ
ኣላሁማ ኣሜን በዱዓ እናግዛት
አሚን
አሚንያረብ❤
አሚን ያረብ
አሚንንን ያርብ ❤❤
ለይመለከተኛል ድርጅት መቆርቆር መሰረት ከጣሉት ሰዎች አንዱ ታዋቂና፣አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አሕመድ የጄሉ ባለቤት ሲሆን እህታችን ነኢማ ተሰፋሳትቆርጪ ለዚህ ለተቀደሰ አላማ በቆራጥነት በመሰራትሽ አደንቅሻለሁ።ከጥንካሬሸ ብዙ ሰወች ይማራሉ ብዬ አምናለሁ።በርቺ ከጎንሸ ነኝ።።ኡሙ፣አሕመድ።።
ጀግና ሴት ነሽ! Live ገቢ ማሰባሰቢያ ቢሰራላት በጣም ጥሩ ነው!!!ድንቅ ሴት
ወድ እህቴ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በርቺ ኢትዬጵያ ያጣችው እደአንቺ አይነት ሰው ነው ሁሉን እምነት በአንድ የያዥ እናት!!!!
የአለማቱ ጌታ በዚህኛውም በዛኛውም አለም መልካሙን ሁሉ ይስጥሺ እሸቱየየ መልካም ሰው እናመሰግናለን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩ
አሚን ወላሂ ምርጥ የሴቶች ንግስት አላህ መርቶሽነው
❤❤❤ በጥጋጥጉ ሀገርን ማገር ሁነው የሚያቆዩ ውብ ነፍሶች አሉ !ከእነዚህ ውስጥ አንዷ ነይማ ናት !እግዚያብሄር ዕድሜ ይስጥሽ እህቴ
የት ነው ቦታዋ
የምትደነቅ ሴት 💪አብይ አህመድ ጤነኛውን ይገድላል 😢😢😢 አንቺ ደግሞ በሽተኞችን ትንከባከቢያለሽ ❤❤ 💪💪💪መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን 🙏🙏
በትክክል
አሚንንን
ኢወላህ ያንን ተይው አህያ
👍👌
😢
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ለዚህ ሁሉ እናት መከታ ሰለሁንሽ መልካሙ ሰራሽ አልፎ ይጠቦቅሽ እህቴ
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሰው ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ እናረጋለን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤
ሰው ሁነው ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎች በጣም ደስ ይሉኛል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ጀግና ሴት
እንደዚ አይነት ሰው ለመሆን መመረጥ ይፈልጋል ለሰው መዳን ምክንያት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ❤❤❤
እሸየ ሂዶወ. ይጎብኛቸው. የምትሉው. 😊😊😢😢በላይክ የኔ የሰት ወድብየሻለሁው. ነይእማየ❤❤❤
የኔ እህት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጨምሮ ጸጋውን ከቸቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
የእውነት በጣም ትለያለሽ ቃላት የለኝም ህዝቤ በኃይማኖት በዘር ተከፋፍሎ አገርን ግራ እያጋቡ ባለ ዘመን እንደአንቺ አይነቱን ጌታ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን በሙሉ ያማረ የተሳካ ደስተኛ ያድርግልሽ ሙሉ ጤናሽን ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
ጀግና ሴት የጥሩ ስብእና ባለቤት አላህ ጤና እድሜ ይስጥሽ
እሸቱ ጥሩ ሰው እውነት ያንተአይነቱ ኢትዮጵያ ላይ ቢበዛ ፍቅርና መተዛዘን ፍትህ መከባበር በበዛ ነበር
እግዚአብሔር ይባረከሸ ቅኖችና ፈጣሪ ያብዛልን በክፉዎች ስንገድል መልካሞች ደግሞ ልባችን የተሰበረው ይጠገናል ❤❤❤❤❤❤ ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ሕዝብ 😢😢😢😢😢
ጀግና እንስት አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ እህታችን ነኢማ እድሜሽ ይርዘም ከዝህም በላይ የምስሪያድርግሽ
ጀግና ነሽ ። እንደ አንቺ አይነት ሰው ጌታ የብዛልን።አሼ ስላቀረብካት ተባረክ።
ዋዉ ! በዚህ ዘመን ለነብሱ የሚሰራ ሰዉ ማግኜት ከባድ ነዉ። ትልቅ የነብስ ዋጋ ነዉ በርች።!
በጣም ይገራማል በርቺ አላህ ይገዝሽ እህታችን እሸቱም ከልብ እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
የእውነት ትለያለሽ ታማሚዮችሽን ልጄቼ ስትይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሁላችንም ቅን ልብ ቢኖረን ተያይዘን እናድጋለን በሰላም በፍቅር እኖር ነበር
በጣም ፈጣሪ አንድ ያርግን
Min yadergal beras wedad poletikegnoch hizibu mekeraw beza😢😢
Neber
በጣም ወደድኩሽ የእኔ እሕት ሐሳብሽ ከአሰብሽውና ከአለምሽው በላይ ልዑል እግዚአብሔር ከእመቤታችን ከእናቱ ጋር ያሣካልሽ
መታደል ይሉሃል ነይማ የታደልሽ የተመረቅሽ ዋውውው አቤት መመረቀት አቤትእውቀት የወለደሽ ቤተሰብ ዋውውው የተባረከ መልካም ወላዳጅ ነው የወለዱሽ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅሽ በረከትሽ ይድረሰኝ። ❤❤❤❤
አሁን አንችን በምን አይነት ቃላት እንግለጽሽ እናመስግንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽ ይባረኩ
አሏህ ረዳኝ በይ ጌታ ጌታ አበዛሽ ሰዎች ሰዎችን ጌታዬ እያሉ ባጨናነቁን ሰዓት የአሏህን ስም ለመጥራት ምን አሳቀቀሽ እስቲ አሏህ ነው የረዳኝ በይ!!!
,ጀመራችሁ ድግሞ ኤጭ ከስራዋ አንድን ቃል መዘህ ወሬ አንተ ፀደቅ እሷ ትዉደቅ እስኪ
ይች ነች ኢትዮጰያ እግዚአብሄር ይመሥገን ተባርኪ የምታመልኪው አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ተባርኪ ሁላችሁንም የድግል ማርያም ልጅ ጤናችሁን መልሶ ለአገራችሁ ጥሩ ዜጋ ሁናችሁ ለማገልገል ያብቃችሁ
የእወነት የዘመናችን ቅን ልብ ያለሽ ጀግና ሴት ብየሻለሁ አላህ በጎ ብትስሩ ለራሳችሁ በጥፎም ብትሰሩ በራሳችሁ ላይ ነው አይደል የሚለው....ለቆምሽለት ትልቅ አላማ አላህ በሰፊው ይገዝሽ❤❤
ጀግና ነሽ ነኡዬ ተስፋ እዳቆርጪ ውዴ ወደፊት ነው ያቺ ስራ አላህ ካቺ ጋር ነው አብሽሪ እሼ ምርጥ ሰው👍👍👍👍
ሰው ሁሉ እዳቺ ቢሆን ደት በደረስን ተባረኪ ሀይማኖት ብሔርሳትይ የምትረጂ❤
ዘርሽ ሺ ይሁን እህቴ በጣም ትልቅ ነሽ ልትሸለሚ ይሀባሻል እመብርሀን ትጠብቅሽ በርቺ መታደል ነው መመረጥ ነው በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ዋጋ አለሽ ኑሪልን
የነፍሰንም የስጋንም ሰራ ነው የሰራሽው ነኢማ አብዝቶ ይሰጥሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ። አንዳንቺ ከጉንሽ የሚቆም ሰው አምላክ ያብዛልሽ።
እግዚአብሔር ከከፍታዉ ያዉልሽ የኔ እናት ሃገራችን አሁንም ደጋግ ሰዎች አሏት ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🥺
ነኢማ አላህ ውስጥሽን እጅሽን ሰፊ አድርጎ ፈጥሮታል በሁለቱም ሀገር ስኬታማ ሁኝ 3ወድማማቾች በጣም ያሳዝናሉ እናት አባት የሌላቸው የምወዳቸው 😢😢😢😢❤❤❤❤
ተባረኪ እህታችን ቅኖችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን። 🙏💚💛❤️
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት ዋጋሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ነው 🙏
ነይማዬ የኔ ቅን እህት ቲክቶክ ላይ ነው የማቅሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እህት የሰጠሽን ፀጋ ያብዛልሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈለው❤❤❤
መልካም ሴት ምንም አልልሽም እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ አስበሽ ያደረግሽው እመብርሃን ያላሰብሽውን ፀጋ ታልብስሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሶስቱ ልጆች መጀመርያ ሚድያ ላይ ያወጧቸው እዮሀ ሚድያ ነው አንቺም ጎበዝ ነሽ አላህ መጨረሻሽ ያሳምርልሽግን ሙስሊም ሆናቹ አላህ ማለት ኡትፉሩ
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 አንዳንድ ሙስሊሞች ያሳፍራሉ😢😢
ከነሱም በፊት ኑሬ የሚባል ልጅ ነው ከሱ አይታቸው ነው
ጌታ ጌታ ስትል ሀሎልያ መሰለችኝ ሙስሊም ናት
ወላሂ ቀደም እያልኩ ነበር በረገጥ እኛም ግታ እንላልን
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ኑራ ለልጅቹ ነው ያወጣው ነኢማን መጀመራ ያይችትን ነው መሰለኝ
እውነት ለመናገር በጣም ቅን ሰው ነሽ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ስንት ሰው የእራሱ ልጅ ክዶ አላሳድግም ባለበት እነ እዚህ ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች እንዲ መርዳት ቀላል አይደለም ስለ አንቺ ቃላት የለኝም
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ ፍጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ😍 3 ወንድምና ማቾችን አስታወስኳቸው
ድንቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ባለችበት ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ እናት❤❤❤
እመቤታችን ትጠብቅሽ ቃላት የለኝም እህቴ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ መልካም ሴት ነሽ የፈጣሪ መልእክተኛ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
ዋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ምርጥ ሰው ነሽ❤
ዉድ እህታችን እግዚአብሔር ጋሻ መከታ ረዳት ይሁንሽ ትለያለሽ እኔንጃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ከጎንሽ ነው በርቺ ቃላት አጠርኝ በምን እንደምገልፅሽ እህቴ ኑሪልን እድሜ ጤና ይስጥልን ።
ፍትህ መርጠው ባልተወለዱት ዘር ምክንያት በ አማራነታቸው ለሚታፈኑት ለሚረሼኑት ለሚገላቱት ወግኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ።
ኡፍፍ አይዞወችሁ ፍትህ ከለይ ነዉ ስልጤዉን በሀይማኖት አማራዉን በማንነቱ ኡፍፍፍ ፍትህህህህህ
አላህ ይርዳን ወላሂ ሁሉም የሚያምር ሀገርሠላም ሢሆነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ፍትህ ወደ አላህ ነው ዱአ እናድርግ በየ ሀይማኖታችን አብሺሩ ሠላም ይመጣል በአላህ ፍቃድ ሠላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለኢትዮጵያ ❤
@@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግትክክል ሀይማኖት ከሀይማኖት ያባላሉ ብቻ ሠላም ነው
ሱብሀን አላህ ሁሉም ወንድ ናቸው ሲቀጥል ወጣት ናቸው አላህ መልካምነትሽን እሰከመጨረሻ ያድርግልሽ
ፈጣሪ ዘርሽን ይባርከዉ ጤነኛዉን ወጣት መግስት አላስቀምጥ ብሎ ያሳድዳል አች በሽተኞችን ለማዳን ትታገያለሽ 🙏👍👍👍❤️
የኔ ጀግና እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ::
በጣም በጣም የሚደንቅ ነው። ይችን የመሠለች ሴት ትክክለኛ ሰው ማለት ይችንንን እህት ሩቂያ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሺ።
ሰሟን ቀየርሽው
ነኢማ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጠና ጋራ ያልብስሽ አንቺ የተባረክሽ ቅን እናት ነሽ። ደስታሽን ያብዛልሽ የወለድሽው ልጅሽ ይባረክልሽ እግዚያብሐር እንዳንቺ ያሉትን ቅንና የታባረኩ ሰውዎችን ያብዛልን። ዘመኑ የመመስጋገኛ አመት ነውና እሸቱም አብረውህ እሚሰሩት ሁሉ ስለ ስራችሁ እናመሰግናችኋለን። ነኢማ እህታችንን እናመሰግንሻለን።
ታድለሽ❤ እግዚአብሔር በብዙ ይርዳሽ ❤
አንቺቺቺቺ እምትገርሚሚሚሚ ጀግና ሴት ነሽሽሽሽሽ(ቃላት ስላጠረኝ ነውው) እግዚአብሔር ትልቅ ስራ ባንቺ ሰርቷልልልል እግዚአብሔር ይባርክሽሽሽሽሽ!!!!
በጣም የምትገርም ሴት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ የነብስ ስራ ይሁንልሽ ከዚ የበለጠ ፈጣሪ ሰቶሽ የምታገለግይ ያድርግሽ እንጀራ ይውጣርሽ ልጂ ይውጣልሽ❤❤❤
ለአንቺ ቃል የለኝም ምን እንደምል ብቻ አላውቅም ጀግና ሴት ነሽ በተለይ የሁሉንም ሀይማኖት ማክበርሽ በምን ልግለፅሽ ቃል የለኝም በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ሴት ነሽ አከበርኩሽ ነኢማ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ❤❤❤❤
አላህ ካንቺ ጋር መልካም ስው ለልጆችሽ ላአንቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይባርክሽ
በእዉነት ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን በርቺልን እሸቱዬ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ በሀይማኖት በጎሳ ስንቱ ነዉ የሚፋጀዉ እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢❤❤❤
ባቡል ኸይር'ወንድም ካልድ'እህት ነኢማ ሊበረታቱ ይገባቸዋል
የኔ ቆጆ አላህ እድሜሽን ያርዝምልን አላህ ጀነት ይወፍቅሽ
ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን❤ ግሩም ነው
ነኢማዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከልብሽ የሰዎች እመም ሚያምሽ ድንቅ ሴት❤
እኔ የምለውን ነው ያጣሁት ቃላት አይገልፀውም ድርጊቷን መልካምነቷን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሌላ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏ያንቺ አይነት ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን ❤❤❤
በስመአብ የምትገርም ድንቅ ሴት ናት የዉነት ቃል የለኝም 😢😢😢❤❤❤❤
አንቺ የምትገርሚ ሰው ነሽ ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሴቷ ቢንያም ! እንደአንቺ መሰሎችን ያብዛልን !
እሼ የምትደነቅ ጀግና ነች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏መመረጥ ነው ለትውልዱም አስተማሪ ነሽ እናመሰግናለን🙏
ዕድለኛ ነች እግዚአብሔር ኣምላክ ውስጧን ኣይቶ ለዚህ የተባረከ በጎ ስራ መርጧታል , ልጆቼ እያለች ያለእረፍት እየሰራች ግን ፊቷ በልጆቿ የመዳን ተስፋ እንደበራነው የሚታየው ኣሁንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ዕድለኛ ሴት ዕድሜሽን ያርዝምልን .
እግዚአብሄር ባንቺ ላይ ስራ እሱ ምርጥ እቃውን ያቃል አሁንም ፅጋሽ ይጨምር ልጅሽን ይባርክልሽ🙏💕
አላህ ከአንች ጋር ነው አብሽሪ ልጆችሽንም የምንረዳበት ልብ ይስጠን አገራችንን ከዘረኝነት ያፅዳልን
ነኢማየ አላህ ያሰብሽዉን ሁሉ አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ ብርታቱን ጥንካሬዉም ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምትሰሩው ስራ በጣም ትልቅ ነው። በዚህ ላይ ቅንነትሽ። አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ፣ጤና እና ሀብት ይስጥሽ። ቤተሰቤችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ።
ደስ ስትል ልጆቼ ስትል አላህ ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር አምላክ እንዳአንች አይነቱን ደጋጎቹን ያብዛልን የኔ መልካም እናት የሁሉም እናት ነሽ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርሽ ❤❤❤❤❤
እምገርሚ የዋህ ነሽ በእውነት አንች እውነተኛ አማኝ ነሽ100% ዛሬ አንዱ ላንዱ እምነት ለማባላት በተነሳበት ስአት አንች መገኜትሽ ተአምር ነው ብፕእውነት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት እንድህ ያለ ሰው ነው እትዮጲይልን እሚያሳድጋት እዩ እነስም አይጠሬ ከዝች እናት እህት ተማሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢አሜን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
በሽተኞችንም አምላከ ስራኤል ምረቱን ይስጣችሁ በርቱልን የበለጠ እደየምነታቸው ፆለት ቤት መኖር በጣምደስይለል
ነኢም እድለኛነሽ አላህ ሽአመት ያኑረሽ መንግስት ሊረዳሽ ይገባል
ነኢማ መልካም ሴት ነሽ የሰው ህመም የሰው ስቃይ የሰው ችግር የገባሽ መልካም ሴት ነሽ ።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
ይህ ነው ኢትዮጵያውነት, ሰው መሆን:: እግዚአብሔር ይባክሽ ::
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በእውነት ሌላ ምንም አልልሽም ኪዳነምህረት በጎደለ ትሙላልሽ!!!! ሰው ሞልቶ ሰው በጠፋበት ሀገር ላይ ሰው ሆነሽ ተገኝተሻልና እማምላክ በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ🙏🙏🙏😘😘😘💚💛❤
እህቴ ያሰብሽው ነገር በሙሉ ይሳካልሽ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ❤❤❤❤❤የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ለነዚህ ልጆች ሲል ያኑርሽ ፡ ሌላ ምን እላለሁ ፡ ለነዚህ ልጆች መዳን ማረፍ ፡ ለዚህ አገልግሎት እግዚአብሔር ስለመረጠሽ ፡ እግዚአብሔር ይመስገን ፡ 🙏 ተባረኪ እህቴ ፡ ሁላችንንም ዘመናችን ለአገልግሎት የተጠራን ያድርገን ፡ ❤🙏
አምላክ ዋጋሽን አያስቀርብሽ በሂወትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ሱስ ምን ያህል የሰውን ልጅ ከመልካም ማንነቱ እደሚቀይረው አይቻለሁ በአይኔ አምላክ ሱስ ላለባቸው ሁሉ ይድረስላቸው
በጣም ጠካራ ጎበዝ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ የብዙ ህሙማህ የመዳን ሰበብ ትሆኛለሽ አድ ነገር ግን አስተካክይ ጌታ ምትይዉን አላህ በይ
ፍትሕ ለአማራሕዝብ በወነት አማራክልል ላይ እቴርኔት የለም ፍትሕ በውነት ፍትሕ😢😢😢😢
😢😢😢😢
ራስችሑ የለኮሳችሑት እሳት ነው
😂😂😂
@@teddytube8203👹👹👹🤧🤧🤑🤑
ፈጣሪ አምላክ አንችነስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የተባረክሽና ቅን ሰው ነሽ መታደል ነው ደስ ትያለሽ ፈጣሪ ስምሽን ከፍ ያርግልሽ።
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ማማዬ እንዳንች እደናንተ አይነት ልብ ለሁላችንም ያድለን አሼ እና ነይማን ሠላማቹህ ይብዛል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹህ
ታካሚዎቿን ልጆቼ የምትል ድንቅ ሰው ❤️❤️❤️
በጣም አይገርም እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ እድሜ ከጣና ጋር ይስጣት መልካም ኢትዮጵያ እናት❤
ወላሂ. በጣም ጀግናናት
ምን አለ እደዚችአይነት እናቶች ቢበዛ😢 አላሕ ይባርክሺ❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀነላህ አላህ ይስጥሽ በዚህ ዘመን እደዝች ያለች እናት ማገኘት ጉሩም ነው👍
የተማሩ ልጆች መውደቃቸው ምክኒያት ሰው ነው በሰው ለውጥ የሚቀኑ የሰውን ህይወት የሚበላሹ አላህ ያጥፍቸው እናተን ጤናችሁን ይመልስላችሁ
ይችን ልጅ ያለማድነቅ ንፉግ ነት ነው እስኪ እንደኔ ያደነቃት በላይክ ❤
Betam ❤
አድንቄ አድንቄ ዛሬም ላደንቅ መጣሁ አላህ ካሰበችው በላይ ያሳካላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የዚህን የደግነት ስራ ዋጋ ፈጣሪ እንጂ ማን ሊከፍል ይችላል ። እናመሰግናለን ጀግኒት❤❤
ዘር ቀለም ሀይማኖትን ሳይገድባቸዉ በጎ ስራ የሚሰሩትን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ የኔ እናት በርቺ የነፍስ ስራን ነዉ የምትሰሪዉ ❤❤❤
As
😊
😢😢😢😢😢😢
እውነት ይሄ ትልቅ ፀጋ ነው እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽንም በምህረቱ ይጎብኝልሽ ገና የብዙ እናቶችን እባ ታብሻለሽ ❤❤❤
በስምብ አለባበሷራሱ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤❤❤
እዉነት መልአክ የምትመስል ጀግና ሴት ናት❤❤❤
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ትምህርቴን ብጨርስ ሳይካትሪስት ሆኜ በሱስና የአዕምሮ ህመም የሚሰቃዩ ወገኖቼን ማገዝ እፈልጋለሁ
ፀልይበት
@@tersite858 እሺ
ሰው ያስበሽው እግዛብሔር ይፈፅማል ነውና ይስጥሽ
@@Banቺ አሜን አሜን አሜን
ትልቅ ሴትነሺ እግዚአብሔር ይስጥሺ 🙏3ወንድማማቾቹን አይቶ ያላላቀሰ የሰውልጅ የለም መጨረሻው ደግሞ ድነው ሲታዩም የደስታ እንባ አምተናል በጥቅሉ ብድርሺን እግዚአብሔር ይክፈልሺ የኔእናት🙏❤😍
Ewenet betam telek sew nesh Egeziabher enesun endasebesh fetari yasebesh kesew menem ayegegnem egnam beayenachen yemelektenal kegonsh nen yet new botaw ?
Ewenet betam telek sew nesh Egeziabher enesun endasebesh fetari yasebesh kesew menem ayegegnem egnam beayenachen yemelektenal kegonsh nen yet new botaw ?
በጣም
በጣም የኔህት
🤲
ነኢማ ሙዘይን ትልቅ ሰው ናት ማሻአላህ ሰው ሆነው ሰው ሰው የሚሸቱ ፣ ቅን የሚያስቡ ለረቦናዎች ደስ ይላሉ ። እንዳቺ አይነቱን እህቶች አላህ ያብዛልን !!
ጀግና ነሽ አላህ ይገዝሽ ጀነትንም ይወፍቅሽ
ኣላሁማ ኣሜን በዱዓ እናግዛት
አሚን
አሚንያረብ❤
አሚን ያረብ
አሚንንን ያርብ ❤❤
ለይመለከተኛል ድርጅት መቆርቆር መሰረት ከጣሉት ሰዎች አንዱ ታዋቂና፣አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አሕመድ የጄሉ ባለቤት ሲሆን እህታችን ነኢማ ተሰፋሳትቆርጪ ለዚህ ለተቀደሰ አላማ በቆራጥነት በመሰራትሽ አደንቅሻለሁ።ከጥንካሬሸ ብዙ ሰወች ይማራሉ ብዬ አምናለሁ።በርቺ ከጎንሸ ነኝ።።
ኡሙ፣አሕመድ።።
ጀግና ሴት ነሽ! Live ገቢ ማሰባሰቢያ ቢሰራላት በጣም ጥሩ ነው!!!
ድንቅ ሴት
ወድ እህቴ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በርቺ ኢትዬጵያ ያጣችው እደአንቺ አይነት ሰው ነው ሁሉን እምነት በአንድ የያዥ እናት!!!!
የአለማቱ ጌታ በዚህኛውም በዛኛውም አለም መልካሙን ሁሉ ይስጥሺ እሸቱየየ መልካም ሰው እናመሰግናለን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩ
አሚን
አሚን ወላሂ ምርጥ የሴቶች ንግስት አላህ መርቶሽነው
❤❤❤ በጥጋጥጉ ሀገርን ማገር ሁነው የሚያቆዩ ውብ ነፍሶች አሉ !
ከእነዚህ ውስጥ አንዷ ነይማ ናት !
እግዚያብሄር ዕድሜ ይስጥሽ እህቴ
የት ነው ቦታዋ
የምትደነቅ ሴት 💪አብይ አህመድ ጤነኛውን ይገድላል 😢😢😢 አንቺ ደግሞ በሽተኞችን ትንከባከቢያለሽ ❤❤ 💪💪💪መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን 🙏🙏
በትክክል
አሚንንን
ኢወላህ ያንን ተይው አህያ
👍👌
😢
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ለዚህ ሁሉ እናት መከታ ሰለሁንሽ መልካሙ ሰራሽ አልፎ ይጠቦቅሽ እህቴ
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሰው ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ እናረጋለን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤
ሰው ሁነው ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎች በጣም ደስ ይሉኛል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ጀግና ሴት
እንደዚ አይነት ሰው ለመሆን መመረጥ ይፈልጋል
ለሰው መዳን ምክንያት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ❤❤❤
እሸየ ሂዶወ. ይጎብኛቸው. የምትሉው. 😊😊😢😢በላይክ የኔ የሰት ወድብየሻለሁው. ነይእማየ❤❤❤
የኔ እህት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጨምሮ ጸጋውን ከቸቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
የእውነት በጣም ትለያለሽ ቃላት የለኝም ህዝቤ በኃይማኖት በዘር ተከፋፍሎ አገርን ግራ እያጋቡ ባለ ዘመን እንደአንቺ አይነቱን ጌታ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን በሙሉ ያማረ የተሳካ ደስተኛ ያድርግልሽ ሙሉ ጤናሽን ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
ጀግና ሴት የጥሩ ስብእና ባለቤት አላህ ጤና እድሜ ይስጥሽ
እሸቱ ጥሩ ሰው እውነት ያንተአይነቱ ኢትዮጵያ ላይ ቢበዛ ፍቅርና መተዛዘን ፍትህ መከባበር በበዛ ነበር
እግዚአብሔር ይባረከሸ ቅኖችና ፈጣሪ ያብዛልን በክፉዎች ስንገድል መልካሞች ደግሞ ልባችን የተሰበረው ይጠገናል ❤❤❤❤❤❤ ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ሕዝብ 😢😢😢😢😢
ጀግና እንስት አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ እህታችን ነኢማ እድሜሽ ይርዘም ከዝህም በላይ የምስሪያድርግሽ
ጀግና ነሽ ። እንደ አንቺ አይነት ሰው ጌታ የብዛልን።አሼ ስላቀረብካት ተባረክ።
ዋዉ ! በዚህ ዘመን ለነብሱ የሚሰራ ሰዉ ማግኜት ከባድ ነዉ። ትልቅ የነብስ ዋጋ ነዉ በርች።!
በጣም ይገራማል በርቺ አላህ ይገዝሽ እህታችን እሸቱም ከልብ እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
የእውነት ትለያለሽ ታማሚዮችሽን ልጄቼ ስትይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሁላችንም ቅን ልብ ቢኖረን ተያይዘን እናድጋለን በሰላም በፍቅር እኖር ነበር
በጣም ፈጣሪ አንድ ያርግን
Min yadergal beras wedad poletikegnoch hizibu mekeraw beza😢😢
Neber
በጣም ወደድኩሽ የእኔ እሕት ሐሳብሽ ከአሰብሽውና ከአለምሽው በላይ ልዑል እግዚአብሔር ከእመቤታችን ከእናቱ ጋር ያሣካልሽ
መታደል ይሉሃል ነይማ የታደልሽ የተመረቅሽ ዋውውው አቤት መመረቀት አቤትእውቀት የወለደሽ ቤተሰብ ዋውውው የተባረከ መልካም ወላዳጅ ነው የወለዱሽ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅሽ በረከትሽ ይድረሰኝ። ❤❤❤❤
አሁን አንችን በምን አይነት ቃላት እንግለጽሽ እናመስግንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽ ይባረኩ
አሏህ ረዳኝ በይ ጌታ ጌታ አበዛሽ ሰዎች ሰዎችን ጌታዬ እያሉ ባጨናነቁን ሰዓት የአሏህን ስም ለመጥራት ምን አሳቀቀሽ እስቲ አሏህ ነው የረዳኝ በይ!!!
,ጀመራችሁ ድግሞ ኤጭ ከስራዋ አንድን ቃል መዘህ ወሬ አንተ ፀደቅ እሷ ትዉደቅ እስኪ
ይች ነች ኢትዮጰያ እግዚአብሄር ይመሥገን ተባርኪ የምታመልኪው አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ተባርኪ ሁላችሁንም የድግል ማርያም ልጅ ጤናችሁን መልሶ ለአገራችሁ ጥሩ ዜጋ ሁናችሁ ለማገልገል ያብቃችሁ
የእወነት የዘመናችን ቅን ልብ ያለሽ ጀግና ሴት ብየሻለሁ አላህ በጎ ብትስሩ ለራሳችሁ በጥፎም ብትሰሩ በራሳችሁ ላይ ነው አይደል የሚለው....ለቆምሽለት ትልቅ አላማ አላህ በሰፊው ይገዝሽ❤❤
ጀግና ነሽ ነኡዬ ተስፋ እዳቆርጪ ውዴ ወደፊት ነው ያቺ ስራ አላህ ካቺ ጋር ነው አብሽሪ እሼ ምርጥ ሰው👍👍👍👍
ሰው ሁሉ እዳቺ ቢሆን ደት በደረስን ተባረኪ ሀይማኖት ብሔርሳትይ የምትረጂ❤
ዘርሽ ሺ ይሁን እህቴ በጣም ትልቅ ነሽ ልትሸለሚ ይሀባሻል እመብርሀን ትጠብቅሽ በርቺ መታደል ነው መመረጥ ነው በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ዋጋ አለሽ ኑሪልን
የነፍሰንም የስጋንም ሰራ ነው የሰራሽው ነኢማ አብዝቶ ይሰጥሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ። አንዳንቺ ከጉንሽ የሚቆም ሰው አምላክ ያብዛልሽ።
እግዚአብሔር ከከፍታዉ ያዉልሽ የኔ እናት ሃገራችን አሁንም ደጋግ ሰዎች አሏት ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🥺
አሚን
ነኢማ አላህ ውስጥሽን እጅሽን ሰፊ አድርጎ ፈጥሮታል በሁለቱም ሀገር ስኬታማ ሁኝ 3ወድማማቾች በጣም ያሳዝናሉ እናት አባት የሌላቸው የምወዳቸው 😢😢😢😢❤❤❤❤
ተባረኪ እህታችን ቅኖችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን። 🙏💚💛❤️
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት ዋጋሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ነው 🙏
ነይማዬ የኔ ቅን እህት ቲክቶክ ላይ ነው የማቅሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እህት የሰጠሽን ፀጋ ያብዛልሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈለው❤❤❤
መልካም ሴት ምንም አልልሽም እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ አስበሽ ያደረግሽው እመብርሃን ያላሰብሽውን ፀጋ ታልብስሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሶስቱ ልጆች መጀመርያ ሚድያ ላይ ያወጧቸው እዮሀ ሚድያ ነው አንቺም ጎበዝ ነሽ አላህ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ
ግን ሙስሊም ሆናቹ አላህ ማለት ኡትፉሩ
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 አንዳንድ ሙስሊሞች ያሳፍራሉ😢😢
ከነሱም በፊት ኑሬ የሚባል ልጅ ነው ከሱ አይታቸው ነው
ጌታ ጌታ ስትል ሀሎልያ መሰለችኝ ሙስሊም ናት
ወላሂ ቀደም እያልኩ ነበር በረገጥ እኛም ግታ እንላልን
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ኑራ ለልጅቹ ነው ያወጣው ነኢማን መጀመራ ያይችትን ነው መሰለኝ
እውነት ለመናገር በጣም ቅን ሰው ነሽ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ስንት ሰው የእራሱ ልጅ ክዶ አላሳድግም ባለበት እነ እዚህ ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች እንዲ መርዳት ቀላል አይደለም ስለ አንቺ ቃላት የለኝም
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ ፍጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ😍 3 ወንድምና ማቾችን አስታወስኳቸው
ድንቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ባለችበት ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ እናት❤❤❤
እመቤታችን ትጠብቅሽ ቃላት የለኝም እህቴ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ መልካም ሴት ነሽ የፈጣሪ መልእክተኛ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
ዋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ምርጥ ሰው ነሽ❤
ዉድ እህታችን እግዚአብሔር ጋሻ መከታ ረዳት ይሁንሽ ትለያለሽ እኔንጃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ከጎንሽ ነው በርቺ ቃላት አጠርኝ በምን እንደምገልፅሽ እህቴ ኑሪልን እድሜ ጤና ይስጥልን ።
ፍትህ መርጠው ባልተወለዱት ዘር ምክንያት በ አማራነታቸው ለሚታፈኑት ለሚረሼኑት ለሚገላቱት ወግኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ።
ኡፍፍ አይዞወችሁ ፍትህ ከለይ ነዉ ስልጤዉን በሀይማኖት አማራዉን በማንነቱ ኡፍፍፍ ፍትህህህህህ
አላህ ይርዳን ወላሂ ሁሉም የሚያምር ሀገርሠላም ሢሆነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ፍትህ ወደ አላህ ነው ዱአ እናድርግ በየ ሀይማኖታችን አብሺሩ ሠላም ይመጣል በአላህ ፍቃድ ሠላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለኢትዮጵያ ❤
@@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግትክክል ሀይማኖት ከሀይማኖት ያባላሉ ብቻ ሠላም ነው
ሱብሀን አላህ ሁሉም ወንድ ናቸው ሲቀጥል ወጣት ናቸው አላህ መልካምነትሽን እሰከመጨረሻ ያድርግልሽ
ፈጣሪ ዘርሽን ይባርከዉ ጤነኛዉን ወጣት መግስት አላስቀምጥ ብሎ ያሳድዳል አች በሽተኞችን ለማዳን ትታገያለሽ 🙏👍👍👍❤️
የኔ ጀግና እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ::
በጣም በጣም የሚደንቅ ነው። ይችን የመሠለች ሴት ትክክለኛ ሰው ማለት ይችንንን እህት ሩቂያ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሺ።
ሰሟን ቀየርሽው
ነኢማ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጠና ጋራ ያልብስሽ አንቺ የተባረክሽ ቅን እናት ነሽ። ደስታሽን ያብዛልሽ የወለድሽው ልጅሽ ይባረክልሽ እግዚያብሐር እንዳንቺ ያሉትን ቅንና የታባረኩ ሰውዎችን ያብዛልን። ዘመኑ የመመስጋገኛ አመት ነውና እሸቱም አብረውህ እሚሰሩት ሁሉ ስለ ስራችሁ እናመሰግናችኋለን። ነኢማ እህታችንን እናመሰግንሻለን።
ታድለሽ❤ እግዚአብሔር በብዙ ይርዳሽ ❤
አንቺቺቺቺ እምትገርሚሚሚሚ ጀግና ሴት ነሽሽሽሽሽ(ቃላት ስላጠረኝ ነውው) እግዚአብሔር ትልቅ ስራ ባንቺ ሰርቷልልልል እግዚአብሔር ይባርክሽሽሽሽሽ!!!!
በጣም የምትገርም ሴት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ የነብስ ስራ ይሁንልሽ ከዚ የበለጠ ፈጣሪ ሰቶሽ የምታገለግይ ያድርግሽ እንጀራ ይውጣርሽ ልጂ ይውጣልሽ❤❤❤
ለአንቺ ቃል የለኝም ምን እንደምል ብቻ አላውቅም ጀግና ሴት ነሽ በተለይ የሁሉንም ሀይማኖት ማክበርሽ በምን ልግለፅሽ ቃል የለኝም በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ሴት ነሽ አከበርኩሽ ነኢማ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ❤❤❤❤
አላህ ካንቺ ጋር መልካም ስው ለልጆችሽ ላአንቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይባርክሽ
በእዉነት ድንቅ ነዉ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን
በርቺልን እሸቱዬ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ በሀይማኖት በጎሳ ስንቱ ነዉ የሚፋጀዉ እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢❤❤❤
ባቡል ኸይር'ወንድም ካልድ'እህት ነኢማ ሊበረታቱ ይገባቸዋል
የኔ ቆጆ አላህ እድሜሽን ያርዝምልን አላህ ጀነት ይወፍቅሽ
ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን❤ ግሩም ነው
ነኢማዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከልብሽ የሰዎች እመም ሚያምሽ ድንቅ ሴት❤
እኔ የምለውን ነው ያጣሁት ቃላት አይገልፀውም ድርጊቷን መልካምነቷን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሌላ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏ያንቺ አይነት ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን ❤❤❤
በስመአብ የምትገርም ድንቅ ሴት ናት የዉነት ቃል የለኝም 😢😢😢❤❤❤❤
በጣም
አንቺ የምትገርሚ ሰው ነሽ ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሴቷ ቢንያም ! እንደአንቺ መሰሎችን ያብዛልን !
እሼ የምትደነቅ ጀግና ነች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏መመረጥ ነው ለትውልዱም አስተማሪ ነሽ እናመሰግናለን🙏
ዕድለኛ ነች እግዚአብሔር ኣምላክ ውስጧን ኣይቶ ለዚህ የተባረከ በጎ ስራ መርጧታል , ልጆቼ እያለች ያለእረፍት እየሰራች ግን ፊቷ በልጆቿ የመዳን ተስፋ እንደበራነው የሚታየው ኣሁንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ዕድለኛ ሴት ዕድሜሽን ያርዝምልን .
እግዚአብሄር ባንቺ ላይ ስራ እሱ ምርጥ እቃውን ያቃል አሁንም ፅጋሽ ይጨምር ልጅሽን ይባርክልሽ🙏💕
አላህ ከአንች ጋር ነው አብሽሪ ልጆችሽንም የምንረዳበት ልብ ይስጠን አገራችንን ከዘረኝነት ያፅዳልን
ነኢማየ አላህ ያሰብሽዉን ሁሉ አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ ብርታቱን ጥንካሬዉም ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምትሰሩው ስራ በጣም ትልቅ ነው። በዚህ ላይ ቅንነትሽ። አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ፣ጤና እና ሀብት ይስጥሽ። ቤተሰቤችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ።
ደስ ስትል ልጆቼ ስትል አላህ ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር አምላክ እንዳአንች አይነቱን ደጋጎቹን ያብዛልን የኔ መልካም እናት የሁሉም እናት ነሽ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርሽ ❤❤❤❤❤
እምገርሚ የዋህ ነሽ በእውነት አንች እውነተኛ አማኝ ነሽ100% ዛሬ አንዱ ላንዱ እምነት ለማባላት በተነሳበት ስአት አንች መገኜትሽ ተአምር ነው ብፕእውነት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት እንድህ ያለ ሰው ነው እትዮጲይልን እሚያሳድጋት እዩ እነስም አይጠሬ ከዝች እናት እህት ተማሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢አሜን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
በሽተኞችንም አምላከ ስራኤል ምረቱን ይስጣችሁ በርቱልን የበለጠ እደየምነታቸው ፆለት ቤት መኖር በጣምደስይለል
ነኢም እድለኛነሽ አላህ ሽአመት ያኑረሽ መንግስት ሊረዳሽ ይገባል
ነኢማ መልካም ሴት ነሽ የሰው ህመም የሰው ስቃይ የሰው ችግር የገባሽ መልካም ሴት ነሽ ።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
ይህ ነው ኢትዮጵያውነት, ሰው መሆን:: እግዚአብሔር ይባክሽ ::
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በእውነት ሌላ ምንም አልልሽም ኪዳነምህረት በጎደለ ትሙላልሽ!!!! ሰው ሞልቶ ሰው በጠፋበት ሀገር ላይ ሰው ሆነሽ ተገኝተሻልና እማምላክ በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ🙏🙏🙏😘😘😘💚💛❤
እህቴ ያሰብሽው ነገር በሙሉ ይሳካልሽ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ❤❤❤❤❤
የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ።