ፍርሃታችንን እንዴት እናሸንፈው|How to overcame our fear| Kirubel ahadu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 6 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ እንቁ ማርያምን በጣም ነዉ ምወድህ የበለጠ ቃል ቢኖር ላንተ ነበር ምፅፈዉ

    • @YefikirMihiretTube
      @YefikirMihiretTube 5 หลายเดือนก่อน

      Wwwww Ben Lake New Ande Ferahte bexami Mexefo New sew Feratu biqinsa Waxetam Yahonali Lak nake

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ወንድሜ ምን ልበል ቃል የለኝም ደግሞ ማድነቅ ብቻ እንዳይሆን እንድለወጥ በፀሎት አስበኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እለታዊትኩስመረጃዎች
    @እለታዊትኩስመረጃዎች 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኪራዬ በጣም አከብራሀለሁ ሽአመት ኑረልን በተለይ ለኛለሴትወች አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @MelatMaledon
    @MelatMaledon หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው እምወድህ አንድ ቀን የሆነ ኢንተርቪ ላይ ቀርቤ ከለወጡኝ ሰዎች መሀል አንዱ አንተ እንደሆን እናገራለው ብቻ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ ክበርልኝ❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 6 หลายเดือนก่อน +8

    Tnx bro ማንም ሠዉ አዋቂ ነኝ ከሚል ከሚያዉቁ እዉቀትን መቅሠም ብለህነት ነዉ🖊

  • @Mekdes-q4y
    @Mekdes-q4y 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራዬ የኔ ወንድም እውነት እደለኞች ናቸው የአንተ ቤተሰቦች እደ አንተ አይነት ልጅ አላቸው በዚህ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🥰

  • @genitube5211
    @genitube5211 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ የኛ እንቁ ምክሮችህ ሁሉ አንጀት አርስ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jamila-h3t
    @Jamila-h3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሠግናለን ወድማችን🎉

  • @Natanemyoutub
    @Natanemyoutub 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማዓረይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ሰሚዐ ዘይጸግበካ❤😍

  • @በዛጌጥጌታቸው
    @በዛጌጥጌታቸው 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናመስግናለን ኪራዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @fkrbelay9695
    @fkrbelay9695 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ 6 หลายเดือนก่อน +8

    መጣክልን አንበሳችን🎉

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ እይታ ነው በተለይ ምንፈራውነገር መጋፈጥ እናመሰግናለን

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን የተቸገርኩበት ነበር❤😍😍ክበርልኝ ወንድም አለም 🙏

  • @Keditube34
    @Keditube34 2 หลายเดือนก่อน

    ምክርክ ሁሉ በጣም ትክክል

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን❤

  • @hawletjemal-pz4ys
    @hawletjemal-pz4ys 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቁሩንፉድ አለክ ኑርልን

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ በጣም ነዉ የሚወድክ❤❤❤❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 6 หลายเดือนก่อน +1

    የስ ኣሁን ፍርሃት ውስጥ እያለሁ ነው የመጣህልኝ በጣም ኣመሰግንሃለው ትንሹ መምህራቸን😘

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰወድክ የነ ሙሁር ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @kidu_media
    @kidu_media 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኪራየ እኔ አልፈራም ግን ደምሩኝ ማለት ብቻ ነዉ ምፈራ😂 የኔ እንቁ ወንድም በርታልን ቅመሞችየ አላቹ ኑልኝ ያለናንቴ ማን አለኝ❤

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 6 หลายเดือนก่อน +1

    I really need that. Perfect timing 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ፍርሀት የአእምሮ እስር ቤት ነው ብሮ ❤🙏👍

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ትለይብኛለሀ አገላለፅህ👌👌❤❤

  • @ሁሉምለበጎነው21
    @ሁሉምለበጎነው21 6 วันที่ผ่านมา

    ስለኔ ነው ምታወራው ። 😢 አመሰግናለው ❤

  • @RabiaRabbbii
    @RabiaRabbbii หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሴት ነኝ 32 አመቴ የእርጅና ፍርሃት ሊገድለኝ ነዉ ዛሬን መኖር አልቻልኩም በአረብ ሃገር ግዜየን አስበልቼ የባነንኩት አሁን ነዉ ሌሊት ተኝቼ ያልኖርኩት ልጅነቴ ይቀሰቅሰኛል ስንቶች ትሆኑ በእኔ ስሜት ተመሳሳይ የምትኖሩት😢😢

    • @biniamesubalw6292
      @biniamesubalw6292 6 หลายเดือนก่อน

      agbteshal woldeshal ehte enem yasasbegnal ayyyyy😢😢😢😢

    • @በዛጌጥጌታቸው
      @በዛጌጥጌታቸው 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔ ታላቅሽ ነኝ ግን አንድም ቀን በዚህ ነገር አስቤ አላውቅም የማርጋቸው ነገሮች በልቤ ያመንኩበትና ደስተኛ ሆኛ ስለሆነ የምወስነው በድሜዬ ተመስገን ነው የምለው እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ስለሚያኖርኝ አትፍሪ ፈራቻሽ ጭንቀት እዳይሆን ተፅኖ ይፈጥርብሻል አመስግኒ በተሰጠሽ እኔ እራሴ እድሜዬን ካልነገርኳቸው ብዙዎቹ 19-23 ነው የሚሉኝ።

  • @digea2666
    @digea2666 6 หลายเดือนก่อน +2

    Kiraaaaa yena jegna💪💪💪

  • @Fraol_fitness
    @Fraol_fitness 6 หลายเดือนก่อน +1

    Best ሀሳብ ኪራ❤❤

  • @godislove1474
    @godislove1474 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you my brother awesome wonderful amazing good job keep it up go ahead love you proud of you as usual you know me how I'm proud of you❤❤❤Tuti your sis ❤❤😮

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 4 หลายเดือนก่อน

    ኪራ እወድሀለሁ ❤

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 6 หลายเดือนก่อน

    WOW agelaletseh xeru nawe tebareke

  • @haymanotkndu2655
    @haymanotkndu2655 6 หลายเดือนก่อน +6

    ምናለ ቀደምብዬ ባውቅህ ብዬተመኘሁ😢❤❤❤❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 6 หลายเดือนก่อน +1

    😍ኪራ እናመሰግናለን 🙏

  • @sekiitopia6295
    @sekiitopia6295 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለንወንድሜ❤❤❤

  • @Naod-zn7xt
    @Naod-zn7xt 6 หลายเดือนก่อน +4

    Atetefa kira

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks Keraye

  • @Deratube95
    @Deratube95 6 หลายเดือนก่อน

    ከዚሁ ቀጥለህ በራስ ስለመተማመን ስራልን ኪሩ በርታልን❤

  • @saudi5332
    @saudi5332 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ እንኳን ደናመጣክ❤❤❤

  • @Nebity
    @Nebity 6 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome back kirachin.

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b 6 หลายเดือนก่อน

    መሄድ ስትል አንድ ነገር ትዝ አለኝ የምሰራው ፀጉር ቤት ነው እና እረጅም ሰአት ስራ ቦታ ቁጭ ብሄ ደብሮኝ ለሻይ ቡና ወጣ ስል ከስተመር መቶ ሌላ ሰራተኛ ይበላኛል ማለቴ ይሰራል በሌላ ሰው እና መሄድ እራሱ እሪስክ ነው 😂👍

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 3 หลายเดือนก่อน

    ሳልሰለች ነው የማዳምጥህ እንደውም ቶሎ ታልቅብኛለህ❤

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 6 หลายเดือนก่อน +1

    well come my brother

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks you my brothery ❤🙏

  • @ChaltuAhmed-r5t
    @ChaltuAhmed-r5t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mariyamin min endemilk alakim my life book biyekalew medihanyalem keri zemenihin yibarikilh

  • @Ethiopiaforever-g9k
    @Ethiopiaforever-g9k 2 หลายเดือนก่อน

    Waw yimechih biro❤🎉❤🎉❤

  • @Mentumercymc
    @Mentumercymc 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kira fantastic

  • @DesteraKhabira
    @DesteraKhabira 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks kira❤tolo tolo siralen atitfa

  • @assssss8633
    @assssss8633 6 หลายเดือนก่อน

    እናማሳግናለን

  • @Ysnxh
    @Ysnxh 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam geltse eyta

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 หลายเดือนก่อน

    የኛአንበሳ በርታ 🎉እኔ በጣም ፈሪነኝ ሲበዛ አርጅቼም አልተወኝ

  • @MatiMati-xo9sr
    @MatiMati-xo9sr 6 หลายเดือนก่อน

    Enamsegenalen wana

  • @RuhamaBeyene-d8d
    @RuhamaBeyene-d8d 4 หลายเดือนก่อน

    The goat💪💪💪

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ትለይብኛለህ እኮ አራ እናሳድገው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maadimaadi9203
    @maadimaadi9203 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢እኔ ያልተፈጠረ ነገር ይፈጠር ይሁን እያልኩ እጨነቃለው የሆነ ሰው በተሰበሰበት ላይ ደሞ መራመድ ና መናገር እፈራለው ይሄ እናገራለው ብየ ኣስቤ ሂጄ ጭራሽ ቃል ይጠፋኛል ከተናደድኩ ደሞ ሁሉ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል መመለስ እፈራለው 😌

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤የኔ ውድ እኔም ነኝ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ❤❤❤❤

  • @YadiGuluma-k2i
    @YadiGuluma-k2i 6 หลายเดือนก่อน

    Zare abeni yelem

  • @mesigirma-qe1tz
    @mesigirma-qe1tz 5 หลายเดือนก่อน +1

    Min eyeferaw endehone takaleh lageba new ena yesun beteseboch join madreg hulem new sasibew strees miyareg lemn endehone alakim

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 6 หลายเดือนก่อน

    Kiruy besalm nw tefa belakal 🔥😍💙

  • @userrr22244
    @userrr22244 6 หลายเดือนก่อน +3

    የተማረ ሰው business man መሆን ይከብዷል፡፡ on the point.
    አንተ deep ሰው ነህ ! መፅሃፍ የሆንክ ሰው ! ትለያለህ !

  • @adanechdejene585
    @adanechdejene585 6 หลายเดือนก่อน +1

    eina mekena Menidat eiferalhu

  • @AbebaMengesha-s7m
    @AbebaMengesha-s7m 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉kira mertsew

  • @menenassefa4285
    @menenassefa4285 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራ

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ስላልተማርኩ ነው በጣም የምፈራው

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 6 หลายเดือนก่อน

    ፍርሀት ከ Emotions ጋር ይገናኛል። ከቻልክ ስለ Emotional intelligence video ስራ ✌️

  • @MehdiMurad-h5h
    @MehdiMurad-h5h 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው እራሴጋ ያለኝነገር እድጠቀም ስላረከኝ እኔነቴ እዳይ አርገከኛል አንተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ

  • @zebibatasew6340
    @zebibatasew6340 6 หลายเดือนก่อน

    Bertalen biro betmona adametute

  • @FiroMen-d3m
    @FiroMen-d3m 6 หลายเดือนก่อน +2

  • @Qalab_G
    @Qalab_G 6 หลายเดือนก่อน +3

    Pliss አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ስራህ የምታቀርብበት እስታይል ይመቸኛል ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተ እይደ ታዋቂነትህ እስቲ የእኔን ቻናል ገብተህ ከ1-10 ስጠኝ በትላልቅ you tube አይን ምን ይመስላል የምለዉን ነገር ለማየት ነዉ 🙏😊

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ የጠፋ ሠው ሠላማት 😊

  • @KingCobra-f2q
    @KingCobra-f2q 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልፈራም እግዚአብሔር ብቻ ነው የምፈራው

  • @RoseKarbe
    @RoseKarbe 6 หลายเดือนก่อน

    አትጥፋጂ ብሮ ❤❤❤❤

  • @geragertube5930
    @geragertube5930 6 หลายเดือนก่อน

    Sile mafer siralin ebakih

  • @Eden-wv9ws
    @Eden-wv9ws 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirejigayhu5806
    @fikirejigayhu5806 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤