📌በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ብዙ ጊዜ የህልሞቺስህን ፍቺ እሰማለው ጥሩ ነው yemitifechiw

  • @BirikitWzking
    @BirikitWzking 10 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እናመሰግናለን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤❤

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @dawitnigatu3647
    @dawitnigatu3647 9 หลายเดือนก่อน

    ሽንት ቤት ሳስመጥጥ እና ሹፌሩ በጣቱ ሰገራውን ነክቶ ግንባሬን እና ደረቴን ሲቀባኝ አየው

  • @hayat2291
    @hayat2291 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪ አላ ኸይር እህቴ የሤትም ወወድም ያገባም ያላገባም አድ አይነትነው ከእጁላይ ሰገራ ያዬ🙏🥰🥰🥰🥰እዳታልፊኝ

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ሰገራ ካየሁ ያላሰብኩትን ብር ነው የማገኘው

  • @InspirationalClipperButt-pt6en
    @InspirationalClipperButt-pt6en 6 หลายเดือนก่อน

    A.a.w habebti ene baletedar negn ye 1 amet leje kaka bela kakawan ehete bejerbawa yeza bemehal asemerechibat ene seqota ene layim guroroye lay asemerech

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው
    ❤❤❤❤

  • @ፎነኝየአባየናፍቂ
    @ፎነኝየአባየናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ

  • @ያረብ-ኘ5ኸ
    @ያረብ-ኘ5ኸ 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይኩም የዘወትር ተከታይሽ ነኝ❤ እና የማላቃት አሮኪት ሴትዬ ሺት ቤት ይዧት ሄድኩኝ ግን ሺት ቤቱ እዳረር ቤት ዝብሎ የሆነ መሬት ላይ ነው እና ገድፌት የሰገራዋ ብዛት ጥሬ ነው የተቀላቀለበት ነው የምትፃዳዳው እና ልብሴን ግማሽ የሚሆነውን ልብስ ላይ ነው ያራችው😂 በጣም ተጠይፌ ሳጥፍ ነቃሁ ሴት ነኝ ፈት ነኝ 😢

  • @HayEma
    @HayEma 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ

  • @TitiyawyanHaylekiros
    @TitiyawyanHaylekiros 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tru new

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍MashAllah

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽን እህት በአላህ ፈቃድ ህልሜን ፍችልኝ ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @sisaybekele-kl2ld
    @sisaybekele-kl2ld 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ሰገራ የዉስጥ ሱሪዬ ላይ አድርጌ ለመታጠብ ሰሮጥ ነቃዉ ፡፡ አላገባዉም አመሰግናለዉ

  • @amentube2516
    @amentube2516 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gobeze nash

  • @mekdesmebrate7028
    @mekdesmebrate7028 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ እምትፈችው ህልም ያስገርመኛል በትክክል ነው ምትፈችልኝ

  • @meazaabate4217
    @meazaabate4217 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔ ሴት ነኝ ተፋቻላለው.. የማላውቀው ቦታ ላይ ሺንት ቤት ለምጠቅም ገብቼ ግን ሙሉ ሺንት ቤቱ ሰገራ ነው አንዳይነካኝ ስጠነቅ ግን ና ግን አንዱን ስሻገር ሌላ ው ዕየነካኝ ረጅም ሰዓት ቆይቼ እወጣለው ከዛ siweta demo አንድ ወጣት ወንድ ልጅ ወንድምሽ ነኝ ያባትሽ ልጅ ብሎ የአንገት ሀብል ስጦታ ያአርግልግልኛል......

  • @MeseretEndale-v3q
    @MeseretEndale-v3q หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል በተገጋጋሚ በእልም ደረቅ ሰገራ ሲያስምጠኝ አያለው ምንድነው. ልጅ አለኝ አይገባውም.

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      ለመፀዳዳት መቸገርን ካካተተ የምኞት አለመሳካት ነው

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለህልሙ እርስ ፃፊ ህልመኛዉ ተመሳሳ ህልም ሲፈታ ሳይቸግርሺ ለሌላ መልስ በሰጠሽዉ ይሰማል

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ

  • @wenelawitdawit5506
    @wenelawitdawit5506 18 วันที่ผ่านมา

    ስላም እህቴ በህልሜ አጋዤ ይልጅሽ ካካ ያረገችው ነው አሟታል መስለኝ ሆስፒታል እንውስዳት አለችኝ ካካው በፓፐርስ ያደርግችው ጥቁር ደም የቀላቀለ ነው ደንግጨ ተነናሳው ምድነው በናትሽ ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/endF3Lqm0R0/w-d-xo.htmlsi=bTR_j7OSZQlkpThd 👈
      * የልጅሽ ጤና ላይ ያለህ ስጋት: ህፃን ልጅ በህልም መታየቱ ብዙውን ጊዜ የእናትነት ስሜትን እና የልጅሽን ደህንነት ላይ ያለህ ስጋትን ያመለክታል። ሰገራው ደም ተቀላቅሎ መታየቱ ይህንን ስጋት የበለጠ ያጠናክራል።
      * የተወሰነ ለውጥ ወይም መጨረስ: ሰገራ በህልም ብዙውን ጊዜ አንድ ነገር መጨረስን ወይም አዲስ ምዕራፍ መጀመርን ያመለክታል። ጥቁር ቀለም ደግሞ አንድ ነገር መጨረስን ወይም አንድ አሉታዊ ሁኔታ መጠናቀቅን ሊያመለክት ይችላል።

  • @fedilahabshawit165
    @fedilahabshawit165 2 ปีที่แล้ว +2

    በረቺልኝ እማ❤😍

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሲስ🙏❤️

  • @ዝዕይጽፅይ
    @ዝዕይጽፅይ 5 หลายเดือนก่อน

    ስግራ

  • @Sofia1969-g9j
    @Sofia1969-g9j 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ የሰው ሰገራ ማፅዳት ምንን ያስመለክታል

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በአሏህ እንዳታልፊኝ የሆነ ሰው እያየኝ ሠገራ ተፀዳዳሁ ከሳ ተጠቅሜ ከዛ ተፀዳድቸ ስጨርስም ሠገራየን አየሁት እኔ አላገባሁም የሩቃ ታካሚ ስለሆንኩ ነው እንዳታልፊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አንዳንድ ሁኔታወችን ለግል ጥቅም እንደምትጠቀሚ ያሳያል። አሁን ላይ ደስተኛ ቢያደርግሽም በጣም እሩቅ በማይባል ግዜ ተቃራኒ ይሆናል

    • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
      @ሀዩቲ-ወ4ሠ ปีที่แล้ว

      ምን ይሆን ለግል የምጠቀመው ያረቢ
      ጀዛኩም አሏህ ኸይረን እህቴ

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 7 หลายเดือนก่อน

    በአላህ እህቴ አብራት እምስራ ጓደኛይ ነበረች እንጣላለን መህልሚ ባራ ተጨማልቃ አየሆት እገዠኝ ትለኛለች እኔም ላግዛት ስል ሴትዬይ ጠራችኝ ክልስ እስተ ሽት ቤቱ ነዉ ያጨማለቀችዉ ፈችልኝ

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርች ዉደ ጀግናነሽ በርች
    ከ በዚህ ህልም አንድ ነገር ላስቸግርሽ
    ከ እጮኛ ፊት መጨዳዳት ምን ይሆን እሱግን አያየኝም እኔ ነኝ እማየዉ

  • @MelkeDesalgni
    @MelkeDesalgni 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ እኔ ያየሁት ሰገራውን የራሱ መሬት ላይ ነው ያየሁት እኔ ከቤተሰቦቸ ጋ ነኝ የነሱ መሬትና የኛ መሬት ጎን ለጎን ነው እና በጣም ሽታው እረበሸን እኔና ቤተሰቦቼ ከዛ ሰገራ ውስጥ የምንፈልገው ነገር ያለ ይመስለኛል ለማፅዳት እየሞከርን ይመስለኛል ግን ሽታው በጣም ይረብሸናል ግን ተቋቁመን እያፀዳን ይመስለኛል ያው እኔ አላገባሁም ህልመኛዋ

  • @EkramYasin-w9j
    @EkramYasin-w9j 26 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ ልጀ በሰገራ ተለውሶ አየሁ በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ ጨንቆኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  26 วันที่ผ่านมา

      በልጁ ሰገራ የመጸየፍ ስሜትን በተመለከተ በህልም አላሚው ማህበራዊ ግንኙነቶች ውስጥ ከጓደኞች ወይም ከቤተሰብ ጋር አለመግባባትን ሊገልጽ ይችላል, ነገር ግን ሰገራን ከልብስ ማጽዳት ግንኙነቶችን ማደስ እና አዲስ የማህበራዊ ግንኙነት ደረጃ መጀመሩን ያመለክታል.

  • @mentymenty5188
    @mentymenty5188 ปีที่แล้ว

    እህቴይ አላገባውም ግን አልጋየላይ የቀጠ ካልጋየላይ ግን ሥርክል ቀዳዳ አለው በዛ ይወርዳል

  • @koketjaffer1486
    @koketjaffer1486 ปีที่แล้ว

    እህቴ ሰላም ለአንቺ ይሁን እኔ ሲንግል ነኝ እና የልጅ የደብተር ቦርሳ ይመስለኛል በዉስጡ ልብስ ሙልት ብሏል ቦርሳው ከነልብሱ የሰገራ ጉርጔድ ውስጥ ሲገባ ወዲያዉ አዉጥቼ አጥቤ ቤርጎ ለማደር ሄጄ እዚያዉ ቁጭ እንዳርኩ ነቃዉ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ነ4ነ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ነ4ነ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም እህቴ ህልሜን ፍቺልኝ ዛሬ በጣም ብዙ ብር 3ተከፍሉ ሁለቱ እስራት100ቶብርነዉ አንድ እስራት 50አምሳ አምሳ ብርነዉ የታሰረ ብር የሆነ ሰው ይሰጠኛል የማነዉ ስለዉ ባልሽ ስጣት ብሎኝነዉ ይለኛል እኔጋር የሆኑ ሴቶቺ ነበሩ አንድቱ አዘርዝሪኝ ትለኛለይ እኔ አልፈታም ብሩን እላታለሁ ሌላካለ ከቡርሳየ ልይልሺ እያልኳት ሳልሰጣት ሄደይ እኔ እርጉዝነኝ ባሌ እስርቤትነዉ በአለህ ፍቺልኝ

  • @ZinPanAa-rp2oe
    @ZinPanAa-rp2oe 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩም እኔ አላባሁም ህፃልጂአዝሌ ሸንትሸናብኝ ደክሞኝሰለነበር እህቴን እገዥኝብላት እቢአለችኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/oNNXyfRJVBk/w-d-xo.htmlsi=fAecz7smYp5h9CD1

  • @SolyanaSoli-fm5mk
    @SolyanaSoli-fm5mk ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ አንድ ህልም ፍቺልኝ በህልም ከዘንዶ ጋር ጫካ ውስጥ ተራራ ስንወጣ እና ስንወረድ ፣ወንዝ ስንሻገር መጨረሻ ላይ ትምህርት ቤት ልሄድ ስል አልሰድም ይለኛል በኋላ እናቴ እንጨ ተሸክማት መጣለች የዛኔ በጣም እወድሀለሁ ቻዉ ብዬ እሄዳለሁ።ይቅርታ በዛ

  • @ፌሁፊልም
    @ፌሁፊልም 2 ปีที่แล้ว +2

    መንገድ ላይ ስፀዳዳ ነበር. ከዛ ሰው ሲያየኝ እየተደበኩ ነበር. እና 3 geza new ያራውት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      በምታደርገው መጥፎ ነገር እንዳትጋለጥና ችግር ላይ እንዳትወድቅ የምታደርገውን ጥረት ያመላክታል። ስደብቅ የነበረው ሰገራክን ከነበር የምታምነው ሰው እንደሌለክ ያመላክታል

    • @nardosnardiyeabatalij785
      @nardosnardiyeabatalij785 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም እሰው ፊት ሰገራዬ ባፈር ስሸፍን ፍርቼ ምንድነው ፍችልኝ

  • @birchatsema2339
    @birchatsema2339 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ህልሜን ፈተሽልኛል

  • @birchatsema2339
    @birchatsema2339 ปีที่แล้ว

    በህልሜ ሥልኬን ጠረጴዛ ላይ አድርጌው የሆነ ሠውዬ መጥቶ ከጃኬት ክሥ በውሥጥ በኩል ከቶት ይዞብኝ ሢሄድ ያዝኩትና ደብድቤ ሥልኩን ከኪሡ አውጥቼ ወሠድኩበት እባክሽ ፍቺልኝ የኔ እህት

  • @mentymenty5188
    @mentymenty5188 ปีที่แล้ว

    የቀጠነ ሠገራነው ካልጋየላይ ግን ሥርክል ቀዳዳ አለው ካልጋውላይ በዛ እየተጰዳዳው ግን አካባቤው አልነካም ቀጥታ ካልጋው ቀዳዳ ወደሥር ይወርዳል

  • @SerkiAbebe
    @SerkiAbebe 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔ ያሳየኝ ቀኝ እጄ በሰገራ ጭምልቅ ብሎብኝ አየሁት የላገባሁ ወጣል ሴት ነኝ እባክሽ ምን ይሆን

  • @MadinaEnderes
    @MadinaEnderes ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም እህት ህልም ነበረኝ በአላህ ፍቺልኝ በምገዲ ሥኸዲ በዙብር አገኛለሁ የተወሠነ ሠው አብሮኝ አለ ብሩን ግን እኔብቻነኝ የማገኘው አግብቸ ፈትቻለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/shortszTA4aiWH6Yo?si=zJNDrUCWiywWlYGf

  • @mesimatyos8137
    @mesimatyos8137 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ መለያየት ፈልጋላዉ 🙏pls ንገረኝ

  • @nesrujemalnesru67
    @nesrujemalnesru67 2 หลายเดือนก่อน

    እ ዋ ወ ወ በህልሜ ፓንቴ ትንሽ ሰገራ ነክቶብኘ አጥቤ ለበስኩት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/endF3Lqm0R0/w-d-xo.htmlsi=UokQ2IAQ7pTNMd27 👈

  • @ramziabdulaziz4894
    @ramziabdulaziz4894 2 ปีที่แล้ว +2

    As wr wb watat iya tataa mayat & ganzab ka maret maggyat ine yalagaba wand nagy

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ያገኘከውን ብር መጠን ታውቃለክ

    • @ramziabdulaziz4894
      @ramziabdulaziz4894 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addismedia9882 alawkim

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      @@ramziabdulaziz4894 አብሽ ሁሉም ህልምክ አሪፍ ነው ደስ የሚል #ወተት መጠጣት ኢማንን ደስታን ከፍተኛ መረጋጋትን እርዝቅን ኢልምንና በሱም ተጠቃሚ መሆንን ያመላክታል። #ብር ማግኘት ደግሞ በመጀመሪያ ትንሽ ችግርን ማለትም ደስ የማይል ግዜን ታሳልፋለክ ከዛም ደስተኛ የሚያደርግህ ገቢን ታገኛለክ ማለትም አሁን ላይ የምትፈልገው ነገር አንዳሰብከው አይሆንም ከትንሽ ግዜ በሀላ አሁን ካሰብከው በላይ ሁኖ ታገኘዋለክ

    • @ramziabdulaziz4894
      @ramziabdulaziz4894 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addismedia9882 shukran ukhti jzklk

  • @FetiaMusa
    @FetiaMusa 8 หลายเดือนก่อน

    በሰገራ የተጨማለቀ ገንዘብ ሽንትቤት ዉስጥ ማየት ምንድነው

  • @hanah7561
    @hanah7561 ปีที่แล้ว

    ልጄ ከ ሽንት ቤት ውስጥ እያወጣ ሲበላ አየው ምንድነው??

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd ปีที่แล้ว +1

    ውዴ አሁን አለሽ

  • @foziahaji8692
    @foziahaji8692 2 ปีที่แล้ว +2

    የዱሮ እጮኛየ ብዙጊዜ ተደብቆ ሲመለከተኝ እና ድንጋይላይ አገቱን አጥምሞ ሲመለከተኝ ፈገግ እያላ እኔ ፊቴን አዙሬ እየሰደብኩት ጥየው ሂድኩ ፍችልኝ

    • @foziahaji8692
      @foziahaji8692 2 ปีที่แล้ว

      መልስእጠብቃለው

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እኔ አግብቻለሁ በህልሜ እንጀራ በሰጋ በላሁ ምድነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      ስጋው የበሰለ ከሆነ እና ቀይ ሶስ ከሌለው ጥሩ ነው አብሽሪ

  • @zeynebwendmagegnew-hx8xb
    @zeynebwendmagegnew-hx8xb ปีที่แล้ว

    አሠላማሌኩም እሕቴ ከልብ ትፈቻለሸ አላሕ የብራልሸ አሁንም የድመት ሰገራ ጫካ ቨ ውሥጥ አየሁኝ ፈት ነኝ

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 2 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ የሚወዱትን ሰዉ በህልም ማየት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2YDP57CNV-g/w-d-xo.htmlsi=2qweT3ljz6_pt4ln 👈

  • @Muluyez
    @Muluyez 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በፍቅር ነዉ የተገናኘነዉ ወልደን ተለያየን አሁን በስደት ላይ ነኝ ህልሜም ህፃን ከተፀዳዳችበት ላይ እኔ የህፃኗ ልብሴን ነካኝ የዚህን ንገሪኝ ዉዴ❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/endF3Lqm0R0/w-d-xo.htmlsi=bNxtfHGYckYeDMP9

  • @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ
    @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ 8 หลายเดือนก่อน

    በውስጥ እንዴት ላግኝሽ

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ፍቺልኝ የሚገርም ህልም አይቸ ሰርች ሳረግ መጣልኝ ዛሬ አየሁሽ በዚሁ ፆፊልኝ

  • @Yemane-g2x
    @Yemane-g2x 11 หลายเดือนก่อน

    ግመል ትክሻላይ ተቀምጦ እንደ ኤግል በአየርላይ እየበረርክ ማየት ምንድነው ,,ወንድ ነኝ ያገባሁ የልጆች አባት ትልቅሰውነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 วันที่ผ่านมา

      * ነፃነት እና ነፃነት: ግመል በበረሃ ውስጥ የሚጓዝ ጠንካራ እንስሳ ነው። በህልም ግመል ላይ መጋለብ በህይወትህ ውስጥ ነፃነትን እና ነፃነትን እንደምትፈልግ ሊያመለክት ይችላል። በአየር ላይ መብረር ደግሞ ከምድራዊ ችግሮች እና ገደቦች በላይ ለመነሳት ያለህን ፍላጎት ሊያሳይ ይችላል።
      * መንፈሳዊ እድገት: በአንዳንድ የህልም ትርጓሜዎች መሰረት ግመል መንፈሳዊ ጉዞን እና እውቀትን ይወክላል። በህልምህ ውስጥ ግመል ላይ መጋለብ በህይወትህ ውስጥ መንፈሳዊ እድገት እያደረግህ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል።
      * አዲስ ጀብዱዎች: ግመል በአጠቃላይ ከረጅም ጉዞዎች እና አዲስ ጀብዱዎች ጋር የተያያዘ ነው። በህልምህ ውስጥ ግመል ላይ መጋለብ በቅርቡ አዲስ እና አስደሳች ተሞክሮዎች ሊኖሩህ እንደሚችሉ ሊያመለክት ይችላል።
      * የግል ኃይል: ግመል በጣም ጠንካራ እንስሳ ነው። በህልምህ ውስጥ ግመል ላይ መጋለብ የራስህን ኃይል እና ችሎታ እንደምታምን ሊያሳይ ይችላል። አላሁ አለም

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 ปีที่แล้ว

    Amsgenalew 😘

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዝን አበጨበጨኝ ዛሬ በህልሜ ክክክክ ለዛወም ነጨ ስነቃ በኩርና ተጠርነፌ ይሂው እማቅቃለሁ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jasmin-es6lz
    @Jasmin-es6lz 5 วันที่ผ่านมา

    ሁለት አይነት ሰገራ ነው የተቀመጥኩት ዕቃ ላይ ሴት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/endF3Lqm0R0/w-d-xo.htmlsi=SvsSU26zcfmzwTSx

  • @MuhamedAlykselam-vh8fc
    @MuhamedAlykselam-vh8fc ปีที่แล้ว

    Hi selame endat nesh behelm megeb mastwek mendenew???

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      መፈወስ ፣ ከጭንቅ መላቀቅ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሑ

  • @mohamedameen4328
    @mohamedameen4328 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ብርቺ

  • @TesfagenanewTesfagenanew
    @TesfagenanewTesfagenanew ปีที่แล้ว

    ወንድ ነኝ ያላገባሁ ነኝ በህልሜ ሽንት ቤት ልጠቀም ስል ሽት ቤት ሴት አለች ሳያት ተመለስኩ

  • @halaleGojoYoutub
    @halaleGojoYoutub 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሰው ፊት ለዛውም በጣም የሚያምር ቤት ዉስጥ እያለሁ😅 አየሁ እና ሰዎቹ ዘወር እዲሉ ልኝ እንግራቸዋለሁ

  • @alewiyaalewiya7946
    @alewiyaalewiya7946 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህፃኗ ምንጣፉ ላይ ሰገራ አድርጋበት እኔ ደግሞ በእጀ እያነሳሁ አፀዳለሁ ምንድን ነው በአላህ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አይነት አዲስ ኃላፊነት ወይም ችግር እየተሸከሙ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። በመጀመሪያ ይህ ሁኔታ አስቸጋሪ ወይም አሉታዊ ሊመስል ቢችልም በመጨረሻ ግን ይህንን ችግር በማስተካከል እና በመፍታት አዲስ ነገር ለመማር እና ለማደግ እድል ያገኛሉ።

    • @alewiyaalewiya7946
      @alewiyaalewiya7946 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @addismedia9882 በጣም አመሠግናለሁ
      ችግሩን አላህ ያግራልን ያሶግድልን ያረብ

    • @alewiyaalewiya7946
      @alewiyaalewiya7946 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላገባሁም ልጃገረድ ነኝ እናም እንዲህ አይነት ህልም እርዝቅ ነው ሲሉ ሰምቸ ነበር
      እናም አግብቸ ልከብር መስሎኝ 😂

  • @BettyBetty-yp3pp
    @BettyBetty-yp3pp 7 หลายเดือนก่อน

    Be helem yikerta matayek minede new

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว +1

    እጫካ ዉሥጥ አር እና ሽንት መፀዳዳት ምንድ ነዉ ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      ህልመኛው! ያገባ ወይስ ያላገባ፣ ሴት ወይስ ወንድ?

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว +1

      ሤት አግብቻለሁ አሁን ሥደት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      @@lebprog4107 እህት! ስለ #ሽንትም ሆነ ስለ #አር ቪደወ አለ ተጨማሪው ጫካ ነው። ጫካ ውስጥ ማራት አስደሳች ዜና ትሰሚያለሽ፣ ገንዝብሽን አስፈላጊ ለሆነ ነገር ታወጫለሽ። ሽንትም ሆነ አር ማራትና መሽናት የሚፈቀድ ቦታ መጠቀም ሁሉም መልካም ነው

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addismedia9882 እሺ አመሠግናለሁ አሁን ከባሌ ጋር ተጣልተናል ምን ሊያሠማኝ ይሆን የሚያሥደሥት ነገረዉ ለማንኛውም ተመሥገን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      @@lebprog4107 አይዞሽ የኔ ቆጆ ይሄኔ ለሁለታችሁ የሚጠቅም ነገር ገስቶ ገንዘብሽን እንዳወጣ ወይም ሊያወጣ እንደሚፈግ ሊነግርሽ ይሆናል ከህልምሽ በመነሳት የኔ ግምት (ምኞት) ነው ፈጣሪ ያግዝሽ🙏

  • @zeynebwendmagegnew-hx8xb
    @zeynebwendmagegnew-hx8xb ปีที่แล้ว

    የሞላ ሽንት ቤት ላይ እርብራቡ እንጨት ነው ልጸዳዳ ቁጭ ብዬ በጣም እየፈራሁይደረመሣል ብዬ አየሁኝ ትዳር ፈትቼአለሁ በእምነት ጉዳይ እኔ ስልሜ አለሁ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንች ይሑን

  • @Roz-hasset
    @Roz-hasset 7 หลายเดือนก่อน

    አልገባችም መጀመሪያ መጥሮ ነገር ወይ ደስ የማይል ተናግረሽ ነበር እንደገና ደሞ ጥሩ ተናገርሽ የቱ ነው ልክ🤔

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน

      እንደ ህልም አላሚው ሁኔታ ለወንድ ለሴት እንዲህም ላላገባ እና ላገባ ትርጉሙ ይለያያል

  • @TT-rd3tm
    @TT-rd3tm 2 ปีที่แล้ว +1

    ጓደኛየ በሕልሙ ስለእኔ ያየው ነው።
    ሽንት ቤት ገብተሕ ስትወጣ በሰገራ ልብስህ በጣም ቆሽሾ ወጣሕ አለኝ። ምን ይሆን?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      ከገንዘብክ ላይ ጥንቃቄ አድርግ

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 2 ปีที่แล้ว

    በህልም የከብት አር ሰው ስቀባሽ ማየት ምንድነው ውዴ ፊችልን እስኪ ሴት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      የከብት ከሆነ የቀባሽን ሰው የምታውቂው ከሆነ ተጠንቀቂ እበት ጥሩ እይደለም ካፀዳሽው ከሚደርስብሽ ችግር ትወጫለሽ የቀባሽን ሰው የማታውቂው ከሆነ ለችግር ትጋለጫለሽ ካፀዳሽው ተሎ ትወጫለሽ

  • @AlemetsehayBazezew
    @AlemetsehayBazezew 6 วันที่ผ่านมา

    በህልሚ የህፃን ልጅ ዳይፓር ስቀይር አይሁ ምንድነው ግን የልጁ እናት አትችይም ብላ እሷ አፀዳችው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 วันที่ผ่านมา

      * ኃላፊነት: በህይወትዎ ውስጥ ያልጠበቁትን ኃላፊነት እየተሸከሙ ይሆናል። ይህ ኃላፊነት በቤተሰብ፣ በስራ ወይም በሌላ ማንኛውም የህይወት ዘርፍ ሊሆን ይችላል።
      * እንክብካቤ: ሌሎችን ለመንከባከብ ያለዎትን ፍላጎት ያሳያል። በተለይም በዙሪያዎ ያሉ ሰዎች ችግር ውስጥ ሲገቡ እርዳታ ለመስጠት ፈቃደኛ ይሆናሉ።
      * የልጅነት ጊዜ: ህይወትዎ ውስጥ ወደ ኋላ መመለስ እና የልጅነት ጊዜዎን ማስታወስ እንደሚፈልጉ ምልክት ሊሆን ይችላል።
      * አዲስ ጅምር: አዲስ ነገር ለመጀመር እያሰቡ ሊሆን ይችላል። ይህ አዲስ ስራ፣ አዲስ ግንኙነት ወይም አዲስ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ሊሆን ይችላል።
      የልጁ እናት አለመቻል በህልም ውስጥ ደግሞ የተለያዩ ትርጉሞች ሊኖረው ይችላል፡
      * የእርዳታ ፍላጎት: እርዳታ እንደሚያስፈልግዎ ሊሰማዎት ይችላል።
      * የኃላፊነት ስሜት: ሌሎችን ለመርዳት ኃላፊነት እንደሚሰማዎት ሊያሳይ ይችላል።
      * የኃይል ማጣት: በቅርብ ጊዜ በጣም ደክመዋል ወይም ተጨንቀዋል ሊሆን ይችላል።

    • @AlemetsehayBazezew
      @AlemetsehayBazezew 6 วันที่ผ่านมา

      @addismedia9882 በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @AbdulQayoomWazirMohd
    @AbdulQayoomWazirMohd 2 ปีที่แล้ว

    በሕልሜአሠሪየመዳኒትሢሠጠኝአየሁየዚሕንፍችንገሪኝ

  • @mesimatyos8137
    @mesimatyos8137 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የቆሸሸ ሺንት ቤት አይቻላዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/ikcV8eqSXIc/w-d-xo.htmlsi=M838_9JyfxQ75LZ7

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ላይ ሰገራ ማየትስ ላላገባች ሴት

  • @raheelabebe7539
    @raheelabebe7539 ปีที่แล้ว

    😂😂

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 2 ปีที่แล้ว +1

    ክላሲካሉ ይረብሻል

  • @quran3360
    @quran3360 2 ปีที่แล้ว

    እኔበህልሜ ፊቴን እና እጀን ታጥቤ ሳበቃ ቀጥስል የታጠብኩት ውሀ ጡሩውሃነው ነገርግን ውሀው የሚመጣ ከአሩስርነው ቦታውደሞ ሾሎቆነገርነው ከዛም በሌላው ውሀልታጠብ ስልደሞ አርነወ ጨርሶ ከዛምሀልጋላይወጣሁኚ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      አሪፍ ነው በተለይ በሳሙና ከታጠብሽ አሩ እንካንም አልነካሽ ቢነካሽ ጥሩ አልነበረም ውሀውም ንፁህ ነው በተውበትሽ የተነሳ አላህ ሱብሀነ ተአላ እስትግፋርሽን ተቀብሎ ወዳንች ሊመጣ ያለውን ሙሲባ ያስቀረዋል በአስተሳሰብሽም ትረኪያለሽ ምክነያቱም እጅና ፊት መታጠብ ተውበት ማድረግ ነው ውሀው ቢቆሽሽ ትርጉሙ ተቃራኒ ነበር በስተመጨረሻ አልጋ ላይ ወጣሽ ደስ ይላል አብሽሪ

    • @quran3360
      @quran3360 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 በጣምአመሰግናለሁ ጀዛኩምሄይር

    • @quran3360
      @quran3360 2 ปีที่แล้ว

      እህት እኔ ሁሌነውህልም የማየው በህልሜ ከእናቴ ጋይመስለኛል ከዛእቤት ስንገባ ምንም እቃ ሁሉ ጎዝየለም ካዛም ጎዙንየወሠደው ሰውየዉን አየሁት ከዛም አሱም አየኚ ከዛም ትልቅየ ካራይዞል እኔን ሊገለኚ ከዛም እዛውጎረቢት ቤት እሩጬገባሁኚ ስገባ ባሎተኚቶል ቤቱግብቤትነው ካዛም ሰውየውመጣ ሲመጣ ሴትየዋ አሶጣችው ከዛም እኔተነስቼ አገቱንመታሁት ከዛ ሴትየዋም እድህትለዋለች ቆይማ አንደ እችልይ የምትልህ ነገረአለ ትለዋለች ምድነው የምትነግረኚ ይላታል ካም ልይቶ የመታችህን ለማንም እዳትናገር ትለዋለች ከዛም እሺይላታል ካም የወሰርኮትን እከፍላለሁይላ አምሳ 54 አረትሺ እሰጣለሁ ይላ ብሩንም አልተቀበልኩ ሰውየውን ማንእደሆነ አላቀውም ጎረብቴን እኮን አቃታለሁ

    • @quran3360
      @quran3360 2 ปีที่แล้ว

      በህልሜ ውሃ ልቀዳ ይመስለኛል ወዝልደርስል ልዩ ይጮሀል ልዩን አቀዋለሁ ጎደኛየነበረ በፊት አገርቤ እዳለሁኚግዜ አሁንግን ባለትዳርነው ከዛም እኔ ምንሁነህነው ስለው አበላብኚ ይሄሰውየ ይላል ከዛም አኔ ሰውየውን አሳየኚስለው ሲያሳየኚ በፊ ዶ አሲያሳየኚ ሰውየው የህል ብቆያነው የሚያበላበት አይቸው እማቀመሰለኚ እጂ አላቀውም አልኩት ልዩን ልዩግን ከኔ ተስፋ ያደርጋል የሠውየውን ማንነት እድነግረው ልዩግን በጣም ይበሳጫል ሰዉየውየሞ ቀይነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ በናትሽ ሰገራ በይ ኤጭ አ..ስትይ አይደብርሽም

  • @ዝዕይጽፅይ
    @ዝዕይጽፅይ 5 หลายเดือนก่อน

    ሰቲበልእይሖተ።ኦሖተመልሲልነ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน

      ሰገራ መብላት በተሳሳተ መንገድ ገንዘብ ማግኘት ነው

  • @rahmabait3678
    @rahmabait3678 ปีที่แล้ว

    የከብቶችን ማፅዳትስ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/lf_9XlCe0c8/w-d-xo.htmlsi=RuvOuOoY6RC3TsTI

    • @rahmabait3678
      @rahmabait3678 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 አመሠግናለሁ

  • @quran3360
    @quran3360 2 ปีที่แล้ว

    ፊችልኚእህት እኔባለትዳነኚ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ እህት አንድ ህልም አይቻለሑኝ ትናትና አንድ የሞተ ጎረቤታችን ነበር እናም የሟች ቤት ውስጥ ነበርኩኝ ከጎኔ እኔ እና እህቴ የማላውቀው ወጣት አለ የሟች ሚስትም አለች እናም ሟቹን ራቁቱን ሁኖ ሀፍረተ ገላውን አይበታለሑ አጎብዲዶ ይሔዳል ዘወር እያለ እኔን እያየ ፈገግ እያለይመለከተኛል ይስቀኛል ድምፅ የለውም እዛው መሀከል ታናሽ እህቴ ያ የማላውቀው ወጣት ልጅ ሊያገባት እንዳሰበና እንጨት ሲፈልጥ እመለከታለሑ ይሕ ሑሉ ሲሆን ታዳ የሟች ቤት ቀየ ነበርን ውጭላይ ማለት ነው

  • @Beemenet
    @Beemenet ปีที่แล้ว

    እኔ እፃን ልጅ ልብሴ ላይ አርቶብኝ ለማጠብ ስሄድ ደንግጬ ተነሳው እፃን እድሜው አራት አመት ምናምን ይሆናል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      አንዲት ሲንግል ሴት በልብስ ላይ እዳሪ በህልም ውስጥ ማየቷ በቅርቡ ለእሷ በጣም ተስማሚ ከሆነው ሰው የጋብቻ ጥያቄን እንደምትቀበል ያሳያል, እናም ከእሱ ጋር ትስማማለች እና ከእሱ ጋር በህይወቷ በጣም ደስተኛ ትሆናለች.
      ህልም አላሚው በእንቅልፍዋ ወቅት በልብሷ ላይ እዳሪ ካየች, ይህ ብዙ ህልም ያላትን ነገር እንደምታሳካ የሚያሳይ ምልክት ነው, ይህ ደግሞ በጣም ያስደስታታል.

    • @Beemenet
      @Beemenet ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ደስ ይላል አመስግናለው

  • @Rahma04a
    @Rahma04a ปีที่แล้ว

    የከብቶች እደት ይታያል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ብዙ ጊዜ የህልሞቺስህን ፍቺ እሰማለው ጥሩ ነው yemitifechiw

  • @mimogemechu
    @mimogemechu 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ሰገራ የዉስጥ ሱሪዬ ላይ አድርጌ ለመታጠብ ሰሮጥ ነቃዉ ፡፡ አላገባዉም አመሰግናለዉ

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ብዙ ጊዜ የህልሞቺስህን ፍቺ እሰማለው ጥሩ ነው yemitifechiw

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ብዙ ጊዜ የህልሞቺስህን ፍቺ እሰማለው ጥሩ ነው yemitifechiw