“የገዛ ወንድም እና እህቶቼ ከባድ ጭካኔ” ‘ገፊ’ እየተባልኩ ማደጌ ምክንያቱ ገብቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 648

  • @mariagatchwe
    @mariagatchwe ปีที่แล้ว +591

    እህቴ የኔን ታሪክ ልንገርሽ ለህት ለወንድሞቼ ብዬ አረብ ሀገር ሄጄ 9 አመት ሰርቼ ወንድሜንም አሰስተምሬ እቴም የፀረጉር ስራ አስተምሬ ሁሉም እራሳቸውን ሲችሉ ወደሀገር ተመልሼ ትዳር ብይዝ 9 አመት በስራ ስለተጎዳሁ 3 ግዜ የሰባት ወር እየደረሰ ሆዴውሰጥ የሞቱብኛል በዛ ን ምክንያት ትዳር ፈታሁ አሁን ላይ ሁለቱም እህትና ወንድሜ ዛሬ ላይ እንደ ባዳ ሁሉን እረስተው ደበደቡኝ ዛሬላይ ታማሚ ነኝ ተረጂ እንጂ እምረዳ ስለሆንኩ እህቴ ካለሸ አለሽ ነዉ ከሌለሽ እናትሽም አትወድም አይይ አረብ አገር መሀፀኔን አላላው ሁሉም ለበጎ ነዉ

    • @comcell3831
      @comcell3831 ปีที่แล้ว +4

      😢😢😢😢😢

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว +21

      አይዞሽ እህቴ 😢😢

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +15

      በጌታሥም አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው

    • @ayoushamk7518
      @ayoushamk7518 ปีที่แล้ว +8

      ምናይነት ጊዜ ነው😢

    • @faizabhro869
      @faizabhro869 ปีที่แล้ว +33

      አዞሽ ውዴ ተስፋ አትቁረጪ ትወልጃለሽ ልክ ነሽ ካጡ ዘመድ የለ አይደል ነገሩ😊

  • @wintakibreab6199
    @wintakibreab6199 ปีที่แล้ว +168

    ይሄን ጋዜጠኛ ያመቱ ምርጥ ሰው ብያለሁ ምን አይነት ስብህና እንዳለክ ይገርመኛል ትህትናን ሰው ሀሳቡን እስኪጨርስ ታግሰህ የመስማት ትዕግስትህ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው

    • @samirawitgobaze4945
      @samirawitgobaze4945 ปีที่แล้ว +4

      እኔ እራሱ በጣም ነው የማደንቀው አንዳንዶቹ አሉ እራሳቸው ጠይቀው እራሳቸው የሚመልሱ እሂ ግን የጠብቅሻን

    • @keya3927
      @keya3927 ปีที่แล้ว +3

      Me too 😅

    • @heavenheavena9008
      @heavenheavena9008 ปีที่แล้ว

      Betam ❤Alex man of z year ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @heavenheavena9008
      @heavenheavena9008 ปีที่แล้ว

      ​@@samirawitgobaze4945tekkl 😂😂

    • @fikiertfikiertbizaine
      @fikiertfikiertbizaine ปีที่แล้ว +1

      ታዳ ካላደመጠ ምኑን አማካሪ አሥታራቂ ነው የተከፊ ነው እየመጡ ያለው ማፅናናት ይጠበቅበታል

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 ปีที่แล้ว +99

    አለም ሰገድ ኢትዮጵያ ከማውቃቸው ለኔ ምርጡ እና አንደኛ ጋዜጠኛ ትህትናው አዳማጭነቱ በጣም ደስ ይለኛ

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 ปีที่แล้ว +208

    የሰድት ለፍቶ እዳሪ እህት ወንድሞቼ ያልታሰብ የማታ እንጅራ ይሰጠን እሜን በሉ ። ❤❤❤❤❤

  • @barokbarok996
    @barokbarok996 ปีที่แล้ว +15

    ሰው ሲጠላሽ አንቺ መጥፎ ስለሆንሽ ሳይሆን ባንቺ መኖር የሚቀና ከሆነ በህይወት መኖርሽ እራሱ ይናድደዋል ስለዚህ እራስሽን ለውጪ ፀልይ ፈጣሪ ከእህት ከወንድም በላይ ወዳጅ ይሰጣል

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው ปีที่แล้ว +150

    በየቤተሰቦቻችን ብዙ ጉድ አለ ሆድ ይቻለው 😢😢 በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ያለ ዘመድ እራስ ወዳዶች ናቸው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ปีที่แล้ว +49

    አንድ እውነት አቃለሁ እግዚሀብሔር ከተጎዱ ጎን ነው

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 ปีที่แล้ว +59

    እህቴ ወደአንድ ገዳም ሂጂና
    አርምሞ ገብተሽ አምላክሽን
    ጠይቂ መልስ ታገኛለሽ።በወንድም
    እሕቶችሽ ፍቅር ያጣሽበትም
    እንቆቅልሽ ይፈታልሻል።እግዚአብሔር
    መፍቴ አለው።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      ትክክል😢😢

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +59

    ባለንበት ቦታ መረጋጋትን እና አመስግነን መኖር እንልመድ ወገኖችዬ ስደት ምናምን ብሎ ነገር የለም እምነት ይኑረን እንጂ "የረገጣችሁትን ምድር አወርሳችህዋለሁ ነዉ የሚለን የፈጣሪ ቃል"በእሱ ፈቃድ ነዉ ሁላችንም ከሀገር ወጥተን የበረከትን ፍሬ እየበላን የምንኖረዉ አምነን እና አመስግነን ከተቀበልነዉ የፈጣሪ በረከት በሄድንበት አይለየንም!! ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ!! ሰላሙን ሁሉ ይስጣችሁ!!በሄዳችሁበት የላባችሁን ፍሬ ይባርክላችሁ!!

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 ปีที่แล้ว +24

    አንድ ነገር ልምከራችሁ መጀመሪያ ለራሳችሁ ኑሩ ቀጥሎ ለተቸገረ ድረሱ ከዛ ውጭ ለራሳችሁ ሳትኖሩ ለሰው ከኖራችሁ ፍፃሜ ላይ ለቅሶ ነው ሰው የሚወዳችሁ ራሳችሁን ቅድሚያ ስትወዱ ነው

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 ปีที่แล้ว

    • @alemgedamu8701
      @alemgedamu8701 ปีที่แล้ว +1

      እውነት

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว +3

      እኔ የሚገርመኝ ልጅ ሳይወልድ እድሜያችውን ጨርሰው ቤተሰብ ሲረድ ቆይተው ሲመጡ ይገፍሉ አብዛኝው የሚገጥማችው ታሪክ ነው አንድ ከአንድ አይማርም ወይ ሀገሩ ያለሰው መረዳት የለበትም ታግሎ ይኑር ተማሩ እህቶቼ

    • @fwzeyaa1021
      @fwzeyaa1021 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የውስጤን ተናገራችሁልኝ ኑሩልኝ በሠላም

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +50

    አቤት ሰው መሆን ፈተናው 😢እንዴት ከባድ ነው😢😢

  • @MirtenesMirtenes
    @MirtenesMirtenes ปีที่แล้ว +24

    አይዞኝ እህቴ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ ነው ወሳኝ ጤና ነው ጤና ካለ ሁሉም ቀላል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 ปีที่แล้ว +25

    አለም ሰገድ እረጂም እድሜ ከነሙሉቤተሰቦችህ ይስጥህ እግዚአብሄር

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 ปีที่แล้ว +7

    እህቴ አይዞሽ ይህ ተግባር በየቤቱ ነው ወንድም እህትም ግንባር ይፈጥሩ እና ባይተዋር ያደርጉሻል እኔም እንዳንቺ አግልለውኛል:: ሁሉንም ለእግዚአብሄር ስጭው::

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 ปีที่แล้ว +99

    የተጻፈው ትቢቱ እየተፈጸመነው
    ፈጣሪዬ ለንስሀ አብቃኝ😭

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏😭

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen ❤!!!

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍ አይ ስደት እድሜያችን ጨርሰን በስደት ቤተሰብ ሲበድለን ያማል 😢😢😢

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 ปีที่แล้ว +33

    የሚገርም አይሆንም ይሄ ጊዜ ግራ ገብቶታል ሰው ሁሉ እምነት ያለው አይመስልም እህቴ ፈጣሪ ይርዳን በርቺ ሰው ከራሱ ጋር የተጣላበት ጊዜ ነውም🙏

  • @weyni12
    @weyni12 ปีที่แล้ว +24

    አለም ሰገድ መረጋጋትህ ማዳመጥህ ❤✍️

  • @speakmytruth
    @speakmytruth ปีที่แล้ว +37

    Don't worry about them. Belive me God will pay everyone who hurt you. Don't beg for love. God loves more than anything.

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ቤት ጉድ አለ በድፋረት ወቶ ስለማይናገሩት እንጂ 🤔 ዓለም ሰገድ ተባረክ በእውነት ቅን ሰው ነህ 🙏🏽🌹🌹

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 ปีที่แล้ว +23

    የአለሜ እድናቂዎች የት ናቹሁ ። የሄ ታሪክ ከዚህ በፍት ሰምቼዉ ነበረ ከተሳሳቱኩኝ እሩሙኝ ።

    • @rim6099
      @rim6099 ปีที่แล้ว +5

      Bezu temesasay tarik yalechew seoch aluko

  • @ShetayeSherifo
    @ShetayeSherifo ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የብዙ ወገኖች እባ አባሽ ስለሖንክ በጣም የምትደነቅ የምትወደድ ሰው ነሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 ปีที่แล้ว +9

    እንደምን ሰነበትክ እባክህን ስልክ አንሳልኝ አንድ የቤት ጉዳይ አስተላልፈክ አይቻለው በጣም ታርኩን ተከታትይ እራበኝ ያሉትን እናት ልረዳ እፈልጋለው እባክህን ስልክ አንሳ አደራ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ከዚህ ውድ ብርቅዬ ጋዜጠኛ ምን ተማርኩ መሠላቹ ትህትና እና በትግሥት ሠው ማድመጥ❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +5

    ኣጆኺ ሓፍተይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትኖ ኣጆኺ ምድራዊ ኣቦ ምድራዊ ኣደ ተተገፋኪ ሰማያዊ ኣቦ ሰማያዊት ኣደ ኪዳነምህረት ኣደይ ኣላ ምሳኺ ከምዚ ናትኪ ሂወት ዘለወን ይሕዋት መሊኤን ኣለዋ ካባይ ጀሚርኪ ኣጆኺ ጽብቅቲ ሓፍተይ ለዋህ ሙዃንኪ ሪኦም እዮም ዝገፍዑኺ ዘለዉ ወላዲትኪ እያ ኣዴኺ እያ ኣዴኺ ተዘይትኸውን ብሂወት ከለኹ ተመርዓዊ ኣይምበለትኪን ወላዲትኪ ስለ ዝኾነት እያ ኣብ ጽቡቅ ቦታ ገዲፋትኪ ክትከይድ ትደሊ ኔራ ኣይትጣራጠሪ ምናልባት ምስ ይሕዋትኪ በኣደ ትኾኒ ሓፍቶም ንድፍረተይ ይቅሬታ ዝግሊሉኺ ዘለዉ ኣጆኺ ጸበል ኪዲ ኣጆኺ ክትረጋግኢ ኢኺ ኣጆኺ ኪዳነምህረት ኣደይ ምሳኺ እያ ሕያወይቲ ሙዃንኪ ፈሊጦም እዮም ኣጆኺ ከምዚ ናትኪ ሂወት ኢና ንሐልፍ ብገዛእ ይሕዋትናን ብገዛእ ወለዲናን ኣጆኺ ወላዲትኪ እያ ኣይትጣራጠሪ ኣጆኺ ኣይትሞትን ኢኺ ቡዙሕ ዓመት ክትጸንሕ ኢኺ ናይ ሓጎስ ግዜኺ ቡዙሕ እዩ ናይ ጭንቀት ግዜኺ ከኣ ሓጺር እዩ ኣጆኺ ሓፍቶም ኢኺ ክትጻረርዮም፡ፈሪሖም እዮም ይሕዋትኪ ኣጆኺ ጸበል ኪዲ ኣጆኺ በርትዒ 💐💐💐💐💐💐💐🤍🤍🤍🤍🤍🤍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕☝🏾⚖️💠☝🏾💠⚖️☝🏾💠⚖️🤍🤍🤍🤍💕💕💕🥇🦁🦁🦁🦁💐🇪🇷

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx ปีที่แล้ว +12

    አይዞሽ እህታችን፣ ቤተሰቦችሽን ፀልዪላቸው። የጋረዳቸውን የጭከና መንፈስ ፈጣሪ እንደገፍላቸው። ጠንካራ ሁኚ፣ ገንዘብሽን አታባክኚ። ከሌለህ የለህም ነው

  • @ነጃትየእምዬልጅ
    @ነጃትየእምዬልጅ ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ባይሆን ወንድ ልጅ ካገባ ቤተሰቡን ይጠላል
    በተለይ እህቶቹን
    እኔ ወንድሞቼን በጣም ነዉ የምወዳቸው ያገባው ወንድሜ ግን የእናቴን ንብረት ሁሉ ይዞ እኔን እንዴ ባዳ ነዉ የሚያየኝ እኔን ላልመጣላት ብዬ ዝም ብዬዋለሁ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ እህቴ ሰው ቢጥል እግዝአብሄር አይጥልም ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +12

    እህታችን እግዚአብሔር እባሺን ያብስልሺ እረ ቤተሰብ ከንብረት እህትነት ይበልጣል ነገ እኮ ሁሉን ጥለን አፈር እንገባለን ለሞቱት ከምትናደዱ ካሉት ጋር ተዋደዱ

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 ปีที่แล้ว +11

    🖐️first of all you are a beautiful, good heart person, This is what you should do 👉እኔ ልንገርሽ sister 👉በቃኝ በይ እርግፍ አርገሽ ተያቸው ልጅሽም ጊዜውን ጠብቆ ይመለሳል አሁን ማረግ ያለብሽ Heal yourself talk to professional Terapist 👉ባለሞያዎችን አነጋግሪ , sister everything will come to you first Heal yourself , self care sister 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
    God Bless You 🙏

  • @BirzafGhanis
    @BirzafGhanis ปีที่แล้ว +7

    እዝግአብሄር የባረከህ ጋዜጠኛ እዝግአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ አንችም እህቴ እዝግአብሄር ይርዳሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +8

    የሄ እህት አይዞሽ እመቤቴ እንባሽን ታብስው.... ይሄ ያለቀ ዘመን... የማንስማው ጉድ የለም... የእህት @ የ ወንድም
    ሊደንቀን አይገባም... እናት @ አባት እንኩዋን ከሌለህ የለህም
    ስው ስውነቱ ብቻ ይበቃል... እህት አይዞሽ ይሄም ነገ ያልፋል :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ወሰው ከባድነው😢😢😢😢😢እንባሽ እመቤቴ ታብስሽ😢

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ለኔ ጀግና ነሽ ትክክል ነሽ አንቺን ያስፈለገሽ ፍቅር ነው እሊና ላለው ሰው ገንዘብ ንብረት ሳይሆን ፍቅር ይበልጣል ገንዘብን ሰርተሽ እንደምታገኚው ታውቂያለሽ እመቤቴን አመስግኚ ጠንካራ ልብ ስለሰጠችሽ ለሌላ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +3

    አይዞኝ እኽቴ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረዋል 😢በ ቤተሰብ ፍቅር ማጣት ያልተጎዳ የለም😢

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 ปีที่แล้ว +13

    እህቴ የኔም እህቶች አሉ እኔና ወንድሜ ስደት ከወጣን 6 አመት ሞላን ሁልጊዜ እንዳትመጡ ነው የሚሉን

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว +1

      😂😂ወይኔ ሁሉም ቦታ ነዉ አትምጡ የሚሉት እንደይ አረ ግዜዉ ከባድ ነዉ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 ปีที่แล้ว +2

      ጥቅም ለምደው ነው ብር አላኩ ሠርተው ይብሉ❤❤❤❤

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 ปีที่แล้ว +1

      ​@@SalamSalam-mt3dsአዎ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ ጌታ ሆይ የኔ ቤተሰቦች አፈር ልብላላቸው እየደወሉ ነይልን ብለው ያለቅሳሉ ስሰደድም ገዳም ደርሼ ልምጣ ብዬ ሸውጃቸው ነው አረ ዕድሜ ይስጣቸው❤ ስንት ዓይነት ቤተሰብ አለ ጌታ ይርዳችሁ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +4

    ያንች ታሪክ ግን ልክ የኔ ታሪክነው የተናገርሽው
    እግዚአብሔር ይርዳሽ እኅቴ ተያቸው የራስሽን ሂዎት ጀምሪ እኔ ርግፍ አድርጌ ተውኳቸው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ብዬ ተውኳቸው።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማን ነኝ ማንነትሽ አስጨ ንቆሻል ብቸኝነት ተሰምቶሻል ከባድ ስቃይ ነው በዝህ ላይ ሰብሳቢዋ እናት የለችም ልባቸውን ያስገዛልሽ ከምንም በላይ ደሞ ሰው ለሌላቸው ሰው ሆኖ የመጣ እየሱስ ያሳርፍሽ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ በራስ ሽ ማትችይው ፈተና ነው ግን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፈልገሽ የገባሽበት ችግር አይደለምና !

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህታችን ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው ብር አምላኪ አድርጎ ከቤተሰቦቻችን ሊለያየን የሚፈልገው እግዚአብሔር ይገስፀው ሰላማቹን ይመልስላቹ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @ethiopiahagara7996
    @ethiopiahagara7996 ปีที่แล้ว +1

    አስተያየት የምትፅፉ ሰወች ተጠንቀቁ ምክንያቱም የእሶን ቡቻ ሀሳቡ ነው እዚጋር የሰማ ነው ። ሲቀጥል ደግሞ እህቴ ተረጋግተሽ ህይወትሽን ኑሪ አንች አልበደልሻቸውም የበደሉሽ እነሱ ናቸዉ ህሊና የሚባል ትልቅ ዳኛ አለ ከ ፈጣሪ በታች. አትበድሉ ቡትበደሉ አይሻልምን ይላል የእግዚአቡሄር ቃል . ይህን የምታነቡ ሁሉ ሰውን ከመበደል ተጠንቁ . ከህሊናችው ጋር ከራሳችው ጋር አትጣሉ❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ምክር ነዉ የሰጠኸን ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ የተባረክ ሰዉ!!

  • @astretilye3612
    @astretilye3612 ปีที่แล้ว +7

    በአዲሱ አመት እግዚአብሄር ከፍቅደልን ሰላም ለሀገራችን ይሰጥልን ለተጨነቁት ሁሉ እግዚአብሄር ይድርሰላችሁ

  • @genetfasil
    @genetfasil ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር እንደኔ በግዜ ያንቃችሁ እህት ወንድም ብሎ ነገር የለም አንቺ ጤና ይኑርሽ እርግፍ አርገሽ ትተሽ የራስሽን ኑሪ ለእግዚአብሔር ሰተሽ ሀ ብለሽ ጀምሪ እግዚያብሄር የባዳ እህት ወንድም ይስጥሽ መወለድ ቓንቓ ነው

    • @milli12354
      @milli12354 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት ምን ኣጋጥሞሽ ነው😢

    • @genetfasil
      @genetfasil ปีที่แล้ว

      ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል

    • @milli12354
      @milli12354 ปีที่แล้ว +1

      @@genetfasil ኣይዞሽ የኔ ውድ በዚህ የማትረባ ኣለም እየኖርን ብዙ ውጣ ውረድ ያጋጥመናል ዋናው እጅኣለመስጠት እና በተሎ መንቃት ነው ፣ለራሳችን መኖር መልመድኣለብን ኣንቺም ምን እንዳጋጠመሽ ባላውቅም ግን ኣይዞሽ ነው ምልሽ የኔዋ የስደት እህቴ😍

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ አምላክ ይጨመርበት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏 አንቼ ፀልዬ ኪዳነ ምህረት ነው ሱባዬ ግቢ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 ปีที่แล้ว +2

    የሁልሽ የኔ እናት እኛ ስደተኛች በጣም የተጎዳን ነህን በተለይ ወድሞች በጣም ጨካኝ ናቸው የራሳቸወ እይወት እየመሩው የኛን ህይወት እንድናገባ እንድንወልድ አያፈልጉም ለምን እንድሆነህ እኔም አይገባኝም❤❤❤ መዳኒለም ያርዳሽህ❤❤❤

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

      እናንተም ችግር አለባችሁ ሰርቶ ይግባ ሀገሩ ያለ ሰው አትርድ እድሜያችሁንም አትጭርሱ ትንሽ ከሰራችሁ የራሳችሁን ስራ ከፍታችሁ ስሩ ውለድ

  • @tube-gn3uu
    @tube-gn3uu ปีที่แล้ว +11

    አለምሰገድ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +10

    ለምን ጤናሽን ታጫለሽ እህቴ።ካሁን በፊት ጉአደኛችን ስትነግረን በገጠር መሬት ማለት ህይወት ነው ብዙ ጊዜም "ወንድ ልጆች ናቸው የሚወርሱ ።ሴቶች አግብተው ባል ያስተዳድራቸዋል ተብሎ ይታሰባል ባይሆን ከምርቱ አመቱን እየጠበቁ ይሰጡአቸዋል " ብላናለች እስከ ህይወት መጠፋፋትም ይደረሳል ።አንቺ እህታቸው (ልጃቸው )ስላልሆንሽ ሳይሆን ስለ መሬቱ እንዳትጠይቂአቸው እና በንዴት ውስጥ ስለመለሱልሽ ነው መሆን የነበረበት ሽማግሌ ሰብስበሽ ንብረቴን አልሰጥ አሉኝ ብለሽ ምላሹን መጠበቅ ነበረብሽ ። ግን ይበልጥ ጭንቅ ውስጥ ገባሽ ። አንዳንዶች እንዲህ ናቸው ለንዴትም ለቀልድም "እናንተን አትመስልም ፣የኛ እህት አይደለሽም " የሚል ማብሸቂያ ቃል ይጠቀማሉ ግን ትልቅ ጠባሳ እንደሚፈጠር አያስተውሉም።
    ደግሞ አንችም ውጭ ነበርሽ አይደል የሚያስቡሽ ሚሊየነር እንደሆንሽ ነው ስለዚህ ካንች ቢወስዱ ያስባሉ እንጂ የእናት አባትሽን አይሰጡም ።በቻልሽው አትጨነቂ ከእህትሽ ጋርም ሌላ ነገር ስለሚኖር ተቀራርባችሁ ለመፍታት ሞክሪ ካለዛ ትንሽ እራቅ ብለሽ እየሰራሽ ኑሪ ስትሪቂ ምናልባት ቢፁቱ ።
    እህት ማለት እናት ናት ምናለበት ያለሽን ሰጠው በፍቅር መኖር ቢቻል ለመሬት ሲሉ እንዲህ እንድትሰበሪ ማድረግ አልነበረባቸውም ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 👏👏
    አይዞሽ በርቺ ጤናሽን ጠብቂ ።💕
    አለምሰገድ ✅💚

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +50

    ጭካኔ የበዛበት የመጨረሻ ዘመን😢

  • @bekab5162
    @bekab5162 ปีที่แล้ว

    የምታምር ሴት! Her facial feature is so perfect. ሀብታም እና ሚስቱን የሚወድ ባል ይስጥሽ እና ከዚህ ሁሉ ይገላግልሽ እህት አለም።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ ปีที่แล้ว +7

    አቤት የጋዜጠኛው ትግስት አዳማጭ ነህ ተባረክ❤ የሷ ንግግር እግር ጥሎ እራስ እራስ ጥሎ እግር ነው ምንም አልገባኝ ችግሯን በቅደም ተከተል ማብራራት ነበረብሽ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ปีที่แล้ว +14

    ካለፈው ታሪክ ካል ተማርን ታሪክ ራሱን ይደግማል

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว +3

    እዳው ሁሉም በሆዱ ያልተሸከመው ጉድ የለም ሆድይፍጀው የሰውምላሽ አያጠግብም እና መልሱን አላህ ይመልሰው❤❤እና እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን😭

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +2

    አለምሠገድ ሥለ ምታረገው ትህትናህ አክብሮትህጌታ ኢየሡሥ ከዜም በላይ ይጨምርልህ እህት አይዞሽ ሁሉንም ያልፍል ፀልይ

  • @senaytwerku5422
    @senaytwerku5422 ปีที่แล้ว +10

    አይዞሽ እህት እናት አባትም ከልጁ አበላልጠው ሚወዱም አሉ እንኳን እህት ወንድም እኛ ሰው ሀገር ስለኖርን በትንሽ ነገር ስለ ሚከፋነው ለማንኛውም እራስሽን አታርቂ

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu ปีที่แล้ว

      እህቴ በገመድ መሬትሽ ያች ነዉ በሳዳጊነቱም ቢሆን ያመጡሽ ወድምም ሆኑ አልሆኑ መሬትሽ ያችነዉ እኔ የሚገርመኝ. በዘር. የምትባሉ. የራሳችንን. የቤስራ. ብስራ. የት በደረስን ህ

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት ትውልዱ ከፍቷል። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል መፀሃፍ ቅዱስ።
    በሰው ከመደገፍ በእግዚአብሔር ላይ መታመን ይበልጣል። ሰው ሰውና እንደጊዜው ይለወጣል። በእኛ ላይ የማይለወጥ ፈጣሪ ብቻ ነው።
    አንቺ በፀሎት በርቺ ሃሳብሽን በእግዚአብሔር ላይ ጣይና ልቤና እንዲሰጣችሁ ሁላችሁንም ለምኚ።
    ወቅቱ ከብዷል። ጥቅም ሰውን ይቀይራል። የማይቀየር ፍቅር የእግዚአብሔር ብቻ ነው።
    አይዞሽ በርቺ። እነሱም የተሰማቸውን ይናገሩና ችግራችሁን ፍቱት ፍቅር ይበልጣልና

  • @hadram2885
    @hadram2885 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ። በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ። እነሱ የማይፈልጉሽ ከሆነ ርቀሽ ራስሸን ኑሮ ኑሪ። ዋናው ጤና ነው እጅ እንዳትሰጪ። ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 ปีที่แล้ว +6

    ላሂ አለመሰገድአተ ትለያለክ ጀግና አተ ቃላትየለንም ረጂምአደሜ

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
    @ሀናስደተኛዋቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    አረብ ሀገር ያለነው ልጆዎች የሰው ፋቅር እኛ ነን የምናውቀው ሞኝ ሆነን ሳይሆን መከራን ፈተናን ተቃቁመን ስለምናልፋ እህት ወንድሞቻችን እንዲማሩ ስራ እንዲሰሩ እንረዳቸዋለን😢 ዋጋችን ግን ለእነሱ እርካሽ ነው በተለይ የአረብ ሀገርን ሴት እንድታገባ አይፈቅዱም ላሜ ቦራ ስለሆንን 😢የሰራነው ብር የሰራነወን ቤት አማት አይበላምነው የሚሉት በተለይ የገጠር ሰዎች አይዞሽ በርቺ ስሜትሽ እኛ ያለንበት እናቃለን ሁሉንም ብጠይቂ አንድነው ታሪካቸው 😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... አንተስ ትለያለህ... ማመስግንህ ባመስግንህ አልስለችም... እጅግ በጣም አዳማጭ.... እጅግ በጣም ትህትና... የስው ህመም እንደህመምህ... ስውን አፅናኝ... አረ ስንቱ... መድሀንያለም አባቴ... እድሜ @ ከጤና ጋር ከነ ቤተስብህ ይስጥህ... ስላምህ @ ጤናህም
    እንደምድር አሽዋ ያብዛልህ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 14 วันที่ผ่านมา

    አለም ሰገድዬ ጨዋ ስነስርአትህ በጣም በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh ปีที่แล้ว +11

    ግን በየቤቱ ስንት ጉድ ነው ያለው ወንድሞቸ ከእናተ በላይ ለእኔ እምትገበገቡልኝ ❤❤ አይቀይርብኝ እስከ ህይወት ፍፃሜ❤❤

  • @ecclsiyaalem
    @ecclsiyaalem ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ቅድሚያ ለራስሽ ሰጪ አእምሮሽን ጠብቂ ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +3

    መልካም መልካሙን ዜና እምሰማበት መቸ ይሆን😢 ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs ปีที่แล้ว +1

    አለምሰገድተ ተባረክ ምርጥ ሰው ነህ ማገናዘብህን ሳላደንቅአላልፈም

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ አረብ ሀገርያለንልጆች ተዋርደናል በቤተሠቦቻችን😢😢😢😢😢

    • @mariagatchwe
      @mariagatchwe ปีที่แล้ว +1

      አው እግዚአብሔር ይርዳን

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn ปีที่แล้ว +1

      😣😣😣 ጠቅላላ ውጭ ሀገር ሰትኖሪ ይረሱሻል ሰጋቸው መሆንሸን

  • @yaracell969
    @yaracell969 ปีที่แล้ว +3

    ውይ የሰው እንባ😢 ሰው በሰው ጨከነ መሬት ትበላናለች እንጂ አንበላትም እግዚአብሔር ይፈሪዳል😢

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 ปีที่แล้ว +1

    ተይው ይረስ የሚያጭደውን ፈጣሪ ያቃል

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቤተሰብ ወገን ሆኖ ደስታሽን ይሙላልሽ እህቴ . የቤተሰብ ነገር እማ ተከድኖ ይብሰል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +1

    እህታችን በእምነትሽ መበርታት ነው ያለብሽ እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል ገዳም ሄደሽ ሱባዔ ጊቢ መልሱን ያገኛለሽ

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 ปีที่แล้ว +1

    ለዚ ነው በስልምና ጉድፈቻ ማሳደግ ክልክል ነው ከውጪ አድርጉ መርዳት

  • @shemusishemusi6605
    @shemusishemusi6605 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ቤተሰቦችሸ ናቸው አይዞሽ የኔ ታሪክ ካንቺ እጥፍ ይበልጣል ጊዜ ይመልሰው አይዞሽት መልሱ ቅርብ ነው❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +3

    አይይይይ አይዱኒያ ዱኒያ ቢላሽ እኛ ስደተኞች ማልቀስንጅ መሳቅን አልተደልነዉም ለምድነዉ ግንክህደት የሚበዛብን 😥😥😥😥

    • @mohamedhumaid9563
      @mohamedhumaid9563 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ አንድ ቀን እንስቃሌን

  • @Martuna-d4z
    @Martuna-d4z 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ። የውስጥሽን መከራ ያቅልልሽ። ዕድሜ አጭር ነው ደስተኛ ሁኝ ሰዎች በፈጠሩት መከራ ረጅም ርቀት ሄደሽ ደስታሽን አትጭ።

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo ปีที่แล้ว +5

    እናቶች ለፍተው ማሳደጋቸው ሳይቀር ግን ማነንትን እየነገሩን ቢሳአድጉን ደስ ይል ነበር የማነንት ጥያቄ ከባድ ነው 😢😢እኔም ያሳደገኝ አባት አባትሺ አደለም ሌላ ነው ተብየ ነገር ግን አሁን አባትሺ ነው የተባለው ሰውየ ልጆች በስራቸው ሰይጣን እራሱ አደነሱ አይሆንም ያሳደገኝ ሰው ልጆች ደግሞ ልሙትልሺ ይሉኛል እኔም ግራ ገብቶኛል ከማኛቸው ጋ እውነት እዳለ በገንዘብ በኩል እኔ አረብ አገር ነኝ እሳካሁን አልተጣላንም ሁሉም መሪት ቤት አላቸው የእኔም እጣ ፈታ እደህቴ እዳይሆን በፀሎት አስቡኝ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ปีที่แล้ว +1

      ከባድ ነው

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ያቃል የሠራሽዉን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አፈር ነክና ወደ አፈር ተመለሳለክ ይላል ቃሉ ያንችን ላብሽን ይባርከዉ

    • @tamirugurmu5263
      @tamirugurmu5263 ปีที่แล้ว

      3rd

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያሰብሽ ሳትዘገይ ገብተሽ ለማሶተካከል ሞክሪ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +3

    የማንነት ጥያቄ ከምንም በላይ አሥፍላጊነው ወይ ፍጣሪ ከአችጋ ይሁን

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 ปีที่แล้ว +3

    እውነቱን እግዚአብሄርያውጣልሽ አቤቱ ይቅር በለን ለኮትራት ኑሮችን ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያለብሽን ጥያቄዎችን ሁሉ እንዲፈታልሽ ይርዳሽ ልጅሽን ባርኮ የሚጦርሽ አለሁ የሚልሽ ያድርግልሽ ተስፋ አትቁረጪ አይምሮሽ ጥሩ ያልሆነ ሀሳቦች ሲያመጣ ፀሎት አድርጊ መልስ አለው ፈጣሪ

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የሠው ልጅ ያለምክንያት ወደዚች ምድር አይመጣም ይህ ነገር እንደየቦታው የተፈፀመ ጉዳይ ነው ግን የኔ ሀሣብ ራስሽን ሆነሽ ኑሪ መንፈሳዊ ቦታ አዘውትሪ እግዝያብሔርን ብቻ ተመርኮዢ ልጅሽም ቢሆን ሁኔታሽን እንዲረዳሽ እንደጓደኛሽ አማክሪ ማንነቴን እያልሽ ራስሽን አታስጨንቂ አሣባቸውም ገንዘባቸውን ተይና አመስግነሽ ኑሪ አሣብሽ በማየይረባ ጭንቀት አሣልፈሽ አትስጭ በርቺ እህት

  • @asterkebede8507
    @asterkebede8507 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aizosh my dear ❤ you have been through a lot….
    Put God first in your future👍
    Hope your brothers and sisters will weak up after listening to you 😊 keep you on my prayer 🙏🏽

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪሆይ እድሜና ጤና ይስህ አድነቄህ አይበቃም ችግር መረዳትህ ትህትህ መፍተሔ መፈለግህ ባጠቃላይ የወለዱህ ማህፀን ይባረክ😘😘😘😘😘

  • @GenetGeni-w7g
    @GenetGeni-w7g ปีที่แล้ว +5

    የኔ እህት እኔም እንደ አንቺ ታሪክ አለኝ😭😭 በተለይ በገዛ እናቴ ብቻ እግዝአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለዝህ አድርሶኛል

    • @sadajaber7839
      @sadajaber7839 ปีที่แล้ว

      .እኔም በእናቴ እያለቀሰኩነው እሰቲ አውሪኝ እህቴ

    • @Medinataju-zl2mp
      @Medinataju-zl2mp 3 วันที่ผ่านมา

      Eenim aewrung😢

  • @hayatsaeid8880
    @hayatsaeid8880 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ልጅ እንጂ የመጨረሻ አትመስልም ሆደ ብቡ ሁናለች ምንም ማረግ አይቻልም እሱ ያብጅልሽ 💔ደሞ ጠንከር በይ ምናባቱ

  • @freweinibrorsson285
    @freweinibrorsson285 ปีที่แล้ว +1

    ኣይዞሽ እህቴ በርቺ የምን ሞት እግዛብሄር የሰጠሽ ፀጋ እያለሽ። ሰርቶ መኖር እኮ የኣምላክ ፀጋ ነው። ብቻሽን ኣይደለሽም እኛም ኣለን ከዚ የባሰ ጉድ ተሸክመን የምንኖር። ትልቁ ውድቀት ተስፋ መቁረጥ ነው እና በርቺ ለሞት እጅሽን ኣትስጪ። ❤️🌹❤️🌹❤️

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +47

    2016 ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢ጡሩ ነገረ ይዘህ ናልን😊😢😢😢

    • @sarasara996
      @sarasara996 ปีที่แล้ว +10

      እኛ እራሳችን መጀመሪያ ወጀ እግዚአብሔር መመለስ ነዉ ያለብን 2016 ምንም ይዞልን አይመጣ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +3

      ​@@sarasara996እኮ ዘመን ብቀያዬር ምን ትርጉማለው ብቻ ፍጣሪ የትቢት ተፍፃሚ አያርገን ይቅር ይበለን በደላችን በዛ

    • @rozahailegnawe8541
      @rozahailegnawe8541 ปีที่แล้ว

      እኔምናፈቀኝ እእእእ

    • @MeronAmtat-je8ly
      @MeronAmtat-je8ly ปีที่แล้ว

      ድሀ ጉጉ 2015ትም ተብሎ ነበር

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 ปีที่แล้ว

      አሜን መልካሙን የምናይበት የምንሰማበት ይሁንልን የናፈቀንን ሰላም ይዞልን ይምጣ እግዚአብሔር አምላክ ለክፉአድራጊዎችም ልቦና ይስጥልን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +2

    እራስሽን አረጋጊ እህቴ ልጅሽን ስላሳደጉ ወራሽም ያደረጉት ያንቺን ድርሻ ሊሆን ይችላል ጤነኛ በመሆንሽ እራሱ ፈጣሪን አመስግኚ እነሱም ፍቅር ይሰጡሻል ።

  • @Etugele
    @Etugele ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ከፀፀት ውጪ ይሄን ታሪክ ደግመሽ አታስቢው እንደገና ከዜሮ ተነሽ ና ህይወትሽን በስኬት መምራት ትችያለሽ አንቺ ወገን ፈልገሽ ነው እንጂ የገንዘብ ጥማት እንደሌለብሽ ከአነጋገርሽ ያስታውቃል ስለዚህ እኔ የምመክረሽ ተረጋጊና ትዳሮ ያዢ ያኔ ጥያቄሽ ሁሉ መልስ ያገኛል ምክንያቲም እግዚያብሔር ከተበደሉት ጎን ይቆማልና በጥሩ የትዳር አጋር ብዙ ቤተሰብ ይኖርሻልና አይዞሽ በእርግጠኝነት የምነግርሽ ነገር ቢኖር ታሪክ ይቀየርና ወይኔ ያንን ሁሉ ጊዜ ለምን አለቀሰኩ የምትይበት ጊዜ በቅርብ ይመጣል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከዚህ በኋላ አታልቅሽ እንባ አይን ያጠፋል ቸሩ መድሐኒያለም ቋጠሮሽን ይፍታልሽ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +16

    ይሄ ነገር የቤተሰብ ባዕድ አምልኮም ሊሆን ይቻላል እንዲዚህ ነው የሚባላቸው 😔😔😔

    • @Aster24-y4l
      @Aster24-y4l ปีที่แล้ว

      Men malet new fekadegna kehonsh mawek efelgaleu, bendezih neger temesasay slayeu new❤🙏🏼

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሸ ቀን ያልፋል ንብረቱን ይዉሰዱት
    ነገ ትተዉት ይሄዳሉ ቋሚ በምድር ላይ
    የለምና 😢

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከሰው ገንዘብ የበለጠ ዘመን ላይ ደርሰናል በአሁኑ ሰዓት ፈጣሪ አምላክ ፍቅርን ይስጠን

  • @Mulworkhogas386
    @Mulworkhogas386 ปีที่แล้ว +3

    ከቤተስብ እለማደግ ከባድ ፈተና ነው በዛ ያለፈ ብቻ ነው የምያውቀው።

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ እህታችን አይዞሺ እነሱ ለገንዘብ ነው ወንድም ጭካኔ ይገርማል አይዞሺ እግዚአብሔር ያውቃል ይፈርዳል

  • @asterkebede8507
    @asterkebede8507 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aizosh God has a great future for you ❤ don’t give up my sister.

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว

    አቤት ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አይዞሽ እህቴ የድንግል ልጂ ልቦና ይስጣቸው አንች ጠንካራ ሁኝ ከስው አትጠብቂ እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 ปีที่แล้ว

    ለምን ብለሽ ሞትን ትመኛለሽ! እግዚአብሔር እያለ
    "የሟቹን ሞት የማይወድ" እንደሚል መ/ቅዱስ በእድሜሽ እኩሌታ እንድትሞቼ አይወድም ተስፋ አትቁረጪ "እግዚአብሔር መልካም ነው" እንደ ቃሉ ሁሉም መልካም ያደርገዋል!

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አሄን መፍትሔ ያለው ከእግዚአብሔር ነው ጸልይ እግዚአብሔር ይስተዋላል እኔ ማነኝ ሳይሆን ጠካራ መሆን አለብሽ ጥንካሬሽን ለውስጥሽ ስትነግሪ ማለፍ ትችይያለሽ ጠካራ ሁኚ

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 ปีที่แล้ว +3

    Don't worry about bad people God loves you more than anything.

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላከችን ከምንስመው ከምነያው ሁሉ ስውርን በጠም የምጋርም ነው እግዚአብሔር ይርደሽ እህታችን አይዛሽ አንድ ቀን ተርክ ይቀያርል

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የፈጠረውን አይጥልም እውነተኛው መልሥ እመብረሀን ትስጥሺ ክሠው ሣይሆን ክፈጣሬ ነው አይዙሺ 😢😢

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    አልምሰገድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ግን ጫካኔችን በዛ😢😢😢