ጆሽ ማክዌል መልካም ከሚባሉ የወንጌላዊያን መምህር ናቸው። 👍. Joslin "Josh" McDowell is an evangelical apologist and evangelist. He is the author or co-author of over 150 books. His book Evidence That Demands a Verdict was ranked 13th in Christianity Today's list of most influential evangelical books published after World War II.
Koy ante ewnet lemenager mesadeb neberebh biyans tlk sew nachew aydel smagn ergtegna negn antem slemikerakerubet netb ewket aleh aydel tadiya ketchtu befit lemn ahun alu kemibalut yentstsr astemarwoch lemsale keabu heyder gar atkerakermna ataseyenm yhenn kaladerk beka ante ende tergoamiochu ende ne sleshi tergomi bcha neh ante tergoami bcha
ምን አይነት የተባረከ አገልጋይ ነው ለእግዚያብሄር ቃል ይታዘዘ "አንተ ግን ቃሉን ብቻ ስበክ" ቃሉን ብቻ ስለመሰከርክ ጌታ ይባርክህ "ጌታ ኢየሱስ እንኮን አምላክ ሆንከኝ በመስቀል የሰራከውን ፍቅር ሳስብ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ኢየሱስ ወዳጄ እወድሃለው ለዘላለም ነፍሴን እሰጥሀለው!!!
ይህንን ቃለ ምልልስ ከሰማሁ ወድህ የሰይጣን ትግሉ ወለል ብሎ ታየኝ
ምህረቱ አይራቀን
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እወድሃለሁ ጌታ ከኔ በላይ ስለሚጠቀምብህ ።
“እኔ ሕያው ነኝ፤ ሞቼ ነበር፤ እነሆ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።”
- ራእይ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
ረሂሞውላህ እስታዝ ሸኽ ኣሕመድ ዲዳት
ሰውየው ን አየውት ደጋግሜ ሰማሁት የዮናስ ተአምርን በተመለከተ አንድም ማስረጃ አልሰጠም 👈 እየሱስ የተሰቀለበትን ማስረጃ ያመጣው ታሪክ እንዲ ይላል በማለት ነው 👈 አንድም ክርስቲያን እሱ የዮናስ ን ተአምር ሲጠይቅ በቀጥታ መመለስ አይችልም አህመድ ዲዳት ጀግና ነው ለኔ😘😘😘
የዮናስ ታሪክ ምኑ ነው ያልተመለሰው? "ዮናስ በዓሣ እንበሪ ሆድ 3 ቀን 3 ሌሊት እንደነበር ፤ የሰው ልጅም እንዲሁ በምድር ልብ ውስጥ 3 ቀን 3 ሌሊት ይኖራል።" የተባለውና ታሪኩን ከዮናስ ጋር ያመሳሰለው አንደኛ የቀኑ ተመሳሳይነት/3 ቀን 3 ሌሊት መሆኑ/ ፣
ኹለተኛ ዮናስ የመርከቧ መታወክና የማዕበሉ ንውጽውጽታ ሊቆም የሚችለው እርሱን ወደ ባሕሩ ሲጥሉት እንደሆነ አውቆ በፈቃዱ "እኔን ወደ ባሕሩ ጣሉኝ" ብሎ እንደተወረወረ ጌታም በፈቃዱ እንደሞተ ምሳሌ ነው።
ሦስተኛው ዮናስ በዓሣ እንበሪ ሆድ ውስጥ ሳይሞት በሆዱ ውስጥ 3 ቀን 3 ሌሊት እንደኖረ ጌታም ሞት የማይስማማው መለኮታዊ ባሕርይው ሕያው እንደነበርና በአጸደ ሥጋ ከሥጋ ጋር ወደ መቃብር ሲወርድ በአጸደ ነፍስ ደግሞ ከነፍስ ጋር ወደ ሲዖል ወርዶ በሲዖል ለነበሩ የ5500 ዘመን የዲያብሎስ ግዞተኞች "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ብሎ ሰላምን ሰብኮላቸዋል።
ስለዚህ ኢመዋቲው(የማይሞተው) የመለኮት ባሕርይ ከሥጋ ጋር አብሮ መቃብር መውረዱን ለማጠየቅ የዮናስን ታሪክ በምሳሌነት አስረዳ። ይህንን ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ "እናንተ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ከሞት አስነሣው።" ያለው። ያ ማለት ኢየሱስ ስመ ሥጋዌ(የሥጋ ወራት ስሙ) ነውና የተዋሐደውና አብሮት ከለበሰው ሥጋ ጋር ወደ መቃብር የወረደው እግዚአብሔራዊ ወይም መለኮታዊ ማንነቱ ከሞት አስነሣው ማለት ነው።
ሲጠቀለል የዮናስ ታሪክ ለጌታ በመቃብር 3 ቀን 3 ሌሊት ማደር በምሳሌነት ብቻ ነው የተጠቀሰው። That's it.
ይእግዚአብሔር ቅል በዘመናት ሁሉ ውግያ አለበት ቃሉን ሊያጠፉ ነበሩ እነሱ ሲጠፉ ቃሉ ይህው በእኛ ዘመን ላይ ደስሷል ለዘላለም ይኖራል
ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ነው ቃለ ሕይወት የሰማልን በእውነት
Islam is truth Way of life
እግዚአብሔር ይባርካቹ! ይህን ክርክር ለብዙ ጊዜ ደጋግሜ ከመስማቴ የተነሳ ከተወያዮቹ እኩል መናገር ጅምርያለሁ። ስለ ዲዳት ብቃት በአጉል መታበይ ለሚናገሩ ሙስሊሞች ሳሳይ ከምሽሽ እያሉ ነው።
ክርስቲያን ስለሆኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እየሱስ ክርስቶስ ስምህ ለዘላለም ከፍ ይበል
ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤ ይጠብቃችሁ
ineko.imigermen.sewu.wode.hitanat.iyehedenewu.libel.iwuket.iyetefa.newu.woyis.fetari.sifetir.indih.agudilo.yefeterewu.al.iyesus.fetari.newu.indegena.degimo.fetari.bekoshshoch.ij.tedeb.dibo.tesekilo.tegedele.malet.yihen.yemiyasimesilibachihu.beunet.dabilos.newu.inji.yemayi.mesil.neger.newu..iesus.inkuwan.fetari.newu.biye.aminebet.
ውዱ የኣለማችን አይን አሕመድ ዲዳት አላሕ ካሠብከው ኸይር ነገር ያገናኝሕ
አሞሞቱ አልገረመክም እንደዛ ለአምላኩ ሲሠሰክርበት የነበረው አፉ ነው ዲዳ የሆነው ለምን ቁረንን አልቀሩለትም ነበር ? በረግጥ አምላክ ተዋጊ ነው አምላክ ፍርድን በዱኒያም ይሰጣልአይደል
@@JhoneTheapostle ምኑን ነው የመለሠው ምንም አዲሥ ነገር አልተናገረም እኮ
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እኛ ለክርክር ስንዘጋጅ አንውልም ክርክርም ሀጢአት ነው ።ነገር ግን እኛም በእየሱስ ክርስቶስ ያኘነውን የዘላለም ሕይወት ለአለም እንዲደርስ ዋጋ እንከፍላለን እናወራለን ።በብዙ ሙስሊሞች የተገደሉ ክርስቲያኖች ደም ብዙ ነው ይሄ ፀሀይ የሞቀው እውነት ነው ።ግን አሁንም እየሱስ ይወዳችሁሀል ንስሐ ግቡ ደም የሚያፈስልን እንጂ ደም የሚያፈስ ሐይማኖት ልክ ሊሆን አይችልም ።
“እኔ ሕያው ነኝ፤ 👉ሞቼ ነበር፤ እነሆ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።”
- ራእይ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
ኢየሱስ ጌታ ነው !
እየሱስ ጌታ ነው ። በርታ ዳኒ
ገታ ይባርከችሁ
አንደኛ ጆሽ ማክዱዌል!!! ተርጓሚውም አንደኛ ነው!!!
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ደሰ ይላል እውነት እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
Birik beluluign yabate birukan 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 silenante getan Amesegnalehu 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
የዚህ ውይይት ከአድሎ ነጻ ሆኖ ለሚፈርድ ሁሉ ግልጽ ነው። ጆሽ ምሁራዊ በሆነ መንገድ አመክንዮና ከታሪክ እያጣቀሱ አቅርበዋል። ዲዳት ግን ያቺኑ የተለመደውን ቆርጦ ቀጥል መንገድ ሊከተሉ ቢሞክሩሞ እንደቀድሞ ሊሳካላቸው የቻለ አይመስልም። በብዛት ያቀረቡት በግልጽ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈውን ቃል በመካድ የሚፈልጉትን መልዕክት እንዲያስተላልፍ ሲጠመዝዙ አልፎም የሚመስላቸውን ሲከቱና ሲከራከሩ ብዙ ዳከሩ(ላም ባልዋለበት.... ሆነባቸው እንጂ)።
ዳኒ የጆሽን መጽሐፍ አፈላልጌ እንዳነብ አነሳስቶኛል ይህ ውይይት። እግዚአብሔር ይባርካቹ።😍😍😍
Egizabiher yimesgen ❤
ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኛ የምናመልከው ጌታ የነፃነት እና የፍቅር አምላክ ነው።
በምህረቱ ወደር የሌለው ከዘላለም እስከ ዘላለም ምህረቱ የበዛ፣ለቁጣ የዘገየ!ስላሴ ረቂቅ ነው በማንም የማይገመት በማንም አይመረመርም።እስራኤላውያንን ነፃ ለማውጣት ሲመጣ እነሱ ግን የግብፅን ሽንኩርት ይናፋቁ ነበረ። ዛሬም በዘመናችን እኛን ነፃ ሊያወጣ ቢመጣ በኛ ጭንቅላት እየገመትነው ሰው ነው ፍጡር ነው እየተባባልን በኛዋ እጢጥ ጭንቅላት ስንገምተው።እርሱ መድሃኔዓለም መች የሚያመልከው እና የሚያነግሰው እሱ አላጣም
??እርሱ ምስጉን ነው የተመሰገነ ለዘለዓለም ዝንተ ዓለማት አልፋ እና ኦሜጋ!!እኛ ዝም ብንል እንኳን ተፈጥሮ አፍ አውጥታ ታመሰግነዋለች።ግን እርሱ ግድ ያለው የመዳናችን ጉዳይ እንጂ መች ግዛቱን ሊያስፋፋ ወይም መንግስቱን ሊያስፋፋ የአምልኮ ፖለቲካ ሊያስተምር መጣና ነው???እንደምድራዊ ፖለቲከኞች የምረጡኝ ቅስቀሳ ለማድረግ አልመጣም ወደዚህች ምድር??ለዚያም ነው ክርስቶስ አስቀድሞ መንግስቱን ሊያወርሰን መንግስተ ሰማያትን ሲሰብከን የነበረው እንጂ እናንተ እንደምትሉት አንድም ቦታ ክርስቶስ አምልኩኝ፣ስገዱልኝ አላለም እንደምትሉት ቀላል አደለም ነገር ስላሴ፣ረቂቅ ነው ሚስጥሩ!ይልቁን የገባው እና የተደረገለት ዝም ብሎ ያመሰግናል።እኛም የቀመስነውን የመዳን ሚስጥር ነው እንድናመሰግን የሆነልን።የምስጋና ጌታ ስለ ምስጋና እና አምልኮው እርሱ እራሱ ያውቅበታል።ክርስቶስ አምላክ ነው ብሎው ሰዎች አምልከውት እግዛብሔር በቅናት ተነሳስቶ የሰው ልጅ እንዲጠፉ በማሰብ ልጁን ወይም ነብይ ልኮ ሰው አያጠፋም!!እግዛብሔር እኮ የመጪውን አዋቂ ነው ገና ሊሆን ያለውን እኮ አስቀድሞ ያውቀዋል።ታድያ ይሄ ሁሉ ህዝብ ክርስቶስን እንደ ሚቀበሉት አስቀድሞ የማያውቅ ይመስላቹሃልን???ይልቁን እንድንበት ዘንድ አንድ ልጁን አሳልፎ ሰጠን እንጂ!! (ማቴ11:27) ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
30 ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፍት አሰልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥
መጽሐፍ እንደሚል በሥስተኛው ቀን ተነሣ፥
1ኛ ቆሮንቶስ15:3-4
ቃለ ሕይወትን ያሰማህ በርታልን!
Thank you ,Dani & his friends❗
በርቱ🙏
በጣም ያሳከኝ ዉይይቱ በዲዳት አሳማኝነት ነው ያለቀው ግን አንተ ልታሳምረው ሞከርክ ዲዳት አንድም ሰው አልደፈራቸውም እስካሁንም ኢስላም በየትኛውም ክርክር ላይ ተሸንፎ አያውቅም 🤐🤐🤐
ምኞት አይከለከልም 😂
Aw@@truthforalltube
ጀግናችን አህመድ ድዳት እረሒመሁላህ አልቀርብህም መምሬ ቀጥል አጋንት አለሁልህ አለህደ አታስብ እየሡስ ሙስሊምነው መምሬ ካልሠለምክ እየሡስ አያቅህም የፍርዱቀን ይከዳሀል እዳውም በና ተ ምክ ኒያት ለፍርድ ይቀርባል
Iyesusi yadinali Iyesusi simi yibarek ❤❤❤❤
አህመድዲዳትየጀነትሡውያድርጋችሁ
ወንጌል ያሸንፋል ለሁሉም መለስ አለው አየሱስ ጌታ ነው 🙏 ወድምችህ ተበርክ
ይህን ኮመንት የምታነቡ አሕዛብ ሁላችሁም
አንድ ጥያቄ ብቻ መልሱልኝ እስቲ ቁራን የአላህ ቃል ለመሆኑ ምን መስረጃ አሳዩኝ❓
ሱራ81-19 እርሱ ቁርኣን የክቡር መልክተኛ ቃል ነው። አላህ መልክተኛ ሆኖ ነበርን❓
የፍጡርን ቃል የምታምኑ ከገሀነም የምድኑ አይደሉም
ሱራ (ምእራፍ ) በቁጥር አልተጠቀሰም ሱራውን ብትነግሪኝ እና ደሞ ቁርአን 100 ፐርሰንት የ አለማቱ ጌታ (የአላህ ) ቃል ነው ከቻልሽ /ከቻልክ ተረጋግቶ ማን በብ መልካም ነው ስሜታዊነት ይወገድ እና
@@Worldplanet-c2 teteksual
@@Worldplanet-c2ለጥያቄዋ መልስ ሥጣት። ቁርዓን የፈጣሪ ቃል ለመሆኑ ማስረጃህ ምንድነው?
እኔ የምጠይቃችሁ እስኪ አሁንም ቢሆን በክርክር ልምድ የተካኑ ክርስቲያኖችን አምጡና እናከራክራቸው እንደው እነ ዛኪርን ለጊዜ እንተወውና ውስጥ ላሉት የሐይማኖት ንጽጽር ሙሕራን ለምሳሌ ወሂድ አቡ ሀይደር .................
አፋችሁን ስለያዛችሁ ነው ሞተውም ይደነቃሉ ለዘለአለም አይገርምህም እናተ በነጭ ሰው የምታመልኩት በጥመታችሁ ቀጥሉ ለነጮቹ እየሰገዳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝
ሙስሊሞች ክርስትናን መተቸት ይችላሉ የቁራንን እውነተኛ መሆን ግን በትንሽም ማሳዬት አይችሉም።
የመጽሐፍ ቅዱስ አውነተኝነትን አሳይኝ😊
ተባረክልን
ጆሽ ማክዌል መልካም ከሚባሉ የወንጌላዊያን መምህር ናቸው። 👍. Joslin "Josh" McDowell is an evangelical apologist and evangelist. He is the author or co-author of over 150 books. His book Evidence That Demands a Verdict was ranked 13th in Christianity Today's list of most influential evangelical books published after World War II.
የሰዉየዉ አሟሟት ግን ደነቀኝ ገረመኝ ድዳ መሆኑ
Deg Tshewudachehal Alhe Yemrachhu
ና እሺ አንተና እኔ እንከራከር
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ ያለበትን አንድም አንቀፅ አትገልጥልኝም ዝም ብለክ ሰውን ማጥላላት ትሞክራለክ
ክርስቲያን ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን የሙስሊም ወገኖቼም ልብ ይክፈት🙏
ቃለ"ህይወት"ያሰማልን👏👏👏ወድማቸ
የጌታ የሱስ ልጅ ማክዱዊል # man of God🙏🙏🙏ተርጋሚው በጣም ጎበዝ ነ ቀጥልበት#
ቃለ ህይወት ያስማልን
ሀሀሀሀ ትርጉም ጠላሁ
ወንድም ዳኒ እዉነት የ cristan press ዉይይቶች በጣም ጠቃሚ ናቸዉ በጣም ኣዋቂ ነዉ ሰለ ሃዲሳት የተካነ ነዉ እነሱን ብንማርባቸዉ ከ ምንመ ቀላይ ናቸዉ
ይህንን ገጽ ተመልከቺ th-cam.com/channels/XXHoE15_QvoqwTashTD6Fg.html
@@truthforalltube ዳኒየ እነዚህማ እክታተላቸዉ ኣለሁ ግን ኣቆሙ እንጂ የሰጡን ሁሉ በጣም ደስ ይል ነበር ቡዉ ሆናቸዉ ካቆሙ ሰምኑን ዴቪድ ሰለ መሀመድ ኣሊ ያቀረበዉን ኣዘጋጅ እንጂ
እሺ ፈቃድ ጠይቄው እሞክራለሁ።
@@truthforalltube ዳኒየ ሰለ ሁሉ ነገር እናመሰግን ኣለን እግዚኣብሄር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ኣንተ የትዉልድ ሀዋርያ ነህ እዉነት ኮመንትና ላይክ ገንዘብና ሀብት ሳይሆን የክርሰቶሰ ቃል በእዉነት መሰበክን ትኩረት ኣድርገህ በክርሰቶሰ ክፍያ ኑር በድጋሜ ዘመንህ ይባርክ እዉቀትህ ያዳብር ድንግል ኣትለይህ እንወድሀለን
@@hunachewtadesse7133 አሜን።
እግዚአብሔር ይባርከን መንግስተ ሰማይ ያውርሰን የሰማነውን የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን ማሪያምን ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ ⛪️🕯🕯🕯🕯🕯
ወንድሜ እናመሰግናለን አይይይይይ ሙስሊም መሀመድ መሞቻውን ሳያውቅ ሞተ ይሄ ደግሞ ዲዳ ሆኖ ኡኡኡኡኡኡኡኡ 🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏽♀️🤸🏼♂️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️🤸🏽♀️
🎉
Jazba Mgamarey Resen Cheli
mam dani efa getaa iyesus abesitwu yibarkachu
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው
እየሡስ ክርስቶት መፀሀፍ ቅዱስላይ አንድም ቦታ እኔ አምላክ ነኝ አላለም
ተመሰገን
Egziabher yistln
Kuran ya geta kal bicha kahona miraf 1 lay man nw yamywraw?
❤❤❤❤
Jesuse
May GOD bless you. Keep moving forward.
አላህ ይማርህ ጀግናችን ማስተር ዲዳት
“እኔ ሕያው ነኝ፤👉 ሞቼ ነበር፤ እነሆ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።”
- ራእይ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
Bless you Dan
Alhamdulilha
እውነት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ያሸንፋል። ከዚህ ቡኃላ ውሸት አደባባይ ላይ እርቃኗ ይገለጣል።
አላህ ይምራህ
“እኔ ሕያው ነኝ፤ 👉ሞቼ ነበር፤ እነሆ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።”
- ራእይ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
በጣም ቀላጄ ነክ😅😅😅😅
ዶክተር እገሌ የoxford መምህር ታዋቂ ሳይንቲስት ደራሲ እና እኔ በደረስኩበት ታዋቂው ፀሀፊ የብሪትሽ ደራሽ ምናምን እየተባለ የፈጣሪን ህልውና ማመሳከር ያፈጠጠ አላዋቂነት ነው በራሱ በመፅሀፍ ቅዱሱ ነበር ማስረጃ ማምጣት ያለበት
እያወራ ያለውኮ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተዘገበውን ታሪክ ፕሩቭ ስለማድረግ ነው። ክርክራቸው ገብቶህ ነው የኮመትከው? ወይስ መኮመት ስለፈለግህ ብቻ? አሕመድ ዲዳት ሲያወራ የነበረው እኮ የራሱን አረዳድ እንጂ አንድም ማመሳከሪያ የታሪክ ፕሩቭመንት አላቀረበም። ምክንያቱም እንኳን መጽሐፍቅዱስን ዲስፕሩቭ ማድረግ ቀርቶ የራሱንም ቁርዓን የፈጣሪ ቃል ስለመሆኑ ከመሐመድ ንግግርሮች ውጪ ምንም አይነት ማረጋገጫ ማቅረብ አይችልም!!!
የዩሀንስ ወንጌ 5:30 አንብቡት አትሸወዱ
በዬሐንስ ወንጌል 5፥30 ካመንክ 8፥58 ደግመህ እመነው አንተ የትፈልገውን ብቻ መያዝ ሀቀኛ አያስብልህም ሀቅ የትፈልግ ከሆነ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላህ ይርሀም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢስላም የሚባለውን ድርጅት ወክለው የሚሟገቱ ሙስሊሞች የሚያሸነፉት በድምጽ ብልጫ ብቻ ነው
ልክ መሀመድ ቢላልን አላሁ አክብር ብሎ ለመጮህ እንደመረጠው ማለት ነው
ዛሬ ሙስሊሞች የቢላልን ማንነት ሳያውቁ የቢላል ዘር ነኝ ይላሉ ለመሆኑ ቢላልንኮ አቡበክር ሲዲቅ ነው ከባርነት ከፍሎ ያወጣው ቢላል ሀበሽን እኮ እንደ ድምፅ ማጉሊያነት ነው የተጠቀሙበት ምኑ ያኮራል ድንቄም የቢላል ዘር አይ ሙስሊሞች ሁሌ በሰው ላይ የተደገፈ ማንነት ነው ያላቸው
አህመድ ዲዳት ማለት የመጨረሻ ባለጌ ጣራ የነካና የከፋ የከረፋ ንግግር የአፉ መፍቻ የሆነ ሽማግሌ ነው
ያው በክርስቶስ ላይ የጠላትነት ዘመቻ የከፈቱ ሁሉ መጨረሻቸው አያምርምና ለአስር አመት በጉሉኮስ እየተነፈሰ ከኖረ በኋላ ምላሱ በካንሰር ተዘርግፎ ደብኗል
የሚገርመኝ እኮ ሙስሊሞች ረሂመሁ አላህ ሲሉት ነው አላህን ማነው መሀሪ ያደረገው? ከስድብና ከርግማን ውጭ ምን ያውቅና!
አህመድ ዲዳት ካነ ይስተህዚ አለ ዲነል መሲሂዩን ይህ ሰው
( በክርስትና ሀይማኖት ላይ ይሳለቅ ነበር) ዋጋውን ተቀብሏል እንጅ ያቀረባችሁት ተባረኩ ሌላም ብዙ ውይይት ተርጉሙልን
እውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ። አሟሟቱን አይቻለው በአጭር ቭድዮ ተቀርጾ በጣም ያስፈራል። እግዚአብሔር ይስውረን ከዚህ አይነት ስቃይ አሜን።
በትክክል
አሜን ወንድሜ
Ahmed didat jegnachen
“እኔ ሕያው ነኝ፤ 👉ሞቼ ነበር፤ እነሆ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።”
- ራእይ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
“እኔ ሕያው ነኝ፤ 👉ሞቼ ነበር፤ እነሆ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።”
- ራእይ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
ዲዳት 😂😂😂😂
gobez gbz
✊✊✊
ይህ ለሁሉ ሙስሊም የተሰጠ መግለጫ
እኛ ሙስሊሞች ሚበላ ሚጠጣ ሚሸና ሚተኛ ሚራብ አናመልክም
የኛ አምላክ ብቻ ነው አምላክ ምክንያቱም ሁሉን ስለሚችል በስጋ መገለጥ የሚችል አምላክ !
ቀጣፊ እመኑመሸናፋቺሁን😅😅
Hahaha ayezok
የክርሥትናን ጉድ የዘረዘሩት ምርጡ የዘመኑ አበሣ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀሀሀሀ አረ ተው አህመድ ዲዳት ነጭ ነጯን ስለሚያወራ እሱን ለማዋረድ ትንሽ አታፍርም ኮተት
በጣም የ ሚገርው እዚህ ኮሜንት ላይ እንደባለጉት መሆን አልፈልግም ግን እነሱ የደበቁትን አንተ ከየት አገኘህው ቪዲዮ (ደብቀውታል ላልከው) ሲቀጥል እነሱ ገሀድ ወጥተው አንደተናገሩት ክርስቲያን መምህራን የመጋፈጥ የ ራሳቸው ድርሻ ነው እና ደሞ እንደዚህ አይነት ውይይቱ እምትፈለጉ ከሆነ ፍቃደኛ ከሆናችሁ ስልክ አስቀመጡት /አሳውቀኝ
Wsatam
እግዚአብሔር እደነሡ ቢሆን ያጠፈቸውነበር ግን ታገሺነው መጨርሻቸው ባያምርም ልክ እድዚህ ክፉሰይጣን ሰውየ ነብያቸውም እድሁ አጀቱ ፈርሶነው የሞተው ክርሰትናን እሚገዳደር መጨርሻው አይምርም እደነሡ በቶሎ በሰይፈና በአሰቃቂ ሞት ታልጀደሉ እውነት አይመሰላቸውም ግን የኛ እውነት ሰለሆነ ቀሰ በቀሰነው እሚበራው
ዛሬም ነገም ክርሰትናን የሚገዳደር መጨርሻው እሳትነው ከመካዳቸው ደግሞ ማብጠልጠላቸው በዛላይ የእግዚአብሔር ቤተ መቅድ የንነውን የክርሰቲያን ምንመናን በያሉበት ማሳደደ መግደል ማቋሸሺ እርሰቱ ግን እግዚአብሔር ታጋሺ ሰለሆነ ይታገሳል ግዜ ይሰጣቸዋል የንሰሀ ግዜ እነሡ ሰይጣን ሰለተጨወተባቸው አይሰሙም አይመለሱም ግን በጨርሻቸው እሳትና ጨለማነው
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂 tew bakh
ፈረንጅ አናመልክም
Denqro zemebelhe qebatre
daniye hulachum bertuln programachun yebelete sefa btadergut harif new, demo branch office binorachu ymeretal🙏
😂😂😂😂
እረ ማን እደሸይኽ አህመድ ዲዳት እረሂሙላህ
አህመድ ዲዳት ዲዳ ሆኖ ነው የሞተው አደል ???
እየሱስ የሞተው ለአለም ነው አለሙ ግን አላወቀው
Koy ante ewnet lemenager mesadeb neberebh biyans tlk sew nachew aydel smagn ergtegna negn antem slemikerakerubet netb ewket aleh aydel tadiya ketchtu befit lemn ahun alu kemibalut yentstsr astemarwoch lemsale keabu heyder gar atkerakermna ataseyenm yhenn kaladerk beka ante ende tergoamiochu ende ne sleshi tergomi bcha neh ante tergoami bcha
hhhj allah wed ketetgna mnged yemrah enji lela men elalhu poster amlaki hula