በህልም አንድ እግር ጫማ ማየት ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @Amsaya-m8j
    @Amsaya-m8j หลายเดือนก่อน +1

    እህት ካንች በላይ ባላውቅም ህልም እንዴ ፍቸው ነው

  • @nbsa6094
    @nbsa6094 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዉዴ የተጣላሁት ፍቅየ ወበር ቁጭ ብሎ ከፊቱ ጠረቤዛ ኣለ ከፊቱ ብዙ ወረቆቶች ኣሉ ከዛ እኔ መጣሁና ከፈር ለከፈር ተሳሳምን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @SaraloveSaralove12
    @SaraloveSaralove12 หลายเดือนก่อน

    በህልም ደረጃ ወጥቼ ጨረሼ ፀይም ሴት ነች ምግብ ሰታኝ እየበላሁ ወንድሜም ይመጣና አብረን እየበላን ሽማግሌ ሴት ነች እሷም ይዛ ትመጣና ትጨምርልናለች እየበላን አየሁ አበዛሁብሽ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @صعداالاثوبي
    @صعداالاثوبي หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Maqdis-k6i
    @Maqdis-k6i หลายเดือนก่อน

    ውሃ ከምጭ መቅዳት ምድነው በብረድስት

  • @SleepyBirthdayCake-ud7el
    @SleepyBirthdayCake-ud7el หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት ፍችልኝ አዴራ 🎉ያለሁት በስዴት ነው እና በተከታታይ ሀገር ገብቼ እናቴ ቤት ስገባ ታሶጣኛለይ ምን ይሆን ጨቆኛል ሲግል ነኝ

  • @ZahraZahra-i5j5t
    @ZahraZahra-i5j5t หลายเดือนก่อน

    አሰለም አለይኩም እህቴ ጀዘሽ አለህ ብል ሀይሪ እኔ በለ ትደሪ ነኝ ሁሌም ይከተተሉ ምትፈችው ህልሞች ትክክል ነው ውለይ እኔ ግን ተጨነኩ ሁሌም ምያየው ህልሞች ያስፈረሉ አድስ ጠበብ ጨመ ሰው ስጦተ መስጠት ያኔው ሰሪቀውብኝ ያስው ጠበብ ያፒለስት ጨመረ መሰሪ ያተቀደደው ጨመ ስጠፈብኝ እነ ሶስት አይነት ያለው አፈሪ ውስጥ ጉሪጎድ ቆሪረው ነይ ግብ ስሉኝ አልገበም ስማቸው በአከፈ እነ ሶስት ጠት ያለው በመቆሪያ ይመተኝል ከዘ አመልጠለው ስል አድ ሴት ጅል እሶም ልትመተኝ ውደ ሽንት ቤት ተስገበኝሌች አረ ተዉኝ ምን አጥፊቼ ነው ብዬ ስያለቅስ ነይ ብለውኝ ከውገብ በተች ያምተያው ሰውዬ ከዝ ሰውዬ ገረ ትገበለቹ እሽ በይ አሉን እኔም እነሱን ፈሪቼ እሽ አልኮቸው ሰዉዬው ጡቁሪ ሱሪ እነ ጡቁሪ ጨመ ለብሶወል እበኪ በህወቴ ቡዙ ችጊሪ ገጥሞኝል እበኪሽ ፊችልኝ

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr หลายเดือนก่อน

      Ayzoshi lakyre❤ new

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  หลายเดือนก่อน

      ነይ በዉሰጥ አልገባኝም ቁጥሬን ታዉቂዋለሸ

  • @Maqdis-k6i
    @Maqdis-k6i หลายเดือนก่อน

    ዶላብ ስከፍት የወድ ጋቤ አገኘው

  • @Mariontube
    @Mariontube หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mysamsong3403
    @mysamsong3403 หลายเดือนก่อน

    እኔገን አደግረጫማ ለብሸ ከበሌጋ ስተ 9:12 ነግረ ወረወረኩት ከዛ ተይዞ ሃገረ ገባ

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms หลายเดือนก่อน

    የተፋታሁ ነኝየማላውቀው አዲስ የሚያምር ቡኒ ዲዛይኑ የሚያምር ትልቅ የእንጨት በር አንኳክቼ በር ሲከፈትልኝ እና ወደውስጥ ስገባ አየሁ ከፍ ያለ ነጭ ድንጋይ ላይ ተቀምጬ የእግዛብሄርን ቃል የሚሰብኩ ወጌላውያንን በፅሞና ሳዳምጥ እግዛብሄር እኔንም ይናገረኛል እያልኩ እጠብቃለሁ ምንድን ነው

    • @Maqdis-k6i
      @Maqdis-k6i หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳች አይቸ በር ተኳክቶ ሲከፍት ነገር ነው የገጠመይ ሳለቅሰ ነው የሠነበትኩ

    • @fikirteThegaye-hc4ms
      @fikirteThegaye-hc4ms หลายเดือนก่อน

      @@Maqdis-k6i ያንቺና የኔ ህልም የተለያየ ነው

  • @haseamir612
    @haseamir612 21 วันที่ผ่านมา

    As wr wb wude ene areb Hager negn and egr Cham tefeto andun lebishe eyehedku nechi newu chamawu kesa andunm awutche talkut enshahla ke hulet wer buhala wede Hager lemehed asbiale enam baletidar negn

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z หลายเดือนก่อน

    ዉዴ በህልሜ አሰሪዬ የአሰሪዬ ሁለት ሴት ልጅቿ የአሰሪዬ እናት አንድ ላይ ፎቅ ቆመን ሁለቱ ልጆቾች ከፎቅ ወደታች ይዘላሉ እኔ እዳትዘሉ ትሰበራላቹ ስል አይሰሙኝም ይዘላሉ ደግጬ ሳያቸዉ ምንም አልሆኑም ሴትዮዬ ልክ እደኛ ሀገር ሹሩባ ተሰርታለች አማቷ ታቅፋታለች እኔ መሬቱ ላይ ቅባት ይሁን ዘይት ባላቅም ሊጥለኝ ያዳልጠኛል ወደታች እዳልወድቅ ፈርቼ በሩን አጥብቄ ይዛለዉ ከዚህ ፎቅ ከወደኩ አልድንም እያልኩ ግን አልወድቅም በሩን ይዤ ነቃሁ ባለ ትዳር ነኝ

  • @Zenb-n7g
    @Zenb-n7g หลายเดือนก่อน

    ሠ አ ም እንዴት ነሽ የኔ እህት አደራ ፍቺልኝ እረጋ ያልሽ ነሽ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አደራ በህልሜ አረቤት እምሰራ ይመስለኛል ከዛ እህትማማሽ ቤት የምንሰራ ነው የሚመስለኝ እህቶቼም ናቸው የምመስሉኝ አድኘዋ አሰሪያችን እህቴ ነች እነኛኞቹ ጎደኞቼ ምግብ ሊበሉ አቅርበው ይመስለኛል ከዛነይ እንብላ ይሉኛል እኔም መሄድ እፈልጋለሁ እህቴ ግን በጣም ታጣጥለኛለይ ሄጄ እድበላ አትፈልግም ተነኛጋር በጣም ተናድጄ ሌሎቹ መዳሞች ሂጂ ብይ ከተሱጋር ይሉኛል እህቴ ግን እቢ ትላለይ ከዛ ተናድጄ እገላታለሁ ከዛ ሄጄ ለህግ እጄን እሰጣለሁ ከዛ ም ወጥቼ የአሜሪካ ውጤት መቶልኝ ወዳአሜሪካ ልሄድ ከሆነ ወድ ልጅ ጋር ምገድ ላይ ሆኜ ከፊታችን የሆነ ሰውዬ ነው ይጠይቀናል እንለፍበት በስረዋ ነው የገደልኳት እለዋለሁኝ እነሱን ህግ አልቀበል ብሏቸው እኔ አስቀድሜ እጄን ስለሰጠሁ አልፈራም በጣም ደፋር ሆኜ ነው ያየሁት ወደ አሜሪካ እየሄኩ መገላይ ሆኜ አየሁኝ አደራ ፍችልኝ

    • @Zenb-n7g
      @Zenb-n7g หลายเดือนก่อน

      እኔ ስደት ነኝ አላገባሁም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  หลายเดือนก่อน

      ተፈቷል በቪዲዮ

    • @Zenb-n7g
      @Zenb-n7g หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 የታል

  • @freweynihadush255
    @freweynihadush255 หลายเดือนก่อน

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr หลายเดือนก่อน