3 ዋና ምክንያቶች የፍቅር ግንኙነት እንዳይዘልቅ የሚያደርጉ... አንዳችሁ ልቶኑ ትችላላችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • lets discuss what is holding you back from being in a committed relationship , join me

ความคิดเห็น • 61

  • @user-kq1uk1qv2s
    @user-kq1uk1qv2s 5 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ይህ ልጁ የሰዉን ዉስጥ ያያል ልበል
    የምር አሁን ምታወር ነገር ሁሉ እኔን ያስችገርኝ ፀባይ ነዉ 😢😢

  • @maleklaenk2857
    @maleklaenk2857 5 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ከባሌ ውጭ ወንድ ያለ አይመስለኝም ነበር እንኲን ከሌላ ጋር ላወዳድረው ይሄ ድንጋይ ራስ መወደዱን አወቆ እራሱን ሲቆልል ትቸው ላሽ እሚወድ ልብ መጥላትም ይችላል 😢

  • @user-rr2df9zg9y
    @user-rr2df9zg9y 5 หลายเดือนก่อน +11

    ኪራየ ኪራየ ኪራየ የልብ አዋቂ አንተ ለእኔ በዚህ ዘመን የወንዶች ሞዴሌ ነህ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 5 หลายเดือนก่อน +2

    እወነት ነው እኔ ለራሴ ተቸግሬዋለሁ እህቶቼ ብዙ ፍቅረኛ አተብዙ ወንድማችን የተነገራው ትክክል ነው

  • @susuSikoSilo-
    @susuSikoSilo- 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ከብዙ ሰውጋ ግንኙነት ያላቸው የቃላት አጠቃቀማቸው በራሱ ይለያል ለማሳመን የሚያደርጉበት ሂደት እናመሰግናለን ኪራ❤

  • @saramicheal6415
    @saramicheal6415 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks brother I appreciate that :የራሳቸው ጥፋት መሆኑን እያወቁ አንዳንድ ሰዎች አንተን ጥፋተኛ ያረጉሀል በጣም የሚገርመን ነገር ነው

  • @aynalemasele9064
    @aynalemasele9064 5 หลายเดือนก่อน +5

    Wow! I am the first to hear your fruitful advice.

  • @user-xp1fe1hl8x
    @user-xp1fe1hl8x 5 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመርያ ፍቅረኛ እኮ ምንም የለው ምክንያቱም የሀገራችን ሲስተም አይፈቅድም ቤተሰብም አይድረንም የልጅነት ፍቅረኛ ወይ የጎረቤት ልጅ ነው ወይ አብረን የተማርነው ልጅ ነው እሱ ደግሞ ለባልነት እኔ ላገባ በምፈልግበት ግዜ ብቁ አይደለም ስለዚህ ቻው

  • @samilast3582
    @samilast3582 4 หลายเดือนก่อน +1

    Respet አሪፍ ተናጋሪ ነህ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ አዱዋ አድናቂህ መሆኔን እዳትረሣ የምትለው ሁሉ አብዘሀኛውን በብዙወቻትን ሂወት ላይ አለ አላህ ይርዳን
    ሲቀጥል ውዶቸ በጣም ዱአ አድርጉልኝ ምንም ያልጠበኩት ነገር ውስብስብ ብሎብኛል እናማ አላህ እደሚሆን እድፈታልኝ በዱአችሁ አትርሡኝ አማና 😢😢

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኪራዬ🙏በተለይ ትዳር ላይ ያልደረስን ብዙ ትምርት እያስተማርከን ነዉ እግዝያብሔር እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን እንላለን🙏🤴💥

  • @user-tq8nm2xl4m
    @user-tq8nm2xl4m 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dear brother 🙏

  • @aster8918
    @aster8918 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን❤❤

  • @hilluTube
    @hilluTube 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ ሁልጊዜ እየተማርኩኝ ነው❤❤❤❤

  • @user-ll2dz7tf3l
    @user-ll2dz7tf3l 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ በጣምነዉ እምትመቸኝ ሁሌም አዲናቂህነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ygyygh6610
    @ygyygh6610 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ስወድህ የመልካምነት ጥግ ነህ ❤🥰

  • @AnnoyedCrow-xe7ui
    @AnnoyedCrow-xe7ui 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ በጣም አስተዋይ ነህ እኔ ቪድዮህን ሁልጊዜ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ🙏🙏 እናመሰግናለን❤❤

  • @konjittadiwos6074
    @konjittadiwos6074 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kiruy በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @amalmallamma-ji1om
    @amalmallamma-ji1om 5 หลายเดือนก่อน +1

    selaam wandimachin enameseginalen gin hule ekatatalalow ke wandeme ga betam timasasalale wandeme damo betam nafkonyal ene sw ager nw yal.ut hulee sayik wandemen yaya.ut yakel yisamanyal yemitisaracho videochm betam tameralow thanks wandeme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s 5 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ኪራ ፕሮግራምህ ገራሚ ነው ምርጥዬ ነው ግን ደቂቃው በጣም አነሰ 😔 ሰዓት ይጨመርልን 🙏🥰

  • @cell8316
    @cell8316 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከአንተ ብዙ ተምራለው አመሠግናለው በርታ❤❤❤

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 5 หลายเดือนก่อน +1

    Salmey. Wadmchiney. Kiruye.. Ewanety. Baxam. Tikkely. Nake ❤️😍👍👍👍🙏

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ልጅ ግን አሏህ ይጥብቅህ ሌላ ምንም አልልህም መጨርሻ ላይ የገለፀከው ነገር እኔ አጋትሞኛል ፍቅርኛዬ ካንድ ስው መሆን አይችልም ላግባው በጣም እፍልገ ነበር አልሆነም እኔንም ልርዳው ነበር ግን አሻፍርኝ አለ ተውኩት

  • @user-dv6lr5fh6t
    @user-dv6lr5fh6t 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-dv6lr5fh6t
    @user-dv6lr5fh6t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-eh3wt2qx9j
    @user-eh3wt2qx9j 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በርታልን❤

  • @user-xp1fe1hl8x
    @user-xp1fe1hl8x 5 หลายเดือนก่อน +2

    የወንዶች ውሸት ስለሚበዛ የተለያየ ወንዶችን እንተዋወቃለን

  • @meronme300
    @meronme300 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዎንድሜ 🙏

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thnak you 🙏❤

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
    @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩዪ አተን ሳዳምጥ መኖር ያምረኛል ተስፋ በቆረኩበት ሰአት አተን አወኩ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቴሌ ግራም ካለህ የማማክርህ ነበረኝ

  • @user-dv6lr5fh6t
    @user-dv6lr5fh6t 5 หลายเดือนก่อน +1

    💪💪💪💪💪

  • @princess4698
    @princess4698 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yene ልብ ❤😢

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kiruy enamsegn alen ❤❤❤🙏

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 5 หลายเดือนก่อน +2

    Kira inemilk koyi Bentley yewndochin bhri indet 😊😊

  • @tsionmegersa6016
    @tsionmegersa6016 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hi, am big fan of your thoughts and for telling us the facts which is important for our generation keep up the good work 😊 and I have question who is abni is your unseen and untouched person 😂😂😂 because am curious about it.

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  5 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much 🙂 , abeny is my friend & coworker

  • @mefordada
    @mefordada 5 หลายเดือนก่อน +2

    አህሌን❤❤❤

  • @user-mt2ld1mn5l
    @user-mt2ld1mn5l 5 หลายเดือนก่อน +1

    Waw

  • @user-eb6qt7ik9g
    @user-eb6qt7ik9g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቀይ ትሸርት ያምርብሀን ወንድሜ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gwadanayaa enay ke And sat GA ke 2wer baLay makoyat Al cheLem aLan machrasha lay

  • @yenantw21
    @yenantw21 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በፈጥሮ እንኳን ወንድ ልጅ ላወዳድር ይቅርና ከሴት ጋር ቢያወዳድረኝ ደሜ ነው የሚፈላው እግዚአብሔር ከእንደዚህ ነገር ይጠብቀን።

  • @tadalutaku4413
    @tadalutaku4413 5 หลายเดือนก่อน +1

    አን አንድ አስክ ሁለት ሞከር አስክ ማጭርሽ ሰንጌል ሁኝይ ቃር መን ተላሌ ባጥም ሜወድ ናባር ለራጀም ጊዜ ቆይተን ናበር መክናቱም መን አንዴ ሁዖን አልቀም ብቻ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ena mesgenlehne memirchen wodemchen Betam astemirt new

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 5 หลายเดือนก่อน +1

    enmsaginalen kiraye❤❤❤❤❤ maroche betasab hunung you tube n sabiskirabe arguling amasgenalawu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀይቲሸርት ያምርብሀል

  • @RbkaMesfin
    @RbkaMesfin 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ee😊 berta ena bezu astemrn

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራየ ሰምቸ አስተያየት እሰጣለሁ🎉

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 5 หลายเดือนก่อน +2

    በፈጠረህ በን ላግኝህ እኔ ባለትዳር ነኝ ምክርህ ያስፈልገኛል

  • @user-xp1fe1hl8x
    @user-xp1fe1hl8x 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ነው የምትናገረው እንዴ😂

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንተላይ የሚጮህው ነገር ነው የሚገርመው ደሞ እያወክ

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 3 หลายเดือนก่อน

    አረረረረያኖረሻሎይ አልከኝፐ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 5 หลายเดือนก่อน +1

    አውነትነው አንተልጅ ተለያለህ

  • @ettube4960
    @ettube4960 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye ye liben new yametaweraw ❤❤❤❤
    Should i send this video for my Ex kiraye ?

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ስንት ጉድ አለ ሴት ሆነህ ታውቃለህ ግን🎉

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @birkneshworku9371
    @birkneshworku9371 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤