ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የወ/ሮ ፅጌ ካሳ የህይወት ምስክርነት Tsige Kassa's Testimony

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2021

ความคิดเห็น • 17

  • @adanechgezahegm5284
    @adanechgezahegm5284 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።እድሜና ጤና ይስጥሽ።ስላየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ የተባረከ ስብእና።እድሜልክሽን ጌታን ኣገለገልሽ።ኣሁን ደግሞ እኛን እያጽናናሽንና እያስተማርሽን ነው። በጌታ ኣለቀስኩ። ምነው ኣንቺ እናት ቅድመኣያት ይህ ብሩህ ልብሽ የኛን ያርግልን። ያንቺን ሕይወት ኣይቼ ሞት ኣፍጥጦ ቢመጣም የማይፈራ ልብን ሰ ጠኝ ጌታ።የጸሎት ህይወቴ እንደዛሬ ተቃጥሎ ኣያውቅም። ጌታ ይባርክሽ። ደስ ይበልሽ።በጌታ ቤት የንግስነት ኣክሊል ተዘጋጅቶልሻል።ለኢትዮጵያ ጻልይ ።ለኤርትራም።መም/ዓንደ ከካናዳ ኤርትራዊ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ln2lw5fv4p
    @user-ln2lw5fv4p 3 ปีที่แล้ว +3

    እትዬ ፅጌ እግዚአብሔር ባርኮሻል 🙏ይጨምርልሽ ❤️ የመጀመሪያ ልጅ እና የመጨረሻ ልጅ ይወደዳል 🥱🥱🥱🥱🥱😂😂😂😂🙈🙈🙈

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว +4

    አማኑኤል ባፕቲስት ... የልጅነት pic ቢኖር እንተዋወቃለን ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ስላደረገልሽ መልካም ነገር ሁሉ ክብር ለስሙ ይሁን ! ጋሽ በቄ እትዬ አልሚን የጠራሻቸው ቅዱሳን እኛ የ60ዎቹ ቅድስና ለእግዚአብሔር እውነትን የኖሩ ጌታን የሚወዱ ያንን ዘመን ይመልስልን Love you may God richly bless you my dearest sister!

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkesch 🌷 🙏

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 2 ปีที่แล้ว +1

    የማማብዙዬ ቤት ሲመለክእኔ አዲስ ክርስትያን ነበርኩ ከኔግ ሌሎችም ወንድም ነበርን የዛለት ግን አዲስ የኦን ቀርተነበርን ቀርተን አናቅም ነበር ጌታችን አዋቂነበር የምንቀመጥበት እራሱ ዲጋይነበር ትዝታመጣብኝ ይእንምስክር ስሰማደስብሎኛል።

  • @mesarata9226
    @mesarata9226 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ያተባረክ ያህን♥♥♥

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሄር ይመልስልን

  • @fekadebekele6981
    @fekadebekele6981 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzabher yebarkot !!!

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 3 ปีที่แล้ว

    We love you Mamma Love From Eritrea 🇪🇷

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you my beloved sister in christ. ❤🌹

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይባርኮት

  • @alem8640
    @alem8640 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @praise2157
    @praise2157 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏻 May Lord bless you more

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣምመጥፎ ጥያቄ አትጠይቂ ከልጆችሽ መሀል ማንን በተለይ ትወጃለሽ ወይም የቷ ላንቺ የተለየች ናት አይባልም ይሄ በልጆች ስነ ልቦና ላይ የሚያመጣው ጫና ቀላል መሰለሽ ? Please እንዲህ አይነትአይነት ጥያቄ አትጠይቂ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ mother ይባላል?