ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለው የቱ ጋር ነው?Where Did Jesus Say "I Am God Worship Me"? David Wood Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 241

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +38

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

    • @hhgg2865
      @hhgg2865 7 หลายเดือนก่อน

      አብቡ ከዛ ተጨማሪ ነገር ማየት ከፈለጋቹ ሊንኳን ተጫኑና ግቡ Ok

    • @LOGA-zo1ni
      @LOGA-zo1ni 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ጌታ ነኝ!!! ዮሃ ፣13:14

    • @yemigebire3702
      @yemigebire3702 5 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal tebareku

    • @መታገስMahi-i9c
      @መታገስMahi-i9c 2 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal ዕብራ1:8 አምላክ ለምን አለዉ ታድያ እግዚያብዬር ????

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน +2

      አምላክ ስለሆነ

  • @tarekegntadesse5466
    @tarekegntadesse5466 ปีที่แล้ว +40

    የመስቀሉ ቃል ለምጠፍት ሞኝነት ለእኛ ግን ለምንድኑት የእግዚአብሔር ሀይል ነው ።

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ💪🥰🥰🥰

  • @tea4298
    @tea4298 7 หลายเดือนก่อน +9

    " ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።"
    (የዮሐንስ ራእይ 1:8)

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 7 หลายเดือนก่อน +17

    ቡርቱካን እኔ ብርቱካን ነኝ አላለም ቡርቱካንነቱን መናገር የሚችሉት ቡርትካኑን የቀመሱ ሰዎች ናቸው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  7 หลายเดือนก่อน

      😁🥰

    • @Gdy-z6h
      @Gdy-z6h 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maye4433
    @Maye4433 7 หลายเดือนก่อน +15

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

  • @ADDIS-LIFE-27
    @ADDIS-LIFE-27 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ and God blessed you pr. David

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 7 หลายเดือนก่อน +9

    ራእይ
    8: “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡” ይላል።

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዋዋዋውውውው ሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤አስተማሪ ነው በጣም

  • @Maye4433
    @Maye4433 7 หลายเดือนก่อน +11

    “እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥”
    - ፊልጵስዩስ 2፥6

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ወድማችን በርታልኝ ባተ እና በእፎይ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️🤲

  • @YosiEdu
    @YosiEdu 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!

    • @LOGA-zo1ni
      @LOGA-zo1ni 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ጌታ ነኝ!!! ዮሃ ፣13:14

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 8 หลายเดือนก่อน +14

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ🙏🥰

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 7 หลายเดือนก่อน +3

      Ye igzabiher lij iyesus

    • @TsionGetachew-i7k
      @TsionGetachew-i7k 29 วันที่ผ่านมา

      የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 7 หลายเดือนก่อน +14

    ዮሐንስ 14
    1: ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ለምጀመራያ ጊዜ እዲህ አይነት ትምህርት ሰማ👌🏽

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @samuelmamo956
    @samuelmamo956 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ወንድሜ ቀጥልበት ለሙስሊሞች መልስ በመስጠት የታወቀው ይህ አገልጋይ የተባረከ ነው ወዳቹሃለው

    • @AhmedHamuda-ek7rp
      @AhmedHamuda-ek7rp ปีที่แล้ว

      መሰሎህ ነውን ወይሰ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ድንቅ አስተማሪ ነዉ። ይህንን ጣፋጭ ቃል ሰምተዉ ኢየሱስን አለማመን አይቻልም።

  • @Betesfa
    @Betesfa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሐንስ 16:27
    ምክንያቱም እናንተ እኔን ስለወደዳችሁኝና የአምላክ ተወካይ ሆኜ እንደመጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።

  • @MikuLast-ej6zj
    @MikuLast-ej6zj 6 หลายเดือนก่อน +2

    You are blessed🎉❤

  • @heavenayele6175
    @heavenayele6175 7 หลายเดือนก่อน +3

    “እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።”
    - ኢሳይያስ 45፥5-6

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @MeeraCosa-zm9vc
    @MeeraCosa-zm9vc 2 หลายเดือนก่อน

    Tebare burukiney tebrkhaliy eyayachu hulachum bkrstosi pqriy ewodachulawu 🍇🙏 bertu 🤝🤝🙏🍇🍇🍇

  • @adbartheethio765
    @adbartheethio765 ปีที่แล้ว +2

    God bless you!!!

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 7 หลายเดือนก่อน +4

    ራእይ
    17: ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ፥ እንዲህም አለኝ፦ “አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
    18: ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።

  • @AdoniyasAskenaw
    @AdoniyasAskenaw 7 หลายเดือนก่อน +2

    እነሱ አይን እያላቸው አያዩም ልብ እያላቸው አያስቡም እና ተዋቸው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ።

  • @KiAt-t4g
    @KiAt-t4g 21 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 หลายเดือนก่อน

    Egziabher tena ysth wendmie .
    Betam gobez neh

  • @balelabelay925
    @balelabelay925 10 หลายเดือนก่อน +1

    I really like this channel ❤❤❤❤ God bless you

  • @AhmedHamuda-ek7rp
    @AhmedHamuda-ek7rp ปีที่แล้ว +5

    እየሱሰ ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንከውን አንተንእና የላከውን እየሱስ ማወቅ የዘላለም ሒወት ነው በቃ መልዕክተኛ ነው።።።።።።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +8

      “የእግዚአብሔር ልጅ እንደ መጣ፣ እውነተኛ የሆነውን እርሱን እንድናውቅ ማስተዋልን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እኛም እውነተኛ በሆነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አለን። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 (አዲሱ መ.ት)

    • @todaytube718
      @todaytube718 9 หลายเดือนก่อน +1

      abet ewket

  • @EliyasAwraris
    @EliyasAwraris 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አምላክነትን አይተካም በደንብ አድርገህ bibilihin ተረዳ

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለብዝዎች የሚጠቅም አገልግሎት ነው በርታ

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በብዙ እውነት ታሳርፋለች

  • @AtkiltMandefro
    @AtkiltMandefro 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @TamiratMathewos-k3s
    @TamiratMathewos-k3s ปีที่แล้ว +11

    ከግትርነት(የኛ ትክክል ነው ባይነት) ተላቃው እውነትን መመርመርና ማወቅ በኢየሱስ ስም ይሁንላቸው ።

  • @fedoJesus92
    @fedoJesus92 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ እውነት ነው። Halelluja!

  • @medhanitnegussie3682
    @medhanitnegussie3682 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ነው የኛ ጌታ❤❤❤

  • @SamuelTafese-v8d
    @SamuelTafese-v8d 22 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 8 หลายเดือนก่อน +1

    አምላካችንእግዚአብሄርማሥተዋሉንያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yop2523
    @yop2523 8 หลายเดือนก่อน +6

    በዳግም ምፅአት ፍርድ ኢየሱስ አምላካችን ፈጣሪያችን በታላቅ ነጎድጓድ እና መብረቃዊ መለኮት በሰማይ ሲመጣ።ያኔ ።አማኝ።ኢአማኝ።ሙስሊም ክርስቲያን።ኢንዱ።ወዘተ,,,,,እንገናኝ።
    በኢየሱስ አምላክነት ያላመነ በሙሉ ወደ ገሀነም የዘላለም እሳት ይጣላል።ሀሌ ሉያ
    ክብር ለኤልሻዳይ
    ክብር ለ አዶናይ
    ክብር ለያህዌ
    ክብር ለአማኑኤል
    ክብር ለኢየሱስ
    ክብር ለአልፋና ኦሜጋው

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን እኔም ይህንን ነዉ የምለዉ። ዛሬ ኢየሱስን ተቀበሉ ሲባሉ የሚያሾፉ ያኔ የሰዉ ልጅ በደመና ሲታይ ዋይ ዋይ ዋይ ይላሉ ያኔ ንስሐ ለመግባት ሊሞክሩ ይሆናል። ነገር ግን የንስሐ በር ዝግ ነዉ። ንስሐ ዛሬ በህይወት ሳለን ነዉ። ብቻ ጌታ ይርዳቸዉ

    • @yop2523
      @yop2523 6 หลายเดือนก่อน

      @@Alemtsehay777 amen

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 10 หลายเดือนก่อน

    Yes Jesus is Lord !

  • @shimelise
    @shimelise 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @Birhan-v3o
    @Birhan-v3o 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ የባርካቹ ኢየሱስ ያድናል

  • @Xaafac
    @Xaafac 5 หลายเดือนก่อน

    Yes ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AtkiltMandefro
    @AtkiltMandefro 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Meiraf-s7z
    @Meiraf-s7z 7 หลายเดือนก่อน +2

    “በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
    - ዮሐንስ 1፥1
    “እኔና አብ አንድ ነን።””
    - ዮሐንስ 10፥30
    “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ?”
    - ዮሐንስ 14፥9

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku gate yebarkh 💕🙏

  • @MartaSolomon-h1c
    @MartaSolomon-h1c 3 หลายเดือนก่อน

    Wow betam des yemil megelet new be ewenet geta yebarekew

  • @WogenagegnehuGezahign-mi8zt
    @WogenagegnehuGezahign-mi8zt 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ❤

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 7 หลายเดือนก่อน

    አረጌታእግዚሃብሄርይባርክህበርታቀጥል

  • @biniyamayele4502
    @biniyamayele4502 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 6 หลายเดือนก่อน

    Yes 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @selameshete3967
    @selameshete3967 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትነውእውነትያሳርፋል

  • @yoditwandemu6265
    @yoditwandemu6265 4 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @አይደለም
    @አይደለም ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሀም ሣይወለድ ነበርኩ ያለውሥ ::

  • @SisayHailu-w6t
    @SisayHailu-w6t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወልድን ያየ አብን አየ

  • @FuadinaKemal-lk8vm
    @FuadinaKemal-lk8vm 7 หลายเดือนก่อน +1

    selam endet nachu ?
    eyesus kal bekal ene yemariyam lej negn yalew yetu gar new lemilew tyake
    quran wst suretul meryem lay endi mil teteksowal
    maletm gena weldaw wede hzbochu bemetach seat lesua mawrat sletekelekelech hetsanu endiyawera melkt setech
    kutr 30 lay hetsanum ale ene ye Allah bariya negn metsehafn setognal nebym adrgognal yemil ale
    mn telaleh wendme?

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Eysus gata new tebarku bebzu

  • @wonshetmokonnen
    @wonshetmokonnen 8 หลายเดือนก่อน +2

    አምኩኝ ወይም በሰው አይምሮ የሚመዘን አምላክ የለንም፤ የሰው ልጅ ሰው እንደሆነ ሁሉ፤ የእግዚአብሔር ልጅም እግዚአብሔር ነው። እንዲገባቸው አናስገድዳቸውም። በግድ በጉልበት በጥቅም ሀይማኖት የለንም ከክርስትና ውጭ ከጀርባው ጉልበት ወይም ጥቅም አለው። ክርስትና ግን በሕይወት ዋጋ እየተከፈለ ይቀጥላል።

    • @TedhomeWoldesemayat
      @TedhomeWoldesemayat 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ጌታ ይመስገን!!

  • @demes12
    @demes12 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @BayissaHirpa-l3g
    @BayissaHirpa-l3g 8 หลายเดือนก่อน

    God bless

  • @kassahunabate3039
    @kassahunabate3039 7 หลายเดือนก่อน

    Gobez nek berta. 🎉🎉🎉

  • @messeleGm
    @messeleGm 8 หลายเดือนก่อน

    It is very nice, may God be with you and Keep it up my brother

  • @FreabTsegaye
    @FreabTsegaye 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @lemmatesfayebedlu8192
    @lemmatesfayebedlu8192 8 หลายเดือนก่อน +3

    የዮሀንስ ወንጌል ም10 ቁ 30

  • @MesayAdmasu-oe7ci
    @MesayAdmasu-oe7ci 8 หลายเดือนก่อน

    wow exact thank you

  • @NesreddinSeifu
    @NesreddinSeifu 7 หลายเดือนก่อน +3

    قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا
    አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡»

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  7 หลายเดือนก่อน +3

      የመሐመድ የማጃጃያ ንግግር። ምንም ሌላ ምስክር የለውም።

    • @RemelaHika
      @RemelaHika 24 วันที่ผ่านมา

      Beka yehen yahel new metasebew lezi neber ye teyekew sasebew ke meteregom yalefe eweket yaleh aymeselegnem

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍👍

  • @kathylor6213
    @kathylor6213 8 หลายเดือนก่อน

    betam tru sera new bertu

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጌታ ነኝ!!! ዮሃ ፣13:14

  • @natanfilimon6237
    @natanfilimon6237 7 หลายเดือนก่อน

    Proverbs-8:36

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +49

    ትንቢተ ኢሳያስ 45 ÷5/ 6 እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም

    • @amsaluyemam1121
      @amsaluyemam1121 8 หลายเดือนก่อน +9

      በትክክል ነው የመለሰክለት መጀመሪያ እግዚአብሔር ቃል ነበር ቃልም ሰጋ ሆነ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 7 หลายเดือนก่อน +4

      የዩሀንስ ወንጌል 5:30
      እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ማድረግ አልችልም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና።
      ጥያቄ. እየሱስ ተልኬ ነው የመጣውት እያለ ነው?
      እየሱስ በራሴ ፍቃድ ምንም ማድረግ አልችልም እያለ ነው?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  7 หลายเดือนก่อน

      @user-bf7rp9qj4o ለጥያቄዎ መልስ ተሰቷል። ይህንን ሊንክ በመጫን ያድምጡ።
      th-cam.com/video/VTxgkOOmdZ0/w-d-xo.htmlsi=ax_SpMhHsGqSZzvx

    • @Muslimuhamza
      @Muslimuhamza 7 หลายเดือนก่อน +1

      የለም ጭራሽ nebiyu ene amilak ayidelhum yilalu masreja Sahih al-Bukhari 3929
      Narrated 'Um Al-`Ala:

    • @jemilseid7385
      @jemilseid7385 7 หลายเดือนก่อน +1

      Egzabhair ena juss leyonte alew erasen lematalele kalhone bekir

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በርታ!

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ያየ አብን አየ እኔና አብ አንድ ነን ያለዉንስ እረሳህው?

  • @helenteshome5211
    @helenteshome5211 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሐንስ ወንጌል 10:30 እኔና አብ አንድነኝ ብሏል የትኛው ነብይ ነወ እራሱን ከአብ ጋር አንድ ነኝ የሚለው

  • @etefworkgeberemedhen1081
    @etefworkgeberemedhen1081 8 หลายเดือนก่อน

    አብ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ
    የህሊና ዘመን ነበር እግዚአብሔር ራሱን በተለያየ መንገድ ከመግለጡ በፊት በዚያ ዘመን ነበር ሰዎች ውስጣቸው አምላክን የመፈለግ መንፈስ ነበር የፈጠረኝ አለ አምላክ አለ ስለሚል ጣኦት እየሠሩ ማምለክ መስገድ ጀመሩ ያ ! የህሊና ዘመን ነበር

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 11 หลายเดือนก่อน +1

    My question is:- if you’ve not asked permission from Dr.David Wood, you are liable for copyright infringement.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +3

      It is allowed because it is translated into many languages.‌‌

  • @Maye4433
    @Maye4433 7 หลายเดือนก่อน

    መሞቱንና መነሳቱን ማረጉን ተመልሶ በመልአክት ታጅቦ በክብር መምጣቱን ካመንክ ሕይወት ይሆንልሃል

  • @hagos9183
    @hagos9183 7 หลายเดือนก่อน +1

    David is one of those who are destroying the lying of Islam and he’s well knowledgeable about the Quran and Islamic books.
    As Christians we all need to have the real knowledge of our bible first and then basic understanding of the books of Muslims to defend and spread the gospel.

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 ปีที่แล้ว +1

    የማጣቀሻና የሀሳብ ጋጋታ የኢየሱስን ማንነት ሊገልጥ አይችልም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +5

      የሚገልጸውን ፈልገህ ስማ። ዋናው ትክክለኛውን የኢየሱስን ማንነት ለማወቅ መትጋትህ ነው።

  • @hamedushekur416
    @hamedushekur416 5 หลายเดือนก่อน

    የዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ آل عمران 3:59
    إِنَّ مَثَلَ عِيسَىٰ عِندَ اللَّهِ كَمَثَلِ آدَمَ ۖ خَلَقَهُ مِن تُرَابٍ ثُمَّ قَالَ لَهُ كُن فَيَكُونُ
    አላህ ዘንድ የዒሳ ምሳሌ እንደ አዳም ብጤ ነው፡፡ ከዐፈር ፈጠረው፡፡ ከዚያም ለርሱ (ሰው) «ኹን» አለው፤ ኾነም፡፡

    • @DiribAreda
      @DiribAreda 5 หลายเดือนก่อน

      እርሱ ቁርዓን ነው ቢያንስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሚነሱት ጥያቄዎች እንኳ መሰረተቢስ ናቸው። ኧረ ወገን የምትጠይቁትን ቢያንስ እወቁ

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 6 หลายเดือนก่อน

    ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ "እኔ አምላክ አይደለሁም አታምልኩኝ " ሎቱ ስብሐት ያለው የቱ ጋ ነው ? አስቸኳይ መልስ ።

  • @getanehandualem2654
    @getanehandualem2654 7 หลายเดือนก่อน

    ( John 17:3) And this is Life eternal that they might know thee the only true God and Jesus christ whom thou hast sent

  • @Elias-pm6ld
    @Elias-pm6ld 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 8 หลายเดือนก่อน

    Eyeseus ekueil kegzabhier endehone bhulu yeteeragete new feradg ere fetari new btklilleu

  • @gemechisabebe3429
    @gemechisabebe3429 3 หลายเดือนก่อน

    Betam dink agelalets

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ የአማልክት አምላክ ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 หลายเดือนก่อน

    Nechun be emnet ke teketelke gedelll tegeballe !! Eyesuse enay amlak aydelehumm atamlekugne yalew yetu ga naw ?

  • @mameareb1914
    @mameareb1914 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቁርአን ነብይ ነኝ ማለቱን እንዲህ ሲል ይገልፃል
    قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا
    (ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡»
    ምዕራፍ19 የመርየም ምዕራፍ፥አንቀፅ 30
    አምላክ አለመሆኑንም እንዲህ ሲል በቁርዓን እንደተገለፀው ይመሰክራል
    وَإِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ أَأَنتَ قُلْتَ لِلنَّاسِ اتَّخِذُونِي وَأُمِّيَ إِلَٰهَيْنِ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالَ سُبْحَانَكَ مَا يَكُونُ لِي أَنْ أَقُولَ مَا لَيْسَ لِي بِحَقٍّ ۚ إِن كُنتُ قُلْتُهُ فَقَدْ عَلِمْتَهُ ۚ تَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِي وَلَا أَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِكَ ۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّامُ الْغُيُوبِ
    አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡
    مَا قُلْتُ لَهُمْ إِلَّا مَا أَمَرْتَنِي بِهِ أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ رَبِّي وَرَبَّكُمْ ۚ وَكُنتُ عَلَيْهِمْ شَهِيدًا مَّا دُمْتُ فِيهِمْ ۖ فَلَمَّا تَوَفَّيْتَنِي كُنتَ أَنتَ الرَّقِيبَ عَلَيْهِمْ ۚ وَأَنتَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌ
    «በእርሱ ያዘዝከኝን ቃል ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ ማለትን እንጂ ለነርሱ ሌላ አላልኩም፡፡ በውስጣቸውም እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ ተጣባበቂ ነበርኩ፡፡ በተሞላኸኝም ጊዜ (ባነሳኸኝ ጊዜ) አንተ በነሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርክ፡፡ አንተም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነህ፡፡»
    ምዕራፍ 5፥116 እና 117
    መፅሀፍ ቅዱስ ግን በምንም አይነት መልኩ አምላክነቱን ሊያረጋግጥ አይችልም።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  7 หลายเดือนก่อน +2

      ታድያ ተያለ ቃል በቃል እኔ ነቢይ ብቻ ነኝ አታምልኩኝ ያለው?? የተጠየከው፣ ቃል በቃል
      እኔ ነቢይ ብቻ ነኝ አታምልኩኝ
      ያለበትን ቦታ አሳይ ነው። ደግመህ ስማው። የምን ማሽሞንሞን ነው። እኛም የምንፈልገው በሌላ አባባል ወይም ተበታትኖ ለየብቻ ሳይሆን ቃል በቃል ያለበትን ቦታ ነው።
      የሚገርመው መጽሐፍ ቅዱስ በየትም ቦታ በምንም አይነት መንገድ አልተናገረም ያልከው ነው። ጆሮህን ኮርኩረህ ደግመህ ስማውና ጨርስ፣ አብዛኞቻችሁ ሙስሊሞች ኡስታዞቻችሁ በጠማማ ትምህርት ጆሯችሁን ስለደፈኑት መስማት የተሳናችሁ ሆናችኋል፣ ግን እንደምንም ጆሮህን አስጠግተህ ስማው። ልብህ እያወቀው አትጥመም። ይሄ የአገር ፖለቲካ ወይም የሆኑ ሰዎችን ለማሸነፍ የምታደርገው አይደለም፣ ለዘለአለም በህይወት ከአምላክህ ጋር የምትኖርበት ወይም ጀሃነም የምትገባበት ነው። በህይወትህ አትቀልድ። ደግመህ በአግባቡ ሰምተህ ጨርስ። በርግጠኝነት ሰምተህ አልጨረስከውም፣ ምክንያቱም አትችልም። እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 2 หลายเดือนก่อน

      @@mameareb1914 ቁርአን ይዋሻል እህቴ

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 4 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 14
    ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን አበረታታ
    1 “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ ፤ በእኔም ደግሞ እመኑ።

  • @HirutHony
    @HirutHony 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄርሰውንእንደምሳሌአችንእንፍጠርብሎሲናገርእናያለንእየሱስበኛምሳሌሆኖተገለጠእናምእኔእውነትምሕይወትምእኔነኝብሎአል

  • @MilaBalcha-j1x
    @MilaBalcha-j1x 6 หลายเดือนก่อน

    ዮአንስ እራይ ምራፍ 14 ቁጥር 6

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 7 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ግሪክ ለፃፈዉ ቃል በቃል እየሱስ የማረያም ልጅ መሆኑን አታምኑበትም ማለት ነዉ? 1ም 3ነዉ 3ም 1ነዉ የሚለዉ ቃልስ