ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የ 2 ተኛው ክፍል የወንጌላዊት ጀሚላ በሪሳ አጭር የህወት ምስክነት እና እግዚአብሔርን መፍራት በሚል ሀሳብ የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ለከበረ ስሙ ምስጋና ምክኒያት አያደረገሽ ጌታ ይባረክ!!! አንቺም እንደሰበክሽው እግዚአብሔርን በመፍራት ተባረኪ በሚተርፍ ሕይወት ተባርከሻል ይብዛልሽ!!! ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚ በበለጠ ይገለጥብሽ!! ከክፉና ከክፋት ተሰወሪ በመንፈስ ጀምሮ በስጋ ከመጨረስ ይጠብቅሽ!! እንደተገኘሽልን ሁሉ ጌታ በተጣራ ጊዜ በጽድቅ ያግኝሽ!! ሰማይ በትይዩሽ ይከፈትልሽ!! አሀንም የጠላቶችሽ ወገብ ይሰጥሽ!! በኢየሱስ ስም!! በፍጹም ጤንነትና መከናወን በፊቱ ጨርሺ!!

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 2 ปีที่แล้ว

    O wow What a teaching ! I loved it with all my might!

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 ปีที่แล้ว +2

    እየሱሰ ያዲንላ ማዳን በእየሱሰ ብቻ ነወ
    ኪበሪ ለጌታ ለደነን 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🏆💋

  • @nanunana886
    @nanunana886 2 ปีที่แล้ว

    Ehte anchi yGeta jegna nesh yemtamelkiw Amlak yemaytegna tebaqish new. May God's grace be more and more in you.

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጸሎት ያስፈልገኛል የገባኝን የማደርግበት ኢየሱስን እንደሚገባ የምገልጥበት ድካሜን የሚያግዝ ጸጋ ያስፈልገኛል እህትሽ ነኝ
    ተባረኩልኝ🙏💜💜

  • @user-pe2ei4cy4q
    @user-pe2ei4cy4q 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር አምላክ የመረጠሽ ልእልት በጌታ የተጠራሽ ለመንግስቶ የንጉስ ክርስቶስ የአምላክ ልጅ በመሆንሽ ደስ ይበልሽ ስምሽ በሰማይ ተፅፋል እልልልል ሀሌ ሎያ የመረጠሽ አመሠግነዋለሁኝ

  • @miniiayihdego9607
    @miniiayihdego9607 2 ปีที่แล้ว +1

    Gemillaje Begeta JESUS SM BEMEL KAM TWTYYU ALECH AJZOCH JESUS JDNALL 🙇💝💝💝💝🌱🌱🌱💚💚💚💚💚💚💚💜💟💜💜 AMEN !@!!!

  • @solomongirmai5533
    @solomongirmai5533 6 ปีที่แล้ว +2

    Jamila you have touched my heart. You are true christian indeed .In christianity life such hypocracy is commen.So if we dont deny self we are to remain nominal christians .Jesus is Lord . God help us God bless you Jamila

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +2

    ያባቴ ብሩካን ዘመናችሁ በጌታ በእየሱ የተባረከ ይሁን

  • @binytube1823
    @binytube1823 2 ปีที่แล้ว

    ረቂቅዬ ዘመንሽ የተበረከ ይሁን

  • @asteremenu7266
    @asteremenu7266 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ,አብዝቶ ይባርክሽ

  • @yohannesbiru4355
    @yohannesbiru4355 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ

  • @imlreadywonget4812
    @imlreadywonget4812 2 ปีที่แล้ว

    God bless you abundantly

  • @entyew3204
    @entyew3204 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ጌታ ይባርካችሁ እህት ጀሚላ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ በመውጣት በመግባት በምትቀመጭበት በምትቆሚበት ሁሉ ጌታ አምላካችን ይጠብቅሽ የቅጥር እሳት ይሁንልሽ የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይሽ ይህዘመን የመጨረሻ ነፃነትሽ የታወጀበት የአርነት ዘመን ይሁንልሽ ጤላትሽን በክንዱ ሐይል የጣለ እግዚአብሔር በድንቅና በተአምር ያወጣሻል ክበር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን !አሜን!

  • @Hanan6073
    @Hanan6073 2 ปีที่แล้ว

    Andebetsh yibarek yabate lij

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 ปีที่แล้ว

    Gata yoses sagaw yebzaleh. Tabarke

  • @asteremenu7266
    @asteremenu7266 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ብልሻል ለምሳሌ እኔ ፌስቡክ አልጠቀምም

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebarki fikir yehonsh ehit jemilaye endihum rekikeye tebarku

  • @user-zv2jr9ng7h
    @user-zv2jr9ng7h 6 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጀ ጀሚዬ እግዚአብሔር ሁሌጊዜ ከአንቺ ጋር ነው ኦሪት ዘጸዓት 13፥14-13 ቃል ይህ ቃል ዛሬ በአንቺ ላይ ይፈጸማል ኤርድ ተፈጸሙዋል በጸሎት ሁሌጊዜ በጉንሽ ነኝ

  • @etabhaile4626
    @etabhaile4626 2 ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yehun Jemila tebareki

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 ปีที่แล้ว +2

    እህት ጀሚላ ዘመንሸ ይባረክ

  • @sinknesharada3910
    @sinknesharada3910 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @meserettefera149
    @meserettefera149 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነወ እየሱሰ ጌታ ነወ
    ማዳን በእየሱሰ ብቻ ነወ
    ጀሚላ እግዚአብሔር የጠበቅሸ
    ዘመንሸ በጌታ ይበረክ ተበረክ ወወዎ

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    💒🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐☝

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ እህቴ ቃሉ ለልባችን እየተናገረን ነው ከመሰዋታችሁ ከማገልገላችሁ በፊት እናንተን ላግኛችሁ ሰውነታችሁን ሕያውና ቅዱስ አድርጋችሁ አቅርቡልኝ እያከበራችሁኝ ሰዉልኝ አገልግሉኝ እኔ የምመለከውና የምገለገለው በመንፈስ ነው እንጂ በስጋ በሀይልና በብርታት እኔ እበልጣለሁ እያላችሁ አይደለም እያለ ብዙ ዘመን እየተናገረን ነው በኢየሱስ ስም!! ዛሬም የሰማነውን የገባንን የምናደርግበት ጥበብና ሀይል ይሁንልን መንፈሱ በሀይል ያግኘን እናንተም በብዙ ተባረኩልን🙏🙏🙏

  • @solomongirmai5533
    @solomongirmai5533 6 ปีที่แล้ว

    God bless you both of you.Your sermon is educational

  • @fakartafakarta1988
    @fakartafakarta1988 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ውድ አባቴ ልጅ

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    ኤሎ ኦኤ ኤሎ ፈጣሪ የሚሰረቱ አያቁምና ይቅር በላቸው ሌላ አምላክ አለ እንዴ ፈጣሪ ለፈጣሪ አውጣኝ አለ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀሚላየ ጌታ ኢየሱስ ባንች ላይ ትልቅ ዓላማ እለው ። ካለ እግዙአብሔር ፈቃደ ከፀጉርሽ ላይ አንዲት አትነቀልም ። እንፀልይልሽለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይብርክሸ

    • @genetbekele5321
      @genetbekele5321 2 ปีที่แล้ว +2

      🙏 God 🙏🙏🙏🙏🙏 bless 🙏 you 🙏 abundantly 🙏 sister 🙏 Jeme ❤️. You ❤️💐 are blessed.

    • @genetbekele5321
      @genetbekele5321 2 ปีที่แล้ว +1

      1 1 🙏 prayer please

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዷ እህቴ በርቺ የጠራሽ የታመነ ነው!!የሚጠብቅሽ አይተኛም!! ሳትጨርሺ አትሔጂም!! ጌታ ከአንቺጋ አለ!! በአንቺ የተጀመረው ይጨረሳል!!

  • @asteremenu7266
    @asteremenu7266 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ስለምፈልግ ነው ሁለቴ ጠየኩ እኮ

  • @zaawo5803
    @zaawo5803 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜን አሜንንን ዘመን ሽይባረክ አሜንን

  • @etabhaile4626
    @etabhaile4626 2 ปีที่แล้ว

    Yemotelen Eyesuse liju new emegni tedegneyalesh

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 ปีที่แล้ว

    OMG GETA KELELA YIHUNISH

  • @qa8399
    @qa8399 6 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አዳኝ ነው፡ ሃይማኖት አያድንም፡ወጎኖቼ ከዘልአለም ፍርድ በየሱስ አምናቹ ከጨለማ መንግስት ( ከዳብልዮስ መንግስት) አምልጡ እየሱስ ብቻ እውነተኛ አዳኝ፡በየሱስ አምናቹ አምልጡ። ጀሚላየ ጌታ የሱስ ከክፍዎጭች ሰዎች ይጠብቅሽ ለበረከት ሁኚ።

  • @entyew3204
    @entyew3204 6 ปีที่แล้ว

    አዎን እህቴ ጌታ ይባርክሽ የፌስቡክ ተጠቃሚ አይደለንም እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ

  • @astermulugeta158
    @astermulugeta158 2 ปีที่แล้ว

    1

  • @saradobamo2025
    @saradobamo2025 6 ปีที่แล้ว

    geta iyesusi zamnchuni yibrkachu wude itachi jamlye geta taghu yabzalshi zamnshi ba geta sim yibrkishi tabrkhi

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 ปีที่แล้ว

    Waw blessed more

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeennnnn

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ ቁርሀን ያልሽው ሴት ልጅን እንደ እርሻ ያልሽው የቱጋር ነው እስኪ እኔም ልየው ሱራውን ንገሪኝ እስኪ የማይመስል አትንገሪን

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ አንድ ሱራ ትቅራልኝ እስኪ

  • @samrawitpaulos7375
    @samrawitpaulos7375 6 ปีที่แล้ว

    Amn

  • @godlove3206
    @godlove3206 3 ปีที่แล้ว +1

    How can we find evangelist phone number

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ይህንን መልክት አሁን ነው ያየሁት አሁንም ማግኝት እሷን ከፈለጋችሃት ላገናኛቹ እችላለው ይቅርታ በመዘግየቴ

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 ปีที่แล้ว

    11

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 ปีที่แล้ว

    Atzoshe gamela. Ba kerstos dame. Taswerashal. Saytane. Fakego falega. Aygagegeshem

  • @fahadhawaalfarsi8857
    @fahadhawaalfarsi8857 6 ปีที่แล้ว

    سبحن اللهአላህ አክበር አላህ ጥራት ይገባው ምስጋና ይገባው አላህ አንድ ነው

  • @user-zv2jr9ng7h
    @user-zv2jr9ng7h 6 ปีที่แล้ว

    Sorry ዘጸዓት ምዕራፍ 13 አይደለም ዘጸዓት ምዕራፍ 14 ነው ቁጥር 13-14 ነው ጀሚዬ

  • @fahadhawaalfarsi8857
    @fahadhawaalfarsi8857 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አንድ ነው ልጅ የለውም

    • @hiyabzekarias9043
      @hiyabzekarias9043 6 ปีที่แล้ว

      የአላህ ባራነኝ ሀዋ መሀመድFahad hawaAlfarsi አላህ ቀንድ አለው ወይስ ደጅል ነው አላህ ደም ይወዳል ።

    • @hiyabzekarias9043
      @hiyabzekarias9043 6 ปีที่แล้ว

      የአላህ ባራነኝ ሀዋ መሀመድFahad hawaAlfarsi ለምንድነው 9 አመተ ልጅ አይሻ መሀመድ የባለጌ?

  • @mofaris817
    @mofaris817 5 ปีที่แล้ว

    Ena Muslim nebrh so what yech tebtebha

  • @ruthsolomon2917
    @ruthsolomon2917 6 ปีที่แล้ว

    Amen tbarkey zemensche ylmlme webe yegzybhare sete wededkuche.

  • @yalemtamrattamrat141
    @yalemtamrattamrat141 2 ปีที่แล้ว

    1