ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
    ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
    ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    #new #life #challenge #lifestyle #lovestory
    #Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 11 หลายเดือนก่อน +2354

    በሴት ልጂ ልብ የምትጫወቱ ወንዶች አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 10 หลายเดือนก่อน +258

    እውነተኛ ትዳርም ሆነ እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ንጹህ የትዳር አጋር ይስጠን👏👏

  • @BetelhemTadesse-m1x
    @BetelhemTadesse-m1x 10 หลายเดือนก่อน +131

    በሴት ልጅ ልብ የሚጫወት ወንድ መቼም ቢሆን ደስታውን አያገኝም!!!!!! እንበርታ ሴቶች !!

    • @solomongordon8679
      @solomongordon8679 5 หลายเดือนก่อน +1

      በወንድ ልጅ ሚለውም አብሮ መካተት አለበት ሃሳብሽ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @TseganeshDeresa
    @TseganeshDeresa 11 หลายเดือนก่อน +501

    የኔ እናት ያለ ምክኛት ሁሌ ያንቺን የፍቅር ህይወት ለመስማት በጣም ጓጓ ነበር ለካ ይሄን ሊያሰማኝ ነው ፈጣሪ ሁላችሁንም ሴቶች ይጠብቅ🙏🥹 አንቺ ደግሞ አቤት የሚጠብቅሽ ስኬት እውነት ገና ካሁኑ ይታየኛል መልካም ሁሉ ይግጠምሽ ❤❤

    • @HayatHayat-p7e
      @HayatHayat-p7e 11 หลายเดือนก่อน +3

      መልካሙን ሁሉ ተመኛሁልሽ ኡፍፍፍ ወደፊትሽን ማየት ጓጓሁ ❤❤❤

    • @selinateklay717
      @selinateklay717 11 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚኣብሔር መልካም ነው ያየችሁ ላይ ያደርሳታል

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 11 หลายเดือนก่อน +790

    የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ይዘልቃል

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 10 หลายเดือนก่อน +132

    እውነት የሴትልጅ ልብ የምሰብሩ ወዶች እግዚአብሔር ይፈረድባችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @EluLol-u6v
      @EluLol-u6v 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን

    • @tadelechmulunehmuluneh7080
      @tadelechmulunehmuluneh7080 10 หลายเดือนก่อน +3

      😭😭😭🙏

    • @salamaa995
      @salamaa995 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@tadelechmulunehmuluneh7080፨😡😮

    • @xaqudood
      @xaqudood 10 หลายเดือนก่อน

      I am so heartbroken😢😢😢

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 9 หลายเดือนก่อน

      ሚንን ያረቢ😢

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 11 หลายเดือนก่อน +606

    ኮመንተሮች ሁላቹም የኔን ህይወት ነው የተናገርሽው የምትሉት ለካ ሁላችንም ስንት ነገር ተሸክመን አልፈናል😢😢

    • @dvghhebdggh7877
      @dvghhebdggh7877 11 หลายเดือนก่อน +18

      አብዛሀኞቻችን እኮ የተጎዳን የተበሳቆልን ነንን

    • @galilaamed7603
      @galilaamed7603 11 หลายเดือนก่อน +5

      Aletengarewem enji 😢😢😢😢😢

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 11 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@dvghhebdggh7877አወ ማሪያምን ልቤ ተሰብሮ አለሁ ውስጤ ቁስል ብሎል ሆድ ይፍጀው😢😢

    • @birhanehunde
      @birhanehunde 11 หลายเดือนก่อน +4

      Altengerkuumi enj yene tarka newa😢😢

    • @Tube-vt5se
      @Tube-vt5se 11 หลายเดือนก่อน +20

      እኔም ደርሶብኛል ግን ፈጣሪ ከሱ የተሻለ የሚያፈቅረኝ የልጄን አባት ፈጣሪ ሰጠኝ 🙏🙏🙏 እሱ ግን ሴት ቀማሽ ሆኖ ቀረ

  • @FANOSKASAHUN
    @FANOSKASAHUN 11 หลายเดือนก่อน +257

    ይሄን ታሪክ ስሰማ ሁሌ ይከፋኛል እውነት እደኔ የምወዳቸው ሰው አለግን የውስጤን ነው የምታወራው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @NatiNati7826
    @NatiNati7826 10 หลายเดือนก่อน +64

    የኔ ጀግና ሴት ማልቀሷ ሳይሆን እያወራች በመሀል የምትስቀው ነገር ውስጤን አሳዝኖኛል አስለቆሶኛል ልቧ ተጎድቷል ግን ፈገግ ትላለች 😢😢😢😢ጠንካራ ሴት💪 እመኚኝ ይሄ ሰው አንድ ቀን እያለቀሰ ይመጣል ግን ለፈጣሪ ☝️ብለሽ ይቅር በይው አብዛኞቹ የሀበሻ ወንድ ልብ ሰባሪዎች ናቸው

  • @bemnetmulatu3574
    @bemnetmulatu3574 11 หลายเดือนก่อน +732

    የማይመለስ ግዜ እንጂ የማያልፍ ቀን የለም ወዳጆቼ በእንደዚህ ስሜት ዉስጥ ላላችሁ ፈጣሪ በቸርነቱ ያሳልፋችሁ😔😔😔

    • @HemaYeshitila-c4o
      @HemaYeshitila-c4o 11 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @AstuAstu-sw6tu
      @AstuAstu-sw6tu 11 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @Hana-lx4bc
      @Hana-lx4bc 11 หลายเดือนก่อน +1

      amen. amen. amen

    • @Sara-o2s9z
      @Sara-o2s9z 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢አሜን

    • @ሳምሪየማርያምልጅ
      @ሳምሪየማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน

      መክሯ ጥሩነዉ ግን ለምን ማህተብ የላትም

  • @selam801
    @selam801 11 หลายเดือนก่อน +1097

    በእመቤቴ ይሄ ቻነል የሚቀርቡ ሰዎች ሰወዳቸው አለባብሳቸው ሰነ ሰርአቷቸው ሁሉ ነገራቸው ደሰ ሲሉ በፍቅር ነው ቁጭ ብዬ እማዳምጣችሁ❤

    • @chinach4522
      @chinach4522 11 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም

    • @anwarmohamed1026
      @anwarmohamed1026 11 หลายเดือนก่อน +8

      እንዲሁ አነጋገርሽ ደስ ይላል 😍😍😍

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 11 หลายเดือนก่อน +10

      ሴቶች አለባባሳቹ ሙሉ ስሆን እኔ ለረሱ ዳስ ይለኛል

    • @SosiMelkamu-tv1sy
      @SosiMelkamu-tv1sy 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኣኔም❤❤❤❤❤😊

    • @zeharamohammed6979
      @zeharamohammed6979 11 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤እኔም

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 10 หลายเดือนก่อน +35

    ያሳዝናል😢እኛ ሴቶች ወንዶችን ስናምን ገደብ የለንም😢 ግን ተበዳይ ነን እንጂ በዳይ ስላልሆንን ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጠናል

  • @Hiwi_Sol_You_Tube
    @Hiwi_Sol_You_Tube 11 หลายเดือนก่อน +89

    ማርያምን ኤልዳዬን ከልቤ ነው ውድድድ የማደርጋት የልቤን የውስጤን ሀሳብ ግልጽ አድርጋ ነው የምታወራው ልበ ሙሉ ሴት ናት ሳሚዬ ወንድሜ ሰው ሲያወራ አዳማጭ ሰው ነህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሑላችሁ🙏

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 11 หลายเดือนก่อน +104

    ሴቶች በደንብ አዳምጡ መማር ከፈለግን በየትኛውም ሁኔታ ትምህርት አለ ኤልዳዬ ና ሳሚ እናመሰግናለን የተሰካ ሂወት እንዲኖራችሁ ምኞቴ ነው❤
    የርቀትን ፍቅር የደረሰበት ብቻ ያውቃዋል😢

    • @tigistketema6695
      @tigistketema6695 11 หลายเดือนก่อน

      Mndenew mnemarew Koy yeheko betmhert mehone negr adlem

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 10 หลายเดือนก่อน +14

    አይ የኔ ቆንጆ የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ፍቅር የለም አለ እኮ ፓስተር ቸሬ! አይዞሽ 😢😢😢 💔 ወንዶች ግን not all እግዚአብሔር የዘራውን ያሳጭደዋል!!

  • @gedamtube8564
    @gedamtube8564 11 หลายเดือนก่อน +96

    አይዞሾ! በርች!
    ''የረከሰው ቢሄድ የከበረው ይመጣል''::
    እንዲህም ሆነሽ ለወንድ ልጅ ያለሽ አመለካከት አልተቀየረም።❤❤

    • @ZabebMohamed
      @ZabebMohamed 11 หลายเดือนก่อน

      Yesssss

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 11 หลายเดือนก่อน +2

      Never say ‘why me ?’ That kills 😢😢😢

  • @itsMe-k7l
    @itsMe-k7l 11 หลายเดือนก่อน +172

    ሂወት ይቀጥላል ግንኙነታችሁ እዲቀጥልም ፈልጋችሁ ሁሉንነገር ብትችሉ ሄዳችሁ ሄዳችሁ መቋቋም የማትችሉት ነገር ይመጣል እናም ለኛ ያልተፃፈልን ከሆነ አስተምሮን አስለቅሶን ያልፍል ፈጣሪ የሚሰጠን ሰው ይመጣል አኛም እንጠብቃለን😊

  • @ዚዙነኚብቸኛዋ
    @ዚዙነኚብቸኛዋ 10 หลายเดือนก่อน +33

    ሴትን ልጅ የምጎዱ ወዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @yonasbelay-z8o
      @yonasbelay-z8o 4 หลายเดือนก่อน

      Wendm yemtgodawas

  • @እናትዩቱብ-ዘ1ቈ
    @እናትዩቱብ-ዘ1ቈ 11 หลายเดือนก่อน +85

    ይቅርታ ግን የኔ ህይወት ነው የተናገረችው ሁሉም ሰው አንዱ አይነት ህይወት ያሳልፋል እንዴ😢😢😢

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 11 หลายเดือนก่อน +11

      የአብዛኛው ሴት ታሪክ ነው ወንዶቹ ምን እንደነካቸው ፈጣሪ ይወቀው

    • @hanatube6700
      @hanatube6700 11 หลายเดือนก่อน +2

      የእዉነት የኔን ታሪኬን የምታወራ ነዉ የመሰለኝ 😭😭😭😭😭እአግዚያብሔር እውነተኛ አምላክ ነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን😢😢😢😢

  • @abchannel1166
    @abchannel1166 11 หลายเดือนก่อน +90

    አንቺ ኬክ የሆንሽ ልጅ ቀረሺበት እንጂ አልቀረብሽም አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ስርአትሽ ብቻ በቂ ነዉ እግዛብሄር በበለጠ ይካስሽ አንቺ ቆንጆ

  • @senayitdebebe3899
    @senayitdebebe3899 10 หลายเดือนก่อน +13

    ከአንድ አመት በፊት ያሳለፍኩት የራሴ ህመም ነው ዛሬ ላይ ጠንካራ ሆኛለሁ ሁሉም ያልፋል አመሰግናለሁ ኤልዳና❤❤

    • @MarthaGetchawe
      @MarthaGetchawe 10 หลายเดือนก่อน

      እንዴት አለፍሽው እኔም እዛ ላይ ነኝ ያልፍ ይሆን በጣም ይከብዳል እራስ ምታት ሊደፍኝ ነው

  • @faif4870
    @faif4870 11 หลายเดือนก่อน +47

    ያአላህ የሰውፍቅር ያልቃል የአላህፍቅር ይወፍቀን የኛል ሂወት የምታመሳቃቅሉወንዶች አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ 😢😢😢

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 11 หลายเดือนก่อน +47

    ልጅቷ አንደበቷ ይገርማል አመለጠው ወንድማችን የእውነት።በርቺ ህይወት ይቀጥላል ተምሬበታለሁ በጣም።

  • @fkrfkr7563
    @fkrfkr7563 10 หลายเดือนก่อน +34

    ሁላችንም ለሰው ያልነገርነው ውስጣችን እየተቃጠለ የምንኖር ሁሁፍፍ😢😢

  • @سعاده08
    @سعاده08 11 หลายเดือนก่อน +58

    ሴት ስትወደ እንደ ህፃን ናት የሚመለከተዉን የማይመለከተዉን ታወራለች🥺የዋህነታችን እኮ ነው ዋጋ ያስከፈለን ጠንካራ መሆነ ግን ምርጫ የለለዉ ግደታችን ነው

    • @የአብስራ-ጘ1ጀ
      @የአብስራ-ጘ1ጀ 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @lidd1241
      @lidd1241 10 หลายเดือนก่อน

      true my sister !

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል😢😢

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @Dddf-m5n
      @Dddf-m5n 6 วันที่ผ่านมา +1

      የልቤን አወራሽ😢😢😢😢

  • @Hayile2
    @Hayile2 11 หลายเดือนก่อน +197

    😭😭 የኔን ህይወት አወራቹ እኮ 💔💔💔

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 11 หลายเดือนก่อน

      Ayezoshe

    • @tgfetene1995
      @tgfetene1995 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @faneefantu2696
      @faneefantu2696 10 หลายเดือนก่อน

      ተሪኬ ነወ መሰሌኝ

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 10 หลายเดือนก่อน +25

    ሴቶች ችግራችን አንደ ካፈቀርን በራሳችን ካልደረሰ በሰው ላይ አንማርም!!

  • @halwillal8222
    @halwillal8222 11 หลายเดือนก่อน +262

    ፈጣሪ አጣምሯችሁ ባይ ደሰ ይለኛል ምኞቴነው ሁለታቸሁም መልካሞች ናቸሁ ተጋቡ የምትሉ በላይክ👍👍👍

    • @kalkidanakale1010
      @kalkidanakale1010 11 หลายเดือนก่อน +4

      Ene erasu abrew yemihonu new wuste yemimeslegn bicha ye geta fkad yihun...

    • @metasebiyameti9114
      @metasebiyameti9114 11 หลายเดือนก่อน +3

      እ እኔም ዝም ብዬ አሰብኩት ❤

    • @santayenatua6354
      @santayenatua6354 11 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ተጋቡ 🤭😊

    • @alazar854
      @alazar854 11 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም 😡😡

    • @nesihatube7325
      @nesihatube7325 10 หลายเดือนก่อน +3

      የተገናኘ ሁሉ ይጣመራል ያለው ማነው ኢትዮኮ ሴትና ወንዱ አብረው ሲጋፉ ነው የሚውሉት ከአንችብቸኝነት አይነት አይተሽው ነው

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 11 หลายเดือนก่อน +61

    የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ይዘልቃል 🙏ወዶ የማይጠላው አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው 😢🤲

  • @Hayat-kn7iw
    @Hayat-kn7iw 10 หลายเดือนก่อน +23

    ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ትል ነበር እናቴ የድሮው ዘመን ናፈቀኝ በቤተሰብ ታጭቶ ማግባት😢😢 አሁን ይቺ ልጅ ምን አይነት ወድ ነው የምታምነው

    • @mdmastar9175
      @mdmastar9175 10 หลายเดือนก่อน

      አይወዳች፣የስራቹን፣ይስጣቹ፣

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 10 หลายเดือนก่อน +54

    በሴት ልጆ ህይወት እቃ እቃ ምትጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁ ይስጣችሁ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው

  • @drphone9773
    @drphone9773 11 หลายเดือนก่อน +43

    የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ይዘልቃ❤
    ለሰው ልጅ ታማኝ እና ቅን ሁሉ ቤተሰቦች ግን ሰውን አትመኑ 😢

  • @BetelhemTadesse-m1x
    @BetelhemTadesse-m1x 10 หลายเดือนก่อน +13

    ይከብዳን ያመኑት ሰው ሲክድህ ጉልበትህ ይዝላል😭😭😭😭😭እውነት ሲበዛ ያማል😭😭😭😭አላውቅም ለጥሩ ሰው መልካም ነገር አይሰጥም ይሄንን ነው የተረዳውት😭😭😭ያው ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው😭😭###

  • @sarahaylemariam3125
    @sarahaylemariam3125 10 หลายเดือนก่อน +53

    "እግዚአብሄር ከሁሉ ነገር ጀርባ አለ"
    "ፍቅር ንፁ ነው"

  • @Gggg-gq4kh
    @Gggg-gq4kh 11 หลายเดือนก่อน +59

    ጎበዝ በርች ጠካራ ነሽ ከዚህም በለይ ጠካራ ሆነሽ አሳይው ዬተሰበር ልብሽን እግዚአብሔር ከሱ በተሻለ ሰው ይካስሽ እህቴ❤❤❤❤

    • @tegestgizaw3707
      @tegestgizaw3707 11 หลายเดือนก่อน +2

      ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም እግዚአብሔር የልብሽን ንፅና አይቶ ነው በቶሎ የገላገለሽ አግብተሽው ወልደሽ ብሆንስ ኖሮ ህይወትሽንም አበላሽቶ የሌላም ህይወትንም ያበላሽ ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @Selamgaltigray
    @Selamgaltigray 10 หลายเดือนก่อน +17

    አንዳአንድ ወንዶች ጨካኝ ብቻ ኣይገልፃቸው።የኤልዳና ህይወት የኣብዘኞቻችን የደረሰብን ህይወት ነው

  • @HawletWassie
    @HawletWassie 11 หลายเดือนก่อน +239

    የሰውልብ የምሰብሩ ወንዶች እድሜችሁ ለቅሶይሆን 😢😢ደስታን ይፈጋችሁ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በስ😢😢

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 11 หลายเดือนก่อน +94

    የወንድ ልጅጫካኔን የደረሠበት ያውቀዋል በሴት ልጅ ጌዜ ሂወት የምትቀልዱ እና ልቧን ቅስሟን ለምትሠብሩው ወንድ አላህ ይስበራቹህ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @YimerTeshome-gg9ww
      @YimerTeshome-gg9ww 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @HawletWassie
      @HawletWassie 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢አሚንን

    • @Thewinner-r9g
      @Thewinner-r9g 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ልቦና ይስጣቸው ምክንያቱም እነሱም ወደው አይደለም ያረፈባቸው መንፈስ እንጅ ፈጣር ይፈውሳቸው👆🙏

    • @KisanetNegash
      @KisanetNegash 10 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ይስበራቸው😢😢😢

    • @MraMra-mr9fe
      @MraMra-mr9fe 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ልቦና ይስጣችሁ

  • @MuluemebetAssa-nr2ke
    @MuluemebetAssa-nr2ke 10 หลายเดือนก่อน +11

    የፍቅር አምላክ የተሰበረውን ልብሽን ይጠግነው አይዞሽ እህት ዓለም ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ ካንደበትሽ የሚወጡ ቃላቶች ምስክር ናቸው ♥️

  • @Alem3434
    @Alem3434 11 หลายเดือนก่อน +148

    በዚህ ሰአት የአለሁበት ፈተና 😢😢😢 እግዚአብሔር ይሄን ጊዜ እንደማልፈው አድርገኝ

    • @kalkidanakale1010
      @kalkidanakale1010 11 หลายเดือนก่อน +4

      Ayzosh ehite hulum yalfal begil anagrign amakrshalehu .....

    • @bruktawitteferra3035
      @bruktawitteferra3035 11 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzosh fetari ale Yayalu lebego new

    • @mebrhetmebrhetabrha8645
      @mebrhetmebrhetabrha8645 11 หลายเดือนก่อน +2

      ያልፋል አይዛቹ

    • @hewanayalew973
      @hewanayalew973 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዛሽ ያልፋል የሚልፋ አይመስልም ግን ያልፋል😢

    • @efratatube286
      @efratatube286 11 หลายเดือนก่อน +2

      እመቤቴ ትጠብቅሽ😢❤

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 11 หลายเดือนก่อน +39

    በውነት ሴትነትን በኤልዳና ለይ አይቸዋለሁ ወድነትን በሳሚ ወድሜ ውሥጥ አይቸዋለሁ እግዚብሔር ይባርካችሁ

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኤልዳና በእውነት ውስጥሽ ውጭሽ ሳይሽ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ በእውነት አንድ ቀን ፈጣሪ እግዛብሔር ውስጥሽን በደስታ ይሞላሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestawet438
    @mestawet438 11 หลายเดือนก่อน +48

    የኔ ቆንጆ ላንች ታሪክሽ ሁኗል እኔ ግን አሁን ያንችን ታሪክ እየኖርኩት ነዉ ያውም በስደት 😢😢 እውነት እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ስሜት ወጥቸ እንደተርት አወራው ይሆን. ብቻ አላውቅም. በተለይ ደሞ በማዳም ቤት በጣም ያማል እውነት በጣም ይጎዳል

    • @alainm39
      @alainm39 11 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ የኔእናት ሰሜቱ በጣም ከባድ ነው ያውም በሰው አገር ግን እርግጠኛ ልሁንልሸ አልፎ ታወርዋለሽ አንቺ ጀግና ነሽ ለሪሰሸ ይህንን ንገሪው እህቴ

    • @mestawet438
      @mestawet438 11 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@alainm39 እሽ አመሰግናለሁ

    • @asatarojo4912
      @asatarojo4912 11 หลายเดือนก่อน +1

      እይዞሺ እህቴ ጠንካራ ሁኑ

    • @bezawittadese264
      @bezawittadese264 11 หลายเดือนก่อน

      Awo taweriyalesh ....

    • @AgreedTwenty
      @AgreedTwenty 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ውድ ❤😢

  • @wuletab_happy
    @wuletab_happy 11 หลายเดือนก่อน +35

    ኤልዱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ፡ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት ተባረኪ!😘😘😘😘

    • @kiyyaa2129
      @kiyyaa2129 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኤልዱ በጣም ጎበዝ ነሽ 😢😢😢❤❤❤❤❤የኔ ወደ

  • @ዘይነባመሀመድ-ኘ7ጨ
    @ዘይነባመሀመድ-ኘ7ጨ 10 หลายเดือนก่อน +18

    ወይኔ እዴት ያማል 😢 በቃ ልብ ያልተሰበረ ያልተጎዳ ሴት የለም 💔

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 11 หลายเดือนก่อน +25

    እርግት ያለች ልጅ ታድለሽ የእውነት ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @WendimuTarekeg
    @WendimuTarekeg 11 หลายเดือนก่อน +31

    የእውነት ነው የሚላችሁ ይሄንን ድርጊት ለራሴ የፈፀምኩት ሀይል ነው የተሰማኝ ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 10 หลายเดือนก่อน +22

    ዌል አለ ሀይሌ🤔 የኔም ታሪክ ይሄን ይመስላል። ለሁለት አመት የሰመጥኩበት ባህር አንድ ቀን ሲደርቅ የሚሰማው ስሜት🙆 አሳ ከውሀ ውስጥ ሲወጣ እንደሚሆነው ደፍ ደፍ ደፍ🐋 አይነት ያህል ነው እውነት ለመናገር። በተለይ ምክንያቱን ለብዙ ግዜ ሳላውቅ መቅረቴ ሁሌ የረሳሁት ነገር ያለ ስሜት እንዲሰማኝ ሆኖ ነበር። እውነት ለመናገር የስቃይ ፍቅር በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው 😂 በግዜው ስሰቃይ ምነው ጌታ ሆይ ይሄን ሰው በወደድኩበት ፍቅር አንተን ብቻ እንደዚህ ብወድ እና ያላንተ መብላት፣መተኞት፣መቆም፣መቀመጥ ቢያቅተኝ ብዬ ሁሉ እፀልይ ነበር🙏 እራሴን ለማፅናናት ደግሞ ስፈልግ ጌታ እኮ በዚህ አይነት ፍቅር ወዶን ሳለ እኞ ግዜ አንሰጠው፣ ከሱ ይልቅ የአለምን ነገር ስንፈልግ ስንዳክር እየዋልን እንደዚህ ነው የሀዘን ስሜት የሚሰማው ዛሬ እኔ ይሄ ቢሰማኝ እሱን እንዳውቅ ነው ምናምን እላለው 😂😂። ብቻ ምን አለፋችሁ በስተመጨረሻ የዚህ አይነት የፍቅር ስሜት fantasy ነው ብዬ ደምድሜ ፍቅር ማለት መተሳሰብ፣ መረዳዳት፣ለዛ ሰው መልካም ማሰብ እና ለሌላው መኖር ነው ብቻ እንጂ የዚህ አይነት ስሜት አይደለም ብዬ ደምድሜ ይሄን ስሜት ቀብሬ ለሌላ ለመኖር እራሴን ገድዬ አገባው😢😢😢። ዛሬ ላይ ግን እንደዛ ማድረጌ ስህተት እንደሆነ እየገባኝ መጣ ትዳር ሆነ እና ጥሎ መውጣት አይቻልም ነገር እናም ከreality ጋር ፍጥጫዬ እንደቀጠለ ነው🛤 እላችዋለው። ያ ቁጭ አድርጎኝ የጠፋውን ልጅ ግን አግኝቼው ለምን ጥሎኝ እንደጠፋ ስጠይቀው ግን የሰጠኝ መልስ 🙆 የሱን አይነት ሰው ማፍቀሬ ስህተት እንደነበር እና ግዜዬን ያላግባብ ማብከኔን ተረዳው 😭። እግዚአብሔር ግን ተምች እና ኩብኩባ የበላውን ዘመኔን እንደሚክስ አምናለው🙏🙏 ሴቶችዬ ልባችሁን ጠብቁ በምድረ አፈ ቅቤ አትታለሉ፣በግዜያችሁ ተጠቀሙ እሺ🙏🙏💓💓💓💓

  • @barchetube7442
    @barchetube7442 11 หลายเดือนก่อน +81

    ከአንደበቷ የሚወጣው ቃል ሁሉ ለጆሮ ይስማማሉ😊

    • @HaboBt
      @HaboBt 10 หลายเดือนก่อน

      era mn aynet comment nw..you are sick man, dont kill me😂😂😂

  • @peterbok
    @peterbok 10 หลายเดือนก่อน +31

    እንደዚህ አይነት የሴት ልጅ ሒይወት ምታመሰቃቅሉ ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ።

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 10 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ወላሂ ደጋግሜ ነው የሰማሁትኝ ማለት በጣም ልቤ ተሰብሮል በጣም ልቤ ተጓድቷል ሌላ መቀበል አልቻልኩም ጥሩመሰለው ቀረብው ለሚርቁን ሰውች አላህ ይፍረድባቸው ሁል ጌዜ እደአለቀሰ ይኑር ያሰበው ሀ ሁሉ አይሳካለት እኔን ግራ እደአጋባኝ በሰው ሀገር😢 እሱንም አላህ ግራ ያጋባው በጣም ነው የከፋኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @Kwt-jb8bf
      @Kwt-jb8bf 10 หลายเดือนก่อน

      አአብሽራ።አላህየተሻለይዞልሽነዉደ።ወላሂከባድነዉ።መዉደድክፍትየለዉምአደል።

    • @ራህማወሎ
      @ራህማወሎ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Kwt-jb8bf አላህ ያበሸርሸ ማማዬ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 11 หลายเดือนก่อน +29

    ወንዶች የማታደርጉትን ቃል እየገባችሁ ለሴቶች እምባ እና የስብራት ምክንያት ኣትሁኑ በስው ዕድሜ ኣትቀልዱ እባካችሁ😢

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 10 หลายเดือนก่อน

      ልክ እንደናንተ ሴቶች እኛላይም እምታደርጉት ነገር ነው እና ወንዶች ብለሽ እኛንም አትጨፍልቂን ማነሽ

  • @rutatesfatsien5732
    @rutatesfatsien5732 11 หลายเดือนก่อน +73

    I'm from eritrea. Thank you for sharing your story. This is not easy, really painful 💔 he broke you into pieces, but you fixed up yourself and stood up. You're so blessed 🙏.continue thank you guys

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 10 หลายเดือนก่อน +19

    Eldana & Samuel, first, I want to applaud and appreciate both of you for creatively sharing your knowledge and experiences with many young people who would take the time to listen to your podcast! I loved your presentation quality and am amazed by your maturity at your age. Indeed, distance relationships mostly go differently than planned. Whatever one does, one can not bring intimacy in a distance relationship. Stay true to yourself & be humble; having the fear of God, you will enjoy a great life soon! Stay blessed & keep it up!🙂

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 11 หลายเดือนก่อน +14

    _እኔም እንዴት እንደምለየው ይጨንቀኝ ነብር ግን በአንድ ቀን ቆርጥኩኝ ምክንያቱም አባቴ ታሞ ነብርና ሳይጠይቀኝ ሲቀር ወላሂ የምውደውን ያክል ጠላሁት በፍት ግን ሁሌም ሲከፍሽ ስትስቄ ስትደስች ከጎንሽ ነኝ ይለኝ ነብር ብቻ ትራሴ ችሎኛል 😥💔🙏_

  • @TeddyBear-mb1ex
    @TeddyBear-mb1ex 11 หลายเดือนก่อน +28

    ንግግርሽ በጣም ነው ልቤን የነካው😢ግን አሁንም ሴቶችዬ ማታማማነችሁን ቀጥሉባት ነገር ግን ወንዶችን ማማናችሁን አስቡባት😥

    • @demissietegenaw124
      @demissietegenaw124 หลายเดือนก่อน

      እግዜአብሔር ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ እግዚአብሔርም የማይጠቅምሽ ነገር አይሰጥሽም ወንዶዎችሁ ሁሉ እንዲህ አይደለሙና ፈርሃ እግዜአብሔር ያላቸው ብዙ ወንዶች አሉና ህይወት የቀጥላል

  • @RediAbreham
    @RediAbreham 10 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር ግን ምንድነው?አልገባኝም፡ ለአንዳንዶቻችን ግን የሆድ ውስጥ በሽታ ፡ለአንዳንዶች የዘመን ሁሉ ፌሽታ፡እኔ ግን አፍቅሬ አብሬው ሆኜ እያመመኝ ነው፡ማጣትም ማግኘትም ፈራው😢

    • @EmanAli-z4o
      @EmanAli-z4o 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @hiwe569
    @hiwe569 11 หลายเดือนก่อน +18

    የርቀት ፍቅር ዶሮም አያስተማምንም 🙄🙄 እረ ወንዶች ልብ አትስበሩ

    • @fregt5276
      @fregt5276 11 หลายเดือนก่อน +2

      የቅርቡም ቺግር ነው ፈጣሪ ትክክለኛው እንዲያገናኘን ይርዳን እንጂ

  • @temesegenmelese2131
    @temesegenmelese2131 11 หลายเดือนก่อน +26

    ስነ ስርዓታችሁ ይማርካል።ብዙ ነፍስ ልታድኑ ስለምትችሉ በርቱ❤

  • @MetshetKmaryam
    @MetshetKmaryam 10 หลายเดือนก่อน +12

    ይገርማል እኔ ብቻ እንደዚህ ያለ ህይወት ያሳለፍኩ ይመስለኝ ነበር ለካስ ብዙዎች አሉ ሁሉም ያልፍል ወንዶች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ።

  • @genetzewdu6084
    @genetzewdu6084 11 หลายเดือนก่อน +212

    እውነት በሴት ልጅ ልብ የምትጫወቱ አስመሳይ ዎንዶች እግዚአብሔር ዋጋቹህን ይክፈላቹህ 😢

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 11 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ውድ ቆንጅያ ነሽ ይሄ ስልሽ እምባዬ እየፈሰሰ ነው የምፅፍልሽ...😢 ለማንም አላወራሁም ውስጤ እየተብሰለሰለ 5 አመት ዋጥ አድርጌያለሁ የምወደው በጓደኝነት ላይ የተመሰረተ ፍቅር የነበረን ፍቅረኛዬን እኔም እንዳንቺው በርቀት ስለነበርኩ የሚነግረኝ ሌላ ሰው አልነበረኝም እንድንጋባ ብዙ ቤተሰቡን ያስተዋወቀኝ ሰው ነበር ቅዳሜ ሊሞሸር እስከ ሃሙስ ማንጊያ አውርተን ቅዳሜ በስራ ደክሜ ከሰአት በኋላ ፌስቡክ ስገባ ተሞሽሮ ጓደኛው ፖስት አድርጎት አየሁ😢 እኔም ከጓደኞቼ ጋር ቡና እየጠጣሁ ነበር ሲኒውን (ቡናውን)እላዬ ላይ እላዬለቅቄ የኔ ድንጋጤ ጓደኞቼንም እስኪያስደነግጥ ድረስ በቃ ራሴን ነው የሳትኩት ክምአሁን ካገባ 3 አመት ስልኩን ዘጋግቶ ፀጥ አለ ከ3 አመት ቡሃላ በሌላ ስልክ የይቅርታ ሜሴጅ ላከልኝ እኔ የተጎዳሁት እሱ ስለቀረብኝ ሳይሆን ጥፋቴን ምክንያቱን አለማወቄም ጭምር ነው ሳስበው አለቅሳለሁ ከሱ በኋላ ብዙ ሰው ወደ ህይወቴ ይመጣል ግን እንደሱ የሚዋሹኝ ስለሚመስለኝ አልቀበልም አሁን ላይ ራሴን በስራ busy ነው የማደርገው ምንም አላስብም ከሱ በፊትም ፍቅረኛ አልነበረኝም ራሴን በብዙ ነገር ገድቤ ክብሬን ጠብቄ ታምኜለት የምኖር ሴትም ነኝ።
    እና እንዲህ አይነት ታሪክ ስሰማ ወደራሴ ነው ማየው።
    እግዚአብሔር ይመስገን መገፋቴ ለመልካም ሆኖልኛል።❤❤

    • @GgGgd-tu2we
      @GgGgd-tu2we 11 หลายเดือนก่อน

      እህቴ አብሽሪ ከቻልሽ እሥኪ አዋሪኝ ቁጥሬን ላሥቀምጥልሽ ከአንቺ እማር ይሆናል ከባድ ጭንቅ ውሥጥ ነኝ ያለሁት

    • @jituabebe9017
      @jituabebe9017 11 หลายเดือนก่อน

      በርች የረከሰው ሲህድ የከበረው ይመጣል ግዜ ደግ ነው ያስልፋልና

    • @Kedijaahmmedi-zv4ep
      @Kedijaahmmedi-zv4ep 11 หลายเดือนก่อน

      የኔወድ አንች ዴሞ ልክ እንደኔ ወላሂ እኔ እሁድ ሊያ ገባ ጁምአ ማታ አወሪኝ እያለ ያዞረኛል ብቻ አሁን ላይ ከባድ ነው ግን ነገ ሌላ ቀን ነው እሚለውን እንሰብ እፍፍፍፍፍፍይ

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 11 หลายเดือนก่อน

      Yes 💔 me to 💔💔💔😭😭😭😭😭😩😩😩😩

  • @dessalegnmuoz4241
    @dessalegnmuoz4241 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስንቱን ብስለት ሰማን በዚህቺ ልጅ!! ሴቶች ብዙ ግዜ ከልብ ካፈቐሩ ወደ ሌላ ወንድ ዞር ብለውም ኣያዩም። እኛ ወንዶች ግን በተለይ ሴትዋ እንዳፈቀረችን ስናውቅ ያችም ያችም የሚያምረን ነገር በጣም ያስገርመኛል። ይህ ነገር ሁሉም ወንድ ልብ ብሎ ማሰብ ኣለበት። ያፈቀረህ ሰው ካልተረዳህለት እና በስርዓት ካልያዝከው ኣምርሮ የሄደ ግዜ ግን ኣምርረህ ብትፀልይም መልሰህ ኣታገኘውም ብታገኘውም እንኳ ያ የድሮ ሰው ሳይሆን ሌላ ሰው ሁኖ ነው የምታገኛው እና ኣፍቃሪህን በግዜ ተንከባከብ።

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 11 หลายเดือนก่อน +33

    ❤❤❤❤❤ጎበዚነሺ እግዚአብሔር ምንም ነገር ያለምክንያት አያረጊም ለበጎነው የሁላችንም ታሪክ ነው ያልተሰበረ ልብ የለም እግዚአብሔር ነገርን ይቀይራል ❤❤❤

  • @Ferdusyassin
    @Ferdusyassin 11 หลายเดือนก่อน +22

    የረቢ ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል የኔም ፍቅር እዚ የለም ባቺ ታሪኩስጥ የኔም የፍቅር ሂወት አለ የተፋቀረ ሁሉ አይጋባም አልላህ ካልፈቀደው ❤❤❤ኢንሻ አልላህ የኔ ፍቅር መቶ በኒካ የምንጋባ አልላህ ያድርገው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @Abdiman-s1z
    @Abdiman-s1z 5 หลายเดือนก่อน +3

    እስቲ በዚ የሂወት ታሪክ ተምሬበታለሁ ምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @EliyasDereje-m4k
    @EliyasDereje-m4k 11 หลายเดือนก่อน +18

    ይሄን ስሜት አውቀዋል ይሄን ዋጋ ከፍዬዋለው ነገር ግን እግዛብሔር ከነገሮቼ ሁሉ በላይ እንደሆነ እንደሆነ ነው ያየሁበት ዋጋ በመክፈሌ ደሞ መልካም ስጦታ ከፈጣሪዬ ተሸልሜያለው በርቺ እህቴ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 11 หลายเดือนก่อน +27

    ከባድ ነው ፍቅር ያልተፍተና ስው ማን አለ ኡፍፍፍፍ😥💔💔💔

  • @SahiidSahiid
    @SahiidSahiid 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ፣ሴቶቾም፣የወዲን፣ልብከሠበራችሁ፣በዎላ፣አሣብ፣መቀየረ፣አቁሞ፣ግን፣የንዎ፣አትሣቂ፣በፍቅር😢😢😢

  • @thelightclubmedia4155
    @thelightclubmedia4155 11 หลายเดือนก่อน +28

    እግዚአብሔር በእጥፍ ይካስሽ እህትአለም! የውስጥ ጥንካሬሽ ይቀጥል! 🥰 "ፍቅር አይበላሽም" 👌🏽

  • @MERCIREGASA
    @MERCIREGASA 11 หลายเดือนก่อน +18

    እውነት በሴት ልጅ ልብ የምትጫወቱ አስመሳይ ዎንዶች እግዚአብሔር ዋጋቹህን ይክፈላቹህ 😢

  • @GannathEtopia-ek7bx
    @GannathEtopia-ek7bx 10 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት ታሪክሽን ስሰማ የኔን ታሪክ የውስጤን ያወራሽልኝ ይብል ነው የተሰማኝ 😢ቀለል ቢለኝብዬ ብዬ ሁሌም አለቅሳለሁ ግን ምንም ሊቀለኝ ልረሳ አልቻልኩም ምክንያቱም ሊለየኝ የቻለበትን ምክንያት አላውቅም ምን አለበት ምክንያቱን እንኳን አውቄው ቤተሰቦቼ ሲጠይቁኝ መልስ ይሆነኝ ነበር ብቻ ከባድ ነው መዳሜ 😊ጩሂ ይውጣልሽ ወይ እኔ ላናድሽ እኔን ተቆጭኝ ትለኛለች ላይፌን ስለምታውቅ ,ብቻ ሁሉም ነገር ከባድ ነው ለነሱም ማስተዋሉን ለኛም መቻልን ,ትግስትን ያድለን

    • @HannaNegese-si7hn
      @HannaNegese-si7hn 9 หลายเดือนก่อน

      eldana selk quxrshn lanagrsh felge nber hana nng

    • @HannaNegese-si7hn
      @HannaNegese-si7hn 9 หลายเดือนก่อน

      esti yeldann selk yalchu

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 11 หลายเดือนก่อน +7

    ምንም ማካበድ አያስፈልግም። በህይወት ውስጥ ከሚገጥሙን የክህደት አይነቶች ውስጥ በጣም ትንሹና ተልካሻው በተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ውስጥ የሚገጥመን ክህደት ነው። ሰዎች በተለያየ ምክኒያት ስለ እኛ ያላቸው አስተሳሰብ ሊቀየር ይችላል። ልጆቻችን ወይም ወላጆቻችን ሊክዱን ይችላሉ፣የሃይማኖት አባቶቻችን ሊክዱን ይችላሉ፣ ሸሪኮቻችን ሊክዱን ይችላሉ፣አብሮን በአንድ ግንባር የዘመተ ወታደርም ሊከዳን ይችላል። ከእኛ የሚጠበቀው የራሳችንን ሚና በሚገባ መወጣትና የሚከዱን ሰዎች በሙሉ የሚጸጸቱበትን ማንነት መገንባት ብቻ ነው!!!

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 11 หลายเดือนก่อน

      ከወለዱ በሃላ ልጆች የሴት ብቻ አሳዳጊ የምያደረግን ወንዶችስ ምን ትላለህ 😢

    • @abeltadesse4104
      @abeltadesse4104 11 หลายเดือนก่อน

      @@Makdi-e6r ጉዳዩ ያለው ዝርዝሩ ውስጥ ነው እንዲል ፀሃፊው ስለተዳፈነ ነገር አስተያየት መስጠት ይከብደኛል። ሆኖም ግን አብዛኞቹ የእኛ አገር ወላጆች ስለ ልጆች አስተዳደግ ያላቸው ግንዛቤ አነስተኛ መሆኑን እረዳለሁ። ስለ ነገሮች ያለኝ አስተያየትም በፆታ፣በሃይማኖት፣በዘር እና በመሳሰሉት ጥቁር ደመናዎች ያለተጋረደ እንዲሆን የተቻለኝኝ እፍጨረጨራለሁ!!!

  • @satgraway292
    @satgraway292 11 หลายเดือนก่อน +7

    ማሪያምን የኔ ባል የሰጠ ለሁላቹሁም ይሰጣቹ አሜን በሉ ኡፍፍ እንዴ እናት አንዴ አባት አንዴ እህት እንዴ ጓደኛ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የኔ ዕድመ ቀንሶ ለሱ ይሰጠው 😭😭😭

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውደ ያንችንም አላህ ይጠብቅልሽ

    • @satgraway292
      @satgraway292 10 หลายเดือนก่อน

      @@Lubabayimer-bu6tf እማን የኔ ውድ

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 10 หลายเดือนก่อน

    • @ZebibaZebiba-o6k
      @ZebibaZebiba-o6k 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔም ባል እንደዛው እና አላህ መጨረሻችን ያሳምረው

    • @satgraway292
      @satgraway292 10 หลายเดือนก่อน

      @@ZebibaZebiba-o6k አሜን አሜን አሜን ውዶችየ

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 10 หลายเดือนก่อน +5

    በሴት ልጂ ልብ የምትጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር ይፈረድባችሁ እይዞሸ እህቴ ቀረሺበት እንጂ አልቀረብሸም አንቺ ጀግና ልጅ ነሸ ሰርአትሸ ብቻ በቂ ነዉ እግዞብሔር በበለጠ ይካስሸ አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሸ💔💔💔

  • @rodassolomon
    @rodassolomon 11 หลายเดือนก่อน +8

    ልቤ ሲሰበር ልቤን የሚጠግንልኝ መልአክ እግዚአብሔር ላከልኝ ከአንድ ሁለት ከሁለት 3 ከሶስት አራት ሆን ውድቀቴን በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት ዛሬም እዛው ካሉበት ላይ ናቸው እኔ ግን የተደገፍኩት ምርኩዜ እንባዬን ጠራጊዬ ልቤን አይቶ በደስታ በበረከት የሞላልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ባረከኝ ፀጋን በረከትን አደለኝ የማይሆነኝን ሰው በጊዜው አርቆ የሚያስብልኝ ቤተሰቤን የሚያከብር ሁሌም ከፍ ብየ እንድታይለት የሚጨነቅልኝ ባል ሰጠኝ ዛሬም ተመስገን ባለቤቴ የኔ ንጉስ ኑርልኝ

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ 10 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስ አለሽ ያለምክንያት አንገፋም😊😊

  • @saqw662
    @saqw662 11 หลายเดือนก่อน +23

    እኛ ሴቶች በራስ መተማመን ግደታነው. ❤

  • @BatyAtk-jl4wm
    @BatyAtk-jl4wm 10 หลายเดือนก่อน +4

    በሴት ልጅ ግፍ የምትሰሩ ወንዶች ግን ፈጣሪን ብትፈሩ ጥሩ ነው

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 11 หลายเดือนก่อน +23

    አንቹ አንደኛ ነሸ ጌታ ይባረክሸ የፍቅር ታሪክ ህውሃትሸ በጣም ይጋራማል😢😢😢

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 11 หลายเดือนก่อน +19

    የሰው ፋቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፋቅር ግን አያልቅም ያማረ ህይወት ነው የሚጠብቅሽ አንደበትሽ ራሱ እንዴት ደስ እንደሚል ❤️❤️❤️

  • @ቲንሿነኝየጎድኞቸአድናቂ
    @ቲንሿነኝየጎድኞቸአድናቂ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያሳለፍሽው ሂወት ክኔጋ አንድ አይነት ነው ማሬ ልብ ይስብራል💔💔💔😥😥😥😥

  • @እናትአለኝየምታብስእንባ
    @እናትአለኝየምታብስእንባ 11 หลายเดือนก่อน +19

    የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ይዘልቃል
    ውዶችየ ለሁሉም ሰው ታማኝ እና ሰውን ወዳጅ ሁኑ ሰውን ግን አትመኑ😢

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 11 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው😢😢

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน +12

    ካጠገብሽ ያለሁ ባልሽ በሆን ብይ ተመኝዉ ምክንያቱም የተሰበርዉን ልብሽን ይጠግንዋል አነተም ከማታዋቃ የምታዉቃት ቆንጅይዋ ልጅ ካጠገብ አለች እና እግዛብሄርን ያጣምራቹሁ ደግሞ በጣም ዉብ ጠንካራ ነሽ

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 10 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁ene biýalwu😅

  • @Salam-o5b
    @Salam-o5b 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ የኔን ታሪክ ነው የወራሽው ጌታ ለሁሉም መልካም ነው አዞሽ የኔ እህት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 11 หลายเดือนก่อน +13

    ንግግርሽ ትህትናሽ ስርአትሽ እውቀትሽ እኒጃ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ ግን ወንዶች ከዳተኛ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ የሰውን ልብ የምትሰብሩ ለናተም ልባችሁን የሚሰብር ይዘዝባችሁ ግን መርሳት የሌለባችሁ እራሳችሁን ነው የሸወዳችሁት ኤልዱ ጀግና ነሽ ማማዬ❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 11 หลายเดือนก่อน +10

    ዛሬ የአንች በደል ሳይሆን አጠቃላይ ሴቶች ላይ የተፈጸመ ታሪክ ነው እያንዳንዱ ቢገለጥ ሁሉም ልቡ የቆሰለ ነው አንች ግን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር የተሻለውን እንደሚሰጥሽ አምናለሁ ቀረሽበት 🎉❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 8 หลายเดือนก่อน +1

    **በትክክል እያለፍሁበት ያለ ላይፍ ነው ያንችስ ባይሆን እንደማይሆንሽ በግልፅ ነግሮሻል እረ አሉጅ መናገርኳ የማይፈልጉ በአጉል ተስፋ የሰው እድሜ የሚጨርሱ
    ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አዟችሁ የተበደለች ልብ ጠጋኟ ፈጣሪ አላህ ነው ።

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 11 หลายเดือนก่อน +27

    _ስው ሁሎ እንደመጅመሪያው እንዳገኚናው ቢሆን ማንም ስው ባልተጎዳ ነብር😢_

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 11 หลายเดือนก่อน +8

    መረዳት የቻልኩት ሁላችንም ውስጥ ቢታይ ቢወራ እማያልቅ 😢ብዙ ጉድ አለ😢

  • @tafessebekele243
    @tafessebekele243 10 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ወንድ ሆኜ ከኤልዳና በለይ ነው የተለየ ስሜት የተሰመኝ, እምባዬን መቆጣጠር አቃታኝ😢😢😢:: ኣይ ወንድ ልጅ !! ተንኮለኝ....

  • @Happy-780-
    @Happy-780- 11 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ልቤ የደማ ነው ያዳመትኩሽ እግዚአብሔር ማይጠቅምሽ ስለሆነ ነው የቀረው ይሄ ሂወት ኤልዳና ድንቅ ውብ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እሚክስ አምላክ ነው ወንዶች እባካቹ አትርመጥመጡ የኤልዳናን ልብ የሰበርክ ወንድ የጅህን ታገኛለህ!! እደምታያት እርግጠኛ ነኝ እሷ ከተጏዳችው በላይ አንተ የተቃጠልክ ነው ምትኖርው ይቅርታ ብትጠይቃት ለነገ ሂወትህ ይበጅካል ኤልዳና አደበትሽ,እርጋታሽ,መልክሽ,ልጅነትሽ እዴት እደምታምሪ 🦋🦋💕🥰እግዚአብሔር ታድጏሽ ነው ውጪ ሚኖር ወንድ ሂወት የለውም በምኖርበት ሃገር አያቸዋለሁ ከንቱ ናቸው

    • @meseleberhanu8000
      @meseleberhanu8000 10 หลายเดือนก่อน

      ለሌሎች ሴቶች ትምህርት ነዉ እስዋ ጀግና ናት

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 11 หลายเดือนก่อน +15

    መገፋት ያጠነክራል❤❤🎉 የኔም ታሪክ ነው😢 ዛሬ ግን ክብሩ ይስፋ ወድቆ እየለመነኝ ነው 😂😂😂እኔ ግን ደስተኛ ነኝ አሁን ያ ሁሉ አልፎ🎉❤❤❤እሱ ግን😢😢😅😅😅😂😂😂

  • @EmuHavza435
    @EmuHavza435 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንደው ያረብብብ እንደዚህ አይነት ወንዶችን በዱኒያ ላይ እነሱም ልባቸው ባመኑት ተከድተው ሲያለቅሱ ያሳየን አይ ክፋት😢😢😢

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 11 หลายเดือนก่อน +105

    ንግግርሽ በጣም ነው ደስ የሙለኝ 🥰 የኔ ቆንጅ የኔ ህይወት ነው የነገርሽልኝ 😢😢
    በስደት ሰማሁት😢ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት😢
    ኣሁን ወንድ ኣላምንም በጭሪሽ🥺😢

    • @haietlove8053
      @haietlove8053 11 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 11 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭💔💔😩😩

    • @Amharawit21
      @Amharawit21 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 หลายเดือนก่อน +11

    ሙሉ ታሪክ የኔ ነው ጌታን አራት አመት ሙሉ ድራማ ሰራብኝ😭😭😭 ከስደቱ ጋር አቃተኝ መቀበል መኖር ይከብዳል እሳት ውስጥ ነኝ😭😭😭😭😭😭

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞን

    • @amitamg-dw9vi
      @amitamg-dw9vi 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፍል

    • @atsededejene5030
      @atsededejene5030 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን ዉድ የተሻለ ይሰጥሻን ፈጣሪ እኔም የልጂነት ጓድኛ ነበረኝ ግን አድ አመት ከሊላ ጋር ሲማግጥ ኖሮ ጥፋቱን ነግሮኝ ይቅር በይኝ አፈቅርሺ አለሁ አለኝ እኔ ግን በግዜዉ ልጂም ሰለነበርኩ ማገናዘብ አልቻልኩም ይቅር አልኩት ከዛ እየቆየን እያስጠላኝ መጣ ነገርቹ በጪቅላቴ እየተመላለሱ አስቸገሩኝ በጣም ግን የጎዳኝ የወድሜ የልብ ጓድኛ ነዉ ቤተሰቦቸ እደልጆቸዉ ነዉ እሚያዩት ከዛ ወድሜ አወ ቀ እኔንም ገረፈኝ ከሱም እራቀ ከዛ ስንለያይ ወድምሺ አለያየን አለኝ ወድሜ እኮ ምንም አላረገ እራሱ በሰራዉ ስተት ነዉ አሁን ሊላ አፈቀርኩ 5 አመቴ እግዚአብሔር ከፈቀድ በቅርብ እንጋባለን ብለናል

    • @genat8844
      @genat8844 13 วันที่ผ่านมา

      Hullum new yene wudd💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @mulumulu985
    @mulumulu985 10 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኢትዮጵያ ቢሆን እቀርባሎ አንተጋ ብቃርብ ቡዙ ካኔ የሚማሩ ታርክ ነበር ስለ ፍቅር 😢😢ኡፍፍፍፍ

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 11 หลายเดือนก่อน +18

    ውበት100%
    አስተዋይነት100%
    መልካምነትሽ100%
    ባጠቃላይ ሴት የሚለውን ማንነት መግለፅ ትችያለሽ:: አብዛኛዎቻችን የሆነ ወቅት ላይ የማይገባንን ምላሽ አግኝተናል በወደድንበት የተከዳን ባመንበት የተሰበርን ግን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሆነ መስራት የፈለገው ማንነት ስላለ ነው ብዬ አስባለው ማንነታችንን ዋጋችንን እንድናውቅ

  • @eyobedpetros9048
    @eyobedpetros9048 11 หลายเดือนก่อน +23

    I feel you.Thank you for speaking out and God is great all the time Elidana!!!
    “If my eyes could show my soul, everyone would cry when they saw me smile.” 🙏🏾

  • @Wushye777Muna
    @Wushye777Muna 10 หลายเดือนก่อน +1

    ካንደበትሽ ይሚወጣው አቤት ውብቱ ተይው ይሂደ ስላልታደለ ነው ቀርበት እንጂ አልቀርሽበትም

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 11 หลายเดือนก่อน +12

    አሪፍ ኢንተርቪው ነው👍 ኤልዲ ደሞ መግለፅ ስትችይበት👌