የድምብላል አስደናቂ 10 የጤና ጥቅሞች| ድንብላል ጥቅሞች | Surprising Health Benefits of Coriander

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  4 หลายเดือนก่อน +16

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @TekluSima
      @TekluSima 4 หลายเดือนก่อน +1

      አጠቃቄሙ ንና መጠኑን ግለጺልን አመሠግናለው ።

    • @selefilm2
      @selefilm2 4 หลายเดือนก่อน

      ok doctor betam arif

    • @DesalegnDagne-b3b
      @DesalegnDagne-b3b 4 หลายเดือนก่อน +1

      Doctor ketimirtu dinbilal lebzu beshita medihanit endehone teredichalehu gin endet tedergo endemitekim altebraram sile atkakemu yabrarulin.ende buna kolten new ways ende shay afilten ways ende nitro kekilen?

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን ግን በጣም ነው የምትደጋግመው

  • @tsigiemengistu1706
    @tsigiemengistu1706 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አመሰግናለሁ አጠቃቀሙን ምን ያህል በቀን መጠቀሞ እንችላለን እግዘአብሄር የስጥልኝ ❤

  • @QeAe-r4c
    @QeAe-r4c หลายเดือนก่อน

    ❤እናመሰናለንተባረኩ

  • @ttlove618
    @ttlove618 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ እናመስግናለን የመጠኑን አወሳስድ ብትገልፅልን ይጠቅመናል

  • @EtemaleshaGetaneh
    @EtemaleshaGetaneh 4 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ በጃችን ያለውን ቅመም ለዳቦ ማጣፈጫ ብቻ ነበር የምጠቀመው ተባረክ ብዙ ጥቅም ስላሳወከኝ ።

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን Dr

  • @azimerabelachew5514
    @azimerabelachew5514 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @beteseb292
    @beteseb292 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ደስ የሚል አስተማሪ ነገር ነው ያቀረብክልን አመሰግናለሁ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልን ❤Dr❤በጣም ጠቃሚትምህርትነው በርታ

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @mulat7
    @mulat7 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰን የእግዚአብሔር የአባታችን የጌታችን የኢየሱስ የክርስቶስ ሰላም ሰላምና ጤና ይብዛልክ ዋው እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስለመልካም ምክርህ እናመሰግናለን 🙏

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው ድብላል ለሰላጣ ለሩዝ ጣም ይሰጣል❤

  • @ኢየሱስዋናዬነው1ኛዬ
    @ኢየሱስዋናዬነው1ኛዬ 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ድክተር ለመረጃው❤

  • @Richtube12
    @Richtube12 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ መረጃ ነው ❤❤❤

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እግዚእብሄር ይባርክህ አ ንተን
    የመሰለ ቅንና በጎ አሳቢ ሰው የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰው
    ያውቅከውን ጠቃሚ ትምህርት
    ስለምታስተምረን ጤናችንን ለመጠበቅ እየረዳህን ነው እድሜና
    ጤና ይስጥህ::

  • @Ty23r
    @Ty23r 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣምነው የምወደው ምግብ ሥሠራ እጨምራለሁ እናመሠግናለን

  • @Shegarofficial
    @Shegarofficial 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Dr for a lot of information🙏

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንጠቀም መጠኑን ብትነግረን ጥሩ ነበር ሰለሁሉም እናመሰግናለን

  • @wryetube
    @wryetube 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor, you are amazing Dr i admire you. thank you so very much, you care. God bless you and your family.

  • @jesusislord437
    @jesusislord437 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doc

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek 🌹🙏

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአንተ ትምህርት ብዙ ተለውጬበታለሁ ከልብ አመሠግናለሁ። ድንብላል ቅጠሉን አረቦቹ ይጠቀሙታል❤

  • @MunaMuna-w6g
    @MunaMuna-w6g 4 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen Dr ❤

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 4 หลายเดือนก่อน +2

    አጅግ:እናመሰግናለን::የድንብላል:ፍሬውን:እንዴት:መጠቀም:እንዳለብንና:መጠኑን:ብትነግረን:እንፈልጋለን :እሺ:ወንድማችን::

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሠላም መጣህ ዶክተር እናመሠግናለን ለሠጠህን ትምርት በርታ ቀጥልበት በበለጠ እንጠብቃለን

  • @abdullahafkea5968
    @abdullahafkea5968 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @Cokebtube2
    @Cokebtube2 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @Klbneshshltoo
    @Klbneshshltoo 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 4 หลายเดือนก่อน

    Welcome Dr እንኳን ሰላም መጣህ

  • @ከዚህም-ከዚያም1ሰ
    @ከዚህም-ከዚያም1ሰ 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor kanite bizu temirenal

  • @mersa12
    @mersa12 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላምጤናይስጥልን በጣምእናመሠግን አለን ለምሰጠንትምርህት

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናል ዶክተርዬ

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ግን አጠቃቀሙን በሰላጣ ነዉ ወይስ አፍልተነሰ እንደሻይ ወጠጣት

  • @AmazingTips4d4
    @AmazingTips4d4 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር እጠቀመዋለው

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር እናመሰግናለን ለምትሰጠው ት/ህርት ግን ለምን አጠቃቀሙን በምን አይነት መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን ጥሩ ነው ተፈጭቶ ነው ድፍኑን እንደ ሻይ አፍልተን ነው ወይ ?

    • @tezuwegu3352
      @tezuwegu3352 4 หลายเดือนก่อน +2

      አጠቃቀሙ ካልተጠቀሰ ዋጋ የለውም

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 หลายเดือนก่อน

    ናምስግናአልን ድክትር ዮሃንስ

  • @hailegebralgenene8152
    @hailegebralgenene8152 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገለፃው በጣም አሪፍ ነው ግን በምን መንገድ እና ምን ያህል መጠን መጠቀም እንዳለብን ማብራሪያ ቢሰጥ።አመሰግናለሁ ።

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በጣም ነው እመስግነው ። ነገር ግን የመጠኑን ምንያህል በቀን መጠቅም እንዳለብን ቢነግሩን መልክካም ይመስለኛል። አመስግናለሁ።

  • @Adanachbirihanu
    @Adanachbirihanu 4 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnalne weed batsabe❤❤❤❤❤

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 4 หลายเดือนก่อน

    thnk deg/r🙏

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 4 หลายเดือนก่อน +3

    አጠቃቀሙን በመጠንና ብታስረዳን?

  • @MedinaHassen-s3s
    @MedinaHassen-s3s 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Aminat-w2o
    @Aminat-w2o 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድብላል ቅጠሉንነዉ ወይስፍሬዉንነዉ መጠቀም ያለብን

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z 4 หลายเดือนก่อน

    Yhen yahil tikim yalew aymeslegnim neber kezih behuwala etekemèwalehu enamesegnalen dokter

  • @TensayAbebe-m7m
    @TensayAbebe-m7m 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለፊት እምንጠቀመው። ቅጠሉን ? ወይስ ፍሬውን?

  • @HIRUTHilemichael
    @HIRUTHilemichael หลายเดือนก่อน

    አጠቃቀም ቢገለፅ ጥሩ ነው

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ ይብዛልን ዶክ እንዴት እንጠቀም

  • @zementube21
    @zementube21 4 หลายเดือนก่อน

    ድብላል ፍሬውም ሆነ ቅጠሉ ሽታው በጣም ይመቸኛል ግን ይሄን ያክል ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @mekele2976
    @mekele2976 4 หลายเดือนก่อน

    Amsgnlo wedam alem ❤

  • @Burte2121
    @Burte2121 4 หลายเดือนก่อน

    Enemeseginelan doctor

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 4 หลายเดือนก่อน

    ❤️💖🙏❤️💖

  • @birkete22
    @birkete22 4 หลายเดือนก่อน +2

    በመጠጣት ወይስ በምንም ልክ ከምግብ ጋር እንደማጣፈጫ ቅመምከመጠቀም ባለፈ እንዴት እንጠቀም ይሄን ሳገልፅ ተቀሙብቻ በማለት አበቃ

  • @TigistTariku-n5x
    @TigistTariku-n5x 4 หลายเดือนก่อน

    ገለፃዉ ጥሩ ነው ግን አጠቃቀሙ አልተገለፀም እርጥብ ቅጠሉን ነው ወይስ ደረቁን ድንብላል ነው ስንት ስኒ ወይም ሰንት ማንኪያ ከምግብ በፊት ወይም ከምግብ በኋላ ይሔ አጠቃቀም አልተገለፀም Dr ብትነግረኝ ጥሩ ትምህርት ነው!

  • @DesalegnDagne-b3b
    @DesalegnDagne-b3b 4 หลายเดือนก่อน

    Endet tedergo new ymitekimew? Ende banana shay tekolto tefechito siteta new?.

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ደኩተር አመሰግናለሁ የማላውቀውን ስላሳወከኝ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ፣የራስ ምታት ህመም አለብኝ ሰውሳማክር ድብላል አብሽ ቅመማቅመሞች የበዛበት ምግብ አትመገቢ አሉኝ ምን አገናኘው ከራስ ምታት ጋ እስኪ የተለየ መድሀኒት ካለ ብትነግረኝ በተረፈ አመሰግናለሁ በርታ

  • @tofektube9087
    @tofektube9087 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Meheret-u8g
    @Meheret-u8g 4 หลายเดือนก่อน +1

    how can we take it ???????

    • @alematalay734
      @alematalay734 4 หลายเดือนก่อน

      That was my question too

  • @SelamLOVe-25
    @SelamLOVe-25 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeHaile-j8w
    @TsigeHaile-j8w 4 หลายเดือนก่อน

    ድንብላል በእንግሊዝኛ ኮርያንደር ሲድ ይባላል።

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉👍💕🙏🙏

  • @nigistatta1825
    @nigistatta1825 4 หลายเดือนก่อน

    ሁንል ይጠቅማል ተብሎ ተከታተልኩኝ ግን መጠኑ በማንኪያ ምግብ ላይም ይነስነ እደሽሻይም ይጠጣ አልነገርከን ምክንያቱም ጥቅሙም ብዙ ጉዳቱም ብዙ ሆነ ወዴት ላድላ ልጠቀመው ስለፈለኩኝ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም፣፣ዶክተር የ3 ወር እርጉዝ ነኝ ራስ ምታቱን አልቻልኩትም ህክምና ስሔድ ምንም አይሉም ይተውሻል ይሉኛል እኔ ግን እንዴት ልንቀሳቀስ ጉንብስ ካልኩማ ቀና ለማለት በጣም ነው ምቸገረው ፓናዶል አይወሰድም ይሉኛል ምን ተሻለኝ ታዲያ እባክህ አፋጣኝ ምላሽ ፃፍልኝ

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤ገ🎉❤ገ🎉❤

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq 4 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ዶክተር የእጅ ላብ እያስቸገርኝ ነው ስፅፍ እንደ ውሀ ነው ሚንጠባጠበው ብዙ ጊዜ ሀክምና አድርጊያለው ግን ምንም መፍትሄ ሚሆን ነገር አላገኘሁም ደብተሬን እንዲጨማተር ያደርገዋል ከዛም በተጨማሪ ይቀደድብኛል እባክህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ

  • @Alemtshaymitiku
    @Alemtshaymitiku 4 หลายเดือนก่อน

    Fatty liver albgne mewswd echlalhu?

  • @elssaghezaee3176
    @elssaghezaee3176 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ ድብላል በእንግልዚኛ ምን ይሉታል?

    • @Enat-Makeda
      @Enat-Makeda 4 หลายเดือนก่อน

      ኮያንደር

    • @Enat-Makeda
      @Enat-Makeda 4 หลายเดือนก่อน

      ኮሪያንደር

    • @MebaWebeshet
      @MebaWebeshet 4 หลายเดือนก่อน

      ኮርያንደር።።

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg 4 หลายเดือนก่อน

      Coriander (ኮሪያንደር) ​@@Enat-Makeda

  • @ruthaminey676
    @ruthaminey676 4 หลายเดือนก่อน

    Dimblal be tigrigna wey be english mn ybalal 🇪🇷

    • @meryemdawud1153
      @meryemdawud1153 4 หลายเดือนก่อน

      Coriander seed or coriander leaf

  • @solomonkidane2108
    @solomonkidane2108 4 หลายเดือนก่อน

    Dokter dnblal malet Persenelo yemibalew ketel new wey?

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄነው

    • @zementube21
      @zementube21 4 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ​@@WorkiyWase

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase 4 หลายเดือนก่อน

      @@zementube21 አመሰግናለሁ የኔውድ እኔግን አልመሰለኝም ክዝባራ ነው የድንብላል ቅጠል እኔየፈለኩ ፐርስሊን (በቅዶኔስ) የሚባለው ቅጠል በኛ ቋንቋ የምንቅጠልነው የሚለውን ካላስቸገርን ዶ/ር ካየው ይመልስልን

  • @Habesa1
    @Habesa1 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tsigiemengistu1706
    @tsigiemengistu1706 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ አጠቃቀሙን ምን ያህል በቀን መጠቀሞ እንችላለን እግዘአብሄር የስጥልኝ ❤

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤